So Sad! May his soul rest in peace in heaven! Its very hard to loss a child just like that! If you don't have good things to say at list don't hurt them by your bad words. May God Give them the strength! Newaye and Ayida are example of True Love. always have positive thing's to say about each other and support each other!
አይዲዬ🎉 የኔ እሩህሩህ እናት እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ ሰላምንም ነፍሱን ይማረው ለልጅሽ ኑሪላት አንቺ ስትበረቺ እሳም ትበረታለች
አይ አርቲስቶች ሁሌ ድራማ መፍጠር ማስመሰል እስኪ አታሳቁት ይዘንበት ካሜራችሁን ዞር አድርጉለት እንደናንተ ድራማ ላይ አይደለም ወንድም ንዋይና እህት አይዳ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ
የራስዋን ምቾት ትታ :በሁሉ ነገር አድሪጋ ያሳየች የሴት ጀግና :ውድ እናት ብልሽ:ቃላቱ ይመጥነው ይሆን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ:እናትዬ🙏🏽🩷
ንዋይ በፓለቲካውም በግል ህይወቱም እስመሳይ ነው..እናትየዋ ለምን እንደምትዋሽለት ምክንያቱን ባላውቅም ...ለልጆቹ ግዜ በፍፁም እልስጠም....የቀድሞ ባለቤቱ እይዳ በግዜው የሀብታሙ የታንጎ ሙዚቃ ቤት የቅርብ ቤተስብ ነበረች ...እሱ ታዋቂ ሳይሆን ነው ያገኛት ...የክፋ ቀን ሚስቱን ጥሎ ፈርጥጦ ኢትዮጵያ በእድሜ ልጁ የምትሆነዋን እግብቶ እየተንዘላዘለ ነው...እዎን ለልጆቹ በቂ ጊዜ በፍፁም እልስጠም...ቢስጥማ ኖሮ ሌላው ቢቀር እናትየዋ ኩላሊታን ለልጃ የስጠችበት ቀን እሳም ልጃም ስርጀሬ እድርገው እጠገባቸው እልነበረም .... እዲስ እበባ ዳንኪራ ቤት ነበር ... እሁንም ልጁ ሳይታመም እልሞተም እኮ ቀደም ብሎ ሄዶ ለምን እላየውም🤮🤮🤮 እዎን እራስ ወዳድ ነው ሞላጫ👅🔪
Esua ye tango musica bet lije aydelechem lelawe neger mine albat like lehonem layhonem yechilal abatua mirte sew neberu
@@zarazara9434 ውሸት የታንጐ ሙዚቃ ቤት ልጅ አይደለችም የሰፈሬ ልጅ ነች አንድ ክፍል ነው የተማርነው ከነቤተሰቦቿ ነው የማቃት
🤔🤔🤔🤔🤔🥲🥲🥲🥲
ዝም ብለህ የማታውቀውን አትቀባጥር ! ምነው የቅርብ ቤተሰብ ነኝ አልክ ? አይዳ የአሊ ታንጎ ልጅ ነች እያልክ እራስህ ተሳስተህ ሌላውንም አታሳስት ! እንዳንተ አይነቶች ጫፍ ይዘው የሚሮጡ ወሬኞች ናቸው ውሸት የሚነዙት
@@tadessegeleta3078 ኤጭ 😤ዝጋ እስቲ ደደብ ይሁዳ👹🔨ጭንቅላትህን ፈርክሼ 🧠🔨ብነግርህ እይገባህ 👅🔪👈🏽
ነብሱን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ
እባካችሁ በማያገባችሁ ገብታችሁ አትፈትፍቱ ንዋይ ምርጥ ሠው ነው አይዳም የተባረከች ወሬኞችን ኩም ያደረገች ጀግና ነች እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ።
P😅
ቀሻሻ ለቆሻሻ ሠደናነቁ አይቀር አንተም እንደሱ አቸፍቻፊ ብትሆን ነው!!
