EMS Eletawi የገዱ ጥሪ እና የጃዋር ተቃውሞ Mon 30 Dec 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 91

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 17 днів тому +4

    ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ. ፋኖ ይችላል ምክንያቱም አላህ ከተበዳይ ጎን ነው የአማራ ህዝብ ባቀናት ሀገር እንዳይኖር እንዳይስራ እንዳይኖር እንዳያርስ እንዳይኖር በጥቅሉ ሀገር አልባ እንዲሆን የዘርን ሊያጠፉበት እህት ወንድሞቹ እናት እንትን በገጀራ ስሙን አፍስስውበት በቃን ይህንን ግፍ እያዩ መቆቆም አልቻሉም ስለዚህ አላህም እገዛ አብሮቺሁ ነው ድሉም የፋኖ ነው ኡንሻአላህ 🤲

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 18 днів тому +8

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 17 днів тому +2

    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 18 днів тому +5

    ሰላማዊ ትግሉ አንድቀን ለውጥ ያመጣል የምትለው መቼ እና የት የተደረገውን ነው የምታወራው?

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 17 днів тому +2

    ጀግ ናችን ምኒሊክ እንጂ ማንዴላ አይደለም ማርቲል ሉተር ስይሆን ቴዎድሮስ ነው !! አንብብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +4

    Tikikil you are both. GOD bless you.

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 18 днів тому +2

    Thanks EMS❤❤❤

  • @ZemedkunEstifanos
    @ZemedkunEstifanos 17 днів тому +4

    ጃዋር ከትችቱ ሌላ መቸ ተፀፀተና ነው በሰሎ መጥቷል ተለውጧል ትላለህ። ጭራሽ አልፀፀትም ነው ያለው። ጭምብል ነው። ሰህተቶችን ቆጥርሮ ነሠሐ በግለፅ ካልተፀፀተ ውሸት ነው።

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 12 днів тому

      ልክ ነህ ቢፀፀትም እንኳን ፀፀቱ ለራሱ እንጂ በህግ ፊት ሲቀርብ ለእያንዳንዷ ያስፈፀማት ግፍ ከመጠየቅ ቅንጣት ታህል አይረዳውም የኦሮሞ ብልፅግና እየወደቀ ነው በሚል ግምገማ በምትኖረው ክፍተት የራሱን አጀንዳ እንደለመደው አማራን አታሎ እቀጥላለሁ ነው ሀሳቡ እርግጠኛ ነኝ ጀዋርና ሌላው የኦሮሞ ፅንፈኛ መረዳት ያለበት አማራ ወደፊት እየመጣና ትግሉም ለስልጣን መሆኑን እንዴት ከዚህ ሀይል ጋር አብሬ እሰራለሁ የሚል ስትራቴጂ ቀይሶ በሰላም መኖር ነው

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 18 днів тому +3

    በውጭ ያለው ስልፍ ጥሩ መነቃቃት ነበር እሁን ደግሞ ተቀዛቀዘ እባካችሁ ህዝብ በድሮን
    እያለቀ ነው ድምፅ እነሆናቸው

  • @zeleetho
    @zeleetho 17 днів тому +2

    ድጋሚ የማንም ውንጀለኛ ዳግም ወደስልጣን ለማምጣት አይደለም የአማራ ትግል ኮቪት እና ኮንፍዩዝ ለመድገምና ለመዋረድ አይደለም

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 18 днів тому +2

    ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል ፡፡ ጠቃሚ ርዕስ ነው፡፡

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 17 днів тому

    ሰላም ፋሲል በጣም አስቸኳይ. ..ምስራቅ በለሳ በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆኑ ይታወቃል..ነገር ግን ብልፅግና ፋኖ ይድረስልህ በሚል ህዝቡን አፍኖ እየገደለ ነው::
    ፍትህ ሲጅ ለተደረገው የምስራቅ በለሳ ህዝብ..በመዳህኒት እና ትራንስፖርት እቀባ በመደረጉ ህዝብ እየረገፈ ነው..
    ድምፅ ሁነን..

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +3

    Thank you Fasil keep exposing these terrorists. God bless you.

