Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እስከ ዳዊት የእጁ ነው ያገኘው የሚለውን እግዚአብሔር ያያልም ይፈረዳልም😥የኤደን ና ተጓዳኞቿ ግፍ ነው🖤
እሱ ምን አደረገ ምስኪን
😢😢😢😢
ዴቭ ምን አረገ የእሱ ጥፋት ኤደንን አለማመኑ ነው እንጂ ሻለቃ ነው ይሄንንን ሁሉ ያረገው
@@GenetWende ቢሆን ለሚስቱ ማመን ነበረበት😥
ምን አደረገ የነሱ ጧስ ነው ለዚህ የዳረገው
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእሱስ ክርስቶስ ለደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏
Amen🙏አንኩአን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜንን እንኳን አብረን አደረሰን
እንኳን አቢሮን አደረሰን የኔ ቆጆ@@علياالمازمي-خ5ه
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
አግኚቶ ማጣትን አላህ ይያዝልን እኛ ሥዴተኞች ትንሺ ይበቃናል ሢከፋን አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን ያረብ 🙏🙏
አሜንያረብ❤❤
አሚን ያረብ❤❤
ስሚአእህቴ.በመጀመሬ.መጠቀቅነው.ብራቺንንእቁምነገርላይ.ማድረግነው.በዛላይ.ለወድ.አላማባከንነውየምር
ውይማርታ.የተረገመቺእርኩስ
ባለማህተቦች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሡሥ ክርሥቶሥ በአል በሠላም አደረሣችሁ በአሉ የሠላም ነፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤ሀገራችን ሠላም ያርግልን አሜን በሉ❤
ኣሜን❤
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
Amen❤
አሜንአሜን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
ቃን ሲጥል ረገጩ ብዙ ነው አለህዬ አንታ አትጠለን
አሚን😢😢😢
ድሮም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ኤዱ ግን መሞት አልነበረባትም😢😢😢😢
Awo edun begif gedeluat yastelal 😢
ዳዊት ጥሩ ልጅ ነው ኤደንም ሆነ አትረዳውም ማርታም እናቱም ተጨማምረውበት እንጅ ይህ አይገባውም ዳዊት
መዳኒቱ ነው ሢያሠው ነው😊😊😊😊😊
ሞተች እንዴ😢
በመላዉ አለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳዊት እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን 🙏🙏❤❤❤❤
አሜንአሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉
አሜን አሜን
እኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
እኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤29
ባለምሀተቦች እኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 3❤❤🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ❤❤❤
ዲጊየጅህነው ያገኘህው ሚጢሻንለምአስወጣሀት😮😮😮
እኳን አብሮ አደረሰን እግዚያቤር ይመስገን
ፍትህ ለሙስልም እህቶቻችን😢
ፈትህ ለአኩሱም ሙሲልም ተማሪዎች
,ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በጣም ደክሞኛል😭😭😭😭😭
Ayzosh🙏
አይዞሽ 🙏
የኔ እናት 😢አይዞሺ አላህ ያስደስትሺ የኔውድ
አብሸር
አይዞሽ
ቅማሞቼ ለጋባ ነው😂 ዳስ ብሎኛል መልከም ምኞታቹን አሰዩኝ 👍🙏😜😂
👍👍💓💓
ባል ከየት አመጥሽ 😢😂
Andegna muzu ene negn 😅
melkame gabca weda enam lageba new 1 wer bhwala
መልካም የመቃጠል ዘመን እህታችን😂
በጣም ደራሲው የወረደ የወረደ በፊልም ታሪክ የማይረባ የተባለ ድርሰት ነው
መጨረሻዉን ሳታይ ኤዱን አስወገዳችሗት😢😡ደናሢዉ ስታሥጠላ😢✊👈
ጎዳናው በጣም የምወደው ድራማ ነው 🤟 ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 🙏
አሁንማ ምኑን ይለቁታል ሁሉም እየሞቱ አለቁ ፊልሙም ማለቂያው ይመስላል 🤔🤔🤔😂😂😂🤣😂😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል በትዳር ላይ ፍቅር ብቻ ዋጋም የለም ማስታዋልና ተግባር ያስፈልጋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢
ያ የሚመፃድቅበት ዳዊት ጎዳና እያለ😢 ይሄው ሁሉም የዘራውን ያጪዳት
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ቂዱሳን ሁላችሁም ለአ ጌታቺን ለአ ማዳንታቺ እየሱስ ማዉላጀ በአ ሳላም አዳራሳችሁ ❤🎉🎉🎉
