Ethiopia ሰበር መረጃ የህወሀት አመራሮች የመሸጉበትን ስፍራ መከላከያ ደረሰበት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 147

  • @ethiopiatop7224
    @ethiopiatop7224 4 роки тому +2

    ድል ለመከላከያችን...ናፍቆኛል ሸለመጥማጦች አሚያዙበት ቀን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 роки тому +10

    እስይ አልሀምዱሊላ ድል ለሀገር መከላክያ ስራዊት ይሁን ኢንሽ አላህ 🇪🇹🇪🇹💚💛♥️ 💓💓💓💓

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 4 роки тому +27

    የጁንታው ቡድን ሁሉም ተረሸኑ የሚል ዜና ናፈቀኝ

    • @alimateman2061
      @alimateman2061 4 роки тому +1

      እኔም ናፍቆኛል

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 4 роки тому +1

      Enem

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 4 роки тому +2

      ይቅር ይበላችሁ

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 4 роки тому +2

      ለሰው ሞት አትነኙ ለንሰሃ ያቃቸው።

    • @wosenu-f5g
      @wosenu-f5g 4 роки тому +1

      @@YAYA21-o6o አልገባኝም ሆዴ ምን ማለት ነበር ንስሐ????

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 роки тому +4

    ትንሣኤሽ ቅርብ ነው እማማ ኢትዮጵያ!!! ውድመት ለወጊዎች ድል ለሃገሬ!!!

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 4 роки тому +2

    ተመስገን ጌታዬ ....... በህይወት ለፍርድ አቅርብልን።።።

  • @ማሜይቱብ-ቸ8ለ
    @ማሜይቱብ-ቸ8ለ 4 роки тому +30

    አሁንስ ታያዙ የሚል መረጃ ናፈቀኝ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር በሰላም ይለያየን ከነዚህ ክፉዎች 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @kedertesfaya5542
    @kedertesfaya5542 4 роки тому +1

    አቀራረብህ ተመቼኝ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 4 роки тому +5

    ሕውሃት አሜባል ቡድን ከዛሬጀምሮ የለም ለዘላለም እዳይኖር💚💛❤

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 4 роки тому

    መሸአላ. አለይክ. ወንድም. አቀራረብህ. ደስ. ይላል. ሀገራቺንን. ሠላም. ይድርግልን. ይረብ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቐ8ጐ

    ድል ለመከላከያችን ይሁን

  • @bahirubekele2082
    @bahirubekele2082 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያጋልጣቸው::
    የንፁሀን አምላክ::

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 4 роки тому +23

    አውነት እንኳን ቢሆን እንደዚህ ያለ ወታደራዊ መረጃ ማውጣት ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ቦታ እንዲቀይሩ ለእነሱ ጥቆማ እንደመስጠት ይቆጠራል

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 4 роки тому +7

      በጣም አወቅን አወቅን አበዙ የኛወቹ እነሱ ድልድይ ሲያፈርሱ አልተናገሩም ፈርሶ መገኘቱ ታየ እንጅ ብልጦች ናቸው ገና ሌላ ብልሀት ይዘይዳሉ ከጠፋን እናጥፋ ስለሆነ

    • @biniyamhaghos5391
      @biniyamhaghos5391 4 роки тому

      ምን ይቃሉ ጎርፍ ያመጣቸው ጋዜጠኞች ኣይደሉም ሚስጢር እያወጡ ኣይደል።

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 4 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 4 роки тому

      ዱልለሀገረችሰለምለሰረዊተችን

    • @abelbirhanu1032
      @abelbirhanu1032 4 роки тому

      lekneh bro enam yalkut yehanenu nw mediawch zegba yemisrubten mawek albachew

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 роки тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ በቃሽ ካላት ጠላቶቿን
    አመድ አርጎ የንስሀ ቀን ይሰጣታል ቸር ያክርመን።

  • @ዙዙቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሁን እኛን የናፈቀን ተያዙ ነው ፀረ ኢትዮጵያዎችን 🙋

  • @حسينياسين-و2ب
    @حسينياسين-و2ب 4 роки тому

    እኔየጠረጠርኩ ባልታሰበ መንገድ ወደግብፅ እንዳያመልጡነው ጌታቸው አሰፋ እንኳን እሚገኝ አይመስለኝም አሏህ ከተሸሸጉበት ያስገኛቸው

  • @ጀሚላመከነሰላም
    @ጀሚላመከነሰላም 4 роки тому

    ሰለምምምምምም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋

  • @matiyosadana3637
    @matiyosadana3637 4 роки тому

    ሰለም ሰለም ለሀገሬ ዲል ለመከለከያ ሣረውት ይሁን ፈታ ሱሴ

  • @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ
    @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ 4 роки тому +7

    መረጃ አቀራረብህ የሌለ ይመቸኛል በርታልን💪
    ሸለመጥማጥ ክክክክ
    እነዚህ እባቦች

  • @eyuelw
    @eyuelw 4 роки тому

    ህውሃት እና ደብረሰይጣን እግዚአብሔር ይምጣባችሁ

  • @bukulm.dbukulm.d7244
    @bukulm.dbukulm.d7244 4 роки тому

    How is it true

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 4 роки тому +1

    አላህ ዘር ማንዘራቸውን ያጥፋልን
    እናመሰግናለን ስለ መረጃችሁ

  • @djsamizema4406
    @djsamizema4406 4 роки тому

    በርታ 500, 000 ታህሳስ 1 ላይ ይሆናል በርታ ከጎንህ ነኝ

  • @صالحعليسعيدصالحعليسعيد

    በርታልን ወድም በጣም ሃሪፍ ነው አቀራርብህ

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 роки тому +4

    እንደ ሳዳም ሁሴን ከጉርጓድ እየተጕተቱ ይወጣሉ😔😔😔

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 роки тому

    ብራቮ ሠራዊታችን ሸለምጥማጡንባለበት እዛው መደምሰሰ ነው ።

  • @foadnike912
    @foadnike912 4 роки тому

    Fate በጣም ነው የምትመቻኝ ይመችህ bro 💚💛❤️

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    እደት ደስ ይላል ነቅሎ መጣል ነው መቼም ጃዋር ባይታሰር ሀገር አለቀላት ነበር

  • @ابوعلى-ض3ز1ز
    @ابوعلى-ض3ز1ز 4 роки тому

    እልምአላህያድርጋቸውተአለምላይ

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 4 роки тому +1

    አረመኔዎቹ እስካሁንም መቆየታቸው የሚያናድድ ነው። አሁንም ለቃቅሞ ባዘጋጁዋቸው ወህኒ ቤቶች መወርወር ነው። መቼም ራሳቸውን አይገሉም።

  • @munaomer8425
    @munaomer8425 2 роки тому

    እኔ መጨርሻውን ሳላይ አላምንም

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል

    እረ ቸር አሰማን

  • @AaAa-om1jk
    @AaAa-om1jk 4 роки тому

    እነዚህ ሊቀ ሤጣንን በደምብ ተብሎ ኑ ።ረለበደዘጨጀጸጸ

  • @እማመቼልምጣ
    @እማመቼልምጣ 4 роки тому

    ያአላህ የሀገሬን ሰላም መልስልን

  • @ሰሉራያ
    @ሰሉራያ 4 роки тому

    ህወሓት ህወሓት ህወሓት ትሏት ትኖራላቹ እንጅ በትግባርስ ወደትም አትደሩሳትም እናያለን መጀመርያ ይያዙና አሳዩን

    • @ArsilArsalan
      @ArsilArsalan 4 роки тому

      የትነህስትጎረርየነበረውሴትናገበሬመግደልአይደለምአገርህነውያለውፋኖውሌባ

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ትክክለኛ ቻናል በርታልን ወንድማችን እወድካለሁ

