ክሱት | ሙሉ ፊልም | Kisut | New Ethiopian Full Movie | Amharic film 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 923

  • @sewmehonfilms.
    @sewmehonfilms.  Рік тому +164

    ደረጃቸውን የጠበቁ የጥበብ ስራዎችን ይዘን መጥተናል ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @andbandteam7538
      @andbandteam7538 Рік тому +2

      Script yelwem eko cinematography becha 😢

    • @mariamova452
      @mariamova452 Рік тому +1

      ጎበዞች ❤

    • @AstuAstu-qd3mz
      @AstuAstu-qd3mz Рік тому +1

      አመሰገናለው ምርጥ ነገርነው አሰተማሪ ለእነቾች

    • @yordanosmulugeta9736
      @yordanosmulugeta9736 Рік тому

      @@andbandteam7538 hahahaha tsefeh asayen eski ante demo

    • @nanatikasahun9019
      @nanatikasahun9019 Рік тому

      Betam realistic yehone migerm cinematography acting andegna 100% merti nw

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Рік тому +235

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፖሊስ ምንም ጥቅም እንደሌለው እና ህዝቡ መሞት ካለበት መኖርም ሁሉንም በራሱ እንደሚወስን ያየውበት ፊልም😢አማኑ❤ ይመችክ ምርጥዬ ነው🎉

    • @fsalbasat5341
      @fsalbasat5341 Рік тому +3

      Ethio wust metebekachew kertobn megedelachewn bakomu

    • @BirhanuT
      @BirhanuT Рік тому +6

      ለችግሩ አይደርሱ ካለፈ በኋላ ነው የሚመጡት ልጂቷ በራሷ መንገድ ፍርድ ለማግኘት የጣረችውም ለዛ ነው።እውነታውን ነው የሰሩት

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Рік тому

      ትክክልል ነዉ በጣም😭😭

    • @isruman2229
      @isruman2229 Рік тому

      Dedeb nesh mn sel police metakewo neger ale ene police neg
      Kendzi keshm ena kelel tarki gar atagenawo dedeb

    • @rahelethiopia3773
      @rahelethiopia3773 Рік тому +4

      ​@@isruman2229 እናንተ ወሬ ብቻ ተግባሩ ላይ ዜሮ ናቹ

  • @MeseretgirmaMeseretgirma
    @MeseretgirmaMeseretgirma Рік тому +64

    ከመጠን በላይ እራስን መውደድ ትርፉ ኪሳራ ነው። ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለእኛ፣ በራሳችን እንዲሆን የማንፈልገዉን በሌላውእንዲሆን አለማድረግ፣ አንድ ጊዜ ሳይሆን 100 ጊዜ ማሰብ አለብን። ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤❤❤

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 Рік тому +40

    ዋው ፊልም ድሮ ቀረ ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አሁንም ብቅ ብቅ እያላቹ እያስደመማቹን ነው ጥበብ ለዘላለም ትኑር ነው ሚባለው😂😂❤❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +12

    ዋው በጣም እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ፊልም አሁናዊ የሀገራችን ሁኔታን ያንፀባረቀ ወንጀለኛ በነፃነት ይንቀሳቀሳል ንፁሀን ይገደላሉ ልጆች ያለ ቤተሠብ ይቀራሉ እናቶች አባቾች ያለ ጧሪ ይቀራሉ 😢 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Рік тому +16

    ምንም ቃላት የለንም ፊልሙ ላይ የተጠቀማችሁት ቀለም. ቦታ .ሰዎችን ባጠቃላይ ገራሚ ነው አጨብጭቤአለው👏👏

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому +54

    ይህ ፊልም life time ላይ ከሚታየው የነጮች ፊልም አይተናነስም! ❤

  • @rohobot4959
    @rohobot4959 Рік тому +37

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ፖሊስ ነገር ካላበቃ አይደርሱ በተረፈ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +59

    ይህን የመሰለ ፊልም ትልልቅ ሚዲያ እይታ ያላቸዉ ቦታዎች ላይ ማቅረብ ሲቻል ብዙ ሰብስክራይቭ በለለዉ ማቅረባችሁ ቅር ያሰኛል ምክኒያቱም በለፋችሁበት ልክ ማግኘት ነበረባችሁ እኮ😌

    • @betelhemmulu2007
      @betelhemmulu2007 Рік тому +1

      exactlly

    • @saraa3434
      @saraa3434 Рік тому +2

      ቻናሉ የሠዉ መሆን ነዉ በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዎችን የሚሰራ ልጅ ነዉ ለምሳሌ አደይ ድራማ....

