Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia - ‹‹ፋኖ ትክክል ነው›› የሰላም ኮሚቴው፣ የጎንደሩ ሰቆቃ፣ ገንዘብከፍለው የተለቀቁት ተማሪዎች፣ የራያው አሳዛኝ ሁኔታ፣ የቅዱስ ሲኖዶሱ ትዕዛዝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 127

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 Місяць тому +10

    የምን ድርድር ነው አንገታችን እረዱን ብለን ነው የምንደራደረው አይሆን ሲቀጥል አይሻ ሰኢድ ን እናስታውስ 😢 ድል ለአማራው ፋኖ 💪🇨🇬💪

    • @abtt4537
      @abtt4537 Місяць тому

      24ሺ ፎሎር ያለው ቲክቶክ አካውንት በ4ሺ ብር ብቻ እሸጣለው በ ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አራት አስር ሰላሳ ስምንት ሀምሳ ላይ ደውሉ

    • @befekaduzeleke2149
      @befekaduzeleke2149 Місяць тому

      Ante befecebook tedebikeh,lelaw yeamahara liji yemotal? Ante hide beqidimia.

    • @bassalrahma3862
      @bassalrahma3862 Місяць тому

      አኢሻ ሰይድን ፖለቲካ ሰሩባትጅ ምን ጠቀሟት😏😏 እሱን እደማናዉቅ አታድርጉ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Місяць тому

      ​@@bassalrahma3862እነሱስ ቦለቲካ ብለዉ አይደል የገደሏት ምነዉ ግራ ማሰባችሁን ብታቆሙ😮

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Місяць тому +10

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ፍትህ ለንፁሀን ህዝባችን

    • @ziynaeadame493
      @ziynaeadame493 Місяць тому

      መተማ ለይ የምየግደዉ ማነዉ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Місяць тому

      ​@@ziynaeadame493 ሰይጣኑ እውሀትና ኦሮ ወአብያው ብልፅግና ነው

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Місяць тому +5

    ድል ለዐማራ ፋኖ የዐማራ ፋኖ ጫካ የገባውና በአንድ የተደራጀው የዐማራ ሰቆቃና ሀዘን የዘር ጭፍጨፍን ለማስወገድ ነው አሁንም ቅድምም ፋኖ ያሸንፋል ድል ለዐማራ ፋኖ ❤❤ፋኖ ለነጻነት ፋኖ ለአንድነት 💚💛❤😊

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q Місяць тому +13

    እደዚህ በትክክሉ ስትዘግብ ላክ ማረግ ብቻ ሳይሆን እወድሀለው እውነትን መስክር ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @abtt4537
      @abtt4537 Місяць тому +1

      24ሺ ፎሎር ያለው ቲክቶክ አካውንት በ4ሺ ብር ብቻ እሸጣለው በ ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አራት አስር ሰላሳ ስምንት ሀምሳ ላይ ደውሉ

    • @wudewude1743
      @wudewude1743 Місяць тому

      እንከፍ የአማራ ህዝብ ሞትና ስቃይ የእናተ ፎሎር ማሰባሰቢያ አደለቅ ቅማላም ጋላ​@@abtt4537

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Місяць тому +17

    ድል ለተገፋዉ ለአሜሬ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍

    • @kibklwy
      @kibklwy Місяць тому +1

      ድል ለአሜሬ ምንድን ማነው

    • @Damotstar1
      @Damotstar1 Місяць тому

      4

    • @Badawcho
      @Badawcho Місяць тому +1

      ​@@kibklwy🤣🤣🤣🤣

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️❤️❤️

  • @zx9713
    @zx9713 Місяць тому +6

    ድልልልልል ለፋኖ ድለ ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 Місяць тому +12

    ፋኖ ትክክል ነው ማለት ሰፊው ህዝብ በጭቆና ውስጥ ነው ማለት ነው ።

    • @abtt4537
      @abtt4537 Місяць тому

      24ሺ ፎሎር ያለው ቲክቶክ አካውንት በ4ሺ ብር ብቻ እሸጣለው በ ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አራት አስር ሰላሳ ስምንት ሀምሳ ላይ ደውሉ

  • @mesfinkeflu2214
    @mesfinkeflu2214 Місяць тому +1

    ሀገራችንን ህይወታችንን እና ሀይምኖታችንን ለማዳን የምናደርገውን ትግል አግዘን ብለን መጸለይ ነው እንጂ በጾምና በጸሎት ብቻ ስላም ይመጣል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው

  • @sebsbo5444
    @sebsbo5444 Місяць тому

    ድል ለፋኖ!🎉🎉 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @Tesfalem-hc6lj
    @Tesfalem-hc6lj Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-sn5gk4un4m
    @user-sn5gk4un4m Місяць тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

    • @abtt4537
      @abtt4537 Місяць тому

      24ሺ ፎሎር ያለው ቲክቶክ አካውንት በ4ሺ ብር ብቻ እሸጣለው በ ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አራት አስር ሰላሳ ስምንት ሀምሳ ላይ ደውሉ

    • @user-sn5gk4un4m
      @user-sn5gk4un4m Місяць тому

      @@abtt4537 ክክ ምን ያረግልናል

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Місяць тому

      ​@@user-sn5gk4un4m ፈትፍቶ ያጎርስካል

  • @manmale9828
    @manmale9828 Місяць тому +8

    ፋኖ ትክክል መሆኑን እነሱ አይነግሩም! እኛ እናውቀዋለን። ይሄ የሰላም ካውንስል ቅብጥርሱ የሚለው፣ አብይ ወታደሮቹ እንደቅጠል የረገፈበት ጊዜ ያመጣው ማታለያ ነው! በዚህ አይነት ድስኩር ብዙ ጊዜ ሸውዶናል! ድል ለፋኖ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Місяць тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ፈታ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Місяць тому +1

    ድል ለፋኖ🎉

  • @abiegetnet3314
    @abiegetnet3314 Місяць тому +8

    እውነት መሆኑ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የውቃል ። ድል ለፋኖ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +3

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Місяць тому +4

    ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅በትክክል የፋኖትግል የህዝቡ ሞት እዲቆም የህዝቡ ጥያቄ ለማስመለስነዉ

  • @jemalfano-y3y
    @jemalfano-y3y Місяць тому

    ድል ለፋኖ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ 💚

  • @taibah5903
    @taibah5903 Місяць тому +3

    ድለለፋኖ ለአራጁሞትበልፅግና

  • @Kenerie
    @Kenerie Місяць тому +5

    ፋኖ አንድ ነው እሱ አያሳስብም ፤ ክልሉ ሰፊ ቢሆንና በተለያየ ቦታ ቢንቀሳቀሱም ዓላማቸወ አንድ ነው።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Місяць тому

    ማርያምን እኔ አማራ ነኝ ግን ፋኖን ደጋፊ ነበርኩ ግን ተስፋ ቆርጫለሁ ፋኖ ሰዉን እያስጨረሰ ድል ለፋኖ ትላላቺሁ ምናለ እጂ ሰቶ ሰላሙን ቢመልስሉን ፋኖ ጉራ ብቻ ወሬ ብቻ😢😢😢😢

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖዎቻችንንንንን.

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Місяць тому +6

    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም ይዉረድ ይዉረድ በቃ በቃ👎👎👎👎👎

  • @user-ee2ul6uj9b
    @user-ee2ul6uj9b Місяць тому +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድርድሩ በፍጥነት ቢካሄድ ደስ ይለኛል 😥😥💔💔💔

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +1

    አወ ወድሞቸ ታግተው መክፈል አልቻልንም እነሱም አልተመለሱ እስከመቸ ነገስ የማን ድሀ ልጅ ይታገት ይሆን እስከ መች እያዳዳችን ቤት ካልገባ ብለን ዝም እንበል ኧረ እከመቸ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 Місяць тому

    አላማ እና የህዝብ ሞትና መሰደድ ቆጭቶትጅ ማንም ሰዉ ሂወቱን ይወዳታል እኛን ለማኖር ለሚዋጉ ሁሉ አላህ ድልን ያጎናፅፋቸዉ❤

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Місяць тому +2

    ለራያ ሰቆቃ የአሜሪካ ድርሻ አለበት። እጅሽን አንሺ በሏት።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому

      ትክክል እኛራያዎች ተሰቃየን😢

  • @weyn636
    @weyn636 Місяць тому +4

    ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +1

    Great man Fetha Midya for sharing this wonderful message❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Місяць тому

    ደልለፍኖ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Місяць тому +4

    ዩት ነበራችሁምይህንን ሁሉ አማራ ሲፈጀ ከዚህ በኃላ ድርድር የለም

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      eche amara jel selhon nw endera...

