የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት አሳዛኝ መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Ditawtube
    @Ditawtube 3 місяці тому +104

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ 2017 ያልታሰበ እርዚቅ በቤታችን ይግባ ቅመሞችዬ በንጀራ እናት የሚሰቃዩ ሰላም ያደረገላቸው በሰላም ለሀገራችን የብቃን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 3 місяці тому +70

    የኔ ውድ እናት እናትም አባትም ሁነሽ ያሳደግሽኝ ሽ አመት ኑሪልኝ❤😢

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 місяці тому +2

      እናት ዘላለም ትኑርልን😢😢❤❤❤❤

    • @SaudiKsa-v3y
      @SaudiKsa-v3y 3 місяці тому +1

      አሚን ማሬ🙏

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 3 місяці тому +1

      እናቴ ሸ አመት ኑሪልኝ ክብር ለናቶች 😍❤️❤️

    • @l-jx6pz
      @l-jx6pz 3 місяці тому

      አሜን እማ❤ ወ❤ድ❤ሻ❤ለ❤ሁ

    • @SelamAbraraw
      @SelamAbraraw 3 місяці тому

      Amen

  • @AlmassAlmolla
    @AlmassAlmolla 3 місяці тому +10

    እናቴ አመሰግናለው የላባት ሰላሳደክሽን😢😢😢❤

  • @merkebtube7760
    @merkebtube7760 3 місяці тому +20

    ልጆቼን ብቻየ የማሳድጋቸው እንዲ አይነት መከራ እንዳይገጥማቸው ነው። እኔ መከራ እያየው እነሱ ጥሩ አድገው ጥሩ ደረጃ እንዲደርሱ ነው ምኞቴ።😊

    • @SamiraAbd-i7c
      @SamiraAbd-i7c 3 місяці тому +1

      ጀግና❤

    • @Roza458
      @Roza458 3 місяці тому +2

      ጀግና እናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhgfGhgg-sg2hk
    @GhgfGhgg-sg2hk 3 місяці тому +26

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ የደርሰበት ያቀዋል ያለ እናት አለም ጨለማ ናት እናቴ አላህ ጀነተል ፈርዶሰ ይወፍቅሺ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 місяці тому

      ጃሀነም ሂወት ነው ያወቀ ያቀዋል አሰተዳደግ ለፈቅረ ሂወት አሰቸጋረ ሆኖብኛል

    • @ymaryam_21
      @ymaryam_21 Місяць тому +1

      አይዞሽ እማ😢

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 Місяць тому

      @@ymaryam_21 እሸውዴ

    • @aioveffakre
      @aioveffakre Місяць тому

      በጣምወላሂአፍፍፍእናትከለለችአኮሂወትጨለማናትአናቴስብራቴአወድሻለሁኝአላህጀናትይወፍቅሺ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @Roza458
    @Roza458 3 місяці тому +2

    የኒ አለም የኒ ውድ እናት አንቺ ተጎድተሽ እኛ እየተደሰትን ምንም ሳይጎልብን ሁሉንም አሞልተሽ እናት ብቻ ሳይሆን አባትም ጭምር ሆነሽ ሰው ያደረገው ሳይቀርብን ከሰው በፊት እያሞላሽ እዚህ ያደረሽን እማዬ የእኔ እንቁ እናት በጣም እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀዘንሽን ሳይሆን አለምሽን ያሳየኝ የኒ ብርቅየ እናት በጣም እወድሻለሁ አለሜ ❤❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 місяці тому +4

    ይሄ የደረሰበት ሰው ነው የሚያቀው እኔ ያለ አባት ነው ያደኩት ከንጀራ አቤቴ ጋ ግን ያደረሰብኝን በደል ለአላህ ትቼው አለሁ እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭 እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም 😢😢

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 3 місяці тому +3

    እንጀራ እናቴ በጣም በድላኝ ትንቀኝም ነበረ አሰቃይታኝ ነው ያደኩት ዛሬ የቀበሌ ቤት ውስጥ የምትበላው አታ አለች እና ደግሞ የድርጅት ባለቤት ሆኜ የሀብት ማማ ላይ ወጥቼ አለው ህይወት እንዲህ ናት ተገለባቢጦሽ ትላንት ቀና ልብ ብታሳየኝ ዛሬ ጨለማ ውስጥ አትወድቅም ነበረ

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx 3 місяці тому +5

    እማ የኔ አለም ሺ አመት ኑርልኝ😢

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 3 місяці тому +5

    እጀራ እናት እዲ አረመኔ ናቸው ማለት ነው በእየሱስም እናቴ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤

    • @DjIr-fd4sw
      @DjIr-fd4sw 3 місяці тому +2

      ላ እህቴ ሁሉም ሰዉ አዳይነት አይደለም ለምሳሌ እኔን እዴራናት ናት ያሳደገችኝ ግን ኤዴናቴ ነበረች❤❤

    • @EtifalemYifiru
      @EtifalemYifiru 2 місяці тому

      ሁሉም አይደሉም ብዙ መልካም እናቶች አሉ

  • @Fatuma-ld1jm
    @Fatuma-ld1jm 3 місяці тому +8

    አጋጥሞኝምአያቅ አሁንምአላህአለኝ ለናቶቻችን እድሚይስጣቸዉ

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 3 місяці тому +13

    ያለ አባት ተላይ ተታች ብለሺ ያሳደግሺን እናታችን ዬኛ ሂወት ሺ አመት ኑሪልን😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Fjhgjchg
    @Fjhgjchg 3 місяці тому +7

    ማደግ አይበለዉ የደኩት በጀራናት እፍፍፍ😢😢😢 ግን አሁን ተመስገን😢😢

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 3 місяці тому +3

    የተረገሙ የእንጀራ እናተች የስንቶቻችንን ህይወት አመሰቃቀሉት😢😢😢

  • @SoSo-kd5ji
    @SoSo-kd5ji 3 місяці тому +16

    የኔ ዉድ እናቴ ካአላባት የሰዉ ፊት እየገረፈሽ መርካቶ ሽኩርትና ድንች በፀሀይ ተከራተሽ ያሳደግሽን እናቴ ሺያመት ኑሪልኝ ላቺ ብዬ ተሰድጄ አላሳለፍኩልሽም ቀረሁ በሰዉ ሀገር እስቲ እህት ወድሜቼ በድዋቹ በፀሎት አስቡኝ

    • @Aduye1354
      @Aduye1354 3 місяці тому

      አምላክ ይርዳሽ።

  • @FaisaL-dr2sc
    @FaisaL-dr2sc 3 місяці тому +4

    እባካቹ ዱዓ አድርጉልኝ እኔም ልጄን ያላ አባት እያሳደኩ ነው ልጄ እናቴ ጋነው እኔ ዳግሞ ስደት ነኚ

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 Місяць тому +1

    የናቴ ስም ፀሃይ ነዉ ስሟን ሲጠራት እናቴ ትዝ አለችኝ ያለች ያለች መሰለኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Mesra-k4q
    @Mesra-k4q 3 місяці тому +2

    ኡፍ እኔስ የሰሙነዉ የጀራእናት የሚባላዉ እጂ የኔዉድ ባትወልደኝም ሁለነገር ሆና ለዚ አበቅታኝአለች የኔዉድ በጣምኧወድሽላዉ ❤❤❤❤

  • @BanchamlakTilahun-o6n
    @BanchamlakTilahun-o6n 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ያግዝሽ እህት በጀራናት መሰቃየት አይድረስ ነው 😢😢😢😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 місяці тому +5

    እንደነዚህ አይነት እንጀራ እናት ከማደግ ጎዳና ላይ ወድቆ ማደግ ይሻላል ጎዳና ላይ ያለውን ተካፍለው በልተው ማድጉ የማይጨካከኑ ናቸው እቺ የብር ጥቅም ያሰከራት እንጀራ እናት በዚህም ልክ ጥሩ አሉ አሳድገው አስተምረው ጥሩ ደረጃ የሚያደርሱ

  • @FhejdDjidjd
    @FhejdDjidjd 3 місяці тому +7

    የደረሰበት,ያዉቀዋል,እናት,ማጣት,ከባድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatuma-ld1jm
    @Fatuma-ld1jm 3 місяці тому +4

    አላህይይላችሁ በዱኒያም ስቃያችሁይብዛ እናትያዉች

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه 3 місяці тому +7

    እናትሺአመትትኑር😭😭😭😭😭😭😭

  • @زهرهزهره-ي1ض
    @زهرهزهره-ي1ض 3 місяці тому +1

    ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🤲🤲🤲😢😢😢

  • @Mozaze
    @Mozaze 2 місяці тому +1

    ኢላሂ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ ለኔ ያረከውን ለማን አርገክዋል
    ልጆችንም ከስው እናት ላይ እዳትጥልብኝ ያረብ
    የአላህ አብዛኛው በእንጀራ እናት ያደገ ነው ኮመንት ላይ አይዟችሁ እንኳንም ለዚህ ደረሳችሁ