  • @robsokubi2362
    @robsokubi2362 4 роки тому

    Yess

  • @addistesfa4335
    @addistesfa4335 4 роки тому

    ከደረስክበት አጥፊው ምን ይጠበቃል? ሌላ ምእራፍ ሳይከፈት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    ይደበቃሉ ይገሉ ይላሉ

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 4 роки тому

    Thank you for Allah

  • @biftuutube6998
    @biftuutube6998 4 роки тому

    የማንኛውም ወኪል ለእቃም ሆነ አገልግሎት አቅራቢው መክፈል ካለበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ 50%/ ግማሹን ብቻ ለ አቅራቢ በመስጠት ሌላውን 50 % /ግማሽ/ ቀንሶ በማስቀረት በየወሩ በታክስ ከፋይነት ለተመዘገበበት የገቢ ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ገቢ ያደርጋል፤

  • @abelbirhanu1032
    @abelbirhanu1032 4 роки тому

    bro bezih merja gudayzena mesrat asflagi nw bey alamnem mesratm alnberbhm meknyatu degmo yeha mistrawi lihon yegba neber balseltanochu bota bikeyrus ? yehan sisemu ena lek nw bey almenm

  • @golbit4168
    @golbit4168 4 роки тому

    አሁን የኢትዮጵያ እንባ ይታበሳል፡፡ ነገር ግን መጠንቀቅ ያለብን አንድ ነገር አለ፡፡ ከጦርነቱ በኋላ የተፈፀመውን በደል እረስተን በይበልጥ ደግሞ ተጋሩ ወንድሞቻችንን ባለማስቀየም ዝምድናችን እንዳይሻክር ብልህ ህዝቦች እንድንሆን እመክራለሁ፡፡ የፈለገ ይሁን ጁንታው ላይ የተደረገው ህግ ማስከበር ስራ ሊያናድዳቸው፤ ሊያስከፋቸው፤ አንገታቸውን ሊያስደፋቸው ይችላል፡፡ በዚህ ቁስል ላይ እንጨት ላለመስደድ እንጠንቀቅ፡፡ በተቻለ መጠን ጨዋነት በተሞላው ንግግር በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንወያይ፡፡ መወነጃጀሉ ይቅር እና ወንድማማችነታችንን የምናጠናክርበት፤ ሀገራችንን ልናሳድግ የምንችልበትን ውይይቶች እናድርግ፡፡የተሰረቀው የኢትዮጵያ ሀብት ጦሳችንን ይዞ ገደል ይግባ፡፡ ከሰራን ከፊታችን ታላቅ ተስፋ አለ፡፡ እኛ አሁን እንደዚህ ካላረግን መች ሊደረግ ነው? ታላቅነት ያለው በደልን በመርሳት፤ ድጋሚ በኢትዮጵያውያን ላይ በሙሉ በደል እንዳይከሰት ችግሮችን ከምንጫቸው አድርቆ ለእድገት እና ለብልፅግና በአንድነት በመነሳት ውስጥ ነው፡፡ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለው! ቸር ያሰማን!

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому +1

    ዋሻው ከተማ ነው በመኪና ነው የሚገባው የመጨሩሻ መውጫው ደደቢት ነው የተለያየ መውጫ አለው መብራት ውሀ መግናኛ ቴሌግራምይሁን ዘመናዊ የሆነ መገናኛ ኘስመር አላቸው 30 አመት የሚሆን መሳሪያና ምግብ የተከምቸ አለ ዋሻው ግን አንድ ከተማ ነው የገነባውም እየታፈነ ሲወሰድ የነበረ የአማራ ወጣት ወንዶች እየታፈኑ የተወሰዱ ከተለያየ ክፍለሀገር ከአዲስ አበባ የተወሰደ ከእንድ ቤተሰብ 3 ወንድማቾች እየታፈኑ የተወሰዱ በጉልበታቸው ተጠቅመው እንደሸንኮራ ደማቸውን እየመጠጡ ጉልበታቸውን በዝብዘው ከተጠቀሞቸው በሆላ የተገደሉ ያልተመለሱ በብዛት የወልቃይት ወጣቶች ናቸው ለ50 አመት አማራን ሲገደሉና ሲታፈኑ በወያኔ እጅ ነው

  • @munirali1436
    @munirali1436 4 роки тому +1

    I guess, I can buy the analysis

  • @weiniokbasion1540
    @weiniokbasion1540 4 роки тому +1

    ስለ ኤርትራ ያለህ የመውረር ኣስተያየትህ ከሃቅ የራቀ በመሆኑ ህዝብን ከመዛባት መጠንቀቅና ሃቅን ማውራት ይጠበቅብሃል

  • @yihunebelay3749
    @yihunebelay3749 4 роки тому +1

    ለምንድነው የማይወርደው

  • @yasinlove2814
    @yasinlove2814 4 роки тому +1

    🇪🇹 ትቅደም
    ድል ለመከላከያ ሰራዊት) ስቅላት ለጁንታው ለደብረ ፂወን እና ለመሰሎቹ

  • @esayastsegaye6396
    @esayastsegaye6396 4 роки тому

    what is this all add... can you please reduce it. I see about 10 adds in 12 min video its not fare.

  • @futjhfhy5180
    @futjhfhy5180 4 роки тому

    💔💔💔💗💗👍

  • @hamzasalah1992
    @hamzasalah1992 4 роки тому +1

    አንደኛ ነኝ 😁

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 роки тому

    ዬኒ ማኛ ስለ ጁንታዎቹ የተናገረው አስገራሚ ንግግር.. በማየት ቤተሰብ ሁኑ ይመቻመቻቹ ፒስ

  • @hananyaabiyashekabachneng9893
    @hananyaabiyashekabachneng9893 4 роки тому

    melewu yashawuts men yiseralewu

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 роки тому

    ሸለምጥማጦቾ ክክኮ ወይ ጉዴ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 4 роки тому +2

    እረ መቼ ነው ተገኝተው እርፍ የምንለው

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 4 роки тому +3

    Ezawu Bemeshegube Kebrachewu Befethem Men tlalachehu wud Ethiopian wogenoche?

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 4 роки тому

    እነ ጀግናው ኣማን ዓንዶምም ኤርትራዊ እኮ ነበሩ እንዳትረሳቸው ለማስታወስ ያህል ነኝ እነ በረከት ስምኦን ከመጥራት ይልቅ ኣየ እናንተ።

  • @abrahamtsghe5157
    @abrahamtsghe5157 4 роки тому

    Anta gn abi neh

  • @kabekabe9691
    @kabekabe9691 4 роки тому

    አቶ በቄ የት ይጎበኘል።

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 4 роки тому

    ሽለ ምጥማጥ ጥሩ ስም ተመቸኸኝ

  • @amaric8340
    @amaric8340 4 роки тому +1

    እንደው ጉድ ነው አስባልት መስበሩን ምን አመጣው ጁንታው ክፋቱ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 4 роки тому

      ሲጨቀው. በዚህምንገድተቆርጦይቀራልብለውነዋ. ስራይቱ. አያቁምመሰል

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 4 роки тому

    ወይ ዘንድሮ ህዝብ ምፈልገው ተያዙ እንጂ ከበበ ደረሰበት ምናምን አደከማቹን ይያዝና ያፍርጥልን የዛኔነው ይምናምነው እባብን መትቼው ሄደ ካልክ ባገኘው አጋጣሚ ይገላግልሃል

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 роки тому

    ቱልቱላ አትሁኑ እንዲህ አይነት ሚስጥር ትክክል አይደለም😣😣😣

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 роки тому

    ሆን ብለው ተዘጋጅተዋል

  • @adhanomtekle4216
    @adhanomtekle4216 4 роки тому

    የዚይ ዘረኛ የደርግ ልጅ የሚዘባሪቀው የምትሰሙት የ ብሄረቤረሰቦች ልጆች ዲስላይክ እያረጋቹ ዊጡ ።

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 4 роки тому

    Where are they get them Abiy Ahmed don't giveup

  • @tilayealemu934
    @tilayealemu934 4 роки тому +1

    Getaa hoy ethiopian xebiqat 😭😭😭😭😭

  • @arefaineghebremariam5902
    @arefaineghebremariam5902 4 роки тому

    አገ።

  • @ዙዙቤተሰቦቸንናፋቂ

    ጁንታዎች በሰብልየ ሲመጡ ማየት የናፈቀው 😀🙋

  • @yonigossi7809
    @yonigossi7809 4 роки тому

    Amesgnalew lemerajaw

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 роки тому

    እኔም ብያለሁ ቱቦውስ እደሚገኙ ውርደታሞች እደ ሳዳምሁሲን ኪኪኪኪኪኪኪ እነዝህ ደም መጣጭ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 4 роки тому

    እኔምለው ግን እነተጋሩ የባህል ጨዋታ ነው ሲሉን የነበሩት በኮባ ሽጉጥ ይሆን እንዴ😂😂😂😂

  • @mameboss8453
    @mameboss8453 4 роки тому

    Wow inkuan dessd alen tegegnu indh temesgan

  • @brukeg58
    @brukeg58 4 роки тому

    እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ ገባችሁ ድሮም እባብ እና አይጥ ጉድጓድ ውስጥ ነው የሚኖሩት እናንተ እድሜ ለኢትዮጵያውያን ፎቅ በሰረቃችሁት ብር ገንብታችሁ እንደ ሰው ቤት ውስጥ መኖር ጀመራችሁ ከዛም እንደ እኛ ቁርጥ እና ክትፎ በልታችሁ ሰው መሰላችሁ አፈር ሁሉ አፈር ነበራችሁ ወደ አፈር ትገባላችሁ እባቦች

  • @yonas000100
    @yonas000100 2 роки тому

    When it comes to Eritrea, the writer is absolutely wrong

  • @metsihaftnibab6397
    @metsihaftnibab6397 4 роки тому

    ክፍፍሉ ትላለህ። እስር ቤት ነው በረከት።

  • @demeketedele9286
    @demeketedele9286 4 роки тому

    ለእኛንም ሆና ለኔ የናፍቀኝ :-
    ጆንታውች በቁጡጡር ስር ወሏሉ የምል ድምፅ ነው !!

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 4 роки тому

    የትግራይ ህዝብ ወይ እንኳን ደስ አሌህ አጂቦች ልትፈቱ ነው 🎹🎹🎹🎼🎼🎺🎻🥁🎷🎸

  • @udbademesbibah8116
    @udbademesbibah8116 4 роки тому

    ደናሁኝልበልሽ ህዉሃት በሀጥያትሽ እየታጠብሺ ! የሸህ ሁሴን ትንቢት አስታዉሳቸዉ ለሁሉም ትምህርት ይሁን ግዜ ቂጣ ነዉ ይገለባበጣል ሕዉሃት አይሆንንም ትተሸ ይሆናልን ባሰብሽ

  • @سعيدالحبشي-خ7ح
    @سعيدالحبشي-خ7ح 4 роки тому

    ታዳ እወቁልኝ ነውደ

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 4 роки тому

    የግ ደጉን አሠማኝ ዛሪ ገና እየገባሁ ነው ኢቱቭ ሠላም ላገሬ ሠላም ለወገኔ ሠላም ለሠላም ለሚፈልጉ ሁሉ ሞት ለጁንታው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @حسينياسين-و2ب
    @حسينياسين-و2ب 4 роки тому +1

    መንገዶች በደንብ እንድፈተሹ እነሱ እብድ ቄስ በሽተኛ መስለው ነው የሚሄዱት መቀሌ በደንብ በርሚል የቆሻሻገንዳ ጉድጓድ እነዚህ ከፍያለ ፌሥታል ሳይቀር መፈተሽ አለበት

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 4 роки тому

    ደጼ አንተ ማለት አረብ ሙጂሪም ይላል ከምጂርምም ሙጂሪም ነህ አላህ ያንሳህ እንሻ አላህ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 роки тому +2

    ክክክክክ ሸለመጥማጥ?ይህ ጥሩ ሥም ነው::ጁንታ ሳይሆን ሸለመጥማጥ በሚል ተቀይሯል

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 4 роки тому +1

      እደው. ጁታማለትአልገባኝም. እስኬንገሩኝ

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 4 роки тому

      @@MdAlauddin-yj8nz a military or political group that rules a country after taking power by force ----the country ruling military junta

  • @belanegn3693
    @belanegn3693 4 роки тому +2

    ዘለአለም ለአብይ እና ለነፍጠኛ ትግራይ አትገዛም

    • @meseretregassa1616
      @meseretregassa1616 4 роки тому +1

      ገና የ30 አመት ውርርድ አለ
      ብትችይ አሟሟታቸውን ያሣምርላቸው በይ
      ከመቀሌ በቀር ሁሉም በአብይ ሰር ሇኖአል ተኝተሸ ነበር
      ተነጎዲያ ቀብራችሁ ነው

    • @fredjean4506
      @fredjean4506 4 роки тому +1

      የናንተ አይነቱ ባዶ ጭንቅላት ነው ህዝቡን የምታስፈጁት ለምን አትዘምቺም ወሬኛ

    • @markoshailu9562
      @markoshailu9562 4 роки тому

      ነፍጣኛ 43 ገዝቶ አልነባረም ወይ

    • @viva20q98
      @viva20q98 4 роки тому

      Eyanabu esksta tadya man new farto tobo wuste yagabaw naftaga wandinatun eko asayachu gana yekatelal talekalachu wayaniwach

  • @promissosi4129
    @promissosi4129 4 роки тому

    እና አሁን የምትዘግቡት አድራሻ እንዲቀይሩ ነው?እውነት ቢሆን ኑሮ ከመያዛቸው በፊት መረጃው አይወጣም ነበር።

  • @yalgaayalew7076
    @yalgaayalew7076 4 роки тому

    Godamoeche nachewo enate ETHIOPIA teneshe trefe Egeziabhier yatefachewo joboeche nachewo.

  • @እኔማንነኝ-ቸ5ሰ
    @እኔማንነኝ-ቸ5ሰ 4 роки тому

    እንደአይጥ ተደብቀው ነው የሚፎኩሩት ለዚህ ነው መጨረሻቸው

  • @مكيهمحمد-ح8ر
    @مكيهمحمد-ح8ر 4 роки тому +2

    Yet abatachew

  • @abayarka7994
    @abayarka7994 4 роки тому

    🙊😭

  • @sharafadinmohamed6892
    @sharafadinmohamed6892 4 роки тому +1

    We are supporter of abiy ahmed why you lie on society giving false information

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 4 роки тому +1

    Shemelmatoch ezaw balubet kedada yedefenalu...

  • @yehun1-1
    @yehun1-1 4 роки тому +4

    እንደ ጋዳፊ እየተጎተቱ ማየት ነው የናፈቀኝ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 4 роки тому

    እውነትም ሸለመጥማት ክክክክክክክክክክክ ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው ይኤ ሰው በላ

  • @nebber3428
    @nebber3428 4 роки тому

    አታ ተሃዊኽና ፡ተጨኒቕና ንጽበየኩም ፡አሎና ።ሞት ወያኔ ክንሰምዕ።

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 4 роки тому

    ሸለምጥማጥ አይ መጨረሻቸው

  • @God-ts2gz
    @God-ts2gz 4 роки тому +1

    Be professional You don’t have to say everything the operation .

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 роки тому

    ደፂ ጀግን እጅ ሰጥ፣ማንም አይገርፍህም፣ጅራፍ ትፈራለህ እንዴ?

  • @ወሎፍቅነው
    @ወሎፍቅነው 4 роки тому

    ኢቻይቢይሻላልከህውሀትእንደውመቸነውጉርጓዳቸውየሚገኘውናፈቀኝየህውሀትመጥፍያ