God is God of all nations. Egziabher ye Ethiopia amlak becha adergew mikotru nationalistoch alu... Church west amerika tefers belo yetseleye pastor astawesalew. Egziabher sew yemadan enji hager yemabletseg alama yelewem. Eyandandun sew yewedal.
Congratulations to all Ethiopias athletes!! You represented us with honesty and dignity. Of course, we did not get the result we are expecting but this is life.. I am impressed this people can perform these good considering all the negativity news we hear about politics, ethnicity and so on. I believe that has a big effect on these athletes..
Infact Sifan is self served women so that she was sell her identity and citizen. We expect from her that what ever it is she will done to hit the jack pot. Especially has problem with Ethiopian runner to clinch them! ትዕግሥት አሰፋ የምን ጊዜም ጀግና ነሽ❣️
CONGRATULATIONS SIFAN HASSAN YOU ARE SUPERB well-deserved Olympic gold medal in marathon 2024 👋👋🦾🏅🌹🏃♀🧡 Lots of cuddles and fun with your closest family and friends🥰❇✴✳
ደራርቱ ቱሉ እና አሸብር ከስልጣን ብቻ ሳይሆን በህግ ይጠየቁልን ፍትህ እረ ፍትህ😭
እውነት ነው ለፍርድ ይቅረቡልን
Exactly
አዎ ይጠየቁልን ህግ ካለ
እውነት ነው ይልቀቁ
አሸብር ለህግ ይቅረብ የምትሉ በላይክ
አሳዩኝ ሀገራችን አዋርዶል🙄
መወገር አለበት
ደራርቱም
@@kifleabebew9568 ስሙም አሸብር ነው ይሔ አሸባሪ ማፈሪያ፣
ለሁሉም አትሌቶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል
እዘላቸው ባይመለሱ ደስ ይለኛል
በጣም በዚ ሁላ
አረ አይባልም ወንድሜ አንተ ምን ሰራህ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው።@@hrutemkhrutemk8507
ትግስት ሁሉንም የታደለች የኛ ክብር ነሽ እንወድሻለን ኑሪልን ❤
❤ትዕግስት❤ ከነ ስምዋ አንደኛ❤❤❤❤❤
ለእኔ ትዕግስት ነች አንደኛ
@@samsontadesse9499 YES TIGEST IS OUR HERO OUR DAIMOND. አዎ ከወርቅም በላይ ናት፣ ደሞኮ ደስ ስትል ፣ SHE JUST STAND COOL.
የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል። እንደተገፋን አንቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው።
God is God of all nations. Egziabher ye Ethiopia amlak becha adergew mikotru nationalistoch alu... Church west amerika tefers belo yetseleye pastor astawesalew. Egziabher sew yemadan enji hager yemabletseg alama yelewem. Eyandandun sew yewedal.
@@AbebeDejene-u9j
ማነህ አንተ ሁሉንም አግበስብሳችሁ፣ አሁንም ታለቅሳለችሁ ? ሌላውን ለምን አየን ነው ?
እንኳን ደስ አለሽ ፍሬወይኒ እነዚ ዘረኞች ስራቸው ታየ
Enati tibeda kezi kizeti mechnewu mitwota? Yenati ems sharmuta
ፍትህ ለሀገሬ እምዬ የደም እንባ ነው ያለቀስነው በሰው ሀገር😢
እዉነት ነዉ
አይዞን እህቴ፣ እኛ ብቻ ከልባችን እንፀልይ እግዚአብሔር አይተወንም
How do you cry tears with blood!?!? Just asking!!
@@Hegerneyta
የሰው ልጅ እየጠላህ፣ ላንተ ሀገር ድንጋይና ተራራው ነው ?
