ተፈላጊ ወንድ የሚያደርግህ እውቀት! Unforgettable Man!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +15

    በትክክል መጀመርያ ፅድቁና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችዎል ነው ሚለው የ እግዚአብሔር ቃል

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +4

    ዊንታና እንኳን ደህና መጣሽ!! ወንድ ሰራተኛ ነው እውነት ነው አዳምም በስድስተኛው ቀን አይደል እግዚአብሔር አምላክ ከምድር አፈር ያበጀው ።ከውድቀት በዃላ ,,,, በላቡና በጥረቱ እንዲኖር የቤተሠብ ሀላፊነት ማስተዳደርን መምራትን ከፈጣሪ የተሠጠው !!እውነት ነው የሚስትንም ገንቢ ሀሳብ መድመጡ መልካም ነው!!

  • @lenateshome2105
    @lenateshome2105 2 роки тому +2

    በቁም ነገር ይዘሽው ይን የመሠለ ምርጥ ምክረ ሀሳቦችሽንና ውዱ ጊዜሽ ስለሰጠሽን ይገባሻል ምስጋና. እጅግ በጣም አመሠግናለው በርቺ ብዙ ነገሮችን እየተረዳው ነውና 🙏👍

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 2 роки тому +2

    ዘቕረብኪዮ ሓሳብ ብዘይ ገለ ዝወሓጥ ዝስተ ኢዩ የቐንየልና!

  • @MamoCheru
    @MamoCheru Рік тому

    ኤረር አንቺ 1ኛ ነሺ ❤❤

  • @dankaliya1526
    @dankaliya1526 2 роки тому +1

    Betam now ma mesegenish ihite

  • @ahmedkedir52
    @ahmedkedir52 2 роки тому

    ትክክልኛ የወንድ ልጅ እህት ነሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому

    በጣም እናከብርሻለን እህታችን ዊንታና
    ጥሩ ምክር ብሆንም የመጀመሪያ ጥበብ እግዚአብሔር መፍራት ነዉና። በህይወታችን እግዚአብሔርን ብናስቀድም መፅሐፍ ቅዱስም ይመክረናል። መጀመሪያ ፅድቁንና መንግስቱ ፈልጉ ሌላ ይጨመርላችኋል ይላል።
    ግን ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል አክብሬ ነዉ
    ክርስቲያን ከሆንሽ ለምንድነዉ የክርስቶስ መስቀል ኣላሰርሽም❓

  • @lalisaamirtimezmur2401
    @lalisaamirtimezmur2401 11 місяців тому

    ደስ ይላል

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x 8 місяців тому

    የእግዚአብሔር ቃል መንግሥቴንና ጽድቀን እሹ ሌላ ይጨመርላችሃል ይላል

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 10 місяців тому

    አው በትክክል እነመስግናላን

  • @esubehope5973
    @esubehope5973 2 роки тому

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን #1 👍

  • @mammokibret5206
    @mammokibret5206 2 роки тому

    Betam tebarekilegn

  • @deri041
    @deri041 2 роки тому

    I proud of you winta really i gained more energy from this

  • @mohammedtemam6651
    @mohammedtemam6651 Рік тому

    እናመሰግናለን ዊታ

  • @dessalech899
    @dessalech899 Рік тому +1

    Yene kojo gobazi🤛🤛🤛✔️✔️✔️♥️

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому

    Brilliant

  • @komk244
    @komk244 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @MelakuAmera
    @MelakuAmera 11 місяців тому

    በርግጥ ጥበበኛና ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @adalmichael3016
    @adalmichael3016 2 роки тому

    ትክክል 100%

  • @didhaasabaa8907
    @didhaasabaa8907 2 роки тому

    Yaada gaarii dha.Galatoomi!

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher9342 2 роки тому +2

    ዊንትየ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ ሁለመናሽ ውብ ነሽ !

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 Рік тому

    May dear🙏❤️💎🌹🌹🌹

  • @shehabdini1544
    @shehabdini1544 2 роки тому

    winta megemeriy fegegtash yibekal berchi konjo naw timhirtish barch

  • @netsanetbirhanu5287
    @netsanetbirhanu5287 2 роки тому

    Yene wed 1gna nesh mert temert new meseciw berchilegn

  • @Girar.tube4
    @Girar.tube4 2 роки тому

    Kemam eko nesh 👌

  • @tarikum6183
    @tarikum6183 2 роки тому

    Thanks, good job, keep it up!

