ዘጠኝ አመት ሀረብሀገር የለፋሁበትን ቤት ያም አልበቃብሎ ወርቄን ሽጨ የሰራሁትን ቤት አፈረሱብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Рік тому

    አላህ በተሻለው ይተካልሸ ውዴ😢😢😢 አብሸሩ ኢነላኸ ማ ሳቢሪን

  • @rukyatube1222
    @rukyatube1222 Рік тому +1

    የኔ ውድ አላህ የበለጥ ይተካሽ ማሬ አብሽሪ ምን ይባላል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    አይዞሽ አብሽሪ የኔእህትዋየ እዳዉ ምን ይሻላል ያረቢ ጌታየዋ ከዱኒይም ከአኼራም ክስረትን ፈተና ጠብቀን አላህ እዘንልን አይዞሽ ለኸይር ነዉዉ እዳዉ ወዴት እንሒድ

  • @ሀያትወረባቦዋ
    @ሀያትወረባቦዋ Рік тому

    አብሽሩ አላህ ያበርታሽ አላህ ይካስሽ የበለጥ እህቴዋ አላህ የቀደረው አይቀርም አይዞሽ😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +5

    እህቶቸ አዲሳበባ ቤት አትስሩ ህጋዊም ቢሆን አትግዙ እዛው በየአካባቢያችሁ እትውልድ ቦታችሁ ግዙ ወላሂ አንችንም የተሻለ ይስጥሽ እህቴ 😢😢😢😢😢

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому +1

    አላህ የተሻለ ይተካሺ። በዳዩችንም አላህ ይብቃን የኔንም ቤት እስከዛሬ ዝናብ ምርጊቱን ልጦ ስራ ያቃልልላቸዋል። እኔማ ስለሱ ማሰብም አልፈልግም😢

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Рік тому

    Ayizoshi Eheet hulem nager le keyira now lnsha Allah Allah kazeh yetshalewen yesteshe marre❤❤🎉😢😭😭☝️🤲🤲🤲

  • @MedTub-rd2de
    @MedTub-rd2de Рік тому

    አሏህ የተሻለውን ይተካሽ እህቴ አብሽሪ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Рік тому

    የአላህ ምንጉድነው ሠው አርፍለሁ ብሎ ተሥፍ ያደረገበትን የባሥተስፍማስቆረጥ አንተ ድረስላቸውያረብ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube Рік тому +1

    አብሽሪአላህይተካሽ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Рік тому

    አላህ የተሸለውን ይተካችሁ ግን አካባቤችሁ ለምንለቀቸሁ ሆዳቸሁ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    መዲ ያች አድስ አበባ ቤትሽ ህጋዊ ነውደ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +2

    እፍ ምንም አልልም ዝም ነው የምለው 😢😢 ሰው በገዛ ቤቱ መኖሪያ ካጣ 😢

  • @beydaahmed8120
    @beydaahmed8120 Рік тому

    ያሳዝናል አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ ግን የት ነዉ ማለት አ አ የት አካባቢ ነዉ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Рік тому +1

    የአላህ አላህያሳው እሄንንምግስት

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 Рік тому

    አብረሸረአላህየተሻለወንይሰጥሸ

  • @gjjvbn4433
    @gjjvbn4433 Рік тому

    😢😢😢😢ያርብ

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك Рік тому

    ሀስቡን አሏሁ ወኒኢመል መኪል ሰዉ ለፍቶ በማረፋዉ ምንአይነት ጨካኔነዉ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +1

    አላህባልታሰበረዝቅ ይተካሺ ከባድነው ውድእህቶችየ ይህንንእያያችሁበየትኛውም አገርቢሆን ህገወጥአትግዙ ግዜውንጠብቆመፍረሱአይቀርም ሀቂቃ ቤትፈረሳ አሂንአደለም የተጀመረው አድስአበባ 2005/2009ጀምሮ ለመፍረስ አላረፈም አንዱ ሲፈርስበትለምንአንማርም ሀቂቃ እኔ አጎቴ አገርችን ከተማ ቤትነበረው ተውአትሺጥ ይፈርሳል ይህግን ብታስቀምጠው ያተርፈል እያልነው በርካሺ ሺጦ አሸዋሜዳ ካድ አይሉ ሁለትቤት ሰራ ይህው ፈረሰ አሁንላይይህውይለድማል የአድስአበባ ኑሮውድነት አልተቻለም

  • @sengurbey
    @sengurbey Рік тому

    Maşallah

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ አብሺሩ አላህ ይተካት

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    አላህየተሻለውንይተካሽ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    የገነቴ ልጅ አለች አድስ አበባ የብሎኬት ቤት አላህ ተሰዳ ሰርታ አላህ ይሁናት

  • @عبداللهاليامي-ت5ت

    Aezon 🙏🙏🙏🙏

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 Рік тому +3

    እውነት ለመናገር እናንተም አበዛችሁትኮ አካባቢያችሁን ማልማት እና እዛው ወግዲያችሁ መስራትና የራሳችሁን አካባቢ ማልማትና ማሳደግ ሲገባችሁ ኦሮሚያ ክልል ድረስ ሂዳችሁ ባይተዋር መሆን ይከብዳል

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Рік тому +1

    መዲ ያንቺስ ቤት እምን ደረስ

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    አላህ ሰብር ይስጣችሁ ያረብ

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Рік тому +2

    ይሄንን መንግስት አሏህ ያጥፋልን እህ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ሀቂቃተውግንሁሉም በዚህመንግስት አትፍረዱሀቂቃአድስአበባዛሬአደለም ቤትመፍረስየተጀመረው2005/2009ጀምሮይፈርሳል ህገውጥስሙምእኮ ህገወጥ ነው መንግስትምንያርግ በጉቦ በሙስና እኮ ነው ህገወጥቦታላይቤት የሚሰሩት

    • @hagegjajsh7108
      @hagegjajsh7108 Рік тому

      ​@@እሙሂራere zm by dro endi zer eyetemerete ayfers neber ahun eko karta yalewm eyaferesu new yezih mengs yteleye new allah yansaw

    • @hagegjajsh7108
      @hagegjajsh7108 Рік тому

      ​@@እሙሂራbezilay dro hg wet bihonm betam rejm gize kekoyesh ytweshal ahun eko20amet yekoye bet new yaferesut