Dr Dagachew, good to know you are well. Thank you for your insightful presentation as always. As always, wishing you long and happy life. Your admirer. Observer from London
My friend, please think deeper. This guy is enchanting your bad side of a human being. He is evil in disguise. He wants to teach us to hate and mistrust one another. We are already there, how worse do you wish your people and leaders be.
Great lecture. Hate him or love him, he is a great scholar. If Ethiopia find a couple more intellectuals in the north and south like this man, its problem would be solved. His analysis is so deep and complex that it could be a book. Hope Abiy listen his advice.
Andargachew Dr., I personally know you from the very early dates you get back to your homeland, I’m proud of you, & to particularize it in person, to have known to such an iconic person of an Ethiopian endowed with dynamism
THANK YOU DR.DAYACHEW .YOU BRING UP THE REAL POLITICS ON THE GROUND. SO IT IS A TIME FOR DR.ABY TO STOP BEING A MORAL LEADER HE SHOULD BE A COMMANDEER IN CHIFF.
የዶ/ር ዳኛቸው አቀራረብ በጣም ተመችቶኛል እንዲሁም ተስፋችንን አለመለሙት ለአገር አሳቢ ሙሁራኖችን ያብዛልን
ዶ/ ር ዳኛቸው እናመሰግናለን እንደህርሶ አይነት አስተማሪ ነው ኢትዮጵያ የሚያሰፈልጋት አክባሪዎትና ተከታዮት ነኝ
wow..ቃል የለኝም ዶ/ር ዳኛቸው ከእውቀት እና ከጥበብ ፍውንቴኑ አጠጣህን.. እጹብ ድንቅ ነው!!
ዋዉ በጣም ሁሉንም ያካተተ ታረክና ምክር እግዚአብሔር አሁንም ባልዎት እውቀት ላይ ይጨምርልዎት እንዲህ አይነት የሀገር በረከቶች መስማት ደስ ይላል ። አሜን እግዚአብሔር አሁንም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
Thank you very much Dr Daghechew. እናንተ እያላችሁ ኢትዮጵያ አገራችን አትፈርስምና አደራ: አደራ: አደራ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ዳኛችወ በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እድሜህን ጤና ይስጥህ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
ዶ/ር ዳኛቸው እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው ዶ/ር ዳኛቸው እናመሰግናለን
ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትዎት ኑሩልን እግዚአብሔር እደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ውድድድድድድድድድ 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
የፖለቲካ አዋቂና ከባድ ሚዛን የአገራችን ፈላስፋ ዶ/ር ዳኛቸው ክብር ይገባሀል።
የኔ ጀግና ነህ ዶክተር ዳኛቸው ።
Thanks a lot Dr. Dagnachew. We need you more than ever. Yes, bright future is there for us.
መምህሬ አ/አ ዩንቨርስቲ ዶ/ር ዳኛቸው እንወድሀለን ተባረክልን
ዋው አንዴት እንደምገልፆት አላቅም እኔ በመሀይም አንደበቴ እድሜና ጤና ይስጦት አበቴ መድሀኒያለም አሁን ለትውልድየሚሀን የሚሆን እርሶን የመሰለ ያብዛልን ኘሁን ለ4አራተኛ ይሄንኑ አሁን የሰማሁትን ሳዳምጥ በእውነት እንዴት ልብ አንደሚስብ
መምህር ዳኛቸው
እንደ ዳዊት እየደገሙ ቢመክሩን እና ቢያስተምሩን ይጠቅሙናል።
እባክዎ ይደጋገሙ እና እንስማዎ።
ሠላም ለኢትዮጵያ!!!
Thanks Dr Dagachew your brief Explanation long live
ዶክተር ዳኛቸው እድሜ ይስጥልኝ።
Dr Dagachew, good to know you are well. Thank you for your insightful presentation as always.
As always, wishing you long and happy life. Your admirer.
Observer from London
እናመሰግናለን መምህር ተሰፋ አለን ብቅ እያልክ አይናችንን ግለጠው
Thanks Dr Dagnachew as usual!
