እንዳልክ ለምንድነው ወደ መድረክ የወጣዉ ልሰብክ ወይስ👂? | Endalk zenebe | faithline | ኤል ቃል | ተናገር እውነቱን | ወንጌል ይለውጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ElshaddaiTube_1
    @ElshaddaiTube_1  3 місяці тому +9

    ተባረኩ እንዳልክን በኮሜንት ምታባረታቱ ቅዱሳን የተወዳደቹ ቪዲዮውን ስትጫርሱ ሊንኩን ተጫኑ 👇ua-cam.com/video/AM3TiYW3vrA/v-deo.html

  • @lozaabebe-py4se
    @lozaabebe-py4se 3 місяці тому +7

    እንዳልክ ወደ ፍት ብቻ አትስማቻዉ ተባረኩ ካሌብ ያልከዉ እዉነት ነዉ እኔም የመጽሐፍ ቅዱሱ ፖሊ ትዝ አሌኝ ታሪክ ይደገማል በእኛ ወጣቶች በወጣቶች ዘንድ ብዙ መነካት እየሆነ ነዉ በርቱ ዘመነቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳልክ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ልጀ ለቅረታ ያብቃህ ❤️❤️❤️

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 місяці тому

    እንዳልክ ተባረክ ዲቦዬ ተባረኪ አንቺ ላይ የፈሰሰው ፀጋ እኔ ላይም ይፈሰሰልኝ ፀልይልኝ

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 місяці тому +4

    Endalikiye We Love you. Atesema hametegnoch bochakiwoch limadachew selehone don't worry

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 3 місяці тому +1

    እንዳልክእናውቃለን ባዮችን አተሰማቸው እነሱ የጌታን ቤት ለማቀጭ የተነሱ ነገረኞችን አትሸማቅላቸው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ብዙ ምርኮ ትሰበስባለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 3 місяці тому

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 3 місяці тому +1

    አሁንም ደጋግሜ እላለው እግዚአብሔር ከመረጠው ካስነሳው ማነው እንዳየሰብክ የሚያግደው እግዚአብሔር ድዳውን ያናግራል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለ እግዛብሄር ምታዘዝህ እግዛብሄር ያክብርህ መንፈስ ቅዱስ አድርግ ያለህን ታደርጋለህ ጠላት ከ እግርህ በታች ይሆናሉ ጠላቶቻችንም እነውዳቸዋለን ያው የጌታ ልጆች ናቸው እንዲሁ በሰጋ ቢመላለሱም ለነሱም እግዚአብሔር ይፈውሳቸው ወንድሜ እንዳልክ በርታ ፀልይ በ እየሱስ ደም ተሸፍነሃል የ እግዚአብሔር ጥበቃ ካነተ ጋር ነው ተባረክ

  • @Marsiill
    @Marsiill 3 місяці тому +1

    abel abuna (yewondimoch kesash) Alsemam

  • @elsaWolde-v5h
    @elsaWolde-v5h 3 місяці тому

    እንዳልክዬ ሰላምህ ይብዛ
    ኣትያዝም
    ያችን ውርምጭላ ፈታችሁ ኣምቱልኝ
    ማንም ቢጠይቃችሁ
    ለ ጌታ ታስፈልገዋለች
    በልዋቸው ነው ያለው
    ጌታ የፍታህ ላማንም ሳይሆን
    ለጌታ ታስፈልገዋለህ
    ለምንም ለምንም ጆሮህን ኣትክፈት
    እንወድሃለን ❤በርታ
    ቅባት ካለ ሁሌም ውጊያ ኣለ ተቀበለው

  • @gemechugebisso6922
    @gemechugebisso6922 3 місяці тому

    Tebareku hulachihum endalk tebarek berta. tselot yaderegechiw ehitachi tsega yibizalish!