@@MHMETHIOPIA አንተም አንድ አስመሳሳይ አጨብጫቢ ነህ
ስድብ በባህላችን ፀያፍና ውግዝ ነው ሀሳብዎን ብቻ ይግለፁ የሠውንም ያክብሩ መማማር ይበጀናል
አላህ ይርሀሙ 😢 እናትም አባትም ለልጆቻቸው ትልቅ ፍቅር አላቸው አይዳ ና ንዋይ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ 😭😭😭 እባካቹ አንዳንድ ስዎች የማታውቁትን ስው ቤት ገብታችሁ አትዘባርቁ
ውድ ወንድማችን ንዋይ እህታችን አይዳ አላህ መጽናናትን ይስጥልን ሰላምንም ነፍሱን ይማረው አብሽሩ
ውይ ነዋይየ አይዳየ እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጣችሁ ነፍሱን በገነት ያኑረው 😮😢
ጀግና ሴት ናት ልጆቿን በእስልምናቸው ነው ያሳደገቺው ልጇንም አላህ ይራህመው አላህ ጀነትን ይወፍቀው መታደል ነው ኢስላም ሁኖ መሞት እሷንም አላህ ሰብሩን ይስጣት!!
ያለክርቱና ገሀነም ነው ገሀነም እንዲገቡ አደረገች 😢😢😢😢😢
@@kalebdaniel7414 አታስቀኝ😂😂ገሀነብ ፈጣሪን ክዶ ፍጡርን ለሚያመልክ ነው እሱ በጣም እድለኛ ነው አልሀምዱሊላህ🥰
ልጆቹ ሙስልም ናቸው ወይ??????
@@Ethiopia804 አዎ እሷም ልጆቿም ሙስሊም ናቸው አልሀምዱሊላህ
@@Ethiopia804አወ እናቱን ያመሠገነበት ቢድወ ላይ አለህን ሁለየም አመሠግነዋለሁ ይላል ደሥ አለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይዘንለት
ወገኖቼ እባካችሁ አንድ ነገር ሲከሰት በማናውቀው ነገር በሰው ሒወት ገብተን በግምት እንዲህ ነው እንዲያ ነው አንበል እንዲህ ለሚቀረው ዓለም ክፉ አንናገር በይሆናል ሰውን አንኮንን ለወንድማችንነብስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን አሜን
እንደ አይዳ መልካም ሰው አላየሁም። ፅናት ይስጥሽ
ነዋይ የሚሉት ከአጂ እራስ ወዳድ ነው ምንም ከእውነት የራቀ አይደለም አይዳ የውስጧን በውስጧ ይዛ አየተጎዳች ለነዋይ ለሚባለው ሰውዬ ክብር እያለች ነው አይዳ እዃ ከዛም በለይ ብላለች ከአዲሷ ባለቤቱ ጋር ሁሉ አንዴት ግንኙት አንዳለት ያ ማለት ግን በዚህ አስጨናቂ ሆኔታ ውስጥ ብቻዋን አያሳለፈች አይሰማትም ማለት አይደለም ወንድሜ ክብር ምንም ቢሆን የልጆቼ አባት ነው ገበና የሚባሉ ነገሮች ስላሉ ነው አንጂ አንደዛ የምትለው አይዳ አውነቱማ በጣም አራስ ወዳድና ከሐጂ ነው ሰውየው
ይብላኝ አንድ ወንድ ልጇን ላጣች እናት😭😭 ኩላሊት ስትሰጠው እንኳን አልሄደም አላስታመመም ፀፀቱን አስቡት
የት አየሽ ወረኛ እኛ ካላወራን አላችሁሳ ሰገጤ ስብስብ@@zizimoha8064
😱😱😱😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል😢😢 ንዋይ እና ኣይዳ ጽናት ይስጣቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፡ ለልጃቹ መንግስተ ሳማያት የውርስ 😢😢😢።
