🌼🌼Happy new year!🌼🌼 May the New Year usher in a new season of favor and unprecedented blessings over you and your family. May the Lord order your steps and straighten your path. May God shower and bestow upon you and your family a bright, healthy, prosperous and peaceful new year in Jesus name! Love you.
እውነት ነው እውነት ነው ባሉ 😀😀😀😀
አረ ኡፍፍፍ ደስሲል ሁለታችሁም ምርጥ ነችሁ ስዎዳችሁ ♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
❤❤❤❤ፀጋዬ እንደስምሽ ያለሽ ፀጋና ማስተዋል ልዩ ነው በኢየሱስ ስም ቤትሽ ትዳርሽ ዘመንሽ የሙላት የማብረቅረቅ ዘመን ይሁንልሽ ከአስተዋዩ ባለቤትሽ ጋር አቤኒ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙዎች አስተማሪ ወጣቶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ የሷዋ ደስታ ያንተም ስለሆነ
በጣም ነው ደስ የምለው ባል ለሚስት አብሮ ቢጠቀሙም ስጦታ ግድ ነው ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰
Mezmuru yelkeke babi and grace love u guys
Getan lene yehone yakil new yetesemagn Graceyeeeee❤❤❤Babiye tebarek...!
ተባረኩል እንድሁ እንዳማረባቹ ዘመናቹ ይለቅ መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻
ባቢ የአስተዋይ ባል ተምሳሌት ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ❤ፍቅራችሁ ደስ ይላል ጌታ እስከፍጻሜ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
geta yibarkchu my famly
ዘመናቹ ይባረክ የትዳር ሀሳቡም ሂሳቡም ባይኖረኝም ዘእናንተ ደስስስ ሚለኝ ነገር አለ ተባረኩ እንኳን አደረሳቹ
ስለመዝሙሩ ያለኝን ጉጉት አጠይቀኝ😢😢 የመዳምን ኩሽና ቸርች አስመስዬ ነው በመዝሙርክ ምባረከውኮ
እውነት ለመናገር ትመቹኛላቹ እናንተ እውነተኛ አገልጋይ ናቹ ማለት ነው ፀጋ miss you
አወዳችኋለሁ ጌታ ከማያልቀው በረከቱ የሚያስፈልጋችሁን ነገር ሁሉ ይስጣችሁ።
እንኳን አደረሳችሁ🌻
ለዘመኑ በጎነትን ታጎናፅፈዋለህ
ብድረበዳዉም ስብን ይጠግባል መዝ 65:11
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌻🌻
Destachu destachin new tebareku yeabate birukan🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
መልካም ዓዲስ ዓመት 🎉❤️❤️❤️ይሁንላቹ ብዬ ምኞት የ ምገልጽላቹ ከቤሩት ሊባኖን ነው
Libam setin man liyagegnat yichilal wagawa kekey enku ejig yibeltal, babi you are blessed. Yebezalachu yekristos meaza ahunim yignen. Melkam beal ❤❤
እንኳን እንደ ሳልልሽ የኔ ቆንጆ 😢 መልካም አዲስ አመት🎉❤
ከቤተሰቦቿ ጋር ያለህ ቅርርብ በጣም በጣም ደስ ይላል ቅንነትህን ያሳያል አይወሰድብህ ክፉ ከመሐከላችሁ ይራቅ ፍቅራችሁ እየጨመረ እየበዛ ለሌሎች ምሳሌ ያርጋችሁ ተባረኩ❤❤❤
Bebuzu tebareku fkrachu hulem eyechemere yhid
betam metameru nach yebezuu wetatoche ayen now yekefetachwet tebarku beziwe keteluu tebarkuu melekam behalee
ዋው ደስ ይላል ተባረኩ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ደግሞ የበአል ቢድዮ እጠብቃለን ውዶቼ😍😍😍😍
ሙሉ ስብህና ያለህ ትክክለኛ ባል ነህ
BAbi ante mert bal neh laloch baloch kante ymaru❤❤❤lebabi❤❤❤❤
Congrats dears zemenachu tidarachu yibarek we hv got a good lesson 🥰🥰
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ባል ነህ ተባረኩ
ጎበዝ ባቢ
Wow!!! You are amazing couples may God bless you both of you are fittable couples
እግዚአብሔር ይባርካቹ። ደስ የሚል ልብ ነዉ ያላቹ።
ደጣም ነው ደሰየምትሉ በዚሁ ቀጥሉ ተባረኩ ጌታ መልካም ነው❤❤❤
bexam dase metelute geta ayileyach😍
መልካም በአል ይሁንላቹ በተረፈ ኦቭኑ ስትሰሪ በጣም ተጠንቀቂ ግሬስዬ ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤ Grace/Babi
Hunkan aderschu 🎉🎉🎉melkam adis amet
Wow getan ine MN libel yemilt axaw bicha indate ayinet bal yisxeg wedachowlo🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ተባረኩ እንወዳቹሀለን
ምርጦቼ እንኳን አደረሳችሁ በደስታ በፍቅር ኑሩልኝ🥰🥰
ተባረኩ በጣም ነው ደስ የምትሉት መዝሙሩን እየጠበኩ ነው እባክ ቶሎበል የልብስ ማሽናቸው ጥሩ ነው westpoint ረጅም አመት ያገለግላል መልካም አዲስ አመት
Tabarku🎉❤❤❤
Happy new year babi and grace I love you so much ❤❤❤ mezmur tolo yelkek ❤❤ sewdachu ❤❤❤❤❤
Betam desi tilalachiwu, ewedachihalewu, God Zemenachihun yibark
Tsagicho yene marrrrr dese seteye egzbhere yebrkachu
Love you burukat,🇪🇷🇪🇷
Yene Wubochi desi sitluu demo😂😂❤❤❤❤❤ ተባረኩ
መልካም አዲስ አመት
getan betam des yemtlu nechu God bless you🎉❤❤❤❤
ጌታ አግዚአብሔር ይባረክ በጣም ድስ ትልልች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘
ጌታ የሚሰጠን ነገር ሁሉ ዱንቅ ነው ለዚ ጊዜ የሚያስፊልግሽ ስለ ሆነ ጌታ በሰአቱ የሚያስፈልገንን ስለሚሰጠን ስሙ ይባረክ ምስጋና የተዘጋውን በር ማዱቀቂያ ነው
gata yebarekachihu
ባቢዬ ጎበዝ ተባረክ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር እና ክብር ለሌሎች መልካም ምሳሌ ነው የሚያስፈልጋትን በደንብ አውቀሃል በተለይ ፍሪጅ ዋው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
Yetebarekachu nachu weddddd EnKan Aderesachu. Dad Ewedacuwalew❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው....❤
እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆች❤ሁሌም ደስ ይበላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ክርስቶስ ኢየሱስ ከዚ በላይ😘
🎉😂😂😂
እንኳን ደስ አላቹ እንኳን አደረሳችሁ
ጀግና ባቢ ❤❤😮
Beautiful couples!!! Tebareku!
Wawww betam des ylal geta abzto ybarkachu enkan aderesachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Happy new year Babi and Grace 🎉🌸🌼🌷⚘️💐❤🙏Blessing ❤
can't Wait for the spirit filled song my brother ❤❤
I receive it. I love you both. God bless you more. siwedachihu .andi ken beakal lemagignet mignote newu.
amenn 🙏🙏🙏 tebarekuln betam new miwedachu 🥰🥰🥰
🌼🌼Happy new year!🌼🌼
May the New Year usher in a new season of favor and unprecedented blessings over you and your family. May the Lord order your steps and straighten your path. May God shower and bestow upon you and your family a bright, healthy, prosperous and peaceful new year in Jesus name!
Love you.
❤❤siwedachihu tebareku
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹እኳን አደረሳቺሁ
Tebarku
እንኩዋን ደስ አለሽ ደግሞም ይገባሻል። ጌታ ትደራቹን ይባርክ ተባረኩ መልካም ዘመን ይሁንላቹ በርቱ❤❤🎉
Yene wuddocci love you so much 😘 yene qast ngr giressi
Happy new year grace and babi ❤😍
🎉❤❤❤ my Jesus
Babaye zemrarewu yelleee
Betam naw yemiwedachu !!!
Awo betam new yegaganew eskilekek
እኔ የቤት እቃ የሚሰጥ ባል ደስ ይለኛል አንደኛ
You guys so sweet bless you more
yene wud zemenachihu ylemlm
አሜንንን
Enkuan adersachu Melkam adiss🎉🎉 amet
Yene habatame bale kkkkkk ebede eko neshe mamaye
❤❤zebnachu ybarek
ተባረኩኩኩኩኩ❤😊
wowww🎉🎉❤❤
zare yilekek mezmuru
Wow des yelatale
❤❤❤❤inkiwan aderesachew all.Ethipia happy new year❤
ስወዳቹ እኮ❤❤❤
እንኮን አደረሳችው መልካም በአል❤❤❤❤❤
Beatuiful couples ❤ tebarku
egzihaber amlak le tewlid hulu misale yargachu ewedachualew yene wudoch
Enqwan des alesh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam tebaeku zemenachuh yibarek
❤❤❤❤❤
tabrko ❤
God bless your marriage!!
Eelelelel Eelelelel
Bxm new desi meteltu ymr tebrku❤❤❤❤
ሰወዳቺሁ ወላሂ በረተ
Wwww jegena nek 👌👌👌
ዋውውውው ደስ ይላል ስለ ስለ ኦቭን ስለአንዳንድ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ዋጋ አሰራልንም ነበር እግር መንገድህን
Tebareku bizu sfu ❤❤❤❤❤❤
Tebarek
Yene mar
Babi gobeze 🎉❤
Zari yelekeke