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 3 місяці тому

    berta melkam aderk Endalk Geta yelbhen meshat endefkadwu yargelhe😍😍😍😍😍😍

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому

    አይዞህ በርታ በጌታ ቤት ብዙ ፈተና ስለሚጠብቅህ ብቻ አንተ ፅና ❤❤❤ እንወደሃለን እንኳን አንተ በጌታ ፍቅር ዉስጥህ የተቀጣጠሉ ቀርቶ እሱ ከፈለገ አንደበትህን በቃሉ ይሞላል ብችቻ በርታ ❤❤❤

  • @AbdiFayisa-m9x
    @AbdiFayisa-m9x 3 місяці тому +1

    Indalk❤❤

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    ጨለማ ጨለማ ነው ቅናትና አመፅን ያሳያል አትስማ ማንንም ድ ምፁ ብቻ ይመራሀል

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 3 місяці тому +1

    አይዞህ ቀጥል እንወድሃለን አትፍራ ኮራ በል ድል ይሰማህ ❤

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 3 місяці тому +1

    ብዙዎቹ እግዚአብሔርንም ሰውንም ምህረት ባለመጠየቃቸው በየቦታው የቁም እስረኛ ናቸው መንፈሳዊ እስር ቤት ነው ያሉት ያደረከነው ቀጥልበት
    ይቅርታ ለመጠየቅ ያደረከው ነገር ትልቅ የህይወት ቁልፍ በሚስጥር ነው ይህንን ታላቅ ነገር በህይወት ዘመን ሙሉ አትጣ ቀጠለበት እግዚአብሄር ይባርክ የትውልድ ሁሉ መዳኛ ያድርግ ብዙዎች የቁም መንፈሳዊ እስር ቤት ያሉት እንደ ቤተ ክርስቲያንም እንደ ግለሰብም አንተ የተናገርከውን ነገር ባለማድረጋቸው ነው እግዚአብሔርን ያስደስታል ቀጥልበት በእውነተኛ ክርስቶስን የተዋወቀ ነፍስ የሚያደርገው ትልቅ የህይወት ምዕራፍ ነው

  • @TgTades
    @TgTades 3 місяці тому +2

    እንዳል በሰዎች የሚወረወረው ድንጋ እሁን የተወረወወረብክ ትንንሿ ድንጋይ በጣም ጢቂቷ ናት ገና ትልልቁ ድንጋይ አለ በዚች ትንሿ ድንጋይ ተስፋ እዳትቆርጥ አደራክን በርታ እፀልይልካለው ወደዋላ እዳታይ

  • @DanielDana-so3bp
    @DanielDana-so3bp 3 місяці тому +1

    እንዳልክ በእዉነት ኢየሱስ ጌታ ነዉ ሰነፎች ወሬ ወጀኋላ አይመልስህም.በእግዚአብሔር መንፈስ ሰለሚትደገፍ እርሱ ሀይል ይሆናል ።

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 3 місяці тому

    እንድድኑ የምወዳቸው ምንአይነት ጸሎት ነው ❓❓❓እግዝአብሔር የሰው ልጅ ሁሉ እንድድ ይፈልጋል ‼️

  • @اديس-ي4ذ
    @اديس-ي4ذ 3 місяці тому

    እንውዳሉን

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    ስብከትም ቢሆንም የማንንም ፈቃድ አጠብቅ አይመለከታቸውም አልሾሙህም የመረጠህን አ

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    ድሉ የአንተ ነው እንኩአን አንተን ክርስቶስንም አልተቀበሉትም ነበር ምልክት አይተው ነው የተከተሉት አይገርምም ቀጥል እንዳልክ የአባቴ ልጅ

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    እንዳልክ ቀጥል ማንም አያስቆምህም አትስማ የመረጠህ ጌታ ከአንተ ጋር አለ ጨለማ አያሸንፍህም ቃሉ ብሎአልና ኤር15ይዋጉሀል እኔ ግን ለማዳን ከአንተ ጋር ነኝና አያሽንፉህም ብሎአል ።ጠላቶችህ በላይህ ላይ ድል አያገኝም እንደወደደህ በዚያ ታውቃለህ ስለዚህ ማንንም ፈርተህ ወደ ሆላ እንዳትል አደራህን

  • @SolomonTereda
    @SolomonTereda 3 місяці тому

    beteley abel abuna ena aman ye orthodox gibreaber nachew wongel yemisebku aydelum tsere wongel nachew ,wongeln yisebkalu bilen enkwn binil sint sw nw be ejachew getan yetekebele yelem ,bikebilm bezih huneta back sayadergu aykeum mikiniatum wodetilachu eyehedu silehone eyesus yetilacha aydlm

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    አንተ ወንጌልን ስበክ ጨለማው ብ ርሀን ሲበራ ይጠፋል አታስብ ለሁሉም መልስ አትስጥ የወደደህን ይዘህ አምልክ እበድ በፍቅሩ ማንም አያስቆምህም