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 17 днів тому +1

    የአማራ ክልል ባጀት ሙሉ በሙሉ ለወታደር አዛዥች ነው ያከፈለው።

  • @ayelechteka3712
    @ayelechteka3712 17 днів тому

    አንዴ ቡዳ ካሏት ብትቆርብም አያምኗት / ለጅዋር

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 днів тому +3

    ፋኖ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 17 днів тому

    ❤❤🙏🙏

  • @MuradDinamo
    @MuradDinamo 17 днів тому +3

    እንደዚህ ወንፊት ነገር ሆናቹ እንዴ? ቆሻሻ ናችሁ ወንድ ከሆናቹ ኑና ሀገር ቤት ታገሉ አቶ አበበ ቢያወራም ያምርበታል

  • @Newflower1992
    @Newflower1992 17 днів тому +1

    ጋሽ ግዛው የት ጠፉ በደህና ነው ወይ?

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 17 днів тому

    ሰላም ወንድማገኝ በጣም አጣዳፊ ..ምስራቅ በለሳ በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆኑ ይታወቃል..ነገር ግን ብልፅግና ፋኖ ይድረስልህ በሚል ህዝቡን አፍኖ እየገደለ ነው::
    ፍትህ ሲጅ ለተደረገው የምስራቅ በለሳ ህዝብ..በመዳህኒት እና ትራንስፖርት እቀባ በመደረጉ ህዝብ እየረገፈ ነው..
    ድምፅ ሁነን..

  • @HenaGman
    @HenaGman 17 днів тому

    🔱EMS go to 1 million subscribers 🫶

  • @gashawbogale-tg3gz
    @gashawbogale-tg3gz 17 днів тому +1

    አቶ ገዱ ስልጣን ላይ እያሉ አማራ ክልል አይደለም ድሮን ክላሽ መተኮስ አይቻልም ምክኒቱም ገዱ እንደፈለክ የምጎትተው ሰው አይደለም አሁን ያሉት የአብይ ተላላኪ ቢሞቱ ይሻላቸዋ ህዝብ ከሚጨርሱ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    Welcome Jegnoch

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 17 днів тому

    ሌላው ነገር የኢትዮጵያ መፍረስ አለመፍረስ ጀዋር ሊያድን በጭራሽ አይችልም
    ለ፫፫ አመቶች በመንግስት ፖሊሲ በጀት ተመድቦ ፍረሽ ተብላ አልፈርስም ያለች አገር በዚህ ምድር ኢትዮጵያ ብቻ ነችና አዘናጊ አትበሉኝና በዘረኞች ታምር አትፈርስም። ምክንያት ግን መዘርዘር ይቻላል ግን ለሌላ ጊዜ ይሰንብት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    Thank you Jegnoch this was great discussion and your assessment is right. God bless you both.

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 17 днів тому +1

    ማንዴላ ነጭ ያገነነው ደካማ ሎሌ ነው ! አለም ስለ conspiracy ስንት ነገር ብሉል!! ይህ ሰው ትንሽየ የንባብ እውቀት ንው ያለው ልበል

  • @mekuriagebremariam4136
    @mekuriagebremariam4136 18 днів тому +1

    አበበ አካሉየሚያወራዉ ትክክ አይደለም እነገዱ አገር ቤት መጥተው አብረን ብንታገል ይላል እንዴ አገር ቤት ያሉትእየታገል ነውልሉ ነው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    Tikikil Fasil.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 17 днів тому +1

    Ye rasu guday, ke sihtetu bi mare bayimar ye Jawar n simun batanesu tru nw 😂.

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 18 днів тому +1

    አረ በናታቹ ኢትዮጲያ ባትኖር ምን ትጠቀማላቹ? እባካቹ ፋሲሎ እዘኑልን!!

  • @girummulugeta1562
    @girummulugeta1562 18 днів тому +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @FjrFhf
    @FjrFhf 17 днів тому

    State polar is demolished in ethiopia enoʻught

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    No one will be fooled again. All sit down and take time to bring real change whatever time it takes.