@@Ahmed-oc5gi የሚያውቅ ያውቀዋል🤜
ትግሰት ባለውለታችን ነሽ ለሀገርሽ ትልቅ ሰራ ደማቅ ታሪክ ጽፈሻል ተባረኪ
ለ ሃይሌ ይሁን የምትሉ ላይክ
ድንቅ አቀራረብና ግምገማቹህ እጅግ አሪፍ ነው
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ያማል ሀገር እና ፖለቲካ እኩል እየተሽከረከሩ ነው ኢትዮጵያ በደም የፀናች ሀገር ናት ይነጋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መልቀቅ ብቻ ሳይሆን በሀገር ላይ ደባ በመስራት መጠየቅ አለባቸው።
@@Fishafish-u7l
ቅቅናም፣ የሰው ልጅ ጠበሳችሁ ስጨፍሩም አልተጠየቃችሁም፣ የምናባክ ሀገር እያወራህ ነው ፣የሰለጠነ ሀገር ላይ በመጮህ የሚለወጥ የለም ሁሉም በህግና በስርኣት ይመራል።
Tnx for sharing info to our
ድንቅ አቀራረብና ግምገማቹህ እጅግ አሪፍ ነው❤
ትዕግስት እንኳን ደስ አለሽ።እንላታለን።ሲፈን ጀግና ናት በሶስት ውድድሮች ውጤት አስመዝግባለች።ትግስትንም መጨረሻ ላይ ልምዷን ተጠቅማ ነው ያሸነፈቻት።ይገባታል።ምንም ምክንያት መደርደር አያስፈልግም።ልጆቻችን የዘንድሮውን ውድድር በስነልቦና ጫናውስጥ ሆነው ነው የተወዳደሩት።ስለዚህ እህታችን በዚህ ውስጥ ሆና 2ተኛ መውጣቷ ከታምራት ባልተናነሰ ምስጋና ልንቸራት ይገባል።
ጌታዬ ማንንም ወቃሽ አታድርገኝ🙏
ሲፈንን አለማድንቅ አይቻልም🎉❤😢
ሲፈን ጀግና ነች አዳማ አብረን ትሬኒግ ሰርተናል ፕሮጅርክት ሳትገባ እኔም እሱዋም ነገርግን ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነግሮች ነበሩ እኔ ሁሉን ስተወው እሱዋ ተስፍ ሳትቆርጥ ሰራች ኢትዮጲያ በሙስናና በዘረኝ ነት የቆሸሽች ሀገር ነች እኩዋን ዜግነቱዋን ቀየረች ❤❤❤
የዛሬው ማሸነፍ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል
እንደሮጠች እሩጣ ልትጨርስ ስትል የወደቀችበትን ሳስበው እኔ ያሸነፍኩ ነው የመሰለኝ ።የሴት ጀግና ናት አቋም ያላት ልጅ ።እንኳን አብሮ ደስ ያለን።
አሽብር መባረር አለበት። ደራርቱ ግን የአትሌትክስ ባለውለታ በመሆኗ ትመከር ታስተካክላለች። ስድብም አይገባትም።
አሸብር ምን ያድርግ?? ያለዎንበሩ ዎንበር ሲሰጠው የማይቀበል የለም ::😄😄😄
ከሱ ይልቅ እሷ ነች መወቀስ ያለባት
ሁሉም መጠየቅ አለባቸው***የሚጠይቃቸው ባይኖርም😢""
@@AMHARA840exactly
እንደውም ትዕግስት በጣም ጎበዝ ናት ሲፈንም እንደዛው
ትግስት አቅም ቢኖራት ኖሮ ሲፈን እንዳታልፍ መንገድ ከምትዘጋ በፍጥነት መሮጥ ትችል ነበር አቃታት ሲፈን ጀግና ናት ሰበብ ማብዛት የደካሞች ባህሪ ነው
ግንእኮ ገፍጥራት አለች ትግሰትን ሲፈን
Ahun anante haymanotegna honeh, and aynet haymanot silaleh mewegenih new, Keshim. Amlak ewinetin enji yanten lib enji eminetihin ayayim.yematreba sew neh.
አሁን ትእግስት አሰፋን ሲፋን ጋር ምናቸው አንድ ነው ትእግስታችን በርች ገና ነሽ አምበሲት
tebeji
ቲጂ አንደኛ ናት❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሀገሬ
Congratulation 🎉❤❤ sifan
Abet wushat ye. Oromo tale nachu my love Sifan hasan❤❤❤❤
😢ያለምንም የ manager & management እውቀት ዙፋኑ ላይ ጉብ ያለችው ደራርቱ የአዞ እንባዋን አቁማ በክብር ትልቀቅ። ድሮ ድሮ በመሰረት ደፋር ላይ ያደረገችው በደል እና ግፍ ዛሬ በህዝብ እንድትጠላ አድርጉዋታል። this is real KARMA.
ሀቅ እንናገር ሲፋን የምንግዜም ጀግናዋ አትሌት ምንም ጥፋት አልሰራችም። እንዲያውም ትግስት መንገድ ለመዝጋት መሞከሯ በግልጽ ይታያል። ወደ ክስ መኬዱ የምቀኝነት ይመስላል በጣም ያሳፍራል።ሽንፈትን በፀጋ መቀበልንና ሌሎችንም ማድነቅና ማክበር እንልመድ!