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ

    wetana betam temchitognal

  • @محمداحمد-ن8ق9ث
    @محمداحمد-ن8ق9ث 2 роки тому +5

    የመጀመርያዋ ተከታታይሽ እኔ ነኝ☺

  • @alezarshurbe3580
    @alezarshurbe3580 2 роки тому

    thank you so much

  • @seidjemal2685
    @seidjemal2685 2 роки тому

    wita fegegetashe yanoral ewedeshalhu yene ehete

  • @alezarshurbe3580
    @alezarshurbe3580 2 роки тому

    Very beautiful

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x 8 місяців тому

    እግዚአብሔርን ፈልጉ ። ሌላዉ ይጨመርላቸዋል

  • @yonatankelemework8149
    @yonatankelemework8149 2 роки тому +1

    ስትስቂ በጣም ነው ምታምሪው

  • @GirjaFirst
    @GirjaFirst 6 годин тому

    selmon sinti misti alewu?

  • @lemlemabraham2150
    @lemlemabraham2150 2 роки тому

    Hi my love this true 👍 💗 💓 💖 💕 ❤️ 👍

  • @jovan490
    @jovan490 2 роки тому

    Winta ymer edme yestsh

  • @tewodrosdagnachew8216
    @tewodrosdagnachew8216 2 роки тому

    ታንክ ዮ

  • @fekadutesema2877
    @fekadutesema2877 2 роки тому

    Temirenale inamesginalen ihtachin brchi 😚

  • @tarekegnamare920
    @tarekegnamare920 2 роки тому

    wow i proud you !!

  • @mohammedmolla4440
    @mohammedmolla4440 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ግን አንቺ እኛን የምትመክሪበትን ሁሉ ትተገብሪውአለሽ

  • @bezawitteklu1231
    @bezawitteklu1231 2 роки тому +1

    Wintaye endehulem arif video👍.. Sle long distance relationship video seriln esti endet masketel endemnchl

  • @tamenetamene9217
    @tamenetamene9217 2 роки тому

    peace nw

  • @abduselammohamednur6285
    @abduselammohamednur6285 2 роки тому +1

    💝👍endnshe How är you.

  • @abduselammohamednur6285
    @abduselammohamednur6285 2 роки тому +1

    Hej wintana!Hur är det med dig?from Sewden

  • @حياهم-ح4ي
    @حياهم-ح4ي 2 роки тому

    ስወድሽ የኔ ቀበጥ

  • @hamahamameya2620
    @hamahamameya2620 2 роки тому

    Des mel Mekir le melewout kefeta ly k winty. Ewnat beleh nsh

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube 2 роки тому

    Wowwww😘😘🌹🌹🙏

  • @wondametropolitano
    @wondametropolitano 2 роки тому

    Endanchi ayet miste baghe ahun nbr magebaw 😍❤

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube 2 роки тому

    thanks👌👌👌💞❤

  • @zeynuahmed1648
    @zeynuahmed1648 2 роки тому

    Zm bay bakshe wanaw birr naw min nakashe ehninima inawokalen bakshe

  • @mameali7506
    @mameali7506 2 роки тому

    ቆጆ ልጅ

  • @bereketasefa4423
    @bereketasefa4423 2 роки тому

    Nurilg ehti yhin mesmat bcha beqe new bezi yaltelewexe emegig mechim aylewexm

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 2 роки тому

    ሀይ ዊንታ! አንዳንዴ አንቺን መግለፅ ይቸግረኛል። ትንሽም ይሁን አንዳንዴ ስህተቴ የምላቸውን ነገሮች ስትነካኪ ያየሽብኝ ወይም ያወቅሽብኝ እየመሰለኝ ላፍርሽ እቃጣለሁ። ከውስጣችን ለመውጣት የሚቸገረውን ጭንቀት ባደባባይ ስትነግሪን አደነቃለሁ። ለሰው ድፍረት ስትሆኚ አያለሁ። ትምህርትሽ ወይም እውቀትሽ አይገርመኝም ነገር ግን ድፍረተሽ የእይታሸ ጥልቀትና ዝቀሽ የምትመለሽበት መንፈስ እንዲሁም አገላለፅሽ ወዘተ... ይገርማል። በነገርሽ ላይ አንቺም እጅግ ተወዳጅ ነሽ። በዚህ መናናቅና ሽሙጥ በተንሰራፋብን በኛ መሐል በዚህ ጉዳይ ራስን መግለፅ በማንችልበት ሁኔታ ቅልል አድርጎ ማስተማር መቻልና በጉጉት የሚጠበቅ መሆን ታላቅነት ነው። እኔ ብዙዎቹን ቪዲዮዎችሽን እከታተላለሁ በብዙ መልኩ ታላቅሽ ነኝ አንቺ ግን ታላቅ አስተማሪዬ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ክህሎቱንም ብርታቱንም ጨምሮ ይስጥሽ። አንቺ አስተምረሽ እድለኞች እንድንሆን ትጥሪያለሽ አንቺ ግን የኔ የሚልሽ ምን የህል የታደለ እንደሆነ ልነግርሽ እፈልጋለሁ። የምታቀርቢያቸውን ለመከታተል እሞክራለሁ እንዲሁ መንፈሴን የገዛውን እና ጥያቄም ቢኖረኝ እንዲሁ ጎራ እላለሁ። ካሰለቸሁሽ ይቅርታ። አመሰግናለሁ።

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu5768 2 роки тому

    ሰላም ነሽ ዊንታ መልዕክትሽ በጣም ተመችቶኛ።
    ግን ምወዳትና ለወደፊት ብዙ ነገር ማስብላት ጓደኛየ ከምንም ተነስታ ዘጋችኝ ምን ይሻላል ብለሽ ? ይሄን ስላልኩ ግን ይቅርታ

  • @yonathangebrie6488
    @yonathangebrie6488 2 роки тому

    በርችየኔውብእንዴትአንምወድሽ

  • @samit5727
    @samit5727 2 роки тому

    Yalshuwun beyns 70 be 100 amowlelw gn......no one who i need around

  • @sere2839
    @sere2839 2 роки тому

    goodmorning

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 роки тому

    ትንሽ መቅለስለስና ሳቅ ቀነስ ብታረጊ የምታስተላልፊውን መልዕክት ተአማኒነት ይሰጠዋል

  • @Hakmoni
    @Hakmoni 2 роки тому

    wintana betam gobez nate....ebakachu subscribe share like channal'wn enargelate ....

  • @ameenaethiopian9898
    @ameenaethiopian9898 2 роки тому

    👍❤❤

  • @alifchopele
    @alifchopele 2 роки тому

    ሴት ብችዋን ምንም እውቀት አታፈልቅም!!
    የሴት ሃሳብ / ምክር የምመጣው ከ 500 ሴቶች ጋር የባሏንና የትዳሯን ሚስጥር ከዘከዘከች በኃላ ከነዛ ሁሉ የሚመጣ መፍትሄ ነው!!! ወንዶች ግን ብቻቸው አስበው የሚያመጡት ሃሳብ ያስከብራቸዋል ::
    🤔 ችግሩ የሱንም ሃሳብና መፍትሄ ሚስቱ ሴቶች ጋር ወስዳ ትዘረግፈዋልርች 😴::

  • @menelikazanaw8556
    @menelikazanaw8556 2 роки тому

    Winta pis neshi

  • @getahungizaw7042
    @getahungizaw7042 2 роки тому

    አንች አንደና ነሽ

  • @ethssinia6994
    @ethssinia6994 2 роки тому

    😂😂😂😂

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt 2 роки тому +1

    ኧረ ባክሽ አንቺ ሴትዮ ግምትሽን ተይን.....አይ youtube ምን ልበልሽ ሌላ.....

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube 2 роки тому

    Konijjoo💞💕🖕🖕

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому

    wowwowwww❤🖕🖕🖕🥰

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 2 роки тому +1

    አብይ ለምን አማካሪ አይቀጥርሽዉ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 2 роки тому

    አንች ሽማግሌ ግን ሆ

  • @ngusulove2605
    @ngusulove2605 2 роки тому

    ወሬኞችም ናችሁ

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 2 роки тому

    👍🙏