    • @endaletesfate7954
      @endaletesfate7954 Місяць тому

      @@Ethio-NationalGeography ደንቆሮ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Місяць тому

      ​@@endaletesfate7954 ደንቆሮማ አንተ ነክ ደም ስትጠግቡ ነው ድርድር መአይም ሁላ የምታጃጅሉትን አጃጅሉ ደም መጣጮቹ አጋንንት

    • @endaletesfate7954
      @endaletesfate7954 Місяць тому

      ቆሻሻ የለማኝ ልጅ ከአማራማ ከአሁን በኃላ ጠብታ ነገር አታገኙም አሁን ነቅተናል እናንተ ለማኞች

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7m Місяць тому +1

    የመጀመሪያ ኮሜት እኔነኝ ሁሌም ምንም አይቀድመኝ የመርጃችን ምንጭ መርጃውን ከሌላ እሰማዋለሁ ግን እውነት መሆኑን ካተ ነው ስሰማ ነው የማምነው ስለማትዋሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck Місяць тому

    አይደራደሩም አደራዳሪዎቹ ብልፅግናናቸው ምነው ይምረጡ እናት የአማራ አባት ያማራ ህፃን ሢገደሉ ሢፈናቀሉ ንብረት ሢያወድሙ የትነበራችሁ አሁን ለሥልጣናችሁ ማቆያ ሥትሉ ተደራደሩ ያዝተታም ጀነራል ፋኖን እንኳን ትጥቁን ሡሪውን አናሥፈታለን ሢል አልነበር ድርድር እሚባል ነገር የለም ገጥማሃል ጨርሥ መቀበሬህ ሢደርሥ አሸማግሉኝ የለም ድል ለጭቁኑ ለአማራ ፉኖ❤❤❤💪💪💪

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer Місяць тому +1

    ድርድሩ አስፈላጊነው ጥያቂችን ከተመለሰ ማንነታችን ከተከበረ ድርድሩ ክፋት አለው ብየ አላምንም ምክኔያቱም ንፁሀኑ አሁን በሰቆቃላይ ነው አማራክልል በተለይ ወሎ አካባቤ ወደሰሜኑ ክፍል ወጥቶ ለመግባት አስቸጋሪ ሁኗል በየቀኑ ሰው ተገሉ ነው የሚገኘው በየቀኑ ሰው ሲደበደብ ነው የሚውለው በታጣቂወች የንፆሀኑ ሰቁቃ ይቀንሳል ብየ አምናለሁ ድርድር ማድረጉ ለአማራህዝብም ሆነ ፋኖ እራሱን ለማደራጀትም ይሁን እራሱን ከብአድን ለማውጣት ይጠቅማል የብአድነን አሽቀጥሮ መጣል ያስችላል

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Місяць тому +1

    አማራው ግን እውነት መሪዎች አሉት???እንድም ቀን።የህዝባቸውን መብት እሢያሥጠብቁ እላየንም!!!!ሚገርም ነው ህዝቡ ራሡ መብቱን ምሥከበሩ ግድእይሆነበት ነው ፈጣሪይርዳችሁ

  • @AliZeynu-by7sf
    @AliZeynu-by7sf Місяць тому

    ድርድር አንድ እርምጃ ሄዷል !! የፋኖ ታጣቂዎች ለድርድር የፍቃደኝነት ሀሳብ ሰጥተዋል ። ድል ለሰላም ..ሁሉም ነገር በጊዜው ይቋጫል

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 Місяць тому

    አምላክ ለተጨነቀው ይድረስ ይማረን

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 Місяць тому +1

    የንፁሃን አማራ ደም አፍስሰው ወደ ሱዳን የሸሹት እነዛ የባንዳ ልጆች ሳምረ የተባሉት ይዳጋሎ ጦር ገብቶ እስከውዳኛው ቢያሰናብታቸው መልካም ምኞታችን ነው.... ምክንያቱም ኢትዮጵያን ያደሙ ግፈኞች ናቸው ::

