20,000 ብር የተሰራችውን የኢክራምን ሜካፕ አበላሸሁባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024
  • አዳዲስ ስራዎችን ይዘን መተናል ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ
    #ethiopia #habesha #weeding #habeshatiktok #habeshawedding #muslim #ekram #ehsam #ehsam&ekram #youtubeshorts #youtube #youtuber #tiktok #makeuplook #makeupremover #friends #newpost #newvideo #funny #ebs #adeydstv #habeshatiktok #africa #somalia #prank #weekend #newyoutuber #ethiopian #saudiarabia #dubai #saudi #quatar #jida #arabic #funnyvideo #jokes #addisababa #oromo #amharic #culture #good #goodvibes #ebstv #seyfufantahun #babi

КОМЕНТАРІ • 645

  • @ehsamekram4953
    @ehsamekram4953  2 роки тому +278

    ይቀላሉን ቤተሰብ ይሁኑ ምርጥ ምርጥ ስራ ይዘን ብቅ ብለናል 🫡

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 роки тому +587

    ይጋቡ የሚል በላይክ

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 2 роки тому +113

    ለኔ የማትገባኝን ሴት እጅ ከምጨብት በወስፌ መሀል አናቴን ብወጋ ይቀለኛል ነብዩﷺﷺ

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 11 місяців тому +6

    ፈጣሪ ብሎልሽ ከገባውሽ😂😂😂😂
    አግኝተካት ነው ውብ ቆንጆናት ያለሜካፕ👌👌በሜካፕ ደሞ❤❤

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 2 роки тому +349

    ወላሂ ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው

  • @l1841
    @l1841 2 роки тому +59

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጂኡን ሰት እሜዳላይ የወዴቀምሰኪን እያለ ለዱቄት ማፍሰሰ አላህ ይጠብቃችሁ ሂዳያውን ይሰጠን ያአሏህ ባተ እጠበቃለሁ

  • @dehabdehabengda6534
    @dehabdehabengda6534 2 роки тому +128

    ስታምሩ በጣም ከዚህም በላይ ፍቅራቹ ብዝት ይበል 😍😍

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    እኔ ደሞ እስከዛሬ ሳያቸው የተጋቡ ባል ና ሚስት ይመስሉኝ ነበር ለካ ሳይጋቡ ነው እንደ አብረው የሚሰሩት ደሞ ሙስሊም ሴት ሆና ሱብሀን አላህ በሉ አሁንም ፍጠኑ ወደሀላል እኛ የዛሬዋን ቀን ውለን የነገዋን ቀን ለማየት ዋስትና የለለን ፍጥሮች ነን መሆን የለለብን መንገድ ላይ ሁነን እዳንሄዶ አላህ ያስተካክለን 😥

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому +34

    ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ወይ ሜካብ በቃ ይህ ነው በተፈጥፎሽ ውብ ቆንጆ ነሽ 😍😍😍

  • @zedusman
    @zedusman 2 роки тому +79

    ቅመሞችዬ ተጋቡ ኡነት ሁለታችሁም ታምራላችሁ🥰🥰🌹🌹

  • @susutube8643
    @susutube8643 2 роки тому +19

    ሚስቱን የሚከባከብ ወድ ደስይለኛል በድናችሁላይ አላህ አፀናችሁ እህቴ ዱቄትን እራቂ ስፈጥርሽ ቆጆ👌

    • @ዜዲነኚህልመኛዋ
      @ዜዲነኚህልመኛዋ 2 роки тому +1

      መይተጋቡ🤣🤣🤣

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 роки тому +2

      ሰይጋቡ ሚስቱን ክክክክክክክ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

      @@alyayasenshewmolo3632 ምታርገው ባልና ሚስትነበረ እደዚህ የሚሆነው

    • @kamu9323
      @kamu9323 2 роки тому +2

      kkkkkk ማቼ ተጋቡ ተንጋበጋቡ እንጅ አይ ሰው

    • @zeritutube
      @zeritutube 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂ፍቅር የለም ስራ ብቻነወ በመሀላችን ብለወ አረፉት

  • @babagalbii
    @babagalbii 2 роки тому +2

    ሀቂቃ ነክህ ከሌላችሁ እደዝህ አትሻሹ አላህን ፈሩ ደግሞ ተጋቡ ትዳር ደስ የሚል ሃያት ነው ሂሳም ኒካህ አረግላት ቆንጆ ናት

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ

    እናተን በጣም ነው የምወዳችሁ ግን እንደዚህ ለማስጠላት ብር አትክፈሉ በተፈጠሮ በጣም ቆጆ ነሽ

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df 11 місяців тому

    የኔ ውድ ኢክሩየዋ ቆንጅየ ነሽ ያለ ሜካፕ ታምራለሽ ሁቢየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ

    ተጋብና ደሥታችሁ አካፍሉን እሽ እጠብቃለን ተናተ ጡሩ ነገር እጠብቃለን ወዲሜ ተጋብና በሀላል ተከባከባት በሀላል ነው የሚያብሪባችሁ እሽ የህትነቴ ምክሬ ነው በትፍ በጡሩ ነገር እጠብቃችሁ አለን ።

  • @EjurTt
    @EjurTt Рік тому +3

    ፀጉሯ እዳይታይ በጁ ጋረደው ጎበዝ❤

  • @BerketHbeteBerketHbete
    @BerketHbeteBerketHbete Рік тому

    የኔ ዉድ ይክሩየ ያለሜካብ በጣም ልዩ ሴት ነሽ እማ❤❤❤❤

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Рік тому +5

    ወላሂ እናተን እያየሁ እቅልፍ ሳልተኛ ወዴ ስራ ልገባ ነው ማሻአላህ አላህ በሀላል አድርጎ በድጋሜ የምናያችሁ የድርገን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂ታድያ ምን ይማር እህት ስም ነው እኔገናዛሬገባውጭራሽምአልከታተላቼውምልማርከነሱ

  • @Tube-zt5tc
    @Tube-zt5tc 2 роки тому +1

    ውዷ ያለ ሜካፕ ተምሪያልሽ ወላሂ ሜከፑ ቀበሮ ነው የስመሰለሽ ከምር አኡዙቢላህ
    የኔ ባል ተድለሀል ለሜካፕ ብር አልጠይቅህም አለስለመድኩም ኢንሻአላህ ደሞ አለምድም ብእዝንላህ

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 роки тому +1

    ማሮችየ ብቅ አላችሁ በዚህ በርቱ ሁሌም አይለያችሁ ሰርጋችሁን ያብላን ውለዱ ከበዱ💞

  • @amaamm-u8y
    @amaamm-u8y Рік тому +1

    ፈጣሪ ብሎልሽ እኔን ብታገቢ አላለም😮😂😂😂😂❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +19

    አላህ ይጠብቃችሁ ድነችሁም ላይ በርታ ሁለት ቆጆወች💗💗💗💗

  • @smadem528
    @smadem528 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ብሎ ካገባውሸ አላለም ክክክክክ ተመቸህኝ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም

    ማሻእላህ ሲታምሩ ካይን ያዉጣቹ❤❤❤

  • @FeruzaMuhamd
    @FeruzaMuhamd 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 weyine fater bilosh ene kagebawush ayibalim eku ye n konjo❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 роки тому +22

    She’s so beautiful without make up

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 11 місяців тому +1

    ማሻአላህእምትሉሰወችአላህሂዳያይስጣችሁ
    እነዚህምናቸውማሻአላህእሚስብላቸወሰ
    በማኝውጡሩስራቸውነው

  • @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
    @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 9 місяців тому

    ኢኩርየ ሙስሊሟ እህቴ ያለሜካፕ ወላሂ ቆንጆ ነሽ ለሜካፕ የምታወጭዉን ወጭ ለሚስኪኖች አብሊበት በተረፈ እወድሻለሁ

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 4 дні тому +1

    እኳን ሀያሽ አውጥቼ ልሰራ😂😂በነፃም አልሰራ ወረቢን😂

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 2 роки тому

    ማርያምን ያለሜካፕ አንደኛ ስታምሪ ሲጠረግ ዉበትሽ ጎላ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 2 роки тому +10

    ተጋቡ የኔ ውዶች🤗

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 2 роки тому +11

    I hope you guys are married. Yemen haj nebi set menkakat.

