የቆላስይስ ተከታታይ ትምህርት ምህራፍ 3 ክፍል 13 || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @BirukSamuel-p7o
    @BirukSamuel-p7o Місяць тому +13

    ጥልዬ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ። መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር የእውቀት የጥበብና የማስተሉን ፀጋ አብዝቶ አትረፍርፎ ያፍስስብህ። የዘመኑ ምርጥ ስጦታችን ነህና በብዙ ስፋ እንዲሁ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ እየተናገርክ እየሰበክ የዘመኒ ቁጥር በጌታ ይጠቅለል።

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 28 днів тому

    አሜን አሜንን አሜን ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስላ አንቴ ጌታ ይክባር ጢሌ ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ ይላማልም❤❤❤❤❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 28 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለሁ ሰለ ትልቅ ትምህርት ጥሌ❤❤❤

  • @MeseretdeaMeseretdea
    @MeseretdeaMeseretdea Місяць тому

    Ameen amen

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y Місяць тому

    አሜን❤❤

  • @DevidDolamo
    @DevidDolamo Місяць тому

    ዘመንክ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ ከፍ በልልኝ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys 29 днів тому

    እኔም የሚገርመኝ ኢየሱስ የበራልኝ ቀን ነው ❤❤❤❤በብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ ውስጤ የነበረውን ለመግለፅ የሚከብደኝን ትምህርት ነው የተማርኩት 🙏

  • @dame-yt8ld
    @dame-yt8ld Місяць тому

    Amen getayebark

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd 6 днів тому

    Tebarek Tele zememih yirzem!

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm Місяць тому

    Amen amen,🙏🙏🙌🙌🙇🙇❤❤🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @TigstMamo-u7l
    @TigstMamo-u7l Місяць тому

    ተባረክ ዘመን ይለምልም

  • @hanameshesha2757
    @hanameshesha2757 Місяць тому

    እኔም እኮራበታለሁ ኢየሱስን በ መከተሌ

  • @ayat9275
    @ayat9275 Місяць тому

    tebarek,beyesusim,amen,esh🙏🙏❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Місяць тому

    Be bizu tebareki

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l Місяць тому

    Blessed be blessed with the Lord

  • @DeninetDeninet-dw6rd
    @DeninetDeninet-dw6rd Місяць тому +1

    Amen amen amen amen amen

  • @TigstSugebo
    @TigstSugebo Місяць тому

    Wow

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretBelyineh-d8b
    @MeseretBelyineh-d8b Місяць тому +2

  • @betty939
    @betty939 Місяць тому +1

    Amen tsagaw ybzaleh tile barakatachn neh tebarek sila aneta geta yebarek ✝️🙏

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Місяць тому

    HALELUJAHHHH TESEMTO YEMZYTEGEB YE HIWET KAL ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ !!!!!!!!!! GBU

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Місяць тому

    Amennnnn❤❤❤❤❤😊 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ተባረክ ጥሌዬዬ

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx Місяць тому +1

    God bless you Pastor.

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq Місяць тому

    የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ ❤ዘመን ይበረክ ብዙ ነጋር ተቀብየወለሁ

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Місяць тому +3

    በ አሁኑ ሰዓት ትዳር በ ነገሮች እንጂ በ ቃሉ ላይ አልተመሰረተም ያሳዝናል ጌታ ኢየሱስ ልብህ ይስጠን አሜን

  • @BediluBula
    @BediluBula Місяць тому

    Tebark Wendim Tile

  • @yob765
    @yob765 Місяць тому +1

    አሜን...ጌታ አብዝቶ ጸጋ ያብዛልህ...!

  • @notttellingyou2611
    @notttellingyou2611 Місяць тому

    በዚህ ሐሳብ ተሰናክዬ ዘመኔ ተበልቶአል ከምትሰሙት ተጠበቁ ቀላል ቃል አይደለም ጉባዬዉስጥ ያለ ወጣት ሁሉ ሲነቁ ይህን ቀን እሚያስታዉሱ እንዳይሆኑ በእየሱስ ደም የተሸፈኑ ይሁኑ ለሁሉ ጊዜ አለዉና ጊዚያችን በቅጥር ዉስጥ ይሁን ተባረክ

  • @God-q7y
    @God-q7y Місяць тому +1

    ዋውውውውውው የአባቴ ጅግና ተባርክ ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @kagnachewmamo6575
    @kagnachewmamo6575 Місяць тому

    Prophet tilahun Geta zemenehen yibarek

  • @aberashdagne1171
    @aberashdagne1171 Місяць тому

    Geta yiberek 🙏♥️

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Місяць тому

    Thanks!

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 Місяць тому

    ተበርክ ዉድ 💞🥰🥰tile

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 Місяць тому +1

    Abbate erdagn endekaleh linur 🙏❤️ tile be timihrtih betam etekemalew tebarekilgn

  • @multiapex5663
    @multiapex5663 Місяць тому +1

    አይገርምም !! ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እኮ ብዙ ብዙ ነገር አለ ጤነኛም ጤነኛም ያልሆነ በዚህ ሉሉ ግን ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደደ አለ ...ደስ አይልም
    ወንዶች የሚጠበቅባችሁ መውደድ ብቻ ነው
    ስትወዱን ስታፈቅሩን አቤት መገዛት ሲቀል መታዘዝ ሲቀል አለበለዚያሰ......ለእናንተው ልተወው
    44:04

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e Місяць тому +1

    Tebarek tile ❤❤

  • @AsratApamo
    @AsratApamo Місяць тому

    እንዴ ቃሉ እንድንኖር ጌታ ይርዳኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏ተባረክ ጥልዬ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤

  • @MESERETMATIYOS
    @MESERETMATIYOS Місяць тому

    ሌላ ሚኒም አልልም ብቻ ተባረክ በእነት

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Місяць тому

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @millii1
    @millii1 Місяць тому

    አሜን

  • @shirojoumaa8580
    @shirojoumaa8580 Місяць тому

    Wow❤AMEN AMEN AMEN God bless you 🙏❤❤❤❤

  • @netsibabi1581
    @netsibabi1581 Місяць тому

    Amen geta hoy tsegah yagezen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 Місяць тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @TsegayeChoforo
    @TsegayeChoforo Місяць тому

    Anten yesatan egizabher yimasgen, yhe gubahe yetebereke new eyesus simh kefi yebele

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 Місяць тому

    ተባረክ ነቢይ ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @Fasikamamo-j2h
    @Fasikamamo-j2h Місяць тому

    አቤት መጣፋጡ ትምህርትህ❤❤❤❤

  • @challayashibrget
    @challayashibrget Місяць тому

    ተባረክ

  • @eagleabebe
    @eagleabebe Місяць тому

    በዚህን ያህል በየጊዜው ተከታታይ bible study ምን ያህል የቃሉ ረሃብ እንዳለ ያመለክታል ::
    እኔም በUA-cam እከታተላለሁ የብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ሁላችሁም አገልጋዮች 🙏🏽
    Specially Prophet Tele be blessed!

  • @BilenWorkh
    @BilenWorkh Місяць тому

    አሜን አሜንንንንንን