Memeher Mehereteab Assefa ያለ ጭንቀት የመኖር ምስጢር ### ክፍል 1 በመምህር ምህረተአብ አስፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    መምህሬ ❤ ሰሞኑን ሙሉ ስብከት አዳመጥኩት ከጭቀቴ ተገላገልኩ ሽ አመት ኑርልን ስለ ጾለት እና ስርአተ ቅዳሴ አስተምረን 😢 በስብከቶችህ ያልተለወጠ ሰው የለም ❤❤❤❤

  • @ይሄምያልፉል
    @ይሄምያልፉል 6 років тому +261

    ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መምህር ምርህተ አብ እድሜ ዘላለምህ ኑርልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @salemhaile5379
    @salemhaile5379 5 років тому +83

    ባንተ አንደበት ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ። ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fbvvxbgg395
    @fbvvxbgg395 6 років тому +307

    ይህ ጀግና የግዚአብሔር አገልጋይ
    ኑርልን መምህር
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ይባርክልህ

  • @aass6431
    @aass6431 4 роки тому +1

    መምህር ምረተአብ ባንተ ትምህርት
    እኔ ከመናፍቅ ወጥቻለው እኔ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @zubeydamuketar8024
    @zubeydamuketar8024 5 років тому +166

    ይህ ሁሉ በኔ ህይወት ያለ ነገር ነው ይገርማል በዚህ ሂወቴ በጣም ነው የታወከው ለካ የሴጣን ስራ ነው አሁንማ ነቃሁበት በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃቹ ሁላችሁንም

  • @asedet9338
    @asedet9338 5 років тому +6

    መምህር ምህረት አብ ያንተ ትምህርት ህይወት ይቀይራል ሥለአንተ ለመናገር ቃላት የለኝም የድንግል ልጅ ይጠብቅህ።

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 6 років тому +319

    *በእውነት ለመምህራችን ለውድማችን የቃል ህወትን ያስማልን አቤቱ አተ ያልከው ይሁን ዘድ ፍቃድህ ነውነ እደ ፍቃድህ ይሁን*
    *ላስተማርን ለገስፅን ለውድማችን ያገልግሉት ዘመኑን ይባርክልን የኛ እቁ የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን የምንነፍቃትን መንግስተ ስማያትን ያውርስልንን እኛም የስማነው የተማርነውን በልቦነችን አሳድርን እዳንጨነቅ የክርስቶስ ፍቃዱ ይሁንንን አሜንንንንን*

  • @mohmdali9823
    @mohmdali9823 4 роки тому

    በእውነት እግዛብሄር ቃለ ህወት ያሰማልን በበበበበበበበበበበጣም መንፈስ የምሰርፅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ጠላቶችህ እንደ በረዶ ይምከኩ ኦኦኦኦኦኦ!!!!ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን ኣቤቱ ማረን ለዘለኣለሙ ኣሜንንንንንንን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @የድንግልልጅወለተመድኅን

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ የተዋህዶ አንበሳ እንቁአችን የመናፍቃን ራስ ምታት እንወድሃለን 1000 አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን

    • @nataneabiy1203
      @nataneabiy1203 5 років тому

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ እና ፀጋ ያንዛልን

    • @tsigehailutsigehailu1688
      @tsigehailutsigehailu1688 5 років тому

      Ie wademachen kalehiwoten yasemalen tasfa mangest samayaten yaweresen

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 5 років тому

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ አሰፍ ቸሩመድኃን አለም ይጠብቅህ ባለሄቤት ቦታ

  • @solhabeshawi544
    @solhabeshawi544 4 роки тому

    ግሩም ትምህት ነው የ
    የማልችለውን በምችለው እችለውዋልሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዚህ ይባርክልህ አሜንንንንን

  • @ሐርግየድግልማርያምልጅ
    @ሐርግየድግልማርያምልጅ 6 років тому +35

    ውዱ የተዋህዶ አርበኛ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰሚወችንም በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን አሜን

  • @ወለተማርያም-ዀ8ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ8ሸ 6 років тому +66

    በውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋሂዶ አረበኛ

  • @TgFf-c5t
    @TgFf-c5t 16 годин тому

    መምህር ምህረትአብ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልሎት ዘመንዎና ያርዝምልን
    እድሜና ጤና የሰጠልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏
    💕🙏💕👏👏👏🌿🌿🌿💐💐💐

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 6 років тому +23

    መምህር ምህረት አብ ትምህርቶችህ የህይወት ምግብ ናቸው ዘላለማዊ እድሜን ከጤና ጋር ያልብስህ እግዚአብሔር አንድም መሬት የማትወድቅ ትምህርት ነው ምትመግበን የድግል ማርያም ልጅ ባለህበት ጥላ ከለላ ይሁንህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቃለህይወትን ያሰማልን ኑርልን እውነት ጭንቀቴ ሁሉ ከላዬ ላይ ሲለቀኝ ታየኝ

  • @uae4819
    @uae4819 6 років тому +23

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏

  • @gsosphspsh3731
    @gsosphspsh3731 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    የህይወት ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናህ ያርዝመልን

  • @melkamaddis9582
    @melkamaddis9582 6 років тому +31

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏 🤲🤲🤲 ✝️✝️✝️ 💒💞💒💞💒💞

  • @etalemmekonin2588
    @etalemmekonin2588 6 років тому +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ
    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁሉም

  • @ቀንተዋልመንገዴ
    @ቀንተዋልመንገዴ 5 років тому +287

    መምህራችን ምህረተ አብ አሰፍ♦♦♦
    የሚወደው Like ያርገኝ

    • @afeworkdesta3138
      @afeworkdesta3138 4 роки тому +4

      መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ሠላማችንን አበዛህልን god is great. Great

    • @miimii5398
      @miimii5398 3 роки тому +1

      @@afeworkdesta3138 የዚህን መምህር ስብከት ስሰማ ሳቅም ለቅሶም ነው እምሆነው

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 6 років тому +30

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋ በረከት ያብዛልህ በእድሜ ፀጋ ያቆይልን

    • @madesabraham5191
      @madesabraham5191 5 років тому

      ብሰማህ ብሰማህ እማልጠግብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @betytsegaye4419
      @betytsegaye4419 5 років тому

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @uttuyy8234
      @uttuyy8234 5 років тому

      @@madesabraham5191 a

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችንና አባታችን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ይባርክልህ አባታችን እኔ ሃጢያተኛና ደካማ ስሆን ነገር ግን ሁል ጌዜ በትምህርቶችህ እበረታለሁ እፅናናለሁ እግዚአብሔር አባቶቻችንን በረዴት በቸርነቱ ይጠብቅልን የምህረት አብ አሰፋ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እናመሰግናለን

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +27

    መምህር መረታብ እረጂም እዲሜ እና ጤና ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዘ3አ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዘ3አ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ምህረተ አብ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን 1000 አመት ኑርልን

  • @ኤዱየተክልዬልጅ
    @ኤዱየተክልዬልጅ 6 років тому +81

    የተዋህዶው እንቁ ምህረትአብ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @arabia9157
    @arabia9157 5 років тому +8

    በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    በእዉነትመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔርይባርክልህ ዉዲየተዋህዶእቁ እረጂም እዲሜከጤናጋ ይስጥልን ይስጥልንአሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 років тому +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 5 років тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን

  • @touch3206
    @touch3206 5 років тому +6

    ወንድማችን መምህር ምረት አብ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንግን ይባርክልን
    የተዋህዶ ዕንቁ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ኑርልን።

  • @dagniesahile8463
    @dagniesahile8463 5 років тому

    ቃለ ህይውት ያሠማንን ለሎኦል እግዚብሄር ክብረና ምስጋና ወዳሴና አምልኮት ያሰማል ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ።መምህር ምህረት አሠፋ ፈጠሪያችን ሉኦል እግዚብሔር እድሜና ጤና ቸሩ እግዚብሔር ይሰጠህ ።አቤቱ አምላካች ሆይ ከክፍ ጠብቀን ከመከራ ከሰቀይ ከጭንቀት ጠብቀን አምላካችን ሆይ አቤቱ ይህን የመከራ ዘመን አውጣን ፈጣሪ እድሜህን ያራዝምልህ ላዘላለም ።

  • @martaali6668
    @martaali6668 6 років тому +15

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ጌታ መምህር ምህረተአብ አሰፋ "የተዋህዶ አንበሳ በእድሜ በጤና አልፋ ኦሜጋ ይቤርክህ!!!!