አንድ እውነት የሚናገር ሰው አገኜሁ እኔም እያልኩ ነበር እውነት ለመናገር እና እሰከምትጥላት መጠበቅ ነበረባት ወይ
ልክ ነህ ሲፈን ከመስመሯ አልወጣችም ትግስት ናት አፈናጥራ ልትጥላት የፈለገችው። ሲፈን አትገፍትሪኝ ነው ያለቻት በትከሻዬ
@@meeyaad12ወሬ ተንትነሽ ሞተሻል
ትክክል
ትግስት እኮ ለሀገሯ ነው የሮጠችው ለውድ ሀገሯ ሀላስ
እፈር ይብሉና ዜግነታቸውን የቀዬሩት ለምንድን ነው ለሀገራቸው ለምን አይሮጡም😢😢😢😢😢
አይፈቅዱላቸዉም ለዛነዉ ሀገር ቀይረዉ የሚሮጡት
ታምራትምኮ ተጠባባቂ ነበር
@@zaynob-p6k ለምን አይፈቅዱላቸውም በገዛ እጃቸው ድህነት
Tigist hero
አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል
😭😭😭😭😭😭😭
ሲፋን ይገባታል ሰንሸነፍ ሰበብ መፈለግ የለብንም የእኛው ልጅ ናት ቦታዋን ለቃ የሲፋንን ቦታ ለመዝጋት የሄደችው እሳ ደሞ መከላከል ነበረባት
ባለፈው ሲፍን ወድቃ እኛ ስናሸንፍ ምንም አላላችሁም
ተባረኪ እንጀራ ይውጣልሽ ❤
አባሩልን ሌብነት ሰለቸን
ሲፈን ከባድ ሚዛን ናት ከምር
አለማድነቅ አይቻልም
Justice for Tigist Assefa!!!
Sefin gebgaba tenkolga nat!!
Lik nesh
ሲፋን , በህግ መጠየቅ አለባት !! 😮
ምክንያቱም ገፍታታለች እኮ 😳
ሲፋን አጭበርብላለች 😖
Siifuu teenya bareedduu teenya❤❤❤❤❤❤
Dhugaa keetii garu heddu hin farsiin
እግዚአብሔር ለሀገራችንን ሰላም ያድርግል ሰው ለምን እሾክ ሆነ ኡፍ
ከሥልጣን መነሳት ብቻ አስተማሪ አይሆንም!!!
Sifuuuu yime yime yime viva siifuuu .........yigebashal......muka pitti cabsi eheen doma hizb
Congratulations to all Ethiopias athletes!! You represented us with honesty and dignity. Of course, we did not get the result we are expecting but this is life.. I am impressed this people can perform these good considering all the negativity news we hear about politics, ethnicity and so on. I believe that has a big effect on these athletes..
የመጀመር ኮመንታተሪ ነኝ ኑ እስት እንዳመሮ እትዮጲያን የምዎድ❤❤❤
ደራርቱ የአገር ባለዉለታ ሰለሆነች ትመከር አሸብር ግን የለምንም ማወላወል ይልቀቅ::
ውይ ጉድ ይገርማል
With respect Sifan Deserves
Infact Sifan is self served women so that she was sell her identity and citizen. We expect from her that what ever it is she will done to hit the jack pot. Especially has problem with Ethiopian runner to clinch them!
ትዕግሥት አሰፋ የምን ጊዜም ጀግና ነሽ❣️
Lik new, sifen metfo ena mikegna nat
CONGRATULATIONS SIFAN HASSAN YOU ARE SUPERB well-deserved Olympic gold medal in marathon 2024 👋👋🦾🏅🌹🏃♀🧡 Lots of cuddles and fun with your closest family and friends🥰❇✴✳
Congratulations sifan Hussen
Sifan rip 😢 Ethiopia is king ❤❤❤❤❤
በህግ እንዲጠየቁ ወቸ ጉድ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Sifan my lady..... Am so glad for you
ምን ይባላል እናሸብር ይዝናኑብን እንጂ ለተሳትፎ ብሎ ጨርሶታል
Whats crazy about that marathon was the fact that there were at least 7 Ethiopians running and only 3 run actually for their country.