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Місяць тому +5

    እያዳዱ ፋኖ ሌባነዉ ዘራፊነዉ አሸባሪ ፅፈኛነዉ ሲል ከርሞ አሁን ትክክል ናቸዉ ብለዉ ሲመጡ ያሳፍራሉ አየ የብልፅግና ፖለቲካ ያሳዝናል በዚህ ተታሎ ማንም ወደድርድር እዳይገባ በጀመርክዉ መገድ በለዉ።

    • @KsKsa-nz9bc
      @KsKsa-nz9bc Місяць тому +1

      ግራ የገባው ያጣው መላውን ግራ ያገባል ደሞ ሌላውን ) ይባላል የተረገመ ሰው እኛንም ግራ አገባን እንዲህ ልክ ሲያስገባው ያሞግሳል ድል ለፋኖ ይሄን እከካም መንግስት ገላግለን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Місяць тому

    እግዚአብሔር የእጃቸውን ..? ይስጣቸው ...? ምስኪን , የምኪን ልጆችን ለሚያግቱ ምንም ህረት ...? አይገባውም !!!!🙏🏿

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Місяць тому +1

    በተማሪዎችየተነገደውንግድገንዘቡንአይበሉትምታያላቹሁ❤

  • @gebeyawdemeke5874
    @gebeyawdemeke5874 Місяць тому

    Fano is right.🤩😍

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +2

    ኮረኔል አብይ ስልጣንሕን ለሕዝብ አስረክብ

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Місяць тому +1

    ወይ ጉድ በሀገራችን ብዙ ቦኩሀራሞች ተፈጥረዋል ነው የምትሉን
    ናይጄሪያ ያለው የአጋች ቡድን አንድ ብቻ ነው በኢትዬጵያ የአጋቾች ቡድን በውል ከይታወቅም አማራ ላይ አጋች አለ ኦሮሚያ ላይ አጋች አለ ትግራይ ላይ አጋች አለ አይ ኢትዬጵያ

  • @SamiraJaberil
    @SamiraJaberil Місяць тому

    Allahe yedreselen

  • @user-sy9cn2ym4q
    @user-sy9cn2ym4q Місяць тому

    ዲልለፋኖ

  • @as-pk8bw
    @as-pk8bw Місяць тому

    እናተ ብትሉ ባትሉ ምንም አታመጡም ይልቁንስ ወደ ፋኖ ተቀላቀለ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому

    አረ አሉ አልወጡም የትግራይ ታጣቂ ራያ አላማጣ ዋጃና ጥሙጋ አሉ ሰው በስቆቃነው ያለው😢

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 Місяць тому

    አንደኛ

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Місяць тому +1

    አጋቹ እራሡመግሥት ተብየውእኮነው ታጋቾችየሚከፍሉትገዘብ ለመግሥትነውየሚገባው አጋቾችንያቋቋማቸውእራሡ መግሥትነኝባይውነውየገዘብእጥረት ሢጋጥመው ህዝብንእያገተገዘብየሚቀበልመግሥት

  • @omermuhamed7677
    @omermuhamed7677 Місяць тому

    ስንቱን በነገርኩህ ሰለመተማ

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh Місяць тому

    ለምንአባታቸው ይፈናቀላሉ ትግሬ አይሞትም አናት አናቱን ብለው አያባርሩም ሁልጊዜ ለቅሶ አይሰለችም????

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography Місяць тому

    tefnakeleku belo kemalekese kefano gar hono mewagate yeshalale

  • @ፋኖ
    @ፋኖ Місяць тому

    ሰላም

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    FETA!! WUSHETAM!! HOD EKAHI YEFENAKEL!!!

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Місяць тому

    Hi

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Місяць тому

    ቤተክርስቲያን ሰብዓዊነትን በተመለከተ የምትጫወተው ሚና ምንድነው

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b Місяць тому

    ፋኖህ፡እር፡በርሱ፡ገና፡ይጣለዝልሀል።

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 Місяць тому

    ለድርድር መጀመርያ የአብይ ጦር ከአማራ ክልል ተጠራርጎ መውጣት አለበት

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh Місяць тому

    አጭበርባሪ የሰላም ኮሚቱ የብልፅግና ገረድ ነው

  • @getahunmihret8716
    @getahunmihret8716 Місяць тому

    Fano tikikl new milew mataleya ena machiberberia nat

  • @Sbirhanu8875
    @Sbirhanu8875 Місяць тому

    ፈታ

  • @abtt4537
    @abtt4537 Місяць тому

    24ሺ ፎሎር ያለው ቲክቶክ አካውንት በ4ሺ ብር ብቻ እሸጣለው በ ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አራት አስር ሰላሳ ስምንት ሀምሳ ላይ ደውሉ

  • @user-pn6qn8mz5z
    @user-pn6qn8mz5z Місяць тому

    Endw mnw ezaw Ashuk badregachew

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 Місяць тому

    Etv selam.new....ye etv gelebache zegebahen ewedewalew....bereta etv

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Місяць тому

    Meche newi tomu ?