    • @dforcom
      @dforcom Рік тому +1

      እናም በራሱ ቻናል መምጣት ፈልጎ ነው ከዚህ ጋ መለጠፉ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +2

      አደይስ መች በስረአት ተለቀቀ ዘበራርቀው ጥለው ያን መሳይ ድራማ ይህም እይታ የለውም ጥሩ ፊልም ነበረ ለምን ራስ ወዳድ ይሆናል ልጁስ😊

  • @SolinaHassan
    @SolinaHassan Рік тому +4

    ይሄ ሁሉ ችግር አልፎ ስላም ሲገኘ ደሰ ይላል አባ አምላኬ የኛንም ህወት እንዲሁ መጨረሻውን አሳምርልን የጠላትን ውድቅ አይተን ባረፍን ከጭንቀት ፈጣሪ ይጠብቀን ከ ክፍ

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 Рік тому +8

    kiyaye well done 😊am proud of u 🎉 በጠም ገራም ነዉ 10/10🎉🎉🎉🎉

  • @altudz4055
    @altudz4055 Рік тому +9

    ቦታ መረጣ ራሱ አንደኛ🥰🥰🥰👏ማማሩ ኪያ እንኳን ደስ አለሽ መሸለም ሲያንስሽ ነው አማን ጎበዝ👏🥰

  • @mulugetaadugna1600
    @mulugetaadugna1600 Рік тому +2

    ፊልም በጣም ናፍቆኝ ነበር እናም የናፈቀኝን ፊልም አገኘሁ ማነው ግን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እንደ እኔ በጉጉት የጨረሠው።ማነውስ እንደ እኔ በፖሊስ ስራ እርር ድብን ያለው አይ የኢትዩጵያ ፖሊስ እንደዚህ ነው።።ደራሲውን አለማድነቅ እና አለማመስገን እጅግ በጣም ይከብዳል ክብር ይገባህል ክበርልን ።።እንዲሁም እዚህ ስራ ላይ የተሳተፈችሁ የጥበብ ሠዎች ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅላችሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏እንዲሁም ሠው መሆን ፊልሞች እንደዚህ አይነት ደረጃውን የጠበቀ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሠግናለን እናም ቀጥሉበት ብዙ እንጠብቃለን ከሠው መሆን ፊልም👍👍👍👍

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ

    ምርጥ ድራማ ጎበዝ በርቱልን ሰው ለሚወደው ሰው ይህን ያህል መስማት ይከፍላል😥 የፖሊሶች ነገር ግን ያሳዝናል ሰው😢😢

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +20

    የሁገራችንን ሁኔታ በተግባር የገለጸ ፊልም😢😢😢😢😢 እናመስግናለን 🙏ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነዉ 🇪🇹😭

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Рік тому +32

    በስት ጊዜየ ቸሚገርም ፊልም አየሁ ፖሊስ ሁሉ ነገር ካበቃ ቡሀል የሚደርሱት አገራችን ፈትህ እንደሌለ የሚያሳይ ፊልም ክበሩልኝ ❤❤❤

    • @samiraasefaw393
      @samiraasefaw393 Рік тому

      ሌላፕርትአለውወይሥይሄብቻነው

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Рік тому +13

    ሁላችንም ብንተባበር ምርጥ እንደሆነ ያየሁበት ፊልም በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Рік тому +10

    ድንቅ ፊልም በተፈጥሮ ውበት ያለ human hair ጎበዝ አርቲስቶች በጉጉት ነው ያየሁት

  • @NatnaelTeshome-vx6dz
    @NatnaelTeshome-vx6dz Рік тому +2

    እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ
    የ እነደዚህ አይነት ስራዎች በዚህ ጊዜ ብዙም ትርፋማ እንደማያረጉ ግልጽ ነዉ ግን ተመልካችን በማክበር ይሄን የመሰለ ስራ ስለሰራቹልን እናመሰግናለን ክበሩልኝ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому +10

    በጣም አርፍ ፍልም ነው መልካም ሥራ

    እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ነገር ተመልካችና ኮማች ለምን እንደምያጣ አይገባኝም ❤
    በዚህ ድራማ ላህ ፖሊት ዛሬ ነገ እያለ የብዙ ሰው ህይወት አደጋ ላይ እንደምወድቅ ተምሪያለው