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 3 місяці тому

    endemeslge pente meselew yemyanadedwe sewoch alwu enge pente edezehes alnberem

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    ከነሱ ጋር በሀሜት መንደር ስላልተገኘህ አጋንንት ተቃጥሎ ነው አትስማ ማንንም የጌታ መንፈስ የ
    ይመራሀል ማንንም አትስማ የጠራህ ራሱ ይመራሀል አትፍራ ማንንም አደራ ብቻ በማንም ትርኪምርኪ ሀሳብ አትስናከል

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 місяці тому

    የማንም ጭቅጭቅ ሀሜት ያለበት ቤት አትግቡ ፀጥ ብላችሁ ስራችሁን ብቻ ስሩ ተባረኩ

  • @Joakin17
    @Joakin17 3 місяці тому

    YE ENDALK DIMTS NW YHE

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 місяці тому

    ልትሰብክም ቢሆን ሚዲያ መተህ ማብራራት አይጠበቅብህም ለማን ብለህ ለጨለማ በአንተ ላይ የሚነሱ ጠላቶችህን እንዲሽሹ ያደርጋል በአንድ አቅጣጫ ይመጣሉ በስባቱም ይበተናሉ አትፍራ ደግሞ አንተ ጋር ያለው ይበልጣል ለአጋንንት ምንንም ማብራሪያ አትስጥ በክርስቶስ ውጣ ከመንገዴ ዞርበል ከፊቴ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብህ ምልክት ያለብህ ነህ ተራ ስው ስላልሆንክ ተወው አጋንንት ይንጫጫ ምን ያመጣል

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 3 місяці тому

    kikikikikikikikiikiiii

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому

    እንዳልክ ምንም አይነት ወደ ኋላ የሚያስመልስህ የለም እግዚአብሔር እንዳሳሰበህ ቀጥል የሚያስቆምህ የለም።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 місяці тому

      @@Alemtsehay777 መረን አትሁን ተግሳፅ መጥፎ አይደለም በርግጥ ሀሰተኞች ልጓም የላቸውም። እንዳልክ ቼቼ ይሉታል።

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 3 місяці тому

    እንዳልክ ጎሽ ጎሽ ብቻ አትውደድ አንተ በአደባባይ ላደረከው በአደባባይ ትወቀሳሳለህ ግድ ነው። ሀሰተኞች ምንም ብታጠፋ አያስቆሙህም መረን ናቸው ልጓም የላቸውም ።ከመጀመርያው ግሩፐኞች ሰፈር ድርግም ብለህ ገባህ የሚመክሩህን የሹል መንፈስ ብለህ መሳደብ ጀመርክ እንደፈለክ መሆን ወንጌልን ማበላሸት አትችልም ዝም አትባልም ጎሽ ጎሽ የሚሉህን ብቻ መውደድ የሚገስፁህን መስደብ ኢየሱስ ነግሮህ የው? ተረጋጋ።

  • @AkliluTariku-en6lb
    @AkliluTariku-en6lb 3 місяці тому

    እዳልክ.መዘለል.ይቻላል.ነግር.ግን.በቃሉ.መዝለል.ግን.አይቻልም.ቃሉ.እወቅ.እሺ.ወንደሜ.ጌታ.የረዳህ.በጌታ.ደሰ.የበልህ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 місяці тому

    Atefatfetu anten man sew blo lante degemet kerfatam😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 3 місяці тому

    እደልክ አትቦተራፍ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 місяці тому

    እነዳልክ ምንህ ሞኝ ነው ? ሸዋፈራው ደሳለኝ ከዋላህ ተነስቶ ፓስተር ሆነ የሚጮህበት ቤት ሊከራይ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 እንዳልክ ግን አንተ ሴት ስለምትወድ ገስታውስ ብትተክል ይሻልሀል ዘይት እየቀባህ ታሻለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 3 місяці тому +1

    አጭበርባሪ፣ በድሮ ቤትህ ማይክ ስትከለከል በዚህ መጥተህ በአቋራጭ ጉብ ልትል😂😂😂😂😂 ይሄም ቤት ህግ አለው፣ አባቶች እግር ስር ተቀምጠህ ተማር። አትንጦልጦል። ደግሞ በቤተሰብህ አታመካኝ፣ ቤተሰቦቼ መተት ምናምን እያልክ በውሸት አትቸንቡስ። አታታል፣ ውሸታም አትሁን። ቁጭ፣ ዝም!!!