  • @kopo7162
    @kopo7162 6 років тому +13

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 5 років тому

    እውነት መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ደስ የሚል የህይወት ስንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤⛪❤🙏❤

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 років тому +145

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @zewudenshethio3238
      @zewudenshethio3238 5 років тому +3

      ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💙💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💗💖💕💓💓💓💓💓💟💞💝💜💛🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hirutsissy7957
      @hirutsissy7957 5 років тому

      @@zewudenshethio3238 55feet the new York city

    • @muramalika8673
      @muramalika8673 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን በፀጋ ያኑርልን እኛ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አገራችን ሰላም ያውርድልን ኦርቶዶክስ የዘላለም ትኑር

    • @imadmounzer6809
      @imadmounzer6809 4 роки тому

      ❤Sela m❤❤❤❤

    • @shaikhaa5090
      @shaikhaa5090 4 роки тому +1

      የኦርቶዶክስ እቁ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥወት👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @martaabera458
    @martaabera458 3 роки тому

    በእውነት በእውነት መምህር ምህረትአብ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @medhinhiluf5271
    @medhinhiluf5271 6 років тому +7

    በእዉነት በጣም ጥሩ ሃሳብ ነዉ መምህር ምሕረተአብ እግዚኣብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እናመሰግናለን ኣሜን፫

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 3 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት. ዘመንህን ይባረክ የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን እሜን፫፣

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍😍😍😍😍

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ

    መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @tsigekedese658
    @tsigekedese658 5 років тому +13

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ያገልግሎት እድሜክን ይባርክልክ

  • @ጓልስሓርቲለምለምግጀት

    ቃለ ሕወት ያሰማናል መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 років тому +7

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @zewdumulu1728
    @zewdumulu1728 5 років тому

    እውነት ትምህርቶቻችሁን ስሰማ አስተያየት ለመናገር ቃላቶች ያጥረኛል ስብከትዎን ሲጀምሩ ላየ ላይ የነበረው ጭንቀትም ሆነ የአለም ፍላጎት ከላየ ላይ ይርቃሉ እናም እግዚአብሔር ና በቀኘ ቁም የሚለውን ቃለ ህይወትን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ያሰማወት መምህራችን

  • @abebechkassa9849
    @abebechkassa9849 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረትዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ😍😍😍😍😚😚

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 місяців тому

    ቃሌ ሕይወት የያሴማል መምህራችንእግዝአቤሔርአጌልግሎ ዘመንህ ይባርክልን አሜን

  • @ስለማይነገርስጦታውእግዚያ

    ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @martatube2343
    @martatube2343 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 6 років тому +19

    ቃሌ ህይወት ያሠማልን ለመምህራች ፀጋውን ያብዛልን ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት ነው ኤረጅም እድሜ ከጠና ጋር አብዚቶ ይስጥህ !!

  • @etcetc5865
    @etcetc5865 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @ዲናዮሴፍ
    @ዲናዮሴፍ 6 років тому +60

    ቃለህይወትን ያሰማልን መድሀኒአለም የጭንቀታችንን ቁልፍ በእጁ ነው እና እርሱ በምህረቱ ይክፈትልን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚያስጨንቀንን በእርሱ እናሸንፋለን ።

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ችግሬን ነው የፈታህልኝ ኑርልን ትምርትህ ሁሉ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው

  • @tigisttigist5669
    @tigisttigist5669 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል መንግስት ሰማያት ያውርሰልን መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 👏👏👏

  • @eshaa.allaahallaahyewfekan1858
    @eshaa.allaahallaahyewfekan1858 6 років тому +943

    አላህ ይጠብቅህ ብዙ ነገር አስተማርከኝ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому +14

    ስለሁሉም: :ነገር: እግዝአብሄር: ይመስገን:
    ለመምህራችን: ቃለሂወት: ያሰማልን:
    በእፍሜ: በጽጋ: ይጠብቅልን ።

  • @ልጅአቤ
    @ልጅአቤ 5 років тому

    እግዚአብሔረ ይባረክህ በጣም ወሳኝ ወሳኝ ትምህረት ነው እግዚኢብሔረ ቃለ ህይወት ያሳማልን እመቤቴ ማሪያት ከክፉ ነገረ ሁሉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @AsSa-zf8rb
    @AsSa-zf8rb 2 роки тому

    እቁ መምህሬ እግዚአብሄር አምላክይጠብቅህ የተዋሂዶ ልዑል ብሰመውም አይሰለቸኝም የኛ እቁ ፈጣሪ በሰፌውው ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fhc8067
    @fhc8067 6 років тому +45

    መምህር ምህርት እብ እዴማና ፀጋ ይስጡት

  • @hanmariamkindu1403
    @hanmariamkindu1403 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!!