  • @yearsiiassalalij2668
    @yearsiiassalalij2668 2 роки тому +1

    Ekruye yala makeup now yemitamrih eshi yene wid❤️❤️😍😍siwodachuh

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 роки тому +9

    🙄ጉድ አሻንጉሊት ለመምሰል ነው 20,ሺህ😒የምር ኢክሩ ያለሜካፕ ውብ ነሽ አትቀቢ 😍 አይለያያችሁ❤️💕

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky 2 роки тому

      ሃሃሃሃሃሃ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 роки тому +4

    ያለ ሜካፕ ልቅም ያልሽ ውብ ነሽ ማሻ አላህ

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 2 роки тому +1

    ያለሚካብ ታሜሪያለሽ ማር በርቱ ❤❤❤🥰

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 роки тому +1

    Make up atikebi yene konjo endihum wib nesh Ma sha Allah tamralachu Bertu🥰

  • @loreenzain540
    @loreenzain540 2 роки тому +2

    ሳትቀቢ ውብ ነሽ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @habiba-p4h
    @habiba-p4h 8 місяців тому

    ፊቷን በሶፍት ነጭተክ ጨረስከው ኮ ፊቷኮ ይጎዳል በደረቁ በማስለቀቂያው ካልሆነ ሳሚየ አይይይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Рік тому

    ወላሂ አላህ በሰጠሽ ነገር ❤አጊጪበት ታምሬለሽ❤❤❤❤❤

  • @HfHv-s3i
    @HfHv-s3i 11 місяців тому

    Sitamiru 💞E&E💞 masha Allah ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @foziakram9858
    @foziakram9858 2 роки тому +2

    ሙስሊም ሁነው ሳይጋቡ ይሄን ያክል ተች አይከብድም ነው መቸም መጨረሻም የኔናት ከሆነ ኦኬ😂በተረፈ አሪፎች ናችሁ በርቱ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 роки тому +4

    ይሄ ልጅ ባልዋ ከሆነ እሰየዉ ነገርግን ባልዋ ካልሆንክ ለ ስዋ የ ማግባት እድል ችግር ትሆናለህ ያዉም ሙስሊም ሁና እንዲ እያሸሀት የሚያይ የትኛዉ ወንድ ጥሩ ነገር ያስባል ብለህ ነዉ ጥንቃቄ ብታረጉ ጥሩ ነዉ ሚስት ካልሆነች

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому +1

      እከውነት ብለሻል ሊጋቡ አስበው ይሆናል

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 роки тому +3

    ኢክሩ ሜካፕ ባትቀቢም ቆንጆነሽ ሁለታችሁንም እወዳችኳለሁ

  • @imaan2449
    @imaan2449 2 роки тому

    ቢቀርብሽ ይመረጣል አለሜካፕ ዉብ ነሺ ሲቀጥል እንደዚህ ሜካፕ አይለቀቅም ፊትሺ ይጎዳል የራሱ ፈሳሺ አለዉ እሱን ተጠቀሚ በተረፈ በርቱ 😍

  • @moe0079
    @moe0079 2 роки тому +16

    ሚሰቱን የተላጠ ሙዝ አሰመስሎ ሚዲያለች ተሚያወጣ ባል አላህ ይጠብቀን አላህን ፈርይ እህቴ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 роки тому

    ስታምሩ ተጋቡ💘💘💘አግባት😍😍😍👔👟👟👠👠👗👗💄💄💅💅👘👘💍💍

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 роки тому +1

    ኢክሩ ሜካብ ወላሂ ስታገቢ እራሱ ባትቀቢ ቆንጆነሽ እንዳይለምድሽ

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 2 роки тому

    Ante endeh Eyagelabetke Ashashteh,Terarge Eyetalk Man endeyagebalek falegeh new?Ezawu techachalu.

  • @tsehayasefa8622
    @tsehayasefa8622 2 роки тому +15

    ኢክሩየ ያለሜካፕ ነው የምታምሪው ታምራላችሁ፡፡

    • @Heyatmuhemmed70
      @Heyatmuhemmed70 Рік тому

      አላህየስጠን መልክ ይበቃን ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላ ይህንንሜካብ የሚሉትንነገር ከና በስወቹ ላይ ሳየውነው የሚስጠላን

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤ስታምሩኮ

  • @ሀያትአህመድ-ሸ6ቈ
    @ሀያትአህመድ-ሸ6ቈ 2 роки тому +1

    አላህ ልቦና ይሥጣችሁ በሚድያ የምትላላጡ ሤቶች

  • @sffsttwt
    @sffsttwt День тому

    ሌላ ሴት መሥላኝ ነበር 😂😂😂

  • @ዜድቢንትሰኢድ-ሸ9ዘ
    @ዜድቢንትሰኢድ-ሸ9ዘ 11 місяців тому +2

    ስወዳችሁ ወላሂ ተጋቡ እና ሰርፕራይዝ አድርጉን😢😢😢😢

  • @ፍትህለወሎህዝብ-ደ9ፀ
    @ፍትህለወሎህዝብ-ደ9ፀ 2 роки тому +8

    አላህ ያፋቅራችሁ የእውነት ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ ወላሂ ስትሉ ልቤ ትርትር