  • @Kader-k1c
    @Kader-k1c Місяць тому

    😢😢😮ሖሠ

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Місяць тому

    ደማቋ ቅዳሜ ትላለህ በክረምቱ ሃሃሃሃሃሃ😅😅😅😅

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l Місяць тому

    Is seeking supremacy over the people of Ethiopia the will of the Amahara people? Dead wrong. They caused it and the solution is in their own hands. No other entity to blame. You supported the group and should also face the consequences.

  • @EsakDesta-zu7yy
    @EsakDesta-zu7yy Місяць тому

    Accebicab hula zimiblachu fano fano at,belu fano alek,ko Gena yalkal inde wush ati cuhu abekalachu fano fara fara,😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +2

    ከአብይጋ የሚደራደር ዘሩ የተረገመ ይሁን

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr Місяць тому

      ደንቆሮ ህዝባችንን አታስጨርሱ እናንተ መርዛሞች ከደህና ሀገር ተቀምጣችሁ

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +1

      @@MehamediSiragi-nz9tr የናታሕ ቂንጥሯ ይደንቁር
      የደም መጣጩ ኮረኔል ደጋፊ
      እናቱጋ እየሔድክ ታስጠነቁል ነበር እንዴ አንተ የንግዴ ልጅ

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr Місяць тому

      @@Mekonnenbelay-rf2pf አዝናለሁ የሞተችውን እናቴን አሰደብኳን እኔን ተሳደብ አንተ ክብረቢስ አዎ ጦርነት ፈላጊዎች አሁንም የማሀይማን ስብስብ ናችሁ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Місяць тому

      ባለጌ እናት ጋ ምን አደረሰህ ሲቀጥል አተ መቸ የህዝቡ ስቃይ ገባህ የመንግስት ሀይሎች ሲገቡ ፍኖን እናተ ናቸው ብለው ምንም የለሉበትን ይቆረቆፍሉ ፎኖ ሲገባ ለምን እኛን አትተባበሩም ይላል ህዝብ እኮ ኳስ ነው የሆነው ለህዝቡ እንሰብ​@@Mekonnenbelay-rf2pf

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому

      @@MehamediSiragi-nz9tr እንኳን አንተን ትንሹን የነገደ ልጇን ይቅርና እርሷም ከሞተች ተገላገለች አንተን ከማየት መሞት ይመረጣል
      ጦርነትን በገዛ የነገረ ሕዝብ ላይ ያወጀውን እብዱን ኮረኔል የምደግፍ አንተም እብድ ነሕ
      ኮረኔል አብይ ስልጣኑን ለሕዝብ እስካላስረከበ ድረስ ገጥመናል ገጥመናል ወደ ሗላ የለም ድል ለተገፋው ፋኖ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 Місяць тому

    Ay oromo edzhe chkan keyet amta

  • @TsegayHaylu-yj4df
    @TsegayHaylu-yj4df Місяць тому

    አንተ የፖሎቲከኛ ነገርና አነጋገር ፍፁም የለህም፣ ነገር ግን አማራና ትግራይ ለማጣላት በከፍተኛ ጥላቻ ንግግርህ እየሰራህ ነህ። በራያ አላማጣ ለአማራ ተለይቶ የተደረገ ነገር የለም፣ የተፈናቀለ ህዝብም የለም አትዋሽ።

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r Місяць тому

    ስለመተማ ታወራለህ ስለ አዲስ አበ ባ ተናገር ቱልቱላ ።

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Місяць тому

    አተ ዱቂታም ሸዋ አማራጅ ኦሮሞ ክለል አደለም አስተካክል

  • @user-ik7mx7ij7w
    @user-ik7mx7ij7w Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Місяць тому

    ፋናቴሌቢዢንየትደረሰ❤