በ2ማንኪያ ዘይት ምርጥና ፈጣን የአሳ አሰራር | how to make fish with only 2 spoon of oil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • በ2ማንኪያ ዘይት ምርጥና ፈጣን የአሳ አሰራር | how to make fish with only 2 spoon of oil

КОМЕНТАРІ • 33

  • @zahidanuri8487
    @zahidanuri8487 2 роки тому +1

    Walikum assalam we rahmtulhi we berkathu

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዴ እጅግ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን የዘይቱ ጉዳይ ጥሩ ዘዴ ተጠቀምሽ ይቅርታ ስሙኑ ጠፍቻለሁ like share ውዴ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም አናፍዬ በጣም ምርጥ ነው ቀለል ያለ ጤነኛ የአሳ አሰራር ደሞ ሳጥጠብሽ መስራትሽ በጣም ጤነኛ ያረገዋል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሸር ላይክ👍👍👍👍👍

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому

    ሰላም ላንች ይሁንአናፍዬ🙏🙏 በጣም ቆንጆና ጤነኛ የሆነ የአሣን አሠራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን 👌👌👍👍🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому

    ዋው አናፍዬ የኔ ባለሞያ አዎ ዘይት ለጤና ሲበዛ ጥሩ አንደለም እንዲህ የሚያምር አሳ በጥቂት ዘይት እንዲህ ያማረ ጥብስ አዘጋጅተሽ አቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን 👌 ላይክ ሼር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому

    ዋዉ ውይ አሳ ልዩ ነው አኒፋዬ ቅልል ያለ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👍🏽❤️❤️

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ቀላል እና ፈጣን የሆነ የአሳ አጠባበስ ነዉ ዘይት አለመብዛቱ ደግሞ በጣም ጤነኛ ያደርገዋል በጣም ወድጄዋለሁ። 💕👌👍🙏ሼር

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ፈጣን እና ቀላል የሆነ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው. አሳ መብላት ለጤና ይመከራል
    ሀገር ቤት ያለው አሳ ግን የሚጣፍጥ ነው. አቀራረብሽ ያምራል እናመጣለን!

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    አናፋዬ ይላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የአሳ ጥብስ ነው የሰራሽዉ አቀራረብ ዋዉዉ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍👌👌😍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሳ ነው የሰራሽው እጅሽይባረክልኝ 🙏👍🙏

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому +1

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጣሽሀያቱ መሽአላህልዩአሰራርነውያሳየሽንእናመስግናለንካንችብዙእንጥብቃለንጀዛካላህክየር

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    አናፍዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ፣ቀላል ጤናማ የሆነ በትንሽ ዘይት የተጠበሰ በጣም ቆንጆ ነው እውነት ነው ዘይትም ሲበዛ በሽታነው ሥራሽ በጣም ምርጥና በዘይቱ በኩል ወቅቱን የጠበቀ 👌👌👍👍🙏

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ👌👌👍👍🙏

  • @selam21558
    @selam21558 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 роки тому

    Selam selam Btam arifnew Birtchi👏
    Gorabiye Enibiritata 👍
    Thanks for sharing

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 роки тому

    wow

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 🙏💕👍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ😘😘😘