ምን ቃላት ያፅናናችጛል ወይ በተለይ አይዳ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ፅናቱን ይላክልሸ የልጅ ሞት ከባድ ነው😢
ሀዘን በካሜራ እይታ! ምን አይነት ጊዜ ነው ሰው እንዴት ሀዘኑን ይወጣ? ሰላማዊ ሰልፍ አስመሰሉት። ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ።
አይይይ እናት ለልጇ ኩላሊቷን ሰታ ታገለች። አባት ግን ሀገሩ ገብቶ አግብቶ ቁጭ አለ
ነዋይኮ እበት ነው።
She has a big heart !!!!💕
@@Keeulee2305keእባካችሁ ባላያችሁት ነገር ሀጢያት አትግቡ ስለሱ አይዳ በደንብ አመስግና ትናገራለች እሷ ትምህርት ስትማር ንዋይ ነበር ልጆቹ አጠገብ ሆኖ ሲያሳድግ የኖረው አለች እኮ እሷ እንደውም ልጆች ሆነው አጠገባቸው መሆን እንዳልቻለች ተናገረች ስለምን የዩቱብ ቁማርተኞች ለገንዘብ ሲሉ የሰው ስጋ እየሸጡ ለሚያወሩት ይህን ያህል ሰውን እንዲ መጉዳት አስፈለገ??? ሀዘኑ መች አነሰው ???? ያውም የልጅ ምነው ይህን ያህል ወርዶ መገኘት
እሱ ሀገሩ የገባበትን ምክንያት እናንተ ምን ታውቃላችሁ??? ተው ተው እግዚአብሔር ይፈርዳል
እሄን ያደረጉበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል። ዛሬም ይዋደዳሉ ዛሬም ይመሰጋገናሉ ።ሳናውቅ ብዙ ባናወራ
በጣም እራስ ወዳድ ነው ሰበብ ፈልጎ ከሚፈታት አብሮ መከራንም አብሮ ያሳልፍ ነበር ለሷ ከባድ ነው ከምር አሳዘነችኝ
እረ አሜሪካ እሡኢትዮጵያ ነዋ
@@hshhehsge7113ለምን መጣ አግብቶ በደስታ ይኖራል ታሞ ነብሱ እስክትወጣ አብሮ አልነበረም መማንኛው ጊዜ ተነስቶ መሄድ እየቻለ
አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት ምክንያቱን ጠይቂ ገልቱ አሜሪካ አልፈልግም መኖር እሷ መኖር የምትፈልገው አሜሪካ እናቴን እጦራለሁ ብሎ ተመለሰ አየሽ ከሴት እናቱን ነው የመረጠወ
@@MohaMam-f3jዲንጋይ ነክ ተረድተክ ሞተካል እሷ ወደ አገርቤት መመለስ እንደማትፈልግ ሲረዳ እሱ አገርቤትን ልክ እንደ exit ተጠቀመበት በስድብ የጀመርኩት የምትረዳው እንደዛ ስለሆነ ነው።
ወሬኞች
አይድየ እግዚሀቢሔር መፁናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት አንች የምትችይውን አድርገሻል ግን እኛ ባልነው ሳይሆን ጌታ በፃፈልን ጌዜ ነው የምንኖረው እሱ የሚወደውን ነው የሚወስደው እግዚሀቢሔር የሰላምን ነብስ በአፀደ ገነት ውስጥ ያርግልን አይዞሽ አይድየ ጠንከር በይ አን ች መጎዳት የለብሽም ለብዙ ሰው ትምር መስጠት የምትችይ ሰው ስለሆንሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እግዚሀቢሔር ጥንካሪውን ይስጥሽ ነዋየ እግዚሀቢሔር መፁናናት ይስጣችሁ 😅
እናትዮው ነው የምታሳዝኝ ከሁሉም ለልጅዋ በጣም ዋጋ ክፍላልች አለህ ሰብር ይሰጠት አይዘሽ sister😢😢
Woregna selesus min awkesh new
እሽ መርጦ አልቃሽ ሁላ ስታስጠሉ ለሞተው ግን ነፍስ ይማር😢😢😢
አይዳ አላህ ይፅናሽ ነዋይማ ልቡኮብልሎ መፅናኛአለው
ሁሉ በሽታ ከዳቢሎስ ነው አንዳድ ጊዜ የአፍ ልማድ ሆኖ እግዚአብሔር ፈርዶበት ይባላል እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እግዚአብሔር ወለድ ወደ አለም የመጣው በሽታችንን ሞታችንን ወስዶ እኛን ሊያድነን እንጅ ሊያሳምመን አልመጣም::
የወጣቱ ሞት በጣም አሳዛኝ ነው ነፍስ ይማር🙏
ዲያስፖራ እንደዚህ ነው አስመሳይና ድራማ የሚወድ ከቅን ልቦና የመነጨ ሳይሆን ለሚዲያ የሚጨነቁ ግልብ መሆናቸው የንዋይ ሀዘን ያሳያል ማጀባቸው ባይከፋም ምርጧን እናት አላዩአትም ግን ሌሎች አጠገቧ ብዙዎች ነበሩ እቺን እናት እግዚአብሄር ያፅናት
ምን አደረገ ዲያስፓራ? ኢትዮጲያን እርድቶ ለተጨቆኑ ሰልፍ ወጥቶ ሰው ሲሞት ብር አዋጥቶ ቀብሮ በደስታ በሀዘን ከሁሉ ጉን ቆሞ የሚኖር ጀግና ህዝብ ነው አንተ ወይም አንች ምን ሰርተህ ታውቃለህ ዲያስፓራን ምታቋሽሽ ማነህ???😎
ከፊት ከፊት እየሄድክ በስልክ የምትቀርፀው ምን አይነት ፍጥረት ብትሆን ነው። ሆዳም መሆን አለብህ። ለሟች ሰላም ንዋይ ነብስ ይማር
አይዳ በአንድም በሌላም ብቻዋን ዋጋ እየከፈለች በአስጨናቂ ፈተና ውስጥ አያለፈች አንዳለች በግልፅ ተናግራለች ሰላም በሕመሙ ፅናት ሴት ልጇ ደግሞ በጭቀት አንዳለች በሰይፉ ለይ ተናግራለች የቤቷን ገበና ላለማውጣት አና ነዋይ የሚባለውን ሰው ክበር ለመጠበቅ ብላ ጉዳቷን ዋጥ አድረጋዋለች አንጂ አውነቱ ነዋይ የሚባለው ከአጂ እራስ ወዳድ ነው እሷ በዚህ ውስጥ አያለፈች እኳ እሱ ሊያውም አይዳ የገዛችለትን ሐመር መኪና ምን አለ ሐገሪ አሰገብቼው ብነዳ መፀሐፈ ለማሳተም አግዥኝ ሰይፉም አያለ እዃ የሚያወራ በጣም እራስ ወዳድ ነው አይዳ የለችበትን ልጇቹ የሉበትን ሁኔታ እንዃ አያገናዘብም ቦታም የለውም እሱ ሐገሩ ላይ መታየት አና አዲሱ ኑሮው ነው ሲያስጨንቀው የነበረው ሌያውም አንዳሰበው አልሆን ብሎት አንጂ የምን ማሽሞንሞን ነው አውነቱ ይህ ነው ኩላሊቷን እንዃ ስትሰጠው ልጇ አጠገቧ አልነበረም አይዳዬ ላንቺ አና ለፅናት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይስጥሽ ከእግዚአብሔር በታች ከአንቺ የሚፈለገውን ሁሉ አንደ እናት አርገሻል እግዚአብሔር አይሳሳትም የሚሻለውን የውቃልና በርቺ ለጠላት መንገድ አንዳትከፍቺ እግዚአብሔር ይዘሽ ወደ ፊት ነው እሺ እናቴ ደግሞ ለዝች አጭር እድሜ
ይህ ያአብዛኛዉ አባቶች ባህሪ ነዉ
በመጀመሪያ ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን እየተመኘሁ መቼም ሰዎች ስንባል የሰውን ደካማ ወይም ስህተ ት ለምን እንደምንፈልግ አይገባኝም ከባለቤቱ መቼም ስለ ቀድሞ ባለቤትዋ እና ቤተሰብዋ ያለውን ግንኙነት እንዴት አርገው በመልካም ምሳሌነት ሁለቱም ገልፀዉታል መቼ ይሆን መልካም አስተሳሰብ እሚኖረን ???
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ።
አርቲስት ሲባል አስመሳይ ብቻ መስሎኝ የቀረ እኔን ብቻ ነዉ፡፡ አርቲስቱ ባቡጀን ያልቀበራችሁ የማታዉቁት የአርቲስቱ ልጅ አስለቀሳችሁ ፡፡ ሌባ ሁላ አለ ዘመዴ
ባቡጂ ማነው
አርቲስት ነው
እኔራሡትዝያለኝእሡነው
አርቲትም ቢሆን ከደኸዬ ማን ይፈልገዋል
ከሌለህ የለህም ነው ይሄ ዘመን
የኔ አባት አላህ ይዘንለት ሞት ለሁሉም የማይቀር ነዉ ሙስሊም ሆኖ በመሞቱ አልሀምዱሊላህ እሷንም አላህ ትክክለኛ ሙስሊም ያድርጋት
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ዘገባ ነው እውነቱን በጭብጥ ጋር ስላጋራሀን
እባካችሁ አትፈረዱ ወላጆች ልጆቻቸውን ይወዳሉ እግዚአብሄር በተለይ ለእናቱ መፅናናትን ይስጥ
እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያድርግልን
ለቤተሰቡ መፅናናት ይስጥልን
ነብሱን በአፀደ ገነት ይኑረው ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን
እግዝአብሔር ያጽናችሁ አሳዛኝ ውጣት ነፍሽ ይማር
ወላጆቹ ፈጣሪ ያጽና ። ለሞተው ፈጣሪ በገነቱ ይቀበለው ። ኣ
ፋሳም ሁላ ባቡጄ ስሞት ዬትነበራቹ😢
ዛሬ ነዋይ ደበበ ???????
አይዳ ሀስን ሀጅ ሙስጠፍ እንደሽንኮራ ገዳ መጣት በስው ሀገር ጥላት ወደ ሀገሩ ገብቶ ሌላ ሴት አግብቶ ይኖራል
አይዳ ሀስን ሀጂ ሙስጠፍ ኢስማል አላህ ስብር ይስጥሽ
ያንቺ ትልቅ ስህተት ክርስቲያን ማግባትች ህይወትሽን አመሳቀልሺ ሌሎች ሙስሊም እህቶች ከአይዳ ሀስን ሀጅ ሙስጠፍ ተማሩ
አርእስት ብለህ የለጠፍከው ሌላ የቀባጠርከው ሌላ የሰውን ሀዘን ሣንቲም መልቀሚያ የምታረጉ እግዚአብሔር የፈርድባችኋል ሰለም ነፍስህ በሰላም ትረፍ ነዋይም አይዳም ፅናቱን ይስጣችሁ ነገ ይሄ ሀዘን በእኛም ይደርሳል ብለው የማያስቡ የyoutube ህለናቢስ ሣንቲም ለቃሚዎች ህብረተሰቡ ሊያወግዛቸው ይገባለ።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
አርቲስቶቻችን WOW !!!!ስታምሩ ድራማ እና ትወና ሥራችሁ ነው አይደል ??አዝናችሁ ልባችሁ ውልቅ !!!!አስመሳይ ወስላታ ሁሉ!!!!