  • @menbereenbut5098
    @menbereenbut5098 7 місяців тому +2

    This was what we were waiting for
    ከልቡ ፊልም ነው በርቱ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ ከፍ እንደምታረጉት ጥርጥር የለውም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @biniamgebre9440
    @biniamgebre9440 Рік тому +7

    ዋው ከስንት ጊዜ በኋላ ፊልም አየሁ ,👏👏👏👏👏👏

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Рік тому +15

    እንኳን ደስ ያለሽ ጠረፍ የአመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይ በመሆንሽ

  • @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ
    @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ Рік тому +56

    😢😢😢😢😢የሀገራችን ፖሊሶች ጥቅም አልባነት ነው የታየኝ 😢

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Рік тому

      😂😂lk bleshal እኔኮ ነገር kabeqa በዋላ ምሄዱት ነገርስ wy

    • @genisisay97
      @genisisay97 Рік тому

      Menm tseqem yelachewm eko sapel nachew eko

  • @jo4801
    @jo4801 Рік тому +18

    ከመቀመጫዬ ተነስቼ ያጨበጨብኩት ክብረት ይስጥልን! 👏

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Рік тому +9

    ከቃል በላይ የሆነ ልዩ ልዩ ስራ ❤❤❤

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Рік тому +24

    የኢትዮ ፖሊስ እንዝላልነት ይታያል
    ሴት ልጅ ጀግንንት ብርታት ጥንካሬ ያየንበት ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @feven3128
    @feven3128 Рік тому +4

    ተመልካችን የሚመጥን ፊልም ማለት ኢሄ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mesi5948
    @mesi5948 Рік тому +15

    የሚገርም ፊልም ተመችቶኛል ያላያቹ እዮት ምርጥ ነው😢❤❤❤❤❤

  • @alemayehuabebe5984
    @alemayehuabebe5984 Рік тому +3

    It's a wonderful movie with deep meaning. All characters played their role with talent. I am amazed! Keep up the great work. I'm looking forward to the next one.

  • @mesita5581
    @mesita5581 Рік тому +1

    wow ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው አስደናቂ ፊልም ደራሲና ዳሬክተር የአብ በቀለ ተአምር አሳየከን ተባረክ

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Рік тому +5

    ዋው ምርጥ ፊልም ጀግኖች ናችሁ ተባረኩ አቦ ❤

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Рік тому +1

    የሚገርም ፊልም እንኳን አይመስልም በጣም ተዋናዮቹ በቃ 1 ኛ❤❤❤👏👏👏

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቨ5ፀ

    የእውነት የማደቅበት ቃል የለኝም ዋው ነው

  • @FunnyDreams-k1v
    @FunnyDreams-k1v Рік тому +1

    Amanu betam jegna gobez ewnetegna film nw enamesegnalen

  • @ferhiwotfekadu2746
    @ferhiwotfekadu2746 Рік тому +6

    This makes me cry❤️ God protect all women from this kind of evil man!

  • @samrawittilahun3750
    @samrawittilahun3750 Рік тому +1

    አማርኛ ፊልም አላይም ብይ ነበር ግን ድንቅ ብቃት ያለው ፊልም ስታሳይን እኛም ሰፋ ብለን እናያለን እባካትሁ ሁሌ የማንገምተውን ፊልም ስሩልን Tnx ደራሲው በርታ👏👏👏👏

  • @ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ

    ምርጥ ፊልም ቀጥሉበት❤
    በልክ የተሰፋ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ስራ መገለጫ ይህ ነው!

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +2

    ጎበዝ ማነው እንዲህ ድንቅ የሆነ ቀረፃ የሰራው??!! ራሳቹህን የበለጠ ብታስተዋውቁን!! ድምፅ ፥ሳውንድ ትራክ ምኑም ያልጎደለ አስገራሚ ችሎታ ያየሁበት ስራ ነው!!!!