  • @kibreworkdessalegn3128
    @kibreworkdessalegn3128 17 днів тому

    In my humble opinion, peaceful change of power can never happen without changing the system. Ethnic based parties must be abolished, the Constitution has to be revised. Therefore, the Prosperity Party has to go away and the government should be in the hands of caretaker. The politicians should organize themselves and get ready for election.

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 18 днів тому

    በስመ አብ እረ ድረሱላቸው!!!!

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 18 днів тому +1

    E.m.s❤❤❤

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 18 днів тому

    Birds with the same weather flock together, both of them have any place at all in the feature...

  • @sofiatefera1559
    @sofiatefera1559 18 днів тому +3

    ተረት ተረት ይብቃ ሰራ ቀይሩ

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 18 днів тому +1

      Anchi e Arab ager shermuta kiteshen eyasebedash mitaderi shele cadre!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    Egzio Meharene Kiristos. RIP.

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewduy260
    @zewduy260 18 днів тому +3

    Wondim Agegn, you are wrong. Mengistu never love his country but he loves himself, I don’t think you are old enough to know about him. A parent never kill his own or her own children, a leader is a father or mother figure.

  • @MuradDinamo
    @MuradDinamo 18 днів тому +1

    ፋሲል 5 _7ቢሊየን ብር ወጪ እንደወ ጣ ማን ነገረህ? ወጪው መዝግበህ ነው?

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 17 днів тому

    ተቃዋሚ ፓርቲ?! እረ ... እንደውስ አደናጋሪ ፓርቲ ነው መባል ያለባችሁ:: ለስርዓቱ ተቃዋሚ አለብኝ ብሎ እናንተን እንደምሳሌ ሊያቀርብ ከሚችልበት ባለፈ ምን ቁም ነገር ነበራችሁ ፤ አላችሁ?! - ምንም:: ከምትኖሩ ባትኖሩ ይሻል ነበር :: ደምስ በፖርቲ ስም ለመብላት እንጂ ... የትኛው ሕዝብ ሲከታላችሁ ነው?! ደሞ ማንዴላ ... ሲጀመር ጫፏ አልገባህም - ስለተባለ ብቻ እኮ መሆን አይቻልም ... አይደለም አገር አለምን ካሰለፊ ሰዉ ጋር - ቀበሌ ምስለፍ የማይችል ድርጅት እየመራህ ... የሚያሳዝነው ኢሕአፓ እንዲህ መክስምዎ ነው:: ሌላው ... ቲኒሹ ሰይጣን ከትልቁ ይሻላል አይሻልም... የዲያብሎስ መልካም አለው ወይ? - እኔ አላውቅም። መልካም መልካም ነው ... ቀሻሻም - ቆሻሻ ። ሊቀያይር የሚችል ሐቅ ነው:: አይይ --- እንዲህ ወይም እንዲያ ሊባል የማይቻል ነው :: እና ገድም ሆነ ጅሕር ከአብይ አይሻሉም ... ባንደኛው ፊቱ አብይ ይሻላል! ሲመቸኝ ከሱ ጋር ሳይሆን ለራሴ( እዚህ ላይ እናንተንም ለማካተት ብይ አይደለም ) የሚሉ ፖለቲከኞች የራሳቸውን የስልጣን እርካታ ለማግኘት እንጂ ... ለኢትዮጵያም ሆነ ለኢትዮጵያዊን ግድ ኖርዋቸው አይደለም።

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 17 днів тому

    አበበ፡ የተባልከው፡ ሠውዬ፡ ክፉ፡ መካራሪ፡ ነህ
    ....ጃዋርን፡ ዕምኑ፡ የምትል፡
    ግርንቢጥ
    ......ከዕባባ፡ ዕንቁላል፡ ዕርግብ፡ ዓይጠፋም፡ የምትል
    .. ..ዕንከፍነት፡ የምትሠብክ፡
    ሌላ፡ ሣድብ፡ ዕንዳይከተለህ
    ዐሥበሕ፡ ዓውራ

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 17 днів тому

    ወንድሜ ፋሲል ብዙው ኢትዮጵያዊ አንተ ያልከውን በአብዛኞ ይስማማል።
    አሁን ግን ስለ ጀዋር በሰጠከው አስተያዬት በጭራሽ አልስማማም፣ አለመስማማት ብቻ ሳይሆን መሳሳትህን በሁለት (፪) ነገሮች ልጠቁምህ እሻለሁ።
    ፩ ፣ "በኦሮሚያ" የተተከለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተ ክርስቲያን የአማራ አምባሰደርና ወኪል ስለሆነች መወገድ አለባት።
    ፪፣ "ይህ ነፍጠኛ" ሁሉ ተረኛ ተረኛ እያለ አላሰራን ካለ በትክክልም ተረኛ መሆናችንን እናሳየዋለን።
    እነዚህን የጀዋርን ጽንሰ- ሀሳቦች ነው አብይና የኦሮሞ ጽንፈኞች እየተገበሩ ያሉትና ለእኔ አብይም ይሁን ሽመልስ ከጀዋር የበለጠ ወንጀለኖች አይደሉም።
    ልዩነታቸው አብይና ሽመልስ የጽንፈኞችን ራዕይ የጀዋርንም ጭምር ተግባራዊ የማድረግ ስልጣን መኖራቸው ብቻ ነው።
    በመሆኑም ይቅርታ ይደረግለት አይነት ሰበካህ ስህተት መስራትህን ይጠቁማልና ከቻልህ ማስተካፕያ ካልሆነ መቼስ መድረኩ ያንተ ነውና ምን ማድረግ ይቻላል ያልከው ይሁንልህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    There was no kilil Fasil in 1930s please correct.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    Tikikil Wondemagegne I agree with you.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    Tikikil Fasil we don't never forget Ato Lemmas contribution to the change.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 17 днів тому

    Abet! Abet!! Ersi bers ke mechrares amlak mehrtun ĺe Ethiopia yistt.

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 18 днів тому

    አቶ ታዬ ደንደአ ለምን ታሰሩ?

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 17 днів тому

    ይህ ሰውዬ ምንድነው ሚለው ?? ከብልፅግና ጋር ውይይት ምትል ጫዋታ አማራን ለማቀሸም የመጣ ሀሳብ ነው ! ደሞም የማይሆን ስለመሆኑ proof ተደርጉል:: ምን እንደሚል አያውቅም ...!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    At least these so called opposition can do diplomatic effort by contacting UN and foriegn embassy's. Please tell him to do that before you invite this man again Wondemagegne

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 днів тому +1

    ወንድም አገኝ አዚህ ላይ የብአዴን ተላላኪ ባለስልጣናት ሲላላኩ ቆይተው ገዱ ብቻ ሳይሆን አብዘሀኛወቹ ስልጣናቸው ሲነካ ወደ ሀይል ሚዛኑ አጋደለበት ለመጠጋጋት ሲሞክሩ ይታያል ወደፊት ለሚመሰረተው መነግስት አደራ የምለው ፋኖ ስልጣን ሲይዝ በፍፁም ለሀገረ መንግስት ግንባታ አስፈላጊ አይደሉምና ይህ ነገር አይታረሙም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    Please ignore cadres no one is interested.

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 18 днів тому

    Please invite Dr.Gedu

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому +1

    Tikikil Fasil

  • @Breadmasu-j8u
    @Breadmasu-j8u 18 днів тому +1

    Fasil betam tigermaleh lema eko ye adisabeban dmographi lemekeyer yedekem sw nw ye oromuma eletoch ke anid wonz sayhon ke anid bali yetekedu nachew

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    You are not even trying peaceful challenge.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    Invite Ato Gedu please.

