I just listened to your new song, and it’s incredible! Your voice and lyrics are so powerful and moving. It’s clear you’ve poured your heart into this, and it really resonates. Can’t wait to hear what’s next from you. Keep shining! Warmest congratulations❤❤❤
I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thak you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
በጣም ቆንጆ ስራ ነው
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen
ይህን ህዝብ በድካም ጎኑ ተጫወተበት
amain
Amen amen😢😢❤
Amen ❤❤❤
ክብር ይገባታል የምትሉ hቬሪ በላይክ ግለጽላት🎉🎉
ተመስጬ እኮ ለመፃፍ ጊዜ አጣሁ!!! የእኔ ፍልቅልቅ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ነው!😘😘😘😘😍 የአባቱ ልጅ ማለት እንዳንቺ ነው!🙏
ምርጥ ግጥም ከምርጥ ዜማ እና ውብ አዘፋፈን ጋር! ቬሮኒካ በምርጥ ግጥም እና ዜማ ብትፈተን አቅሟ ገና ብዙዙዙዙዙ ነው 🤩
በድጋሚ ይሄ ዘፈን በጣም ያምራል ምርጥ ክሊፕ ይፈልጋል። በደንብ ታስቦበት ከተሰራ ምርጥ ክልፕ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤
አገው ጎጃም አማራ 😍😍😍😍
#ኢትዮጵያዊያን እባካቹ አንድ እንሁን!! vero❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
የኔንም አድርግ❤
Done
Okry bro I'm going to bg. Back
@@ethofood done
@@neba1034 done
ይሄ ዘፈን ደሞ ጉድ ነው ፐ ፐ ፐ ምርጥ አጋው
ጀግና ነሽ።
ሰዉ እንዴት ያለ ምንም ነገር ሙሉ አልበም የተዋበ ይሆናል መልካም ዕድል Veronica adane 🇪🇹🇦🇸
ከመጠሪያዬ ቀጥሎ እጅግ የወደድኩት ዘፈን❤❤❤❤🎉
እያንዳንዳዱን 3 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት የኔ ድንቅ ሴት ትልልቅ ስኬቶች ይገቡሻል የህዝብ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ እንቁ የኔ እንስፍስፍ❤❤❤❤...የግዮን ምንጭ ይፈሳል ከአንደበትሽ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቬሮኒካ
ጀግና ነሽ ይሄ ስልት ብዙ አልተነካም በደንብ ስሩበት
ዋውውውው ተሰምቶ አይጠገብም💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏‼‼‼‼🌷💕🌺💐🌹
Veronkayeeeewudddd❤❤❤❤❤
Veronica Adane..wow it is very nice music ..all msg are reflected your past affected life..God help u...
The best one music
በጣም ድንቅ ሙዚቃ ነዉ በጣም አቅም የሚጠይቅ ስራ ይመስለኛል በጣም ከባድ እና ብቃት እና አቅም የሚጠይቅ የድምፅ ቅላፄ ነዉ ያለዉ 😮😮😮😮 ቬሪየየየየ ልፋትሽ ለጥበብ ነዉና ጥበብ እንደምትክስሽ አልጠራጠርም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ቬሮኒካ ያበደ አልበም ነው የሰራሽው እንኳን ደስ አለሽ። ❤✌✌✌
በጣም ወድጄዋለው በርቺ የኔውድ
ሁሉንም ሰምቼዋለው የደጋገምኩ የሰማሁት 👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
አገውኛ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉👏👏
I wish ይሄ album የ2016 የመጨረሻ አልበም እንደሚሆን
ከምር ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቀኑን ሙሉ እስከምትለቂው በጉጉት ስጠብቅሽ ነው የዋልሁት እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ልዩ🎉🎉🎉❤❤❤
የምር ቃል የለኝም 👍👍
Bezih sehat musica mesimat bayasidesitim. Enjera newuna mesirat silalebish konjo sira serteshal
Ayizosh berchi❤❤❤
Bravo Ver❤❤❤
ጎበዝ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ የሰራሽዉ ጎበዝ በርቺ 1ኛ ቬሩዬ
This is Veronica Adane at her best
ምርጥ ልጅ በጣም በጣም:ምርጥ ዘፈን::ተስፋ ኣረጋለሁ ኣንድ ቀን በኣስመራ ኤርትራ እንዳይሽ።ፍቅር ሰላም ለ ኤርትራ 🇪🇷& ኢትዮ ህዝቦች🇪🇹💐
we LOVE Eri ppl 🌹🌹❤❤
Eni dgmo kelijinete jemro yehlme ketema nech eriteria eriterian salay........❤️🔥❤️🔥❤️🔥🙏🙏🙏
@@BethelYeab ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ:ሁሉ የ ጦርነት ጥላቻ ገመድ ተበጥሶ:እኛ እንደልባችን እናንተም እንደልባቹ ኣስመራ ማሳዋ:ኣዲስ;ጎንደር መቀለ እያልን በሰላም ፍቅር እንኖራለን!!!
የቱ ተሰምቶ የቱ ይተዋል ❤❤
I'm so surprise , what an amazing talent🎉 10q Veronica ❤❤❤❤❤
I LOVE FROM ASMARA (🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🫶🇪🇷🇪🇷)
what a perfect album, Thank you for respecting your audience ❤❤❤
ውለሽ ግቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ቬሮኒካ አዳነ
Yene hiwot ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ ይሄን ዘፈን ላንቺ ነው የሚገባሽ ጋብዤሻለው
Welcome to the star musicians group veronica good job❤
konjet betam arife album senegenagn leke endesu ayehalehu esa.....🎉🎉🎉🎉🎉
V ዉዶ ቀንጆ album ነው ያምራል!!!❤
Nice music! Thanks Veri!
i am From 🇪🇷Eritrea i love veronica 🫶🏼💥 🎶
Sewadse eko ❤❤❤❤❤
Konij sira ❤❤
Baxame mwodishi ❤❤
Betam mrti sra now veriye mnem tyaqe yelen ❤
Gen manene new endanche mewodew❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ እናመስግናለን
Amazing Album ❤❤❤
Wow!! Really nice colour!!! 👏👏👏👏👏👏
Veronica yene jonjo betam new yemwedshe yene ken asabi efffffffff yhezb lej
ትችይለሽ ከአይን ያውጣሽ ምርጥ ስራ ተባረኪ!!!!
በጣም የምውድሽና የማከብርሽ ልጅ
አቤቴ ድምፁወ የበደ ነዉ❤❤
የኔ ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ❤❤
Congratulations. Good luck.
ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእኔ እይታ ከጎኔ እደር ቀጥሎ ይሄ ሙዚቃ እጅግ ሀይለኛ ሙዚቃ ነዉ😮😮😮😮
Wwwwwwwww bexam Des yilal💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏💕
😢የኔ ቆንጆ መልካም እድል❤
ተባረኪ 👌🎉🎉🎉🎉 ምልካም እድል
Wow wow wow ❤❤❤❤
Veronica የ አባቷ ልጅ ❤❤❤
ትቺያለሽ ጀግና በርቺ🎉🎉😮😮😅😅
Eha ke Hulum betam arife new lene❤❤❤❤❤❤
Vero❤hero🎉🎉🎉🎉
ኡፍፍፍ ከረምቱን በዚህ ልንወጣው ነው አዊኛ
❤❤❤❤❤ je souhaite une bonne continuation avec une vie heureuse
ቬሮ በጣም ቆንጆ አልበም ነዉ በርቺ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
I just listened to your new song, and it’s incredible! Your voice and lyrics are so powerful and moving. It’s clear you’ve poured your heart into this, and it really resonates. Can’t wait to hear what’s next from you. Keep shining!
Warmest congratulations❤❤❤
ትለያለሽ ,ምርጥ
What a album🎉❤❤
ዋው ሙሉው ኣልበም ይለያል❤❤❤
የምር ማብራት ጠፍቶ ለቬሮኒካ አልበም ስል በጄኔነተር ቻርጅ አድርጌ ነው የማደምጠው 🎉🎉🎉❤❤❤😍😍😍💐💐💐💐🌸🌸🌸
ይመችህ ❤
@@mesigonderiwa 😎✌️
ገራሚ ስራ ነው 😘
ዋው ጥሩ ስራ በርቺ
የኔ ጀግና በጣምነው የምወድሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤
Finally it is released!!
yene konjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ💚💛❤
merit album mert sera mert demts
Ambesit jegna ❤
ስወድሽ የኔ ውድ የአዳነ ተካ ወርቅ❤😘
Efuuuuuuu 15 gez nw ahun madamitew endet edmwedshi❤❤❤❤
Siwadish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow new👌👌👌👌👌
ow 😮😮😮😮 አገላለፅ 👌👌💯💯💯💯
አንች ቅመም የልጅ አዋቂ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን❤❤❤❤❤❤
የኔ የዋህ 🥺🥺🥺😍♥️♥️♥️
አቦ ይመችሽ የኔ ውድ ምርጥ ስራ🎉
መጠሪያዬ አልበም አርፍ ነው ከጠበቁት በላይ ነው ቭሮንካ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣር ይጠብቅሽ ናሆም ከሞጆ ነይ
Ohhhhhh ❤❤❤❤ amaizing.....V🙏
ጀግና በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
የ ኔ ው ድ loveyou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thak you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
My queen 👸 🎉🎉🎉enkan des alesh
የኔ ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