እስቲ ሀሳብ ልስጥ ደራርቱ ጥሩ እሩአጭ የነበረች እንጂ ያስተዳደር እውቀትዋ በእስተዳደር ትምህርት ላይ ስላልሆነ ዉሀ በሙቀጫ ውስጥ ንደመውቀጥ ሆኖባታል በጣም ወርዳለች በኔ አእምሮ ሰው እኮ እበእውቀቱ ቢሰራ ውጤቱ ያምራል ብቻ ለ ምስኪኖቹ አትሌቶቻችን አይዞአችሁ የሚቀጥለውን ያለም ኮኮብ ትሆናላችሁ ❤️🇪🇹🌹
በቃ ሽንፈትን እንመን ገፋቻት ምናምን አንበል ዘድሮ ኢትዮጵያዬ አልሆነላትም ተበድላለች የአሸናፊዋንም ልፋትና ድካም ማሰብ አለብን ሁሉ ነገር አልፍዋል ለወደፊቱ ነዉ ማሰብ ቀድሞ ነበርጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶማልቀስ ይላል ሀበሻ ሲተርት መጀመሪያ ላይ ነዉ ሁሉም የተበላሸዉ አሁን አትሌቶቻችን አሁንም ለኛ ጀግኖች ናቸዉ።
ግን አስባችሁታል ስሜቱን
ትውልደ ኢትዬጲያዊ ሆነህ
የሌላ ሀገር ሯጭ ሆነህ 1ኛ ወተህ የምትሮጥለትን ሀገር ባንዴራ ከፍ አድርገህ የሀገሩን ብሔራዊ መዝሙር ስታዘምርላቸው😥(ሲፈን ሀሰን)
😂😂እንዴ ምነው አካበድሽው ኖርማል ነው እኮ ብዙ ሯጮች ለሰው ሀገር ይሮጣሉ ሲፈን ብቻ አይደለችም
Exactly sefane zarega nache kaze bafete ethiopiawe adalhue eanay oromo nage Bala naber so she is not ethiopian
የሆላንዳዊ ማሸነፍ ለኢትዮጲያውያን ምናቸው ነው?
ሲፈን 👍
እገሌ ተእገሌ የለም ሁሉም ስልጣን መልቀቅ ነው ያለባቸው አቅም እና ክህሎት ያለው ሰው ወደ ቦታው መምጣት አለበት። የብሄር ብሄረሰብ ተዋፆ የሚለው ውጤት አያመጣም!!
ታምራት ታሪክ ሰራ
እዴት ሽፈት ይቀበሉ የኢቲዮጲያን ውድቀት የምታጣድፈው ሲፈን ነች
በአጭሩ ሁለቱም የታክቲክ ስህተት ሰርቷል
ይሄ ትልቅ አደጋ ያስከትል ነበር
ትግስት ዙሩን ለማፍጠን ያደረገችሁ መንገድ የመዝጋት ,ሲፋንም መንገድ ለመክፈት የተጠቀመችሁ ግፊ ትልቅ የታክቲክ ስህተት ነው
እንበለውና ትግስት ብትወድቅስ
አደጋው፣ጥፋቱ በማን ይሆን?
ስለዚህ ረጋ ብለን እናስብ
ጥፋቱ የራሳ ነው ሚሆነው። ሆን ብላ መንገድ ለመዝጋት ነች ወደ ሲፋን መስመር የገባች።
don’t cry it’s game you win or loose
ስፖርት ኮምሽኑን መምራት ያለበት ያረጁ አትሌቶች ወይም የክቡር ዶክተሮች ሳይሆኑ በ ማናጅመንት ዲግሪ ያላቸው ሆኖ የሆነ ኩባንያ በመምራት ልምድ ያለው.
ከዛ ያ ሰው እንደ እዲስ እንዲያዋቅረው መፍቀድ እዛ የሚቦጠቡጡትን ጠርጎ ማባረር በተለይ በዘር የተቡዋደኑትን
ለችግሩ አስቸግርን ጠይቀው?
ደራርቱ የወያኔ ልጂ ነበረች ለዛ ነው የምታሸረግደው
Tigst gibzni race nat 👍👍👍
ሲፈን ለሁሉም ቀን አለው
ትግስት ጀግናነች ሲፋንም እንደዛው
Sifan Jegna nech🫡
ኣይ ኢትዮጵያውያን ሽንፈት ላለመቀበል "ትብረር ኣትብረር ፍየል ናት" ምትሉት ነገር ይገርመኛል። በግልጽ ትግሥት፥ ሲፋን ልታልፋት ስትል፥ ከመስመራ ወጥታ፥ መንገድ ለመዝጋት ስትሞክር ፥ሳይሳካላት ሲቀር፥ ሲፋን ገፈተረቻት፥ ትላላቹ እንዴ፡ አንድያውም መቀጣት የነበረባት ትግሥት ናት።
ክብር ለጀግኖቹ አትሌቶች! ኢትዮዽያ ውለታቸውን አትረሳም። እናት በዳዮችም የእጃቸውን ያገኛሉ፦
መሪ ነነ ባዮቹ በቃ ይባሉ የከፉ ውድመት ሳያስከትሉ አደራ ለሀገር ሲባል፣፣
ትዕግስት በሲፈን ላይ መንገድ ከሚትዘጋ ወደ ፊት ቢትጓዝ ይሻላት ነበር.