  • @ኡምፈውዛንቲዩብ
    @ኡምፈውዛንቲዩብ 2 роки тому

    ፈጣሪ ብሎልሽ እኔ ካገባሁሽ ሲል ሰማሁት ልበል ጋይስ?? 🤔እና ሳታገባት ነው እንዲህ ምትነካካት??? አረ መልስ እጠብቃለሁ🙏

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +8

    በርቱ አዲሥ ነኝ ለቤታችሁ😘

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 11 місяців тому

    ቆንጆ ነሽ ያለ ሜካፕ ❤️♥️

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 роки тому +1

    ፥በረቱ ግን የቱቱከ ትክክለኛው አላቀዉም በዚህ ላኩልኝ

  • @nazatus3536
    @nazatus3536 2 роки тому +2

    ታምራላቺሁ ኒካአርጉ,ያለኒካለሙስሊሞቺ፣ሀራምነው፣በርቱ❤👌

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +7

    ውይይይ ደስ ስትሉ ታሽሩካ ቻላል አይቻችሁ መጣሁ

  • @fatumat7506
    @fatumat7506 2 роки тому

    maashaa Allah Edaa isini lslmaa🥰❤️❤️✅✅

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 роки тому +1

    ሜካፕ አትጠቀሚ በጣም ታምሪያለሽ አለሜካፕ ወላይ ልፒሥቲክ ለከፈርሽ በቀር የኑ ሤትዮን መሠልሽብኝ ደግሞ ሥሜ የወንድ እንጂ እኔ ሤት ነኝ የዉም የወለት ልጅ እናት ነኝ

  • @EtalemMulat
    @EtalemMulat 55 хвилин тому

    ❤❤❤❤😍😍😍ይዋደዳሉ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 2 роки тому +1

    ሶፍት አትቀይርም እንዴ ልትልጣትነው😂😂😂

  • @umureyanbintmohamed5323
    @umureyanbintmohamed5323 2 роки тому +1

    የእውነት ተጋብታቹሀል ግን?, ወላሂ ፕራንክ እየመሰለኝ ስለሆነ ነው የጠየኳችሁ።

  • @samritemesgen1308
    @samritemesgen1308 2 роки тому +3

    በጣም ነው ምወዳቹ በዚህ ስለመጥቹ ደስ ብሎኛል

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 10 місяців тому

    ክክክክክክክክክክክክክ ካገባውሽ አላለም😂😂😂

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 роки тому

    አይ መግማማት አለች እማማ ዝናሽ ተበርቼ ሠላም አለሕ ይሥቱር

  • @rukiyarukiya
    @rukiyarukiya 2 роки тому

    ማሻአላህ ፊትሽን አስረጀሽ ሜካፑ ሀቢበቲ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 2 роки тому +1

    ኧረ እኔ ከመዳም ኩሽና ቁች ብየ የታየኝ ሜካቧ ሳይሆን የልጅ እጅ ጣቶቹ ናቸው የውይል🥺🙆‍♂️🙆‍♂️ 💃💃💃💃🤨❤❤❤

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 2 роки тому +4

    እስኪ ተጋቡና ሰርፓራይዝ አድርጉን ሙሉ የኢቶቤን ህዝብ😍

    • @yena3093
      @yena3093 2 роки тому

      ተጋብተዋል እኮ

  • @1ALLAHWEAKBER1
    @1ALLAHWEAKBER1 11 місяців тому +1

    Normally I don’t like to watch other ppl but ur unique couple we love I have feeling are you going to get married? He loves you so much more than you do. I’m telling you the truth.

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ

    አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ አህለን እናተ ማሻ አላህ አለይኩም እህቴ ሚካብ ምንም አያርግልሽ በተፍጥሮሽ ታምሪያለሽ አልሀምድሊላ በይ

  • @bezakibate
    @bezakibate Рік тому

    Ekiru achi betam yemitiwgiw timesiyaleshi yewint nigerew atigog mare siwdishi

  • @ላኢለሀኢለላህ
    @ላኢለሀኢለላህ 2 роки тому

    ያለሜካብበጣም ቆጆነሽ ሜካቡቀይሮሻል አታምሪም

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 2 роки тому

    Achi konjo nesh yemn duket new degmmo we love you both off!!!

  • @Fatima-pc3gs
    @Fatima-pc3gs 2 роки тому

    አፈር ነውደ የተ ቀባሽው🙆😂😂😂

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 роки тому +5

    እጭ ሜካብ እደት እደምጠላ ወላሂ 😂😂😂

  • @መክፊራ-ወ3በ
    @መክፊራ-ወ3በ 2 роки тому +1

    ተጋቡ አደኛ ናቹ የስቄ ምጭች በራቱ አህለን እንኳን ደና መጣቹ

  • @MdKamal-u8q8e
    @MdKamal-u8q8e Рік тому

    ኢኩይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:15

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 2 роки тому

    ሜካፕ አትጠቀሚ ኢኪሩ አላህ የሰጠሽ ዉበት ይበቃሻል

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 2 роки тому +1

    ወላሂ ሜካፕ ያስጠላብሻል አላህ የሰጠሽ መልክሽ በቂ ነው ወና ለባልሽ ታማኝ ሁኝለት

  • @የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ

    ግን ተገብታችዃል ወይ ንገሩኝ እ ደስስስ ይበለኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fathiasa6075
    @fathiasa6075 2 роки тому +2

    አደኛ ታምራላች ግን ሜካፕ በዛ

  • @Samsung-jd6bj
    @Samsung-jd6bj 2 роки тому +3

    ሜካፕ በጣም ያስጠላብሻል ያለ ሜካፕ ነው ምታምሪው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 роки тому +10

    እናተ ለመሆኑ ምንና ምን ናችሁ ሰብስክራይብ አረኩዋችሁ ምንና ምን እንደሆናችሁ መልሱልኝ ውዴ አንቺ ደሞ አለ ሜካፕ ነው የምታምሪው ዱቄት አያምርብሺም በተረፈ በርቱ 💜💜

  • @tgst6
    @tgst6 2 роки тому +15

    ማርያምን በሁለት ስልክ ሰብአረኳችሁ ሰለምወዳችሁ💑💑

    • @tgst6
      @tgst6 2 роки тому

       🤫🤫🤫🤫🤫

    • @amirniema5421
      @amirniema5421 2 роки тому

      @@haranmesert8012 ይበላ ታዲያ ተንኮለኛ

    • @haranmesert8012
      @haranmesert8012 2 роки тому

      ርካሽ ለራሰሽ ክበረር ሰሌለሽ

  • @keryahassen8779
    @keryahassen8779 2 роки тому

    በመልክሽ ስለማትተማመኝ ነው አደል ወላሂ ምንም አላሳመረሺም 20000 ነገ አላህ ፊት ትተሳሰቢያለሽ ኢነመል አምዋሉኩም ወአውላዱኩም ፊትና

  • @nadiyayimmae682
    @nadiyayimmae682 Рік тому

    ማነዉ አይላሸ😅😅😅

  • @jdjdjdid3536
    @jdjdjdid3536 2 роки тому +9

    ዉይ ስታምሩ አቤት ስወዳችሁ ኑኑኑኑኑ

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 2 роки тому +1

    እውይ በፈጣሪ በጣም ትልቅ ሴት ነው ያስመሰለሽ በአላህ ያለሜካፕ ነው የምታምሪሁ በእውነት ኢክራም አልመሥለኝ ብለሻል🤣🤣

  • @Jemijemiw
    @Jemijemiw 8 місяців тому

    አረ ያለ ሜካብ ውብ ነሽ ሜካፕማ አሻንጉሊት ነው ያስመሰለሸወ 😂😂😂😂

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 7 місяців тому

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁየኔውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 3 дні тому

    እነዚህ ልጆች ይጋቡ የሚል ሰብሰክራይብ ያርገኝ ❤❤❤

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 11 місяців тому

    ❤❤yala mekap eko adagna nashe

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 роки тому +1

    መካብ ይቅር ኩህል እናልብሰቲክ ብቻ ተጠቀሚ ቆንጆ ነሸ

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 роки тому

    አድሰውፊትላይ ይሄንያህል. ቀለምአላለም😁😁😁😁😁

  • @bururmichael5945
    @bururmichael5945 Рік тому +1

    ኢክረምን የሚወድ በላይክ🥰🥰😍😍💘💘💖💖💗💗💝💝

  • @dmbdmb2475
    @dmbdmb2475 2 роки тому

    ምን ፈልገሽ ነው መካፒ የተሰራሽው::
    ቆንጂየ ትነሽ::