ለሸንተረር የቱ ይሻላል | Stretch Marks | ዶ/ር ሰይፈ | Dr Seife

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 328

  • @rukiyamohammed1623
    @rukiyamohammed1623 Рік тому +32

    ሸንተረር መልቀቅ አይችልም፣የሌዘር የጨረር ህክምና ለአንድ አመት ያህል ጥሩ ይሆናል ግን ከዛ በጣም የተባባሰ ይሆናል ስለዚህ ሴቶችየ የገንዘብም የግዜም አታባክኑ እራስን መውደድ ብቻ በቂ ነው😊

  • @yechalaletube6154
    @yechalaletube6154 Рік тому +112

    እዚቤት ስመጣ ብዙ እውቀት የሸመትኩ እሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው እስኪ እኔም እምትሉ በላይክ አሳውቁኝ❤😊

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +5

      አመሰግናለሁ

    • @zinashneyn7160
      @zinashneyn7160 Рік тому +1

      ሰላም ዶክተር እኔ እግሬ ላይ የሆነ ምን እንደሆነ እንኳ አላቅም ግን ቋቁቻ ይመስላል ግን አደለም ፋርማሲ መዳኒት ልጠይቅ ስሄድ አሳይቻቸው ይሄ መዳኒት የለውም ይጠፋል በራሱ ሰአት ብለውኝ ነበር ከጭንቀት የሚመጣ ነው ጭንቀት ቀንሺ አሉኝ እና እንዴት አግኝቼክ በፎቶ ባሳይክ ደስ ይለኛል አንድ እግሪ ላይ ነበር አሁን ሁለተኛው ላይም ወቶ እየሰፋ ነው ምን ላርግ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z Рік тому

      እኔም በጣም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tube2984
      @tube2984 Рік тому

      ለነም የእውነት😊

    • @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ
      @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ Рік тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuወፍረት ስንጨምር ነዉ ወይስ ስንቀንስ ነዉ የምወጣብን ሸንተረሩ ክብር ዶክተር በእግዚአብሔር ሰም መልስ እፈልግለሁ።

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 Рік тому +35

    እኔ ከፍተኛ ሸንተረር አለብኝ ማጥፋት እፈልጋለሁ ነገር ግን ሀገር ውስጥ አይደለሁም ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አንተ ጋር መምጣት እፈልጋለሁ ለእክምና የቆየ ሸንተረር ነው

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Рік тому +21

    ዶክተር ሰላምክን ያብዛው በእድሜዬ በጤና ይጠብቅክ ❤አሚን

  • @ማኪዬነኝ
    @ማኪዬነኝ Рік тому +3

    ዶክተር ካለህ ሰአት አብቃቅተህ ለኛ አብሶ ሃኪም ለማማከር እድሉን ለማናገኝ ሰዎች እጅጉን ጠቃሚ የሆነ መረጃ ስለምታቀብለን ❤❤❤❤ we love you doctor

  • @elohe-tu9fv
    @elohe-tu9fv Рік тому +5

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @alemm7120
    @alemm7120 11 місяців тому

    ቀን ሙሉ የአንተን ቢዲዮችን ባይ ደስ ይለኛል ብዙ ተምሬ በታለሁ
    ግን ስራ ሚሉት ነገር ሳአት አሳጣኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 Рік тому +15

    ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @saraseid690
    @saraseid690 Рік тому +3

    እናመሠግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Рік тому +1

    ደክረ ሰይፍ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምርት ነው

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +2

    ዶክተር ሰይፍ በጉጉት ነበር የምጠብቀው እንኳን በሰላም መጣህ ትምህት በነፃ እናመሰግናለን ሺህ አመት ኑር

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 11 місяців тому

    ዶ/ርዬ መልካም ሰው ነክ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 3 місяці тому

    እረዝም እድሜ ይስጥህ ደግተርየ በጣም ነው እምናመሰግነው❤❤ ክበርልን❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 3 місяці тому

    እሚመስለኝ ማለት?😅 እኔ በጣም ነው ምከታተለው በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ ዶክተርዬ ነፍፍ አመት ኑርልን❤❤

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 Рік тому +1

    ለኔ በጣም አለኝ ስወልድ የሆነ ነገር ስለሆነ የልጀ ማስታወሻ ነው ስለዚህ ደስ እያለኝ ነው የምቀብለው በእውነት. እኔ ግን ያስቸገረኝ ዶክተር የራስ ምታት ነው በጣም ያመኛል ሲያመኝ ደግሞ ጨለማ ነገር ነው የምፈልገው እስኪ መፍትሄ ካለ እባክህን ዶክተርየ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ዶከተር እናመሰግናለን አላህ ይሰጥልን በነፃ ትምህርት ሰለ ምሰጠን አምላክ ከፍ ያደረግህ ❤በመቀጠል ይቅርታ እና ካየህው መልሰልኝ ወይም ኮመንቶች አደራችሁን የምታውቁ መልሰሉኝ እኔ ፊት ላይ ጉብር ነገር ወጣብኝ ሎሚየ ስኳር ሰቀባ ጉብሩ ጠፋ ግን ጥቁር ሆኖ ቀረ ምን ላደረገ ዶክተር ባአላህ ነገረኝ

  • @አሱጋልተዋህዶ
    @አሱጋልተዋህዶ Рік тому +2

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር❤

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 Рік тому +4

    ዶክተርየ ወፍሬ አላዉቅም ግን ሸተረር አበሮኝነዉ ያደገዉ ❤❤❤

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ተባረክ ዶ/ ር እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እኔ ቲክቶክ ላይ አይካለሁ ስታስረዳ በጥሩ ሁነታ ነዉ ትመቸኛለህ❤❤🙏🙏🙏

  • @EamanMohammed
    @EamanMohammed Рік тому

    በጣም የምወደው ዶክተር ተመስጨ እማዳምጠው

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Рік тому +9

    ተባረክ ዶክተር ❤

  • @honeykitnesh5851
    @honeykitnesh5851 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔም አለብኝ እና የጨረር ህክምናው የት ማግኘት ይቻላል ኢትዮ ውስጥ አለ እንዴ???

  • @zd-555
    @zd-555 Рік тому

    ዶእተር እናመሰግናለን የተረከዝ ላብ ማጥፊያ ስራልን

  • @Hiweqeen
    @Hiweqeen 3 місяці тому

    ዶክተርየ እናመሠግናለን❤

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 7 місяців тому

    በጣም ነዉ የምወድህ

  • @menamark9615
    @menamark9615 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር! አድራሻችሁ የት ነው ?

  • @meserettesfew4049
    @meserettesfew4049 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ አለኝ የቫይታሚን ኢ ኦይል ለፀጉርሬ እና ለፊቴ ብጠቀም ችግር አለው?

  • @tikuret123
    @tikuret123 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ክብር አለን

  • @TG-et
    @TG-et Рік тому +1

    ዶክተር multivitamin ለምንያክል ጊዜ ነው መወሰድ ያለበት እባክህ መልስልኝ🙏

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon Місяць тому

    ዶክተርዬ ሰላም ነክ እባክክ ከመድሀኒት ውጪ የጨርት መድሀኑት በባህላዊ ንገረኝ ውዴ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ🙏

  • @saraaberham9780
    @saraaberham9780 Рік тому

    Enamesginalen doctor taberki idmena Tena yestik🙏🙏🙏❤️

  • @SOCCERDailyHighlight
    @SOCCERDailyHighlight Рік тому

    ሰላም ዶክተር ባለህበት ሁሉ ሰላሙን ያብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛል ህ ወንድማችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር እሱም ምንድነው እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝና ሁለቱንም የወለድኩት በቀዶ ጥገና ነው እና የመጀመሪያ ልጄን አራሰ ሆኜ የቆዳ አለርጂክ ያዘኝ በፊት አንዳንዴ እብጥእብጥ ይልና ይጠፋ ነበር አሁን ግን ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ በሀላ ግን እንዳለ ሰውነቴን አዳርሶ ፊቴላይም ወጣ ሀኪም ሄጃለሁ ምንም ለውጥ የለውም እባክህ ዶክተር ማድረግ ያለብኝን ነገር ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ

    እንኳን ሰላም መጣ ወድማችን እናመሰግናለን 🙏

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 Рік тому +6

    😭😭😭እኔ እምፈልገው ነገር ቢኖር በሙቀት ስበብ እፊቴ ላይ ነጠብጣብ ባይመጣብኝ እና ሸተር

  • @gafat
    @gafat Рік тому +20

    የተሰቃየሁበት ጉዳይ ነው የእኔ አብሮ ያደገ ሸንተረር ነው ሀገሬ ስገባ ከእግዚአብሔር ጋር በህክምና አጠፋዋለሁ ብያለሁ 😢

    • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
      @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ Рік тому

      እኔ እራሱ ተሰቃነሁ😢😢

    • @ዉዉዋ
      @ዉዉዋ Рік тому

      አኔሜ😢

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Рік тому +1

      ምንአሰቃየሽ ሆ እኔም አለብኝ ግንበተፈጥሮነው የኔ ያገባየወለደ ብቻ ይመስላቸዋል አንዳድ ሰዎች ግን በተፈጥሮነው

    • @sofiyasin
      @sofiyasin 11 місяців тому

      እኔ ረሱ የአለህ

    • @سوسوبنتحسينامعبدلمجد
      @سوسوبنتحسينامعبدلمجد 11 місяців тому +1

      እንደ ሸንተረር ምኑ ያሰቃያል ወይ ማካበድ እኔም አለብኝ ህመም የለም ምኑ ያሰቃያል

  • @asteraseter7108
    @asteraseter7108 Рік тому +1

    ሰላም ዶክተር ነጮ ሸንተረር እንዴት ነው ማጥፋት እም ችለው? ዶክተር መለስን እጠብቃለሁ ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ

  • @alma1211
    @alma1211 Рік тому +1

    እኔም በጣም ሸተረር አለብኝ ለማጥፊት በጣም ነዉ የምፈልገዉ ❤❤❤

  • @dijed7856
    @dijed7856 Рік тому +1

    D/r በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 እና ደግሞ አንዳንድ ጠቆር ጠቆር ያለ ነገር እና እንደ ቡግር ጀርባ ላይ ሲወታ ምን ማድረግ አለብን

  • @Queen-wg1si
    @Queen-wg1si Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @MhaltHabtamu
    @MhaltHabtamu 11 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @zedbintbaba705
    @zedbintbaba705 Рік тому

    ዶክተር በመጀመሪያ ስለምሠጠን ትምርት እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ ዶክተር ሳያዝልን እንድሁ ከፋርማሲ ቫይታሚን c እና..D መጠቀም ጉዳት ይኖረው ይሆን,,? እባክህ መልስልኝ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ዶክተርዩ ስላምህ ብዝት ይበልልኝ እኔ ምንም ምግብ አልባላም ወገቤን ያመኛል ግን ሰውነቴ ወፈር ቦርጭ አወጣሁ ክድገት ያየኝ ሰው ይገርማል ከየት መጣ ውፍርቱ እያሉ😢

  • @nezhaaldahabi9865
    @nezhaaldahabi9865 Рік тому +1

    Thank you bro

  • @KingCell-ct1yk
    @KingCell-ct1yk Рік тому

    Bexam enamesegenalen Dr sawenate lay kejerebaye enaa agetelay xequur nageer waxabeny men madereg alebeny dr

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን በሠላም በጣህልን Dr ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ በጣ በረዶ እበላለሁ እና በጠናዬ ላይ የሚያስከትልብኝ ችግር አለ ካየኸው መልስልኝ Dr መብላት አልፈልግም ግን እንደ ሱስ አድርጎብኛል መሠለኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +1

    ዶክትር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ እኔ ጥያቄ አለኝ ቡና ለፀጉር እድገት እና ብዛት ያመጣል እንዴ እንዴትስ እንጠቀመው ❤❤❤❤ዶክተርየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +1

      ከቡና የተሰሩን ሻምፖዎች ይጠቀሙ፣ እነሱ ይሻላሉ፣ ከዚበፊት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому +2

      @@Dr.SeifeWorku አመሰግናለው ዶክት ሻፖ ከለለን ቡናውን እዴት እንጠቀም

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ዶክተርዬ ሰላም ነህ ? የዘወትር አድማጭህ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ
    ማድያትን በሌዘር ባጠፋው ጉዳት አለው ወይ ?? ፊቴን በመስታወት ማየት እስክጠላ ሆኛለሁ ምን ትመክረኛለህ

    • @giasbd2359
      @giasbd2359 Рік тому

      በሌዘር ስትይ ውዴ ጠባሳ ያጠፋል እዴ እስኪ ንገሪኝ እኔ ግባሬላይ ጠባሳ አለኝ እና በሌዘር አስነሽው አሉኝ ባይጠፋስ ብየ ፈራሁ 😥

    • @ZharaDmlie
      @ZharaDmlie Рік тому

      ሞክሪወደ አይንሺ ካልተጠጋ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Рік тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶር እባክህን አይን ስር ለሚያብጥ መፍትሄ ካለው አሳውቀኝ : ሁልጊዜ ለምትሰጠን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትን አምላክ ይባርክ ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +2

      የአይን ስር እብጠትን የሚያስከትሎ አንዳንድ የውስጥ በሽታዎችም ስላሉ፣ መጀመሪያ መታየቱ ይመረጣል

    • @ማር-ዀ3ጨ
      @ማር-ዀ3ጨ Рік тому

      @@Dr.SeifeWorku ምን አይነት ሀኪም ጋር ልሂድ ??

  • @hebshawit
    @hebshawit 9 місяців тому

    ዶክተርየ የጭቅላቴ ቆዳ በጣም ያመኛል ምናልባት ለዙህ መፍትሄ ካለህ

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 8 місяців тому +2

    ታዲያ ለአፍሪካዊ የቆዳ ቀለም የሚሆነው ምንድን ነዉ ምንም የለም???

  • @MakitaAyele
    @MakitaAyele 8 місяців тому

    እኔ የቆየ ሸንተረር ነው ያለብኝ እና በህክምና ብቻ ነው የሚጠፋው ቤትውስጥ ሆነን መጠቀም የምንችለው ነገር የለም

  • @abuali9857
    @abuali9857 Рік тому +2

    አድስነኝ እባክህ እኔ ፔረድ ሲያመኝ ሞደስ ስለብስ እግሬ እየተፈገፈገ ጠቆረብኝ እባክህ መፍትሄ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FfdDgh-ic9s
    @FfdDgh-ic9s Рік тому

    እባክህን ዶክተር አንድ ነገር ላማክርህ የወር አባባ ከመጥን በላይ ስፈሰ ለምድነው በማራያም መልስልኝ አስቸገረኝ ከዚህ በፊት ፈሶኝ አያውቅም እባክህን

  • @SemuSemira-wc8pd
    @SemuSemira-wc8pd 5 місяців тому +2

    እኔ አልህምዲሊላህ አንድ ወልጅልሁ ግን ሽንተረር የለበኝም ደም ወፍራም ነኝ

  • @ናታኔምይቱብ
    @ናታኔምይቱብ 8 днів тому

    ዱክተርዬ ከቻልህ መልስልኝ ግንባሪን በጣም ያመኝል ጎበስ ስል አይኔን እና ግንባሪን በጣም ነው የሚያመኝ እሰው ቤት ነው የምሰረው ሲያመኝ ቶሉ አይተወኝም ከቻልህ አሰረዳኝ ???

  • @yemaryamadonay7001
    @yemaryamadonay7001 Рік тому

    ይቅርታ ዶክተር aspirin cardio ዶክተር አዞልኝ እወስድ ነበር በቀን 1 ተሳስቼ አሁን በድጋሜ ወሰድኩት ችግር አለው ስለመሸ ምጠይቀው ስላጣሁነው ላተ የፃፍኩት

  • @جميلةجميلة-ض9س
    @جميلةجميلة-ض9س Рік тому +1

    ዶክተር ከቅቤ የምገኘውን ጥቅም ከምን አይነት ቅባት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @asteraseter7108
    @asteraseter7108 Рік тому

    እኔም ከፍተኛ ሸንተከረር አለብኝ ማጥፋት እፈልጋለሁ ነገር ግን እኔም ሀገር ውሰጥ አይደለም እና ምን ማደረግ አለብኝ ዶክተር ? የእኔም የቆየ ሸንተረር ነው ምንድን ነው መፍትሄው ዶክተር?

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому

    እኔ በእርግዝና ጊዜ አልወጣብኝም ነገር ግን,ከዛን በፊት ነበረ የኔ እኔ ሸታር ባይተክስ ያጣፋል ተብዬ ስቀባ ነበረ ግን ከማቀጣል ውጭ አላጣፋልኝ ሌላ አልሞኮርኩም አሁን ለማጥፋት እፈልጋለው

  • @TesfnheTelun
    @TesfnheTelun Рік тому

    ዶክተር. ህፃናት ቆዳ ላይ. የሚወጣ ትል መድሀኒቱ ምንድን ነው

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 Рік тому +27

    ሸንተረር ተጫወተብኝ 57ኪሎ ነኝ አሎለድኩም ወፍራም አይደለሁም 23 አመቴ ነው እንደት መጣብኝ እንጃ በጣም ያስጠላል ያልተቀባሁት መድሃኒት የለም በቃ አይጠፋም🥺

    • @seadaahamdhdhdh3304
      @seadaahamdhdhdh3304 Рік тому +4

      እኔም ልክ እዳች

    • @samrawetmulugeta9009
      @samrawetmulugeta9009 Рік тому

      Enem leke enedanechi🥺koye eshe sagbase🥺

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 Рік тому

      እኔም😢

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 9 місяців тому

      እኔም እህቴ 22 አሜተ ነዉ ወደ ስደት ከመጣው በዋላ በጣም በዛ ደግሞ ክብደተም50 በርጊጥ ክብደት ከመጀመርያው 4ኪሎ ቀንሽያለው😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 місяців тому +2

      ሰውነትሽ ወፍሮ ሲቀንስ ነውኮ ሸንተረር የሚወጣብሽ

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen6809 Рік тому

    ዶክተርዬ ወለሂ የፀጉሬ እየደረቀ አስቸገራኝ በተለይ መሀሉ ፍየል የበለው ሰር ሆኖወል መለው

  • @Betupaul20
    @Betupaul20 Рік тому +2

    I wish if you could do English subtitles on your video

  • @SerkalemTsgaye-os9ww
    @SerkalemTsgaye-os9ww Рік тому

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እናቴ ስትሮክ ይዞታል እና ከያዛት ጀምሮ ሁለት ወር ሙሉ እንቅልፍ ተኝታ አታቅም እና መፍትሔው ምንድነው እባክህ እርዳኝ

  • @جميلسعدون-ف8خ
    @جميلسعدون-ف8خ Рік тому

    እናመሰግናል ዶክተር አድራሻችሁ የት ነው

  • @tamuyemame1217
    @tamuyemame1217 Рік тому

    Tebareki ዶክቶር እኔ buzu አለ እንዴት lixefa yichilali?????

  • @HananMuhsmed
    @HananMuhsmed Рік тому

    ዶ/ር.እናማሰግናለገ
    ን.🙏የማአደት.መፍቴው.ምድናው.ቅርብ.ግዜ.ናው.የጀማራኝ.😢

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt 3 місяці тому

    ዶክታር ሰይሱ ወንድሜ አንዴ ለስቻጊሪክ የቆየ ጠበሰ እንዴት መጢፈት እንችለለን መለ በለኝ ወደ 15 አማት ሆነወሊ ወደ ሀገር ሊገበነው እነ በጠም ከቢዶኘል ስሊክ ቁጡሪ አስቃምጥሊን 👍👍👍

  • @abeni-3
    @abeni-3 Рік тому +1

    After lose body weight who much chance i have lose Stretch Marks and what you suggest to me to do i already lose a lot of weight i will complete lose body fat

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +1

      loosing waight doesnt necessarily make the stretch mark to disappear, through time it will fade away, but not completely

    • @abeni-3
      @abeni-3 Рік тому +1

      Thank you for responding to me question it mean a lot Thank you Dr. Seife

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    ሠላም ዶክተር እንዴት ነህ ስለምትሠጠን መልካም መረጃህ እግዚአብሔር ያክብርህ እዉቀት ጠበቡን ይግለፅልህ ምናልባ ኮሜንቴን ካዬኸዉ ትመልስልኛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ለነገሩ አርፍጃለሁ ድንገት ካዬኸዉ እባክህን ስለጥርስ ህመም መፍትሔዉ ካለህ ጥርሴ ምንም የተቦረቦረ ነገር የለዉም ግን ዉስጡን በጣም ያመኛል ለጊዜዉ ከሠይደልያ መድሀኒት ገዝቸ እየወሰድኩ ነዉ ግን መድሃኒቱን ከተዉኩት ህመሙ ከባድ ነዉ መፍትሔዉን ካወከዉ ንገረኝ

  • @awaditube6357
    @awaditube6357 Рік тому

    ዶክተር እንዴት አንተን ማገኘት የምችለው ለአገብጋቢ ጉዳይ ነው

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube Рік тому

    ዶ/ር ግን ለምን ጥያቄ አመልስም በቴሌ ግራም እንደት እናግኝክ?

  • @TshayTh
    @TshayTh Рік тому

    ዶክተርዬ አዲስ ማዲያት ሊወጣብኝ ነዉ በትንሹ አሁን ወጥቷል ለሰዉ አይለይም ግን ፊቴን እያቃጠለኝ ነዉ ከቻልክ መልስልኝ ፈርቻለሁ ምን ላድርግ

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Рік тому

    አናመሰግናለን ዶክተር በመቤቴ ጥያቄን መልስልኝ ልቤን በጣም ያፍነኛል በግማሽ ጎኔን በጣም ያመኛል የምን ምልክት ሊሆን ይችላል አባክህን መልስልኝ😢

  • @iosidhdhdhd7559
    @iosidhdhdhd7559 Рік тому +2

    ዶክተረ ተባበረኝ በአላህ ለማዳት ንገረኝ

  • @SerkalemAssafa
    @SerkalemAssafa Рік тому

    ዶከተር አይዞህ በርካታ ቀጥልበት

  • @tamerMari
    @tamerMari 4 місяці тому

    ዶክተር እኔ ወልጃለሁ ግን ሆዴ ላይ የለኝም ታፋየ ላይና መቀመጫየ ላይ ነዉ ያለኝ ደግሞ ነጭ ነዉ ምን ይሻለኛል

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶርክተር

  • @SelamselamSelamselam-q2i
    @SelamselamSelamselam-q2i Місяць тому

    የት ነክ ቦታውን ነገርኝ እኔ እግሬ ላይ መታከም እፈልጋለሁሐ

  • @hanisamujib9909
    @hanisamujib9909 Рік тому

    Bazlin anedanda sweeten yaderekal lemon?

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Рік тому

    ድክቶር እናመሰግናለን
    ጥያቄ ነበረኝ. እኔ ምግብ እሠራለሁ ውጭ ግን ፀሀይ አያገኝኝም እና ሰንስክሪን መጠቀም አለብኝ ??

  • @ሠሚራሠይድ-ፐ5ኰ
    @ሠሚራሠይድ-ፐ5ኰ 5 місяців тому

    ዶክተርየ ብጉር መዳኒት ካለህ አሠዉቀኝ😍😍🥰🥰❤❤❤❤😍😍😍❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +1

    ዶክተር እናመሰግን አለን

  • @sefandajene7203
    @sefandajene7203 Рік тому

    Enamesginlen fetari bacharnetu yetbk amen ❤🙏

  • @mekiyayimam4926
    @mekiyayimam4926 Рік тому

    ሰላም ዶክተር የታይሮይድ እና ቶንሲል ህክምና ማድረግ ፈልጌ ነበር እና አረብ ሀገር ነኝ ሀገር ልገባ ነው በጣም አሞኛል የት ሆስፒታል ትመክረኛለህ

  • @hawuletseid6228
    @hawuletseid6228 Рік тому

    ዶክተርየ እንደት ነክ ሰሞኑን ሸንተረር እጡቴላይ አወጣብኝ በጣም ያሳክከኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም አሁን ደግሞ ሙቀቱጋ በጣም ይበላኛል ጡቴን በሙሉ ሳከው ይጠቁራል ምን ትለኛለክ አይተክ እንዳታልፈኝ

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 Рік тому +1

    ሰላም ዶ/ር እኔ ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም እባክህ ዛሬ ለሰቸግርህ ሰራየ ብለህ ቪድዮ ሰራልን እኔ መጠነኛ ሰውነት ነው ያለኝ ማሌቴ 43 ኪሎ ነኝ ግን ከአንድ አመት በፍት ሰፖርት መሰራት ጀመርኩ ሰውኔቴ ትንሸ ለሰላሳ ነው እናም ለማጠንከር ብየ ነው ታድያ አሁን አሁን ህመም እየተሰማኝ ነው ከጡቴ በታች ያለው በቀኝ ጎኔ እና እንብርቴ አከባቢ ደግሞ ጭብጥ አድርጎ ይይዘኛል በተጨማርም ምንም አይነት ምግብ ብሰራ ሸታው አንድ አይነት ነው አሳ ሰጠብሰ ሆነ ሸንኩርት ሳቁላላ አንድ አይነት ሸታ ነው የምሸተኝ እንድሁ በተመሳሳይ ሸንቴ እና አፌ እራሱ አንድ አይነት ነው የምሸተኝ እና እባክህ ከሰፖርት ጋር የምያያይዘው ነገር ካለ ወይም ሰፖርት ሰንሰራም ይሁን ከመሰራታችን በፌት ማድርግ ያልቡን እና የሌሌብን ነገር ከይቅርታ ጋር አብራሪተህ ንገረን እኔ እሰከዛሬ ቀን ህመም አያውቀኝም ህክምናው በህይወት ህጀ አላውቅም አሁን ግን በጣም ፈራሁ እባክህ ተባበርኝ😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому

      መታየት ያስፈልገዋል

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Рік тому

      እኔ ዝግጁ አይደለሁም ብያንሰ ምልክቱ የምን እንደሆነ ንገረኝ ከባድ ህመም እንደይሆን

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 6 місяців тому

    ተባርክ❤❤❤

  • @enatenafkote3852
    @enatenafkote3852 Рік тому

    እረ ዶክተር እኔ ያልሞክርኩት ክሬም የለም ጠባሰ ነው የሚመስለው ሰውነቴ በሙሉ ነው ብዙ አመት ሁኖታል ምን አይነት ህክምና ያስፈልገዋል በህመም ምክንያት ነው የወጣው

  • @asnku5333
    @asnku5333 Рік тому

    እሽ ደኩትር እግዚአብሔር ይስጥልን እኒ ከጡቴ ላይ አሁን ቅርብ ወጥቶብቻኛን ምን ላድርግ ደኩደር

  • @aberashmagersa2193
    @aberashmagersa2193 Рік тому

    Thank you dr

  • @mekidesgobeze2004
    @mekidesgobeze2004 Рік тому

    የእኔ ሸንተረሪ በጣሞ ቆይቷ ብያንስ 5 ዓመት ግን ለስለስ ያለ እና ነጭ ነው ምን ይሻለኛል ዶ/ር😒

  • @BashBash-s8h
    @BashBash-s8h Рік тому

    ዶክተር ሠላም ጤና ይሰጥልን አንድ ጥያቃ ለጠይቀው የውሌድ መከላከይ እጠቀም ነበር እና የክንድ ነበር እና ስአቱ አልፋል የሦሳት አመት ነበር ችግር ይመጣል

    • @hilima.sagayee213
      @hilima.sagayee213 Рік тому

      Ayamaxam maree aticanqii ine 2 amet asalfee awixchalhuu sidt nabark

  • @yiso2009
    @yiso2009 Рік тому

    ዶክተርዬ ስወድህ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Рік тому

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @endaletariku3029
    @endaletariku3029 Рік тому +1

    እሬት ለእራስ በረሀማንት ለመቀነስ ይረዳን ይሆን?

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @anaatanaat8724
    @anaatanaat8724 Рік тому

    ዶክተር እዳታልፈኝ እደረት እና ጀርባ ላይ ሽፍታ አስቸገረኝ ሲከስም ጠባሳ ይፈጥራል መፍትሄ ካለህ መልስልኝ እባክህ 🙏

  • @HiwiSeyoum-s9m
    @HiwiSeyoum-s9m Рік тому

    Enameseginalen dr ❤