    • @YadaniHayile-s2k
      @YadaniHayile-s2k 2 місяці тому

      🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 3 місяці тому +13

    ምነዉ ጥሩ ነገር ብለቁ አሁን የዉነት እየደፈሩ ነዉ እባካችሁ አስተማሪ ነገር ልቀ ቁ ትዉልድ እያበላሸ ነዉ ያለዉ😡😡😡😡😡😡

  • @MmSs-v2t
    @MmSs-v2t 2 місяці тому

    እናቴ ብቻሽ በነፃነት ስለ ኣሳደግሽን እነመሰገናለን እማየ ኑሪልኝ🙏♥️

  • @Abc-ic9vh
    @Abc-ic9vh 3 місяці тому +5

    ወላሂ መጨረሻ ላይ እደት እዳስለቀሰችኝ የኔ ውዲ

  • @TeramajNews
    @TeramajNews 3 місяці тому +5

    ገንዘብ የማይቀይረው ሰው የለም !
    ድህነት የሀፂያት ሁሉ ምንጭ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 місяці тому +1

    አቤት መጨረሻው በጣም ነው ልብ እሚነካው 😭💔አንች እንጀራ እናት ገንዘብ ከአይንሽ ላይ የበቀለ አደራ እማይገባሽ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +1

    እጀራ. እናት. ስትባል ከስት አንዱ ነው. ጥሩሰው. እች የተረገመች. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @kadejatmuhamed
    @kadejatmuhamed 3 місяці тому +3

    እናት ሽአመት ትኑር

  • @Yasin-s2e7l
    @Yasin-s2e7l Місяць тому +1

    እኔም እንጀራ እናቴ ስታሰቃየኝነበረ ይድራማ እሱንየስታውሰኛለ

  • @SeadaJamal
    @SeadaJamal 3 місяці тому +3

    አሚንንንን

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 2 місяці тому

    ማሚ እናት ሺ ዓመት ኑር 😢

  • @Mወሎየዋ-j9d
    @Mወሎየዋ-j9d 22 дні тому

    ኡፍ😢😢😢.

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha 3 місяці тому +1

    እህህህህህህ መከራው ያማል አስለቀሰኝ::

  • @ZedEbabu
    @ZedEbabu 2 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @KPk-s3w
    @KPk-s3w Місяць тому +1

    አላህዋየናቴንነገርላንተሰጥቻለሁ

  • @kalitesifha
    @kalitesifha 3 місяці тому +3

    እናት ኖሩልኝ

  • @birhanumasrshawe
    @birhanumasrshawe 2 місяці тому +1

    የኔ ውድ እህት እማያልፈ የለም

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 місяці тому

    ደግ አረጋት ይገባታል... ገን ቡዙም የማይመሥል ናየለለነገር አጨምሩበት

  • @HelneEnye
    @HelneEnye 2 місяці тому

    ይቅርታ አርጉልኝና እንጀራ እናቴ እንደዚህ ብትሆን አልታዘዛትም😂😂 እናቴ እወድሻለሁ እናትም አባትም ስለሆንሽ ስላሳደግሽኝ ግን እንጀራ እናቴም ምስኪን ናት

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 2 місяці тому

    በኢየሱስ ሲም 😭😭

  • @ZaraADEM-z7n
    @ZaraADEM-z7n Місяць тому +1

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w Місяць тому +1

    ያለእናት ሂወት ጨለማናት

  • @AlexVc-p1f
    @AlexVc-p1f 3 місяці тому +1

    angesom berhe betam gobez neh ketlbet 😍❤️

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 3 місяці тому +1

    ወዶችጨካኝ 😢

  • @ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ

    እናት አባት መለየት ለዝ ነው

  • @MebratAssefa
    @MebratAssefa 3 місяці тому +1

    እኔም በእንጀራ እናት ነው ያደኩት😢😢

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 2 місяці тому

    sore😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NasmahGgg
    @NasmahGgg 2 місяці тому

    እማየየኔአለምኑሪልኝ

  • @kadeejarady1863
    @kadeejarady1863 Місяць тому +1

    🎉❤

  • @ZaraADEM-z7n
    @ZaraADEM-z7n Місяць тому +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seadamohamed495
    @seadamohamed495 3 місяці тому

    😢😢😢እጀራ እናቶች ባልተፈጠሩ

  • @kadeejarady1863
    @kadeejarady1863 Місяць тому +1

    መሚእናቴሺሃማትኑሪል

  • @SacadaAhmed-l5g
    @SacadaAhmed-l5g Місяць тому +1

    አይይይይይይይይይይይ

  • @JamilaJam-j4w
    @JamilaJam-j4w 3 місяці тому

    አይይይአለመታደል😢

  • @Susiyeeiluu
    @Susiyeeiluu 3 місяці тому +2

    Nooooo😢😢😢😢😢😢 omg 😢😢

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh 2 місяці тому +1

    ❤😭😭😪😪😭😭😭

  • @mohammednurye-o4w
    @mohammednurye-o4w 2 місяці тому +1

    የዚህልጂ ነበር በፊቱ እደዚህ ማረግ ጀዝባ

  • @AishaAa-n4z
    @AishaAa-n4z 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭👆👆👆👆

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 2 місяці тому

    ካበደች 6 ወር አላቹ ፀጉርዋን እየሔደች ትተኮሳለች የእብድ ፀጉር ኢሔ ነው😊

  • @lijeyasu7000
    @lijeyasu7000 Місяць тому +1

    Semo. Naw. Yagra. Nat. Kamt. Ybltom. Alo. Yana. Wede. Enat.