እንዴ ይሄ ህዝብ ግን ጤናው ትክክል ነው? ለምን ሀዘተኛ አጀቡ ብሎ ውርጅብን??? ኸረ እግዚአብሔርን እንፈራ አፋችንን ሰብስበን የመጣብንን መአት እግዚዮ እንበል ምን ጉድ ነው ይሄ???
የህ በሽታ በርግጠኝነተት በሃገራችን ባህላቨዊ መድሃኒት አዋቂዎች የሚድን ይመስለኛል። ምክንያቱም ይህ በሽታ ለአለም የመጀመሪያ፣ አይመስለኝም ይህንንም በዶክተሮች አይደለም እየዳኑ የኖሩት ሰለዚሀ እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥማቹህ በባህላዊ ብትሞክሩ መልካም ይመስለኛል።ፈረንጆቹ በዚህ ሰአት ማመን እንደኔ ይከብዳል።
አዛኙ ያራህማን ረሂም ይዘንለት ያረብ ሰብሩን ለናቱ ይስጣት
ነፍስ ይማርልን
ነብስ ይማር 😢😢😢😢
😢😢😢ነፍስ ይማር
Tamang Beyene....ye alem achibe asmesay azmari nw! Abet sichilibet!
አላህ ይራህመው በጣም ያሳዝናል😢😢
እግዚአብሔር 😢 ያጽናቹ ለእናት ከባድ ነው ።
ለቅሶ ና ሰርግ አብሮ መቆም በጣም እንወዳለን::ነገር ግን አብሮ መስራት ና አብሮ ማደግ ጠላታችን ነው::እኔ በሌሎቹ ዜጎች ቀንቼ ሊሞት ነው::ህንድ: ስፓኒሽ ና እስያን ተባብረው ሰርተው የት ደርሰዋል በተለይ በአሜሪካ::ሀበሻው ግን ያው ለቅሶ ና ሰርግ እንዳደመቀ ቀጥሎአል::የነ ነዋይ ነገር ደግሞ በጣም ጥሩ ምሳሌ ነው::የዘፈበውን የኖረ ሰው ነው::አንድ ቀን ዞር ቢል ወይ ብትል ከሌላው ጋር ሰዉ ተደፍቶ በሚገኝበት ጊዜ 10 ዓመት ሙሉ ጠብቆ አቅቶት ነው ሌላ ያገባው::እሱዋም ብትሆን ትልቅ ሰው ናት::ባሌን ለምን ቀና ብለሽ አየሽ ተብሎ አይን በሚወጣበት ዓለም ጭራሽ አልጋ ለእነሱ ለቃ መሬት የምትተኛ ጉድ ናት::ፈጣሪ ልባቸውን እንዲያፅናና ፀሎቴ ነው::
እስኪ ከትችት ተቆጠብ እረ አትፍረዱ ተው 😢 ሀዘኑን ለእናትና አባቱ ተውላቸው የወለደ ያቀዋል😭💔 ፀናቱን ይስጣችሁ
ነፍስህን ይማረው ለቤተሰቦችህም ፅናትና ብርታቱን ይስጣቸው 😢
እ/ሐ ያጽናቹ ነብስ ይማር
ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በገነት ያኑር 🙏
አላሕ ያፀናቸው
እ/ብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ
ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ያጥናችሁ አሁን በዚህ ሀዘን ላይ አባቱን መዉቀስ እያንዳንድሽ ንፁሁ ሀነሽ ነዉ ሰዉ ላይ የምትፈርዱት ሰዉ እንዴት ነዉ እንዲህ የባለገዉ ባለፈዉ ሰይፉ ላይ ቀርበዉ ነበር አትወቅሱትም ነበር አሁን በሀዘን ላይ ሀዘን ጥሩ ነቱ ባለቤቱም መልካም አባት መሆኑን ገልጳለች ምድረ ሰገጤ
So Sad! May his soul rest in peace in heaven! Its very hard to loss a child just like that! If you don't have good things to say at list don't hurt them by your bad words. May God Give them the strength! Newaye and Ayida are example of True Love. always have positive thing's to say about each other and support each other!
እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዳ😢
ልጁ ያሳዝና በጣም ነገር ግን ለዚች አጭር ጌዝ የአርቲስቶች ወረት ይከብዳል ምነው ያን ባብጂን እንደዚ ቡትቀቡሩት
መፅናናትን ያድርግላችሁ!
አባት ከልጅ መለየት የለበትም አሁን ምንብሎ ብያለቅስ ያምርበታል?ሰዉ ትዳር ከያዘ ከሚስቱከልጆዋቹ መለየት የለበትም በአጠቃላይ።
ታማኝ በየነ ከአባትየው በላይ እያለቀሰ ሲያሽቃብጥ
እዚህ ምድር ላይ እንደ ታማኝ በየነ አስመሳይ እና ዘረኛ የለም።
ታማኝን በዘረኛነት? ምነው?
ምን ሲያደርግ አየህ?? ለምን አጠገቡ ተገኘ ነው? ድንጋይ
MN yargh
@@Mule0411 አንተ ደደብ። የሰው አምላኪ
@@RozeEthio አያልክ ያለሁትማ አያስመስል ነው። ስንት ወገን ሲሞት፣ሲጨፈጨፍ የት ነበር? ለምን እንደበፊቱ ለተጎዳ ህዝብ ድምፅ አይሆንም?
አይዳ እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔ ናት በርቺ ! ጠንክሪ ! ነዋይ ደበበ አንተ ምን አለብህ ነገም ትወልዳለህ !አይ አንዳንድ ወንዶች በየሄዳችሁበት መብላት ነው ሰራችሁ ህልም የሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም !!!!
Ayebaleme menem bihone leju new😢😢😢😢😢
ወልዷል አይደል ከሌላ ሴት ሁለት ወንዶች አሉት ወንድ ምን ችግር አለበት
ፉጣሪ ነ ያገፅናችው ዉላጅዎች ወገን ዘመዶች
ባለጌ አቅራቢ ሃዘናቸውን ሳይወጡ ወሬ ፈትፍት በሽተኛ !!!
ነፈሰ ይማር
የሄ ሁሉ ድራማ ቤት አየጠብቁትም እንዴ ምን ይሻለናል አሰመሳዬች
ምነው እህት የኢትዩጵያ መከባበራችን ፍቅራችን ልጅን ያህል ነገር አቶ እንደዚህ አይባልም
እሱነ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው
የኔ ቆንጆ አይዳ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ።
አይ አስመሳይ አርቲስቶች ስታስጠሉ ምድረ ድቄታም ለባቡጄ ቀብር የት ነበራችሁ ???????ማፈሪያዎች ።
@@eyarslaewarkneh4548 አርቲስት ሲባል አስመሳይ ብቻ መስሎኝ የቀረ እኔን ብቻ ነዉ፡፡ አርቲስቱ ባቡጀን ያልቀበራችሁ የማታዉቁት የአርቲስቱ ልጅ አስለቀሳችሁ ፡፡ ሌባ ሁላ አለ ዘመዴ
ደንቆሮ ደግ አደረጉ መብታቸው ነ ው
@@fozia1239 ባቡጅ ማን ነው?
አላህ የጀነት ያርገዉ
ከኔ ጎን ያለው ዶ/ር ፕሮፌሰር ጌትነት ሞትኬ ነው (የኔ ተከታይ)
እሷ ንዋይን እወደዋለሁ እንደውም ለእሱ ነው የምጨነቀው ለጤናው እመክረዋለሁ አለች የሌላው ማጨብጨብ ምንድነው? የእኛ ሰው በቃ አንዱን ለማመስገን አንዱን መጨፍጨፍ ነው? ማለቴ አይዳ በጣም ጥሩ እና የምትደነቅ ሰው ናት አይካድም ነገር ግን እሷን ለማመስገን ግን ግዴታ ንዋይን መስደብ አያስፈልግም
ሰላም አላህ ይዘንለት😢😢😢
ነው አሁን ሲሊቅስ አያፍርም ብቻዋን እሱ የራሱን ህይወት እየኖረ አብሮ መድከም ነበረበት
እናት ሁሊም እናት ናት ፈጣሪ መጽናት ይስጥሽ
Abtem Abte nw
@@furtamehari8825 ኩላሊት ስትሰጠው እንኳን አጠገባቸው ያልነበረ ዛሬ ከሞቱ ቦሀላ መገኘት ልብ አይሰብርም እሽ
በርግጥ እኔም ኣባት ኔኝና ከልጆቼ በፊት ይውሰደኝ:: ኣባት መቅደም አለበት ፅናትም ይስጠው:: ግን እሱ በኣንዱ ልጁ ነው ይኽን ያህል ሰው ያዘነለት እሱ ግን በዚህም ባዛም ባሉት ፖለቲከኞች ባሴሩት ወጥመድ ውስጥ ገብቶ እዘምታለሁ እያለ ስንት ኣባት እንዳስለቀሰም እንዳይረሳው::
ጀግና እናት
ሀበሻ ሲያሽቃብጥ መቸም አንደኛ ነው ደሀ ሆነህ አትሙት ነብስ ይማር ወንድም።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢💔💔
Egziabher nefsehen yimarew😢😢😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይሰብራል😢😢
ኢትዮጵያውያን እብረን እንደምንበላው ሁሉ ሀዘንም እብረን ነን ግን ከእይሮፕላን መቀበሉ ብዙ ይከብዳል ከሰለጠነው እለም መማር ይቻላል ቦታ ስጡ ሀዘኑ ከባድ ነው ፈጣርብርታት ይስጣችሁ
Allah yerhamo Allah sebrun yeseteshe
😭😭😭so sad
ለታማኝ ሶፍት እቀባዮች 🤮🤮🤮ምድረ እስመሳይ👹🔨👹🔨👹🔨
ሞት ለማንም ሃላል ነው የታዋቂ የድሀ የአብታም ቆንጆ አሰቀያሚ ረጅም አጭር የሚባል የለም ሞት ጋ ሁሉንም አንድ የሚያደርገው ሞትትትትትትትት ብቻ ነው አላህ ይዘንለት እናቱንም ሰብር ይሰጣት 😢
ነፍስ ይማር
በሰው ቁስል ብዙ አታውራ ልጆቼን አልተንከባከበም አላለች ፈቷት እንኳን የሚወደድ ባልነው ብላ ምታወራለት ሚስቱናት
ፈቷት ነው ፈታው?
ቪዲዮውን እንድንከፍተው የሰጠው እርእስ ነው ሌብነት ነው ሰውን በወሬ ማታለል
ምፅናቱን እምኘላቻልወ
ወይ አርቲቶች በቃ ሀዘኑን የመታያ እስታይል አደረጉት የሰውን እንባ አታድርቁ
Almau Fikre 😭😭😭😭😭
Why can't you wait for him at home ? Ufff
ያሳዝናልልጅህንነብሱበአፀደገነትያኑረውነብስይማር
አስመሳዩን ታማኝን ተመልከቱ እጁን ኪሱ ዉስጥ ከቶ ነዉ ለማልቀስ የሚያስመስለዉ????
እግዚአብሔር አፅናኙም መላእክት ይላላችሁ
allah yerhamake ,,, rest in peace saelam neway ,, he is in our soul wish may allah rest highset place ,,,
She is brave women
ከታማኘ ጋር ገጥሞ ምን መልካም ነገር ይማራል ነዋይ? ታማኘ ወራዳ
Rest in peace 🎉