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 18 днів тому

    Bertu

  • @solomonnegede3310
    @solomonnegede3310 18 днів тому

    I heard it's Quadrillion birr, but it can reach up to Quintillion birr,

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 18 днів тому +1

    አብይ እንደ ሳዳም ሆሴን አንገቱ ታንቆ ካልተያዘ በቀር መቼም ቢሆን ሰላም አይፈልግም ።

  • @AssayehgenFeleke
    @AssayehgenFeleke 18 днів тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን !! በዛሬው ስርጭታችሁ አዝኛለሁ ። በተለይ ፋሲል !ይገርማል አሁን (false equivalence)እያመጣህ አብይንና ጀዋርን እያነጻጸርክ ፡ ጀዋርን ብሩህ ቀለም ለመቀባት መሞር ፣ ከጀዋር አንጋሽነት በቀር ሌላ ሚና የምትጫወት አይመሰለኝም ። ከአብይ (ስንኖር ኢትዮዽያ ….) በውበት የተከሸኑ ቃላቶች ያመጡልን ምን ቁም ነገር ኖሮ ነው አሁን ጀዋር እንዲህ ጥሩ ነገር ሰለ ሀገረ መንግት ኢትዮዽያ አለ ፡ እንዲህ ባለው እስማማለሁ እያልክ የድለላ ስራ ባትሰራ ይሻላል ። ይህ ሰው የማይታመን መርዝ ነው ።ፖለቲከኛ አይሳሳትም ማለት አይደለም ። ግን በፖለቲካ እርምጃው ወንጀል ከሰራ / ካሰራ ፡ በተለይ አንድ የህብረተ ሰብ ላይ ያሰላ የፓከቲካ ወንጀል እንዲፈጸም ያነሳሳ ፡ የራሱን የፓለቲካ ህይወት ቀይ መስመር ተላልፈፈᎈል ። በወንጀሉ ሊጠየቅ ይገባል እንጂ ፡ ወደ ህዝብ ፖለቲካ ሊሞካሽ ፣ ብሩህ ቀለም ሊቀባ አይገባም ።

  • @endaleTulu
    @endaleTulu 18 днів тому

    Rip

  • @Habitat-ss9fz
    @Habitat-ss9fz 17 днів тому

    Fasil.yelben.new.yawraw.adaama.lay.zegba.siru

  • @KduseTesfa
    @KduseTesfa 17 днів тому

    Fano yashenfal

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 днів тому

    Fanos are yabatochachin kirse nachew

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 16 днів тому

    😂😂😂ይገርማል የድረ ኩታራ ነገር😂😂ገዱና ጃዋር ነፃ አውጮቻችን እያሉ መጮህ ጀምረዋል😃😃.ሆሮሙማዎቹ የምድረ ኩታራ አማራ ሆያሆዬ አያሰጋቸውም😂😃ኦሮሙማዎቹ የሚፈሩት የOLA ና የTDF ህብረትን ነው

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 17 днів тому

    ወንድሜ ፋሲል ብዙው ኢትዮጵያዊ አንተ ያልከውን በአብዛኞ ይስማማል።
    አሁን ግን ስለ ጀዋር በሰጠከው አስተያዬት በጭራሽ አልስማማም፣ አለመስማማት ብቻ ሳይሆን መሳሳትህን በሁለት (፪) ነገሮች ልጠቁምህ እሻለሁ።
    ፩ ፣ "በኦሮሚያ" የተተከለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተ ክርስቲያን የአማራ አምባሰደርና ወኪል ስለሆነች መወገድ አለባት።
    ፪፣ "ይህ ነፍጠኛ" ሁሉ ተረኛ ተረኛ እያለ አላሰራን ካለ በትክክልም ተረኛ መሆናችንን እናሳየዋለን።
    እነዚህን የጀዋርን ጽንሰ- ሀሳቦች ነው አብይና የኦሮሞ ጽንፈኞች እየተገበሩ ያሉትና ለእኔ አብይም ይሁን ሽመልስ ከጀዋር የበለጠ ወንጀለኖች አይደሉም።
    ልዩነታቸው አብይና ሽመልስ የጽንፈኞችን ራዕይ የጀዋርንም ጭምር ተግባራዊ የማድረግ ስልጣን መኖራቸው ብቻ ነው።
    በመሆኑም ይቅርታ ይደረግለት አይነት ሰበካህ ስህተት መስራትህን ይጠቁማልና ከቻልህ ማስተካፕያ ካልሆነ መቼስ መድረኩ ያንተ ነውና ምን ማድረግ ይቻላል ያልከው ይሁንልህ