    • @Adwafilms
      @Adwafilms Рік тому

      ua-cam.com/video/XKDeHCBlGp0/v-deo.html

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Рік тому +3

    በፈጣሪ በጣም ድንቅ የሆነ ብቃት ግን ከፖሊስ በራስ መንገድ መጣር በጣም በጥፍ ይሻላል በጣም ጎበዝ ናችሁ❤❤❤❤

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +1

    100% ምርጥ ፊልም ነው እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችሁ ወንድሜ ብዙ ልል ነበር እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ እንኳንም እመብርሃን ረዳችሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤😊

  • @thestar2137
    @thestar2137 Рік тому +3

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም በርቱ ጎበዞች በተለይ ደሞ የፖሊሶቹ የችሎታ ማነስ እስከ የአለባበስ ዝርክርክነት የኢትዮጵያን ፖሊሶች ፍንትው አድርጎ ያሳያል

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Рік тому

    ከስንት ጊዜ በኋላ ይሄን የመሠለ ምርጥ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሠግናለን ሁሉንም ያካተተ ትልቅ መልእክት ያለው ፊልም ያላያችሁ እዩት

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ Рік тому +6

    ኡፍፍ ያሁኑ ስዓት ነው ነፃነት የጠፋበት😢😢😢😢😢

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 8 місяців тому +2

    ፕሮፌሽናል ነን የሚሉት ቤትና ልብስ ሜካፕ መኪና ቁሳቁስ የሚያሳዩን።ይሄ ፊልም ፊልም ብቻ ሳይሆን እውነት እስኪመስለን ያየነው።ዋው ብለናል።

  • @MichealYohannes-g9y
    @MichealYohannes-g9y Рік тому +4

    በጣም ደስ የምትብል ፊልም 🇪🇹❤️🇪🇷

  • @MahletWoreta-tu9yw
    @MahletWoreta-tu9yw Рік тому +2

    ኪያየ አማን በጣም ሀራፍ ስራ ነው በርቱ

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Рік тому +5

    በስተመጨረሻ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @seblemulualem6488
    @seblemulualem6488 Рік тому +2

    ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም እርክት በሉ ጠረፍዬ ደግሞ አንደኛ ከድምፅሽ ውጪ በትወና እንደምችይ አስመስክሰናል ብዙ እጠብቃለን ከኢትዩጵያ ሲኒማ

  • @bereketdesalegn22
    @bereketdesalegn22 Рік тому +15

    Pure art 🔥

  • @saragetachew2167
    @saragetachew2167 Рік тому +2

    this movie is very very good ❤❤❤ i love this movie and i am so happy the end part❤

  • @isrufitsum4570
    @isrufitsum4570 Рік тому +3

    I never know my hometown was this beautiful. Another heart-touchy masterpiece , love the shooting style.

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Рік тому +1

    ዋው ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉበት❤❤❤አገራችን ሰላሟን ያስፍንልን😊🎉❤

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Рік тому +11

    ኧረ ምን አይነት ታምራዊ ስራ ነው እውነትም ክሱት ክስተት የሆነ ስራ ነው ለእንዲ ያለው ስራ ቢለፋም አይቆጭ👍

  • @nataniemtube1221
    @nataniemtube1221 Рік тому

    ኣስደናቂ ፊልም ብያለው የኢትዮጵያ ፊልም ትዳክምዋል ከሚሉ ወገን ነኝ ኣሁን ግን ኣስደናቂ ፊልም ነው ያየሁት በዚ ኣይነት ጥራት እና ኣሰራር ከቀጠለ ግን ሌላ ታሪክ ላይ ይደረሳል የኣብ በጣም ኣስደንቀሀኛል ድርሰቱ ይበል የሞያሰኝ ነው ደሞም ዳይሬክቲን ታክሎበት ሁላችሁም ደስ ኣስኝታችሁኛል ኣመሰግናለው ጥበባችሁ ይባረክ

  • @kiyafekadu2245
    @kiyafekadu2245 Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ወጣ ያለ ምርጥ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ሴት ያሳየን የከተማው ዘናጮች እግር እግር ብለውን ነበረ

  • @weleteamanual2128
    @weleteamanual2128 Рік тому +1

    ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @birhanytaddasee
    @birhanytaddasee Рік тому +10

    Wow❤ ግራሚ ነው የፖሊሶቹ ነገር ተከድኖ ይብሰል ስንቱ ተላለቀ በነሱ ግዴለሽ ስራ😢

  • @Gigi-ql3mh
    @Gigi-ql3mh Рік тому +1

    ለእንባዬ ፍትሕ በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው
    ለሐገራችን ሠላም ሟን ይስጥልን