ዶ/ር ዳኛቸው ስወዶት እ/ር አምላክ ተቀድቶ የማያልቅ የጥበብ ምንጭ በውስጦ ጨምሮአል እርሶም የተሰጦትን ለሀገሮ መልሰው በመስጠት እያገለገሉ ስለሆነ እናመሰግኖታለን
Amazing dr dagchew nice xiplan
ጡሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን
BRHAN SETAY TEKETEL! Thank you Dr-very powerful message!!!
A wise person advice can be a strength for us. Thank you Dr. Dagacew
Thank you Dr Dagnchew 🙏🙏
You’re real Ethiopian’s 👍🏼 I wish we have a few just like you! !!
💪🏽💪🏽🙏
ጠሚር ዐቢይን ከስልጣን ለማውረድ እነ ጀዋር በቀለ ገርባ የኦነግ መሪዋችና ቅርንጫፍ ኦነጎች ከማል ገልቹ ህዝቅኤል ገቢሳ ፀጋዬ አራርሳ ጥቂት ኦዴፓዎች ህወሓት የመሳሰሉት ተደራጅተዋል እየተዘጋጁ ነው።ጠሚር ዓቢይ ቁርስ ሳያደርጉህ መንቃት አለብህ።ጦሩን ደህንነቱን ፈትቪ።ኃይል ያለው በእጂህ ነው ከውጪም ከውስጥም ቪብርተኞችን የመምታት ዕድሉ አለህ።ጂብ በልቶሕ ከመፅደቅ ጂቡን በልተህው ብትረክስ በንስሀ ትነፃለህ።ማኬቬሌን መሆን ካልቻልክ እንደ ኃይለሥላሴ እዚያው ያሰራሀው ጊቢ ውስጥ ገለው እንዳይቀብሩህ ንቃ።
Thank you, Dr. Dagnachew .
Obviously, He is the distinguished scholar in anywhere / everywhere standards.
Thanks Dr you are best in this presentation please continue in such energetic historical idea.
ዶክተር ዳኛቸው እናመሰግናለን
ምርጥ አገላለፅ!
Thank you D/r it’s a good advice for our government
If he listens.
This speech works for current situations in Ethiopia. June 2020. Thanks Dr.
ይህንን ነበር የምንጠብቀው። መንግስታችን ልብ በል። ሪፐብሊኩን እስከብር አስጠብቅ።
TAHNK YOU DR
Really great message n great expellan God bless u doctor
Thank you Dr. You are man of the logic.
THANK YOU SO MUCH DR
ዶ/ር ዳኛቸው በእውቀት የታጨቁ ሁሌም የሚያቀርቡት ሙህራዊ ገለጻ ለሀገር የሚጠቅም ነው ፡፡
Dr Dagnachew Assefa - a legendary philosopher of Africa.
My friend, please think deeper. This guy is enchanting your bad side of a human being. He is evil in disguise. He wants to teach us to hate and mistrust one another. We are already there, how worse do you wish your people and leaders be.
Dr Dagnachew absolutely correct.Thanks.we respect you.Dr.Abiy Ahmed,Shimeles Abdisan. Ima Adanech Abebe bigerfilin tset lt inl neber ageritom selam hona wd biltsgna inamera neber.
Perfect explanation
Welcome back Dr.
You are such a blessed man!
እውነት ብር ሃን ሊወጣሲል በጣም ይጨልማል ,ስለዚ ኢትዩጰያም ብርኖ ሊወጣ ስለሆነ...ነው !እንዲህ የሚተረማመስው. ስለዚህ የኢትዮጵያ አዋቂ ,ሙህራን ,ተጋገዙ , ተባበሩ በቢሄር ስትለያዩ ...
እርሃብ ,ጥማት , አለ በሀገራችን ያንን ለማሸነፍ መጣር አለብን እንጂ ችግራችን ቤሄርትኝነት አይደለም !. መስሏችሁ ይሆናል እንጂ ...በሌላ አለም ስንታይ ሌላ ዜጎች የሚጠራን አበሻ ብሎ ነው የሚጠራን እና ኢትዮጵያዊ ብሎ ነው የሚለየን, እና የተራበ ,የተጠማ ,ብርሀን የሌት አገር ...እናጥግባት ,እናጠጣት ,ብርሀን እንስጣት ,ስላም እንስጣት .እስቲ እንተባበር!🙏🏼🤞💪🏽👍🏼🕊🕊🇪🇹🇨🇦
አማራ ,ትግሪ ኦሮሞ, ጉራጊ,ከንባታ,አፋር ,ኢትዩሱማሌ, ዶርዜ , ሃድያ, ከፉ, ወላሞ, ዲዚ,ሱርማ, ቲሸና ገለብ, ቡሜ,የሁሉም የደቡባዊ ቋንቋውች ተናጋሪ በሙሉ አንድ ኢትዮጵያውያንነን!🙏💪🏽💪🏼✌🏼🕊🕊🇪🇹🇨🇦
God bless you dr dagnachew 🙏🙏
የዘመናችንን ሊጋባ በየነን አባ ሜንጫ ጃwar
በሀገር ፍቅር ስሜት የተቃጠለና ለኢትዮጵያ
የሕይወት መስዋዕትነት የከፈለ አርበኛን
ገና ከጎሳ ከኃይማኖት ከግል ዝናና ስልጣን
ጥማት ከአሳበደው ይሉኝታቢ ሰው ጋር
አታወዳድር
የበሰለ ትንታኔ ከበሳል ምሁር። እድሜና ጤና ይስጥልን።
የተማረ፡ ይረዳል!
ዶክተር 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር::
እናመስግናልን ዶ/ር ዳኛቸው
I like The 5Th & 9th lesson!
አገራችን ግዴታ በእምነትም መገዛት አለባት እንዲህ ያለ ምክር ኢትዮ ውስጥ አያዋጣም
ማካቬሌ ከነፍልስፍናው በሞት ተሽነፈ፣ ያለስራዊት ግን ሞትን ያሽነው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።
So what
@Weldeyes kebede እየሱስን ያለወታደር የተሸነፈው ብሎ አምላኩን የካደው ማካቬል ነው፣ ዶክተር ዳኛቸውም ተናገሩት አይደል እንዴት ስህተትን እየስሙ ማጭብጨብ ተገቢ አይደለም፣ ፖለቲካውንና ፍልስፍናቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ። ወደ ሃይማኖት ገብተው መፈትፈትና የማያምኑት ላይ መተቸት ስህተት ነው
ትልቅ ሰዉ ማነዉ ? " ዳኜ " የአንቴ ተማሪ ምን ያህል የታደለ ይሆን !
Doctor, we are lucky for having you.
Dedeboch majemarya minagerawen badenb adamtut ...sekatel zaraga hula asetasabachu hula endadankoro naw ... Doctor Dagachew Big respect 🤙🏽🤙🏽
Great lecture. Hate him or love him, he is a great scholar. If Ethiopia find a couple more intellectuals in the north and south like this man, its problem would be solved. His analysis is so deep and complex that it could be a book. Hope Abiy listen his advice.
አይ እውቀቱ ምን ዋጋ አለው? አማራ ነው::
@@dont3222 was a human being........... and a prestigious person ......please think man
Dr dagnachew the best teacher and philosopher a good insight for dr abiy.
This is the essence of being intellectual.
አጴ ምኒልክ አድዋ ጦረነት ጊዜ ታቦት አስክትለው ነወ ጣልያንን ያሸንፉት።
ብርሃን ስታይ ተከተል. Love it.
Good Analysis. He is the real scholar
እ/ር ይስጦት ዶ/ር ዳኛቸው እነዚህን የመንደር ዶሮዎች ንገርልኝ መቼም እውነት አይዋጥለትም ያገራችን ዘረኛ ፡
የቤተመንግሥት ለቃቃሚ ናቸው ሰዎች አይደሉም
ፈጣሪ ይባርኮት አቦ ።
Andargachew Dr., I personally know you from the very early dates you get back to your homeland, I’m proud of you, & to particularize it in person, to have known to such an iconic person of an Ethiopian endowed with dynamism
Thank you
THANK YOU DR.DAYACHEW .YOU BRING UP THE REAL POLITICS ON THE GROUND. SO IT IS A TIME FOR DR.ABY TO STOP BEING A MORAL LEADER HE SHOULD BE A COMMANDEER IN CHIFF.
ዶ/ር ዳኛቸው ልመሰገኑ ይገባል ጥሩ ሞራል እየገነቡ ነው።
እውነትና ምርጥ አባባልና መተግበር ያለበት ነገር ነው ድ.ር አብይ ከሰላም ነሽዋች ሰላም ፈላጊው ህዝብ ይበልጣልና እርምጀ ጃ ውሰድ ጀግና ሁን እግዚአብሔር ልብን ይስጥህ
በዚህ አልነበረም ለዘመናት የማውቆት! በየመሐል በሚዶሏቸው ማስጨብጨቢያ ሐረጎችዎ ፍሬ-ሃሳቦን ሳገኘው “የቱ ጋር እንደቆሙ ፍንትው ብሎ ታየኝ”... አፍሬቦታለሁ ዶክተር ዳኛቸው! “ከለውጡ” በኋላ ያልተውሸለሸለ እንደሌለ ያወኩት በርስዎ ነው!
Thanks
ጀዋሪና ርዝራዧቹን ሲቀጡ ርዝራዧቹ አርፈው እጅ ይነሳሉ!!
Thank you so much Dr.If we are converting this reference to practice it’s Very nice.
በእውነት በአስተያየትዎ ተደንቄያለሁ
ልብ ላለው ድንቅ ምክረ-ሃሳብ ነወ።
ምንም ለማለት እውቀትም ችሎታ የለለኝ ስው።አመስግናለሁ ክብር ለእርስዎ ምሁር እውነተኛ የእውቀት ሙሌት።በእርስዎ እገዛ ሃገራችን የኢትዮጵያ ትመር በእድገት።
God bless u doc.just told him the truth...
Excellent +.
ዶ/ዳኛቸው እውነታውን ነው ፍንትው ያደረከው ብርታቱን ይስጥኽ።
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የወይዘሮ ገነት ዘውዴ ወንድም መሆንህን ባናውቅ ኑሮ ከየት መጣ እንዲህ ያለ የአዋቂ አጎንባሽ እንል ነበር።
ሰይጣኑ Machiavelliን የኔ ወዳጅ ስትለው እኛን ስቅቅ አለን ይብላኝልህ
አሜን
አይ ዶ/ር ዳኛቸው ለሀገር አንድነት ሲል የተሰዋውን ታላቁን አርበኛ ሊጋባው በየነን ዛሬ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ከተነሳ ተራ ዘረኛ አክቲቪስት ጋር አመሳሰሉት አዝናለሁ ። የሊጋባውን መገረፍ ከሽዋ መኳንንት ጋር አያይዘው የተናገሩት አሳፋሪ ነው ,,, ድንቄም ምሁር
ታድያስ ዶክተር ዐቢይ !!! ምን ትጠብቃለህ ? ሁሉንም ማድረግ የሚገባህን ነገር የነገሩህ ይመስለኛል : ለመኖር ወይም ላለመኖር ;አገር
ን ለማዳን ወይም ለማፍረሥ የምትወሥንበት ሠአት /ጊዜ አሁንነው እያሉህ ነው::::!!!!
Struggle for recognition has already become struggle for domination! Jawar is at the heart of that transition.
""" STRAGEAL FOR RECOGNITION TRANSFERRED TO STRAGEAL FOR DOMINATION. # ORROMO POLITICIAN. THANK YOU DR.DAYACHEW
ወደዳችሁምትም ጠላችሁትም ዶክተር ዳኛቸው ያሉት ልክ ናቸው።
በማወቅና እውቀት መኃል ያለው ልዩነት እንዲህ ግሩም ትንቢት ነው ፈላስፋው *ዳኜ*
እኔ በጣም የምገርመኝ አንድም መጽሐፍ ሳያነቡ ዶክተር ዳኛቸውን መተቼት ከመሐይምነት ነው?
Metta Deder ምን ማለት ነው can you elaborate please
አ
ማነው ያላነበበው ቄሮ ይሆናል
meshf manbebe becha mhure aysbelem metta anbebsh wed ewntaw kalmtash time waste nw lenea mefthea miyamta enjiy teraze tekso diskur mawrat mehurenet adelm DAGNACHEW diskur becha nw lenea mehur mefthea miymtaw nw
lesson 1, 4, 9 best
እድሜና ጤና ሁሌም ከርሶ ጋር ይሁን በጣም እጅግ በጣም ስዎች በልካችን ንድንጎርስ በልካችን እንድንለብስ በልካችን እንድንራመድ በልክ እንድንወድና እንድጠላም በበቂ አስተምረውናልና እናመስግናለን (አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው) ብሎ የለ ጋሽ ማህሙድ የሚያደምጭ እንጂ የሚስማ ጠፍቶ ነጅ
ዶክተር ዳኛቸው ለማይገባቸዉ ዶንቆሮዎች በደንብ ንገርልኝ
እገደአገተ ና እነደ አብይ አይነት ነው አገራችንን ለዚህ አደጋ ያደረሳችኾት
አንተን የሚሰማው ሰው ነው በሽተኛው ሰው እያለቀ አንተ አብይን ትፎግራለህ
የመንግሥት ፍርፋሬ ለመልቀም ትቀባዥራለህ
ዶ/ር ዳኛቸዉን አመሰግናለሁ:: ሊጋባ በየነ በወላይታ ሕዝብ ላይ ባደረሱት በደል ቢሰደዱም ማይጨዉ ስለሞቱ ኃይለ ሥላሴ በ1937ዓ.ም በሶደ ከተማ ያለውን ት/ቤት በሊጋባ በየነ ሰይመዉታል::ይህ ስያሜ ካሳ ይሁን?
ዶ/ር ዳኛቸዉ ለሰጠኸዉ በርካታ አስተያየቶች አድናቆት አለኝ፣ነገር ግን ዶ/ር አብይ የመሰብሰብ ነጻነትን ይፈቅዳሉ ያልከዉ ስህተት ነዉ፣የራሳቸዉ ደጋፊዎች እንዲሰበሰቡ ይፈቅዱ ይሆን እንጅ እሚገዳደራቸዉ እንዲሰበሰብ አይፈቅዱም፣ለምሳሌ ባልደራስ፣ኦርቶዶክስ ተከታዮች...
አንዳፍታዎች፣ ፈቃዳችሁ ከሆነ በ stoicism ፍልስፍና በተለይም በ Marcus Aurelius ተሞክሮ ላይ የሚያስተምሩ ምሁር ብትጋብዙልን።
ይህን ሀቅ ትተው ሰውን ለማባላት ይሮጣሉ
The great recommendation!!!
Machiavelli misunderstood Christ mission jesus is not only blood and flesh he is a son of God
አሁን ዘረኝነት ወያኔ አምጥታብን እንጅ እቶጵያን ሁሉም ብሄር ነው ያቆያት ዘረኝነት ይውደም
ሁሉ ጥሩ ነው ግን ክርስቶስ ያልተሳለት ነብይ ብሎ ማካቬሊ ክርስቲያን በተቆጣጠረው መንግስት ሆኖ መናገሩና ክርሰቶስ ሰለ ሰማያዊ መንግስት እንደሰበከ ትልቅ ሰው ሆነህ አታውቅም ። ደግሞ ከክርስቶስ ይልቅ ሙሴ ነው የተሳካለት ማካቬሊ አለ ትላለህ ሙሴ ምድራዊ ምድርን ሰላውረሰ ነው የሰማይን እንዳልቻለ ክርስቶስ እንደሚመጣ እራሱ ሙሴ ተናግሯል ምንድነው ምታውሩት ፈላስፋ እብደት እንደሚያጠቃቸው የሚያሳይ ነው
ቅኔው ለጃዋር ነው!
የዘመኑ ሊጋባው በየነ ጃዋር መሆኑ ነው:: ለዶ/ር አብይም የተሰጠው ምክር በማካቤሊ ህግ መሰረት ልክ አጼ ሀይለስላሴ ሊጋባውን እንደገደሉት እንተም ጃዋርን እንደዛ እድርግ ማለት ነው::
ቅቅቅቅ ቄሮን ገና አላወቃችሁትምማለት ነው:: እድሜ ለጃዋር ሁሉም ነቅቱዋል!!!
የአማራ ሊሂቃን የትምክህት እኔ እውቅላችውሀለው ትርክት አሁንም እንደቀጠለ ነው ግን ያለፈው የአጼዎቹ ጨፍላቂ አሀዳዊ አገዛዝ ላይመለስ አሸልቡዋል:: ወደ ኃላ የለም ወደ ኃላ የሚለውን ዘፈን ተጋብዛቸዋል::
Perfect, Ethiopia never back to the Dark!