Zaragwaech
tish wergna mejemerya widirun aythewali? or are you blind or crossed eyed?
❤❤❤❤❤😢😢
Kehager tikimin yaskedemu Hulu meweged alebachew.
Zeregnachi
አሸብር ይበቃሀል ከልተባለ ማሸበሩን ይቀጥላል ።
እኔ የትግስት መገፋት አልታየኝም!
ወራዶች ሽንፈታችሁን ጠጡ በራሷ አቅም ገፍትራ ስላልቻለች በልጣ አሸንፋለች ዋጡት
እነዚህን የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ከስልጣን አውርዶ በህግ መጠየቅ ነው
We don't expect anything from BANDA.
ስለ ምርጫ ነው ያወራው አማርጡት የትኛው እስርቤት እንደሚሻለው
ASHEBIR MUST GO ! but !DERARTU NEEDS ADVICE
Sifan jegina nech mnm mashkabet ayasfeligm Sifan ke Ethiopia band birr ansa new enji...bichawa Hager nech beka🎉🎉🎉
አትሌቲክሱ ውስጥ የተለያዩ ሀላፊነት ቦታዎች ላይ ባሉ ስልጣንን ተገን በማድረግ ሀገር የሰጠቻቸውን አደራ ወደ ጎን ትተው ሀላፊነት በጎደለ በግድየለሽነት እንደፈለጉ ቀልደውበታል የኢትዮጵያ ባንዲራዋ ከፍ ብሎ እንዳይውለበለብ አድርጎብናል አሳዝኖናል የህዝብን ደስታና ተስፋ በግል ፍላጎት ቀይረው አንገት አስደፍተውናል ....ሌላም ሌላም ፍትህ ለኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ??
ሲፋን ትችላለች በቃ ሌላ ቃል የለኝም!!
5000 እና 10000 ነሀስ አምጥታ ማራቶን ወርቅ መድገሟ ጀግኒት ነው የሚያስብላት!! ማነው በ10 ቀን ውስጥ 62+ kilometers ሮጦ እንዲ የሚያሸንፈው😮
ሸለቃ ሓይሌ ገብረስላሴ የአሽብርን ቦታ መረከብ አለበት
በትክክል ሲፋን ገፍትራታለች ባትገፈትራት ኖሮ ትዕግስት ታሸንፍ ነበር
እንኩን ደስ ያለሽ ሲፈን ብቃትሽን በ3 እርጫሽ ላይ አሳይተሽ በወርቅ በአድስ እሪከርድ አሳርገሺዋል ።
ትችያለሽ ።።።
ትግራዋይ ዘይብሉ 0 0.....ዜሮ..... ዜሮ
የሚገርም ነው ለኢትዮጵያ ስፖርት የሚሟገት ባለመኖሩ ያሳዝናል ኢትዮጵያ እግር ኳስ በግብፅ ላይ ያስቆጠረውን ግብ ተሻረ፣ዛሬ ደግሞ ትዕግስት ተገፍትራ 2ኛ ወጣች ለምን ብር ያለው ብቻ ነው የሚረታው።
አለም፣ያየው፣ጉድ፣ነው፣ባለ ፣መውደቑዋ፣እድለኛ፣ነን
ሲጀመር አሰልጣኙ ይቀየሩ
ደራርቱ እና አሸብር ከቦታቸው መነሳት አለባቸው
ሲፎ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ ። ምክንያቱም በአንድ እሎምፒክ ሦሥት ሜዳሊያ አግኝተሻል ።አንቺን ያነገሱሽ እኮ ብቃት ብኖርሽም የሚመጥኑሽን ሴት አትሌቶች ፌደረሽኑ ስላልመረጠ እኔ ሽንፈቱን ተቀብያለዉ ። ቀድሞ ነዉ እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ !!!!
የኢትዮዽያ ሰይጣን ይፈርዳል
ጉዳፍ ያለ አቅም ተንጠራራች ቀሺምና ስግብግብ አትሌት
መጀመሪያ የተቀረፀ ቪዲዮ ካለ እሱን እንይ