  • @Tsedi1842
    @Tsedi1842 Рік тому +7

    ቃላት የለኝም በቃ ምርጥ ፊልም 😊

  • @yeznamulugeta4263
    @yeznamulugeta4263 Рік тому

    በዛ ላይ ምርጥ አይዲያ ዋው ከሰለቸን አንድ አይነት ፊልም አወጣሀን ከዚህ በሆላ ብዙ እንጠብቃለን ካተ

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 Рік тому +3

    እረ እዩት ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Рік тому +2

    ምርጥ ሀገረኛ ፊልም የእውነት እስኪመስል ድረስ ፍቅርና በቀል ያየሁበት እዩት እንደኔ

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Рік тому +4

    አይ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ😂😂😂😂 አማንዬ እና ኪያ ቆሜ አጨብጭቤያለው 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hawasetottube
    @hawasetottube Рік тому +1

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ሁሉም ቢያየዉ ብየ ተመኘሁ ዋዉ ❤❤❤❤ አሰራር ገራሚ ነዉ ። የሀገራችን ፓሊስ ጥቅም አልባ

  • @yibeltalyeabsra1630
    @yibeltalyeabsra1630 Рік тому +4

    I can see the film industry reviving 😊😊✊

  • @ማርሸትየማርያምአባፍቅር

    ምርጥ ከምርጥበላይ ምርጥ ፊልም ተመስጨነውየጨረስኩት ባያል አልኩኝ❤❤❤❤እውኑትነው እያዳዱ ሰውላይ እየደረሰያለው ይኽነው

  • @ethiovibe1577
    @ethiovibe1577 Рік тому +3

    የአብ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
    Story
    Acting
    Tension
    Conematography
    Score
    Everything is nice, well done bro, Kante bzu endetebk new yaderekegn 👌

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Рік тому +1

    ጀግና ጀግና ለፊልም ኮሜት አድርጌ አላቅም ደግሜ ልቀል ጀግና ምርጥዬ❤

  • @ethiopiatekdem8719
    @ethiopiatekdem8719 Рік тому +6

    ትክክለኛ ፊልም እግዚአብሔር ይስጣቹ የነ ኤኖክ መቀለጃ ኦነን ነበረ እኮ

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 Рік тому

    Thanks very good ending ,so much appreciated for your time and effort , brother from Eritrea 🇪🇷

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Рік тому +9

    ፖሊሶች የሚደርሰቱ ሰው ካለቀቡኋላ ነው መርጃ የሞቱትን ቆጠራ😂😢😂
    ያገራቺን ፖሊሶች ምንም አይጠቅሙም😊 ድራማው ያስተምራል😊

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Рік тому +2

    አይቸ ልኮምት😍
    ግን ጥሩ ይመስለኛል !!
    ሰላም በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ 🇪🇹☝️❤❤❤❤

  • @mealyo6222
    @mealyo6222 Рік тому +8

    ይሄ የብዙ ሴቶች ህይወት ነው 😢ፀጋ ላይ ስታላግጡ ለነበራቹ ትምህርት የሚሰጥ ነው ❤ቃል የለኝም ሚገርም ፊልም❤

    • @brlyrics8887
      @brlyrics8887 Рік тому

      ፀጋ እና ይቺን ምን አገናኛቸው🤣🤣 ፀጋ ደና ወፈር ያለ እቃ ፈልጋ ይቺ በግድ ተጠለፋ😂😂

    • @betiaddis5717
      @betiaddis5717 Рік тому

      Yhe film ahun mnu nw ke Tsga ga miyagenagnew sntaynet sew ale 😂

    • @addygirma4346
      @addygirma4346 Рік тому +7

      ​@@brlyrics8887ፀጋ በባልዋ ላይ የማገጠችውን ሳይሆን ባለፈው ሳምንት የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጠባቂ የነበረው ግለሰብ አፍኖ ወስዷት የነበረችውን ሴት ለማለት ነው።

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 Рік тому

      ​@@brlyrics8887 😂😂😂 አይ የስም መገጣጠም ሁለቱም ለካ ፀጋ ናቸው ይሄ ነው ባለ ባለቁላው የተባለች ሳትሆን ፀጋ የሀዋሳዋ የተጠለፈችውን ነው😢

  • @sasi849
    @sasi849 Рік тому

    This is impressive. I am never a fan of ethiopian movie but this one....i salute you man. Ewenetem sewmehone....men ale sew hulu endante sew bihone. Finally, i feel you failed to end it strong. I know you want to make viewers happy and give it happy ever after but the psychological breakdowns should have been reflected after all such bad experience. I didn’t waste my time so thank you.

  • @birukyetsionabat7300
    @birukyetsionabat7300 Рік тому +3

    የተለየ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @bemnettariku1740
    @bemnettariku1740 Рік тому +2

    በጣም አስተማሪነው በርቱ የኛ አገር ፓሊስ ሁሌ ነገር ካለቀ በኃላ የሚመጣው ነገር ሁሌ አንድ አይነት

  • @Yewellowa
    @Yewellowa Рік тому +2

    This movie is a must-see and worth watching❤

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ Рік тому

    ኪያ በጣም ምርጥ ነው በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን፣ ፊልሙም በጣም አጉዋጊና የተዋጣለት ነበር። እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ድርሰት አና ትወና ቀጥሉበት አኛም አንጠብቅ ኣለን ዋውውው💚💛❤️

  • @wubalemmesfinletyebelu-qe8gu
    @wubalemmesfinletyebelu-qe8gu Рік тому +1

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ይበል. ......

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +1

    ገራሚ ፊልም ነው ምርጥ❤❤🎉🎉

  • @astertube5406
    @astertube5406 Рік тому +3

    ዋው ገራሜ ነውየኛአገር ፖሌሶች ከርፈደ ይመጣሉ ሰው ካለቀ በሆላ😢😢😢😢

  • @addisutesfaye5585
    @addisutesfaye5585 Рік тому

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው!!! very professional end to end. bertu

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 Рік тому +8

    የሀገራችን ፖሊሶች የሚተገብሩትን ነው ያሳያችሁን😢😢

  • @etsubtesfaye9980
    @etsubtesfaye9980 Рік тому

    betam arif film new liyalk sil yemijemr film ,agwagi ,trat ,story, andegna new gn le story idetechenekachut wede mecheresha alebabes lay smet lay mecheresha lay yetelekekechiw lj ke fam gta stgenagn yalat smet yhe mehonn yelebetm lelaw aposto new ketlubet

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 Рік тому +4

    በጣም አሪፍ ሙቪ በተለይ ሜን አክተሯ የኢትዮጵን ፊልም አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ምርጥ ስራ ይመቻችሁ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Рік тому +1

      ሁሎችም በጣም ይችላል ክፉ ሁኖ ሚሰራው ጎበዝ ነው

  • @SaudiEthio
    @SaudiEthio Рік тому

    ምርጥ ፊልም ነው የእውነት ባዳዲሥ ተዋንያን እራሡ ምርጥ ፊልም እንደሚሠራ ያየንበት ምረጥ ድርሠት መልዕክት አሥተላልፍልኝ የተደገመ ፊልም አትደገሙ በሉልን እሄ ፊለም ግን ድንቅ ነው

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Рік тому +4

    መጨረሻዉ ደስይላ ፍትህ ለሀገራቺን😢😢😢

  • @nasrkelifa8104
    @nasrkelifa8104 Рік тому +1

    ናይ ብሓቂ ጽብቕቲ ስራሕ

  • @konjo9116
    @konjo9116 Рік тому +2

    this is a work of art❤❤❤

  • @temesegnkifle9627
    @temesegnkifle9627 Рік тому

    በጣም ጉርም ተደርጎ ነው የተሰራው ታሪኩ ቦታው ቤቶቹ ድምፅ ሙዚቃ አዲስ ፊት ሁሉም በብቃት ተውነዋል እድገታቹ ይታያል በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @rahel2834
    @rahel2834 Рік тому +3

    ውይ በጣም እማምር ፊልም እውነት ጠረፍየ ትችያለሽ💪 ።የኢትዮጲያ ፓሊሶች ግን 👊

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 Рік тому +1

    ግሩም ስራ ነው አማኑ እና መቲ በርቱልን

  • @girumageri2599
    @girumageri2599 Рік тому +5

    ለደራሲው ቆሜ አጨበጨብኩለት❤❤❤❤

  • @lennadera5291
    @lennadera5291 Рік тому +1

    በርታልኝ አማኑ የሀገሬ ልጅ እሚገርም ስራ ነው❤❤❤

  • @የአዳምዘርእኔ
    @የአዳምዘርእኔ Рік тому +3

    መጀመሪያ አለም ሲኒማ ባላስመርቀው ይቆጨኝ ነበር❤❤❤

  • @sarakonju1445
    @sarakonju1445 Рік тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል 😍🥰😊

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    በሀገራችን ፖሊስ ምንም አያደርግም በጣም ነው ያስለቀሰኝ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው እንደ መሸ አይቀርም ይነጋል 😢😢

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Рік тому

    Good job terefachin yemigerm tewena new hulachihum yasayachihun thanku