  • @yesusejirata4025
    @yesusejirata4025 3 місяці тому +1

    Uuuuuuufffee😭😭😭

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 2 місяці тому

    😢😢😢እኔስአልሸልኩም

  • @abayuhansHh-yk9ns
    @abayuhansHh-yk9ns 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @BetiBeti-rf3sz
    @BetiBeti-rf3sz 25 днів тому

    enata betame ewdshi alew kemenem belaye

  • @AaDd-z8k
    @AaDd-z8k 2 місяці тому

    እግን እኔም በጀራናት ነዉያደጉት

  • @YGh-g5h
    @YGh-g5h 2 місяці тому +1

    ቀጣይ

  • @BurteAbito
    @BurteAbito 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲😭😭😭😭😭😭 uuuuufffffff maloo imaman qabachuu dhadhabee annii dhugaa natii fakatee filimin Kun uuuuufffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 wayyaa hadhaa oromaa garaa namaa hin lafatuu dhugaa waqaa uuuuufffffff 😭🥲🥲

  • @MulukenAbte
    @MulukenAbte 2 місяці тому +1

    የኔውድእናትእናትምአባትምሁሉንምሁነሽስላስደግኝምዘላለምኑሪልኝአንቺውነሽተስፍየ፡፡

  • @AwelAdala
    @AwelAdala 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 3 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @Wudnesh-km9pg
    @Wudnesh-km9pg 3 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mench-w3t
    @Mench-w3t 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 3 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asmam-x4t
    @asmam-x4t 2 місяці тому

    Weyne ye injera inat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭kusulachen Anasbgn😭😭😭kefel alow hihe derama

  • @MursidaRameto
    @MursidaRameto 2 місяці тому

    😥😥😥😥😥💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 3 місяці тому +1

    😅😅😅😅😮😮

  • @desthaksa7833
    @desthaksa7833 3 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 3 місяці тому +1

    እንደዚሕ አይነት እርካሽ ለስሜቱ የሚገዛ ወንድየለም ሁላችሁም ሰየጣኖችናችሁ ።!!!😭😭😭

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @AggsDhgdgv
    @AggsDhgdgv 2 місяці тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 місяці тому +1

    Metefo derama yefata sera new endh ymeyaderg kal

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 3 місяці тому +11

    እኔምበጀራናትነውያደኩትግንወላሂስወደኝልክእደልጇነበርእምታየኝግንአሁሳኡድነኝ😢❤

    • @ZulfaMamudi
      @ZulfaMamudi 3 місяці тому +1

      ሀይ

    • @JddjJdd-et8kh
      @JddjJdd-et8kh 3 місяці тому +1

      @@ZulfaMamudi አቤት

    • @HaymanotAweke-j4v
      @HaymanotAweke-j4v 3 місяці тому +1

      ደግ ም አሉ🎉🎉🎉🎉

    • @JddjJdd-et8kh
      @JddjJdd-et8kh 3 місяці тому +1

      @@HaymanotAweke-j4v አወወላሂ

    • @FHM000
      @FHM000 3 місяці тому +1

      ሁሉም እንጀራ እናት እኮ መጥፎ አይደሉም ጥሩዎችም አሉ

  • @ffee6998
    @ffee6998 3 місяці тому +3

    ያሳዝናልም ያሳፍራልም እፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MekuFenta-w7y
    @MekuFenta-w7y 23 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 3 місяці тому

    ምነው እዉነትበሆነ ሰይጣን ከምሩ ይውጋሽ።😭😭😭

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 3 місяці тому +1

    😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @شوشحكمي
    @شوشحكمي 20 днів тому

    🎉🎉❤😝😝😝😝😏😏😏😏❤️❤️❤️👍🏼

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 3 місяці тому +4

    ❤❤❤😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 8 днів тому

    የኽፋት ጥግ ወንዱም ሴቱም ሁሉ ሀጥያተኛ

  • @germakebretengeda8619
    @germakebretengeda8619 3 місяці тому +3

    yes

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 8 днів тому

    ሰው የዘራው ያጭዳል

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 3 місяці тому +1

    የሰዝነል😢😢😢

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 3 місяці тому +2

    Bea Ethiopia yamaydrage nager yalem Egzeabher yeker yebalacho

  • @FatumaSaid-m6y
    @FatumaSaid-m6y 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😰😥😥😥😥