  • @mkkjj8407
    @mkkjj8407 5 років тому +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ምመህራችን

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ መህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 6 років тому +8

    በእውነትወድማችንምህረትአብቃለህይወት
    ያሰማልንእግዚያብሄርፀጋውንያብዛልክ
    እኛንምበሰማነው30፣60፣ 100 እድናፈራበትመፈስቅዱስይርዳንበተዋህዶሀይማኖታችንሁላችንንምያፅናን

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጣልንያገልግሎትዘመኖንያርዝማልን💛💚❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒⛪

  • @SaraSara-ep9yt
    @SaraSara-ep9yt 6 років тому +4

    ቃለ.ህይወት ያሰማልን.የአገልግሎት.ዘመንበእዲሜ.በፀጋ.ያንውርልን.መምህር

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 6 років тому +1

      ቃለ ይወት ያሠማልን መምህር ምርት አብ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልጉሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @ሸዊትበርሀ
    @ሸዊትበርሀ 3 роки тому

    መምህር ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +10

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @monafirqi9221
    @monafirqi9221 3 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በቃሉ ያኑረን አባ ገብርኤል እድሜ ከጤናጋ ይስጣልን አሜን አሜን አሜን እልልልልል 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ድግልአትለይኝስደተኛነኝና

    ለመምህራችን ምህረታ አብ አሰፊ ያገልግሎቶን ዘመን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የምኖረዉ በአረብ ሀገር ስደት ነኝ ሁሉም ከአቅሜ በላይ ሆኖ ጭቀት ሊደፋኝ ነዉ ከመንፈሳዊይም ማህበር ለመዉጣት ከሁሉም ለመራቅ ነዉ የምፈልገዉ እረ እህት ወዶሞቼ አባት እናቶቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ ኡፍ😢😢😢😢

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 років тому

      አይዞሽ እህት አይዞሽ እመቤቴ ታስብሽ

    • @ሚሒራሚሒራ
      @ሚሒራሚሒራ 5 років тому

      Maryam 111 አይዞሽ እማዬ ደግሞ ለምን ከማህበር ትወጫለሽ ለሰይጣን ቦታ አታስጪዉ ለማንኛውም 0550536393 በዚህ ቁጥር ግቢ በዋትሳፕ በተቻለኝ አግዝሻለሁ

    • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ
      @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ 5 років тому

      እኔም ነኝ እህቴ እስክ ከጨንቀት ያወጣልን😢😭😭😭😭

    • @እናታችንማረያምሆይሰላምላ
      @እናታችንማረያምሆይሰላምላ 5 років тому

      ተይ ለዳቢሎስ እጅ አትስጪ የቀደመቺቱ የመጀመራዪቱ አትርሺ እውነተኛዪቱ በእውነት እንደ ኦርቶዶክስ ናት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በይ አማትቢበት

    • @سميرةسميرة-ل6ف
      @سميرةسميرة-ل6ف 5 років тому

      እይዞሽ እህት እመቤቱ ታፅናናሽ

  • @መቅደስየማርያምልጅ
    @መቅደስየማርያምልጅ 5 років тому

    እርቶዳክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በእውነት መምህር ይችን ቃል. ህይወት የሰማልን ፀጋውን የብዛልህ እግዚአብሔር. አምላክ የገልግሎት ዘመንም ይባሪክልን በዕደመ በጤና የቆይልን አምን

  • @ስለማይነገርስጦታዉእ-ጨ6ኸ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

    • @emebetsweet8683
      @emebetsweet8683 5 років тому

      ቃለ ሂውት ያሰማልን እደሜ ከፀጋጋ ያቆይልን

    • @Rema-ie3gn
      @Rema-ie3gn 5 років тому

      Amen amen amen qelhwtysman

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 роки тому

    መምህረ እግዚአብሄረ አምላክ የሂወት ቃልን ያሰማልን ተሰፉ አረእሰተ መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን አሜን፫

  • @ወሎየነኝወለየዋ
    @ወሎየነኝወለየዋ 5 років тому +3

    ይህንሰዉ የ ስወደዉ ሳከብርዉ እግዝያቤር ይባርክህ ቃላት ያጥረኛን ተባረክ

  • @tub373
    @tub373 4 роки тому

    የዉስጤን አገኘህልኝ የኔ እንቁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን 💖💖💖💖 🙏🙏🙏🙏

  • @hiwiteshome3253
    @hiwiteshome3253 5 років тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ይስጥህ
    ውስጤ በብዙ ነገሮች ተጨንቆ ነበር በጣም ብዙ ነገር ተማርኩኝ

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 3 роки тому +1

    የተዋህዶ አርበኛ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wedatube8294
    @wedatube8294 6 років тому +15

    ቃለ ህዋትን የሰማልን ወንድማችን እግዜብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንደ ኣስታየት ምሳሌው ከመጻፍ ቅዱስ ቢሆን ትሩ ነው እና ባይበዛ ።

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 5 років тому

      Kk Hg msalewochu astemari nachew yesewn attention ysbal yemnnorew be Alem new teretna msale ke Abatochachin yeweresnew ye Egziabiher Kal email hule eyetemarnew new betegbar alawalnewm engi Egziabiher kechinket ysewren Amen le memhr chin kalahiwot yasemalin!!!

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 роки тому

    ሽ አመት ኑርልኝ የኛ ጀግና መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ይጠብቅልን አብዝ አብዝቶ ይስጥልን

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 5 років тому +3

    በእዉነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምለክ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜንንንንንን

  • @hayallaemail5748
    @hayallaemail5748 4 роки тому

    እድሜ ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መመህር
    የሰማነውን በልቦናቺን ይጣፍልን

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወቴ ያሰማል መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ffffgg8180
    @ffffgg8180 6 років тому +15

    ለምመህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን እሜን፫

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ከክፉ ነገር ጥላ ከለላ ይሁንክ ጠላቶችክን ያጥፋልክ

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ

    ምን ላርግህ እደው ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የኔ ተወዳጅ የተዋህዶ ልጅ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ስንት ጭንቀቴ በመስማት ብቻ ተነነ ተመስገን✔

    • @RamaRama-hl4pe
      @RamaRama-hl4pe 5 років тому

      እመብርሐን እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ እዳተ አይነት ምናለ ሽቢወለድ 😍😍😍😍

  • @hjshs1823
    @hjshs1823 6 років тому +25

    እግዚያብሄር።አተን ይጠብቅልን የኦሮቶዶክስ ክርስቲያን አይናችን። ነህ። ስደተኛ ነኝ ስብከትህን ስስማ እፅናናለሁ በፀሎትህ አስበኝ የኔ አባት

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemaln Memhrachin Nurln

  • @jgjchcjfjfj1077
    @jgjchcjfjfj1077 6 років тому +11

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜይስጠውት ክቡር መምህራችን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን በእውነት ቃላት የለኝም ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏✝️🤲

  • @selamyatg2631
    @selamyatg2631 6 років тому +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @chgg9506
    @chgg9506 4 роки тому

    መምክር ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ቡዙ ተምራለሁ እግዚሀቢሄር ይጠብቅህ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 років тому +8

    Amen Amen Amen Memirachin Kala Hiwat Yasmln

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት የሰማልልን ማምህረችን እናማሰጋናለን

  • @amlakeesraelymesgenamen9203
    @amlakeesraelymesgenamen9203 6 років тому +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ኮኪፈንታው
    @ኮኪፈንታው 4 роки тому

    መምህር ምህረተ አብ እግዚአብር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈትፍቶ የምያጎርስ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @tigestbenay3219
    @tigestbenay3219 5 років тому +4

    ቃልህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሞ አብዚቶ ይስጥልን

    • @azebhagos2124
      @azebhagos2124 5 років тому

      በአንተ አንደበት ያስተማረን እግዚአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እንቁ መምህራችን

  • @ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል

    መምህራችን መምህር ምህረት አብ ቃለሂዎት ያስማልን እድመህን ያርዝምልን

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 6 років тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን