''ሁሉ በእርሱ ሆነ'' ልንማረው የሚገባው ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 170

  • @shetoyegeta8576
    @shetoyegeta8576 2 роки тому +5

    አሜን አሜን ተባርክ yoniye

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 10 місяців тому +1

    አገልጋይ ❤❤❤ ዮናታን አክሊሉን የፈጠረው የሰራው አምላክ የዘላለም አባት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን።።።።።!!!!!

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 2 роки тому +3

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen yoneyeeeetaberak

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 9 місяців тому +1

    ጥበብን አየሁ እንዳንተ ምርጡን ለኢ/ትያ የሰጠን ስጦታችን ነህና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsabetkasaye4650
    @elsabetkasaye4650 2 роки тому +53

    እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ትምህርቱን ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ነገሬ ተለውጣል ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት አንተን የመሰለ ሰው ለዚ ትውልድ ስለተሰጠን አምላክ ክብሩን ይውሰድልኝ ❤❤❤❤

  • @asenakichdagu3877
    @asenakichdagu3877 2 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 2 роки тому +23

    የትውልድ አባት አንተ እንጀራችን ነህ ዮኒዬ ክፉ አይንካህ ህይወት ያለውን ቃል ፈትፍተህ እያጎረስከን ነው ተባረክ

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y Місяць тому

    አሜንንን 🙏🙏🙌🙌 ዮን ጌታ በቡዙ ይባትክክ ፃጋና ሳላም ይብዛልክ 😍😍🥰🥰

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቼ
    👋👋👋👋👋
    📖📕📖📕💯💯💯💯💯
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤
    Wowowowowowowowowowow
    በቃሉ አልፎ የተናገረን እግዚአብሔር ለዘላለም እስከ ዘላለም አለ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል አሜን
    ዉድ አባታችን ፓስተር ዮንዬዬዬ ተስማማሁ በሁሉም ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ በእጥፍ ይጨመርልህ አሁንም ማስተዋል በማስተዋል ላይ ይጨመርልህ የቃሉ ሙላት ያግኝህ አሁንም❤❤❤❤

  • @MimiAlemu-gi1eb
    @MimiAlemu-gi1eb 5 місяців тому

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 роки тому +3

    Eysus Geta newe Elelelllll Eysus Elelelllll Elelelllll Elelelllll Elelelllll

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому +8

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 роки тому +8

    ሁሉ በሱ ሆነ አጠገገቡ የሆነለት ፀሎቱን የሚመልስለት መንፈሱን የሚፈሥለት በችግሩ ጌዜ የሚረዳው አምላክ አለው አምላክ አለኝ በጌታ በኢዩሱስም አሜን አሜን ደቃል ሁሉነገነሬሬን አንተ መስራት እንደምትችል ተረድቻለው አምናለው ባርያእን አቅም ጉለሰበት ይጨመርለት !

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 2 роки тому +2

    Ameeeeen ameeen tebareki yoniye

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @bireewaaqayyooguddaadha3463
    @bireewaaqayyooguddaadha3463 2 роки тому

    Hulu barsu hone ameeeeen ameeeen ameeeen ameeeen yesus geta new haleeluyya yesus yadinal
    Yoniye geta kante gar new hule ante yetuledi abeti ne Yoniye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 2 роки тому +4

    ይሄን የእግዚአብሔር ቃል በየፌስቡካችው በየመገናኛ ነገራችው ሼር አርጉት ጠላት ቅጥል ይበል ሰዎችም ከጨለማ ባርነት ነፃ ይውጡ !!! ለነአቡሀይደርም ግልፅ መልስ ነው !!! ሌሎች ወንጌላውያንም የኢየሱስን ጌትነት በግልፅ መስክሩ ዘመኑ ደርሷል ኢየሱስ ለፍርድ ይመጣል ፍጥረትን እንናጠቅ !!!

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 2 роки тому

      Yesmah amennnnnnnn yebel !

    • @abebadabi133
      @abebadabi133 2 роки тому

      Ameeen❤❤❤🙏Ameeen🙏❤❤❤Ameeen

  • @feryalfery8124
    @feryalfery8124 2 роки тому +1

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 📖📖📖🤲🤲🤲

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +7

    አሜንንንን ሁሉ በእርሱ ሆነ የእኔ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏 ዮናችን ጸጋ ይብዛልክ።❤❤👏

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 роки тому +1

    Amen amen ebbifami yoni waqayyoo humna isaa sif haa dabalu🥰🥰😇😇😇

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 роки тому +23

    በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
    4 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
    5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።.
    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አመላክ ይባረክ ታበረክ ባብዙ ፃጋ 🙏🙏🙏🙏🙏♥️

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 роки тому

      ነወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ጠ

    • @AdiAdi-bn7uk
      @AdiAdi-bn7uk Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤

    • @kabokqboo3865
      @kabokqboo3865 Рік тому

      ​@@Mom2023new.❤❤❤

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Рік тому

      @@AdiAdi-bn7uk ተባረኪ፣ ለብዙዎች አድርሺ

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Рік тому

      @@kabokqboo3865 ለብዙዎች አድሮሱ

  • @tigistualemu8411
    @tigistualemu8411 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 9 місяців тому

    amennn amennn amennn eyesusi yibarkh ❤❤❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 роки тому +2

    አአአአአሜን አአአአአሜን የእግዝአብሄር ሰው ዮንዬ ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ ጥሰህ ውጣ ጸጋ ቅባት ይጨመርብህ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Рік тому +1

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 роки тому +6

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ትዉልድ ስለቀባህ ዘመንህ ይባረክ ብዛ ተባዛ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 8 місяців тому

    ❤❤አሜን አሜን አሜን ዮናታን አክሊሉ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmojammed6680
    @hayatmojammed6680 2 роки тому +2

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 роки тому +1

    Amennnnn amennnnn hulu bersu hon keber lersu!

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    amennnnnn amennnnnn yene ulu bete hone yene getaa amasaginalewu abateee Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ወንድም ተባረክልኝ

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 2 роки тому +1

    Tebreke yoniye we ❤ 😍 💖 ❣ 💕

  • @DerejeAmente-v8h
    @DerejeAmente-v8h 2 роки тому +2

    amen tbrek yoni

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዘ

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +1

    አሜንንንንንአሜንንንንንአሜንንንንንን

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 2 роки тому +1

    Yoniye zemenh yebarek ♥️🙏

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው፡፡

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 8 місяців тому

    Amen.amen tebarek❤❤❤❤❤

  • @yordi302
    @yordi302 2 роки тому +2

    ዮኒዬ አባቴ

  • @AbayeWogare
    @AbayeWogare 11 місяців тому

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንንንንንንንንን❤❤

  • @miretmiret5925
    @miretmiret5925 2 роки тому

    Amen Tebareki Yoniye

  • @tube6107
    @tube6107 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፖስተር ዮ ፀጋው ይብዛልህ

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 2 роки тому +5

    የሚገርም የሚደንቅ በመንፈሱ መረስረስ የሆነበት እለት ጌታ ያብዛልን ያብዛልህ ዬኒዬ ትልቅ የልብ ሰው

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 8 місяців тому

    Amen i receive and connect it in Jesus mighty name of Nazareth

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 роки тому +2

    Hulu bersu hone Amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому

    Amennnnn.beyesus sim.wesedku tinbitun hulu bersu hone haleluyaaa,geta yibarek yoniye tebarek

  • @Shusha406
    @Shusha406 2 роки тому +2

    ኢየሱስ አምላክ ነዉ ።
    ኢየሱስ እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ከመወለዱ በፊትም አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ በሚወለድበት እና በተወለደበትም ግዜ አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ሰዉ ሆነዉ በምድር 33 አመት ከ6ወር በስጋ ስኖርና ስመላለስም አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ነብሱን አሰልፎ ስሰጥ ስሞትና ሞትን ድል አድረጎ በሶስተኛው ቀን መቃብሩን ባዶ አድረጎ ስነሳም አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ከህመማቱ ቦሀላ ለደቀመዛሙርቱ ራሱን ስገልጥ 40 ቀን እየታየ በምድር ሲመላለስ አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ በደብረዘይት ተራራ በደመና ከፍ ከፍ ስል አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ደግም ሲመጣም አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነዉ አምላክና እግዚአብሔር ነዉ።
    ዮኒ መምሬ ነህ እወድሃለሁ 🔥❤ ደጉባይ ደንኤል ነኝ ከsouth Africa ወንጌል እንዲህ በልዩ መንፈስና መገለጥ በሚሰበክበት ዘመን በመኖሬ ደስታ ነኝ🔥

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 2 роки тому +1

    Hulu bersu hone amen 🙏🙏🙏

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 2 роки тому +2

    Amen amen amen

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 2 роки тому

    Ame3en🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤Ame3een

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 2 роки тому +3

    Amen amen amen!!!

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 роки тому +4

    Yoniye GOD Blessed ❤😘😘😘😘😘😘😘😘🔑

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 2 роки тому +1

    እግ/ብሔር ፍቅር ነው አሜን::

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    AMEN AMEN HALLELUJA kibri legeta yihun, Yoniye tebarklni 💖🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому

    ድንቅ ትምህርት ነው ሁሉ በእርሱ ነው የሆነው ከለ እርሱ ምንም አልሆነም ተባረክ ዮኒ ድንቅ ነህ አንተ ቅዱሳንንም ድንቆች እንዴሆኑ አስተወክ ይጨማርልህ እውቀትና ጥበብ ማስተዋል

  • @God-q7y
    @God-q7y 3 місяці тому

    Yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 2 роки тому +2

    Yoniye Biruk Sew Tebarkli💖💖

  • @tekuret
    @tekuret 2 роки тому +2

    Yoni tebarek megeremeh ene university yetemerekut b anthropology new ena hulem bero segeba let mexan wedet enhedalen teblo tesefual gen 3 amet semare menem be geta salexeraxer new temerqe yewexawet like Abe selemerexegh new kebere Le su yehun

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 2 роки тому +1

    አሜን

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 роки тому +2

    1st negn

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +1

    አሜን ሁሉ በእርሱ ሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ትምህርት ዮኒ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏

  • @menbi8119
    @menbi8119 2 роки тому +1

    Yoni yene bati ke geta betachi hiwote yekarawo kirsitnani ye gebagn ye anten timeit siketatal😢😢 hiwote yeta ne teswu geta abizito yibarki anten ye setagn geta yimesigen keber hulu le geta hun❤❤

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 роки тому +3

    Selam..leulachum..

  • @tamin3864
    @tamin3864 Рік тому

    Ameenn Ameenn

  • @armiyastadele6407
    @armiyastadele6407 2 роки тому

    Wow yoni egzabiher yebarkh kalu yarekal thank you

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 2 роки тому +2

    Ameeeeen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Рік тому

    Amazing!!! Truest explanation!!! JESUS Christ is real✝️!!!

  • @comcell3788
    @comcell3788 Рік тому

    Amen 🙏 Amen

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +2

    አሜን "ሁሉ በእርሱ ሆነ"🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much, 🙏🙏🙏🙏♥️

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 роки тому +5

    ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ሆነ ከሆነውስ አንደችም የለእርሱ አልሆነም።

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 2 роки тому +1

    AmnenAmnen

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 2 роки тому +3

    አስተሳሰብ አመለካከት ውስጥን የሚለውጥ ትምህርት ታስተምራለህ። ዘመንህ ይለምልም
    ትምህርቶችህን ሰምቶ ያልተለወጠ ያልተቀየረ ሰው ካለ እሱ ዼንጤ አይደለም።

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 2 роки тому

    አሜን!! የኔ ውድ ኢየሱስ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ!!!!

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 2 роки тому

    አሜን አሜን ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @semeneshayana3446
    @semeneshayana3446 Рік тому

    Ameen tebark

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Рік тому

    የፍጥረት ምስጢር መገለጥ የመለኮት ምስጢር መገለጥ ነው!፣! wow amazing

  • @aslianedmarim707
    @aslianedmarim707 2 роки тому +1

    አሜንን አምላክ ይባርክሕ

  • @tibebeweeager8083
    @tibebeweeager8083 Рік тому

    ያነበብኩት ቃል እንደ አዲስ በቅባት ለመግለጥ መንፈስ ቅዱስን ስለምትሰማ ጌታን ስለ አንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ:: ጌታ ይባርክህዮኒዬ

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 2 роки тому +2

    Amen🙏Amen🙏Amen🙏
    Amen🙏Amen🙏Amen🙏

  • @mulunhmulunmuluadise7070
    @mulunhmulunmuluadise7070 2 роки тому +2

    Amenn God bless you

  • @liyayegofta9601
    @liyayegofta9601 9 місяців тому

    Ameeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulunhmulunmuluadise7070
    @mulunhmulunmuluadise7070 2 роки тому

    lORD bless you #yon🙏

  • @MimiAlemu-gi1eb
    @MimiAlemu-gi1eb 5 місяців тому

    Yeeeeeeeeeees❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruth459
    @ruth459 2 роки тому

    Amen

  • @beki6160
    @beki6160 2 роки тому

    ዮኦ በእዉናት እግዝአብሔር አሚለክ ዘመን ዘለለሚክን በሙሉ ፈፂሞ ይበርክ ተበረክ በብዙ ፀጋ

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Рік тому

    እየሱስ ህይወት እና መንገድ ነዉ

  • @soniyadelboso4538
    @soniyadelboso4538 Рік тому

    AmenAmenAmen❤❤❤

  • @amarechdriba2290
    @amarechdriba2290 2 роки тому

    አሜን ሁሉም በእርሱ ሆነ!!! እሱ ፈጣሪ ስለሆነ አምልኮ ይገበሰዋል!!! ዮኒ እግዚአብሔር ሰምላክ አብዝቶ ይበርክህ ከመላው ቤተሰብክ አንተ የጌታ ስጦታ 🙏🙏🙏

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 роки тому

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ የአንተ የሆናው ይባረክ አሜን አሜን

  • @Yomom2kYodad3000
    @Yomom2kYodad3000 Місяць тому

    God bless you❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Amennnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b Рік тому

    እግዚያብሔር ይገጽህ

  • @photon1613
    @photon1613 2 роки тому

    አሜንንንንንንን
    ተበረክ ዮን😍

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Tkxxxxx so much abateee 🙏🙏🙏

  • @JawadMasad
    @JawadMasad 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤amen