ኢትዮጵያዊቷ ሚሊየነር ደሞዜ 835 ነበር Dr. Emebet Gezaghen| Lifestyle Ethiopia| | Dawit Dreams | inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 213

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 роки тому +25

    ዶክተር እመቤት አንቺ ጋር የጥር ክትትል ነበረኝ በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ ትህትናሽ አክብሮትሽ ደሀ ሀብታም ሳትይ ሁሉን በእኩ የምታስተናግጂ ከመላዉ ሰራተኞችሽ ጭምር ክብር ይገባሻል ከነ ሰራተኞችሽ ጭምር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችህ ሰመለስ ከUK መጥቼ አይሻለሁኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @kelemedakeraniyo6858
    @kelemedakeraniyo6858 2 роки тому +6

    ያንቺን ሰው መርዳትና መልካምነት ልበ ቀናነት ከሚመሰክሩ ግለሰቦት መካከል የመጀመሪያው እኔ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ዶክተርዬ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ገና ሀገርሽንና ወገንሽ በብዙ መልኩ እንደምትደግፊ አምናለሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @engineerali2082
    @engineerali2082 2 роки тому +12

    I remembered her. I was university student.
    Because of my tooth ache I went her clinic and after I got the service she asked where I came from
    I told her I am student. She said don't pay and you can go

    • @engineerali2082
      @engineerali2082 2 роки тому

      She was amazing personality and she also hard worker

  • @helentube5376
    @helentube5376 2 роки тому +7

    በጣም ጎበዝ ለብዙዉች ተምሳሌት ነሽ በተለይ ለኛ ለሴቶች ጀግና ነሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woine123
    @woine123 2 роки тому +7

    ከኢንተርቪው እንደ ተረዳሁት በጣም ግልፅ እና አስተማሪ ሃኪም ናት::
    የዘመናችን ሰው እኮ መሰልጠን መስሎት ግልፅነትን ለሃሰትና ለብልግና ጉዳይ እንጂ! እንደዚህ ሆኜ ነው ስኬታም የሆንኩት እና ለዚህ የበቃሁት በዚህ ነው ብሎ በግልፅነት መናገር ቀርቷል ::
    እንደዚህ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +3

    ዶር እመቤት እንች እውነትም እመቤት ነሽ። ተባረኪ እግዚአብሔር አሁንም አበርክቶ ይስጥሽ። እንዳንቺ አይነቱን እትዮጵያዊያኖች ያብዛልን ።ልጆችን ይባርክልሽ። ኩራቴ ነሽ። የሴቶች ዘውድ ነሽ። በርቺ ኢትዮጵያዬ ስመጣ ቮለንቲየር ባገለግልሽ ደስ ይለኛል። ድንግል ማርያም አትለይሽ። ማር ነችና አንቺንም ማር ታድርግሽ።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 2 роки тому +6

    ድንቅ የኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ !!

  • @mhiwotmhiwot4112
    @mhiwotmhiwot4112 2 роки тому +7

    በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ ለቡዙ አርያ ምትሁኚነሽ

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 2 роки тому +3

    ትህትንዋን አረሳውም የመጨረሻ ጥርሴን ቺክ አድርጋኝ ነበር። ለልጄ ያለችውን አረሳውም ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ብላ ስትጠይቀው እኔንጃ አላውቅም ሲላት ትክክል ነህ። ትክክለኛ መልስ ነው ስታድግ ምን እንደምትሰራ ሂደቱ እራሱ ይመራሀል አለችው። ጥሩ ነገር ነው ሁሌም ነው የማስታውሳት ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥልን

  • @asnimola77
    @asnimola77 2 роки тому +3

    እመቤት የሀረሯ በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ፈጣሪ ስላበቃሽ፣ በርቺ ❤️❤️

  • @selamawitbelay9558
    @selamawitbelay9558 2 роки тому +1

    ደግ ልበ ቀና መልካም ሴት እድሜ ከጤና ይስጥሽ
    ዘርሽ ይባረክ አንደበተ ርትኡ ነሽ

  • @selamawitassefa5327
    @selamawitassefa5327 2 роки тому +2

    Dr እመቤት በጣም አከብርሻለሁ በሙያሽ ለማገዝ እና ለመርዳት ዋጋ ከፍለሻል ቅን እና እምነት ለስኬት ያበቃል እኔም በአንቺ እጅ አገልግሎትሽን አግኝቻለሁ ትህትናሽ እና መልካም ስብእናሽ ማርኮኛል ሁሌም ሰላም ይብዛልሽ

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo2609 2 роки тому +6

    ❤❤❤ Dr. አመቤት ድንቅ ነሽ
    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 2 роки тому +4

    ኩራታተችን ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ የ አባቶቻችንን ውለታ መልሰሻል እናከብርሻለን viva cuba

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ለብዙዉች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ !!

  • @marthamande
    @marthamande 2 роки тому +1

    It is really amazing!! We are blessed to have you Dr. Emebet. GOD Bless your hand work. Thank you. Appreciate you ❤️ 😍

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 роки тому +2

    ክበሪልን ሀገርሽን እንደወደድሽ እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ይውደድሽ ያክብርሽ ስራሽንም ይባርክ ልጆችሽንም ይባርክልሽ እውነትም እመቤት ነሽ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +2

    ዋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +2

    Dr. Emebet i was at your beauty center in Addis Abeba in may 2022, you did a wonderful Job! I am so proud of you 🙏🏽🍀🌻👍🏾🌞🏆🏆🏆🏆🏆Dr. Emebet!

  • @lay625
    @lay625 2 роки тому +3

    waw 🎉I don't have words to express my feelings for you. You are amazing 👏 woman. proud of you 👏. God bless all family and friends 🙏.

  • @ቅዳሜከሀናናሲኞሪታ
    @ቅዳሜከሀናናሲኞሪታ 2 роки тому +4

    Wow wow I am proud of you 👏 God bless you and ur family 🙏🙏🙏 thank you for sharing a beautiful story 🙏🙏🙏

  • @AarsaaTube
    @AarsaaTube 2 роки тому +4

    Very interesting interview....an amizing openess and honesty. Thank you Dr.

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому +3

    ዶክተር እመቤት በጣም ምርጥ ባለሙያ ነሽ አቀባበልሽ ሰው አክባሪነትሽ ቁንጅናሽ ልዩ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ፡፡ የዛሬ 22 ዓመት አካባቢ ጐጀብ እያለሽ ጥርሴን አክመሽኝ ነበረ ያስገባሽልኝ ጥርስም በጣም ቆንጆ ነበረ አሁን ግን ዋጋሽ በጣም ጨመረ እና ወደ ሚናሮል ጐራ ለማለት በጣም ፈርቼ ርካሽ ቦታ እየታከምኩ እገኛለሁ፡፡ አሁን ግን ልጄን ብታክሚልኝ ደስ ይለኝ ነበረ ልጄ በልጅነቷ ጥርሷ ተሸርፎ ከላይ ተሞልቶላት ነበረ አሁን ግን ስታድግ ከላይ እየለቀቀ መጣና ደስ የማይል ገጽታ ይዟል እና አንቺ ጋር አምጥቼ ባሳያት ደስ ባለኝ ነበረ ምክንያቱም እንደምታሳምሪላት በጣም እርግጠኛ ነኝ የገንዘቡ ነገር ግን ወገቤን አስብሎኛል የምትረጂኝ ከሆነ ብዬ በዚህ አጋጣሚ ልጄን በቅናሽ እንድታክሚልኝ በታላቅ አክብሮት እለምንሻለሁ አሁን ልጄ 19 ዓመቷ ነው በቅድሚያ ስለድፍረቴ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ life style ትተባበረኝ ዘንድ እጠይቅሀለሁ፡፡

    • @leylakedir3999
      @leylakedir3999 2 роки тому +2

      ዶክተት እመቤት ሙያሽን አደቃለው ግን እደጠበኩ አይደለሽ በጣም ተናድጄ ተከፍቼ ነው ከአቺ ጋ የወጣሁት ጭራሽ ደሀየምትጠየፊእስኪመስለኝ ድረስ እግዲ እደእድል ሆኖ አልተመቸሽኝም

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 роки тому +1

    ዋው አንች ነሽ እመቤት ጀግና በሰማንያ አራት እኔ ሳልታሰብ ነው

  • @genettola552
    @genettola552 2 роки тому +4

    I’m so proud to see such humble & educated women power in Ethiopian!! I really want to visit your office when I come to Ethiopia🙏🏼

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 роки тому +5

    Thank you for sharing this amazing experienced beautiful lady 😍

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +3

    you are special Dr. Emebet! 🏆🏆🏆🏆

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 2 роки тому +6

    I couldn’t find a word to explain how amazing you are GBU more 😍🇪🇷

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 2 роки тому +2

    Wow you're amazing I'm proud of you egzeyabhar edanch yalu melkame sewoch egzeyabhar yabezalen egzeyabhar yetebekesh!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +5

    እጅግ መልካም ሴት የሀረር ሰው ውስጤ ነው፤

  • @admassudesta6860
    @admassudesta6860 2 роки тому +2

    Good job Doctor. keep gone you are true ethiopian. Thanks

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume3594 2 роки тому +1

    Betame Gobezna tire sew neshi thanks so much 🙏 Dr.Embet

  • @askematube509
    @askematube509 2 роки тому +2

    Well experienced and brilliant woman thx for having you

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 2 роки тому +2

    your beauty full and strong person i can talk you are kind i Benn your clinic 10 years ago if i come back ethiopia i will vise your clinic.

  • @eshetuayalew7836
    @eshetuayalew7836 2 роки тому +2

    It’s amazing! Life is “it is what it is” keep up a good work Dr.

  • @bezatekilemariam7129
    @bezatekilemariam7129 2 роки тому +2

    u are more than a doctor, great model thank u! proud of u❤

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +3

    ጀግናችን ነሽ።

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 роки тому +1

    የሴት ጀግና ነሽ በርቺ ጤናና እድሜ ይስጥሽ 👍👍💛💛💛

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 місяців тому

    Dr.Emebet ie emebet in the true sense of the term.
    she is pretty wity and bright with a big hert she speaks "..ethiopyawigna"..am so very prowed ethiopians have kept etiyopiawinet very alive
    with much love and respect from london.
    eshet chabo yarbaminchu

  • @ad0910714879
    @ad0910714879 2 роки тому +3

    ባንቺ አለመደነቅ፣ አለመገረም አይቻልም። Respect

  • @amanueltewolde8749
    @amanueltewolde8749 2 роки тому +2

    Well done job Doctor Embet, I am very gelouse on your accomplishment and I wish you all the best on your success and your children aswell. Stay blessed. Amanuel from Canada, I hope one day I will come to Ethiopia and visit you.

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 роки тому

      እናመሠግናለን ❤🙏

    • @negussietsegaye116
      @negussietsegaye116 2 роки тому

      አቅርቦቱና ብቃቱ ጥሩ ነው ለመሆኑ የአገልግሎት ዋጋው ይደፈራል?

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 2 роки тому +4

    አኩሪ እህታችን በርቺልን!!!

  • @getachewmichael6572
    @getachewmichael6572 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክሽ am sure you gone get success in your profession . soon soon you are international dentist

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 роки тому +1

    Gobez deg tatari Dr neshe Dr Emebat
    Fetari yerdashal yesakal kemelkam zer melkam fera new mibkelew selhonm
    fetari telk yager kurat yaderglshe
    telkm neshe betamem telek yager kurat
    Yadergachihu.

  • @heavenendessa5745
    @heavenendessa5745 2 роки тому +2

    ጎበዝ እመቤት ነሽ ተባረኪ

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 2 роки тому +1

    Ethiopiaye sewoch alush eko Dr Emebet tebareki you are our blessed

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 2 роки тому +1

    ሁሌም አድናቂሽ ነኝ

  • @natiseyoum8337
    @natiseyoum8337 2 роки тому +1

    Emebet Konjo seme konjo nesh konjo sera new yemeserie awekalehu!!!💕💕🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +1

    Betam takoreyalesh🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Egeziabher yebarkesh🙏🏾♥️👌👏

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም ፕሮግራም። ላይፍ ስታይል(life style) የሚለው ባማረኛ ቃላት ቢፃፍ ጥሩ ነበር

  • @kidestteferra5720
    @kidestteferra5720 2 роки тому +1

    አመስግናለሁ ለሚሰራ ተግቶ ምሳሌ ነሽ።የማይቻል የለም በግዚ አብሄር ፍቃድ።

    • @kidestteferra5720
      @kidestteferra5720 2 роки тому

      መጥቼ እንችጋ እታከማለሁ፣ ልክ ነው ዋናው ንፅህና ነው። በአውሮፓ !!!

  • @atsedebirhanu9573
    @atsedebirhanu9573 2 роки тому +1

    You are an inspiration , Great job

  • @tube7688
    @tube7688 2 роки тому +3

    ክብርይስጥልኝ🤗❤

  • @dannymengesha
    @dannymengesha 2 роки тому +1

    ዶክተር አንድ ጊዜ አንቺ ጋ መጥቼ አዉቃለሁ በጓደኛዬ ቴዲ ያንቺ ቤተሰብ የሆነ እናም ካንቺ ሀኪሞች ካዮኝ በኃላ አቅሜ አይፈቅድም መታከም አልችልም ስል አንቺ መጥተሽ በትህና አወራሽኝና ትዝ ይለኛል ወደ ሁለት ሺ ብር አካባቢ ቀነሽልኝ በጊዜዉ ትልቅ ቅናሽ ነበር ግን እኔም ተመልሼ አልታከምኩ እንደዉም ስትመጣ አኔ ጋ ና ብለሽኝ ነበር :: ይህ ሁሉ የምልሽ መልካም ሴት ሀኪም መሆንሽንና ለሎችም ሀኪሞች አርአያ የምትሆኚ መሆንሽን ለመመስከር ነው::

    • @dannymengesha
      @dannymengesha 2 роки тому +1

      ዶክተር የተናገርሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ጌታሁን በሻ ላይ እያለሽ አዉቅሻለሁ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 роки тому

      እናመሠግናለን❤🙏

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 роки тому

      እናመሠግናለን🙏❤

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 2 роки тому +10

    Some times, when we get what we wanted and reached towards our goal we tend to forget the people who was there for us, yet you mentioned and appreciated the people who supported you in many ways. For that you are more than a Docter. Also, you showed not only the person who undermined you because you were young and women, but you showed your family, friends and country that a women can do same or more than men. I am very proud of you and thanks for sharing this wonderful life experiences. God bless you more and more. Amen
    Thank you.

  • @yihunieayele8124
    @yihunieayele8124 2 роки тому +2

    ዶክተር እመቤት በስምዎ ላይ ያለዎ ግንዛቤ ትክክል አይደለም፡፡ ቋንቋችን ለሴት ልጅ ያበረከተው ትልቅ ነገር ቢኖር እመቤት የሚለውን ስም ለሴቶች መስጠቱ ነው፡፡ ይህን ቃል “ከሣቴ ብርሀን” የአማርኛ መዝገበ ቃላት “ባል ተቤት፣ የቤት ንግሥት፣ የቤተሰብ እናት፤ መሪ፣ አስተዳዳሪ፣ ራስና ራስነት ያላት” በማለት ፍቺ ይሰጠዋል፡፡

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 2 роки тому +2

    My Dad had his dentures in your dentistry. My Dad wanted a dental implanted .you have the moral and dignity to tell him due to his age you won't do it .I greatly appreciated your honesty .You do your job with professionalism. You won't sell your soul for money like other greedy Dentists.

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 2 роки тому +1

    ከ 15 አመት በፊት እኔ ግን ለብር ርህራሔ እንደሌላት ነበር የማዉቀዉ እዉቀትም ያን ያህል አልነበረችም 3 ጥርስ ይነቀል ብላኝ 🤔 ጎጀብ ሄጄ ተፅናናሁኝ እንጂ። ሰዉ ግን ይለወጣል ከትናንቱ ዛሬ የሚሻሻል ፍጡር ነዉ።

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 2 роки тому +1

    Bewunet Liyu neshe bewunet yena enat zelalem nurelg yeti newu ymagegshe enam Trisan Maserati efelgalhu enata

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 роки тому +2

    ዶክተር እመቤት 💓💓💓

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 2 роки тому +1

    Dr.Embet bertatun yestesh.

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому +1

    ጎበዝ. ሳውዲዎች እንኳን. የጥርስ እህምና እኛ ጋር. ። ጥሩ አይደለም ይላሉ ጥርሳን አሞኝ ሴትዮዬ አይ እኛ ጋር. በጥርስ ህክምና. ጎበዝ አይደሉም ይለችኝ.

    • @azebgirma9126
      @azebgirma9126 2 роки тому

      Gobz yalmhon saihon betam wede new Arbe ageroc!!!

  • @THEINVISIBLEGURU1
    @THEINVISIBLEGURU1 2 роки тому +4

    Lifestyle, you deserve more views and subscribers.

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 роки тому +1

    Dr i appreciate u...bravo ....keep it up

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 2 роки тому +1

    tebareki Dr.

  • @hewanbelayneh6699
    @hewanbelayneh6699 Рік тому

    Wow egzyabher yebarekesh Rome spa is best

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 роки тому +3

    ትልቅ እናት ትልቅ ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለደአ ያዘነ እግዚአብሔር እንደረዳ ነዉ

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 2 роки тому +1

    You are an amazing entrepreneurship and sweet mom😘😘😘

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +4

    I Love It, where are you located ? I want to come

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 роки тому +1

    Tebareki enatye

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 2 роки тому +1

    Dehena sew yalut seweye atfregebachew
    Denkurena new.Dr.Emebet semeshem-
    Kojo sem new yalesh besemesh kure.Emebet belushem melkesh.
    Yemsekeral.

  • @oliantuoliantu6427
    @oliantuoliantu6427 Рік тому

    Thank you my dear

  • @martasila5996
    @martasila5996 Рік тому

    Well done. Keep up the good work.

  • @frayasrat8496
    @frayasrat8496 2 роки тому

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 роки тому +1

    Wow i am speechless

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому +2

    ጀግና ብየሻለሁ ጀግንት አኩራሽን

  • @girmamuluneh9405
    @girmamuluneh9405 2 роки тому +1

    I respect d.r Emebet

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 роки тому +1

    wonderful Ethiopian identity

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 2 роки тому +1

    your lovely person

  • @gezahegnendale2522
    @gezahegnendale2522 Рік тому +1

    ወደ ክልሎችም እገልግሎቱ ቢስፋፋ እናመሰግናለን

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 2 роки тому +3

    የህክምና ክሊኒክሽን የምትቆጣጠሪበት መንገድ እጅግ ገራሚ ነው ተካሚዋችን ቢሮዋ ሆና ውጭውን የምትከታተልበት እጅግ ገራሚ ነው ህዝብ በሚያገለግሉ መስሪያቤት ቢተገበር

  • @birukassefa5423
    @birukassefa5423 2 роки тому +1

    D.r you keep shinning

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому +1

    ያዘመን ጥሩ ነበር መሰለኝ እና የአርባ ሺ ብር ደመወዝተኛ ሆኜ ወፍ የለም. ምክንያቱም ደመወ ነው በግሌ ቢሆን. ግማሹን እንኳን ባገኝ ደስተኛ የምሆን ይመስለኛል

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 2 роки тому +1

    long life with health.

  • @hillienamulat4719
    @hillienamulat4719 2 роки тому +1

    Wow!So proud of you🥰🥰

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 2 роки тому +1

    ጀግና

  • @angledubai2057
    @angledubai2057 2 роки тому +1

    ቁጥረ

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому

    ፀጉርሽ ተፈጥሮ ነው ? ዋው ዋውውውውው

  • @kinfubrook
    @kinfubrook Рік тому

    dr emebetye dave dream lay kayewsh buhala hule mn aynetye sew meleak endhonsh hule nw masbew fetariii edme ena tena ystshhhh

  • @jdhmxxfngnn8973
    @jdhmxxfngnn8973 Рік тому +1

    እኔ በጣም እገዛ ያስፈልገኛል 🙏🙏🙏በምን ላግኝክ

  • @menbereabreha5786
    @menbereabreha5786 3 роки тому +2

    Gobez 👏

  • @ermiyashayilezgi7931
    @ermiyashayilezgi7931 Рік тому +1

    Wow

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 роки тому +1

    Amazing lady

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому +1

    ስልክቁጥር ፃፉልን እባካችሁ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Wowwwwwwwwwwww🙏👍🇪🇹👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @በጎነትለራስነዉ-ቘ3ኸ
    @በጎነትለራስነዉ-ቘ3ኸ 2 роки тому +2

    እሶ የምሰራበትን አድረሻ ስጡኝ ጥርሴን እሶጋ ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @aldhaid8722
    @aldhaid8722 Рік тому +1

    ቁጥር ለምን አታሥቀምጡም

  • @queensara4579
    @queensara4579 2 роки тому +4

    ሰው አቀባበል ባህሪሽም ጥሩ ነው ግን ስራሽ የማይሆን የኔንም የእህቴንም ጥርስ ነው ያበላሸሽው ስም እና ማስታወቂያ አይቶ መሄድ መጥፎ መሆኑን የተረዳሁት ባንቺ ነው ደሞ ጥፋትሽኝም ማረም አፈልጊም የብር ሰው ነሽ ለማጅ ነው የሰራችሁ እስክንባል ድረስ አትችይም

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 роки тому

      እናመሠግናለን🙏❤

    • @emmushet
      @emmushet 2 роки тому +1

      እኔም እናቴን ይዤ ሄጄ ነበር፡ የታመመውን ጥርስ ትታ ጤነኛውን መንግላ ከነቀለች በኋላ ስህተቷን ስታውቅ እንደገና የታመመውን ነቀለችና፡ ለምን ሁለት ጥርስ ነቀልሽ ስትባል የታመመውን ለመንቀል ስላልተመቸኝ ከጎን ያለውንም ነቅየዋለሁ ብላ እርፍ። የመጣውን ሰው ሁሉ ጥርስ አውልቃ አውልቃ ሃብት የሰበሰበች ሴት ነች።

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 2 роки тому +1

    konjow Geta yebarkeshe

  • @ghetisemegn2146
    @ghetisemegn2146 2 роки тому +1

    Ehete anchi gar terswan tesertalce semonun betam tamesgnshalce.....wagachu yaw le anstegna gebi lalew sew baymetnem ....