ማነው እንደኔ ይሄ ፊልም ሳይገባው እዝህ የደረሰ😂😂😂😂😂
ሲከፋህ ስታጣ😢😢😢ሁሉም ትቶህ ይሄዳል🙏
ይሄ ድራማ ትምህርቱ ላይ የቱ ነው እውነተኛ ሰው ሲያሸንፍ እጅ ሲሸነፍ አይተን አናውቅም ስታናዱ ለምን ኤዱን ገደላችኋት😢😢😢😢😢ይመስለኛል አለች አልሞተችም
ዴቭዬ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ድራማ ነው እንጂ ዴቯ አስለቀሰኝ😢😢😢
አንደኛነኝ ዛሬ ማዳም ወታለይ ልንገራቹህ ብዬነዉ😂😂😂
መጣሁ😂😂😂
አረ መላች😅😅
😅😅😅😅😅😅😅
Wodeti newu yewuteachu teara laye newu ende😂
😂😂😂😂🎉🎉🎉
ማርታና ሺ አለቃ መሰቃየት አለባቸው. የብዙ ሰው ግፍ አለባቸው
እንዃን ለብርሀነ ልዴቱ አዴረሣችሁ።
በመላዉ አለም የምትገኙ ኦርቶዶክሶች እኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ በአል በሰላም አደረሳችሁ እኔ ግን በጣም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
በሤት ልጂ ላይ የምቀልዱ ወንዶች በሙሉ ግም ሁኑ ያችን ሢያሠቃይ ማርታጋ ሁኖ አሁንየጂን አገኛ መልካም ድራማ ተማሩበት
ድሮም ክፉ ሰው ለፍቅር ቦታ የለውም ማርታ 😢 ዳዊት አይዞህ ካለፈ በኻላ ጸጸት ትርጉም የለውም 😢ግን የማያልፍ የለም ኤዱ ስለሞተች ማየትም አስጠላኝ በጣም ምወደው እና አስተማሪ ድራማ ነበር 😢
ምርጥትምርትውላሂይይሄይለያልውላሂ
ዳዉት እያናደደኝ ነበር ሲቀያየር ባህሪዉ በኤደን አሁ ደስ አለኝ
አስተማሪ ድራማ ነው ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችን አሳምረን 😭😭😭😭
ደሞ ለኪራይ በት ነውዴ እደዛ ኤዱላይ ስትመፃደቅ ነነበረው 😢😢😢 ደግ ሁነሀል
አይዞህ፣ዳዊትዬ❤❤❤❤
❤❤❤ልኡላችን ከተገኘ በሇላ ማነው እንደኔ ሰላም እንቅልፍ እየተኛ ያለው ❤❤❤❤😢😢የኛ ውድ ልኡል የንስር አይን ❤❤እንወድሀለን❤❤❤ሚኪ ነበር የቀረኝ እሱም ተገኘ ተመስገን😢😢😢
ዳውይት የጆን አገኘ ደስ ብሎኛለ
Hordoftota amanta kiristana hunda kesan baga ayyana qile nagan gesan❤❤❤
ኤዱየን አምጡልን ድም ፃችን ይሠማማማማ
😂😂የሞተ ይነሣል እደ😮
ዛሬ ክፍቶኛል መዳም ተናግራኝ 😢😢😢
እይዞሽልኝ በርች ያልፋል ውዴ
Ayozoshi yene wude
አብሽሪ ማማ ለኸይር ነው ያልፋል
አብሽሪልኝ ውዴ ያልፍል
አይዞሽ ዉዴ እሺ
ምናለ እንደ ፊልም የበደሉን ሁሉ ሥራቸውን እንድህ በቅርብ ቶሎ ቢያሣዩን
እኮ😂❤❤
ተመቸሺኚ ወላ
ዳዊት ይገባሀል ደግ አረገችህ እሠይ ኤደን አጡልን
ዳዊት የእጅህን ስላገኘህ ደስ አለኝ ደግ አደረገችህ የበለጠ ብትሆንም ደስታዬ ነው ኤደን አልሞተችም እደሚመስለኝ ሴትየዋን እስዋ የላከቻት ይመስለኛል ሻለቃና ማርታ ልክ እደዳዊት መሆን አለባቸው በቃቸው
ያኔ ቅመሞች ካኪፉ ነጋሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን ባሉ ❤
ይቀጥል❤❤❤
geta hoy sewun emigoda lbonan sayhon melkbm lbonan adlen 🙏🙏🙏🙏
Edan memot yelabatim kezi dirama men ayinet temirt maw mena gegnaw shalaqm ye ejachuwn magagnt alebat martm endaza bandezi ayenat kahed menim das ayilem🙏
አይ ሰው ግን እድዝህ ትጨካክኖ የከበዳል ዳዊት ግን የጁን ያግኝው 😢😢😢😢😢😢
በራስ አለመተማመን ይህን ይመሰላል😊😊
አው
ለዳዊት ይህም ሲያሰዉ ነዉ እደዉም ሞት ነዉ እሚገባዉ ግን አንድ ተከራይ ቤት ሲለቅ እቃዉን ሳይዝ ነዉ እዴ እሚሄደዉ😄😄😄
ኪራይ ካልከፈለ አወ
ወይኔ.ሴሳዝን..የኔሚስኪን.የኔማር.ሴሳዝን
እሄ ጎዳና በታምነዉ ምወዳዉ ❤️❤️❤️❤️🥰qq
ምርጥ ነው በጣም ትምርህት የምሳጥ ነው😢😢😢😢😢😢😢😮😢
ያተ መጨረሻ ናፍቆኝ ነበር ዳዊት እዚ አስጠልተሔኝ በሌላ ቦታ ሳይሕ እወጣለው😢
ፍትህ ለሙሲሊም ለሂጃባችን
ዋለራሴ😢😢😢አላህየ መጨረሻየን አሳምረልኝ😢
ኤዱ ግን የሞተች አይመስለኝም ባሪያው ጋ ተመሳጥረው ያረጉት ነገር ነው ትኖራለች
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኳን የጌታችን የመደሀኒታችን የልደት በአል እኳን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏ስደት ላይ ያላቹ እዳይከፋቹ እደ አበባ ፈክታቹ ዋሉ ከቻላቹ ደቦ ድፉ ካልቻላቹ በሰላም መድረሳችን ብቻ በቂና ከበቂ በላይ ነዉ እዳይከፋቹ ዉዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደዊት ሄወ ነበረክ ጊን ማረት ህዎትኪ ገቢተ ኤደንን አሰጠቺክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ግን እኔ በጠም እየገረመኝ የለዉ ነገር ደሚሩኝ ስለቹሁ ዝም ጭጭ የምትሉ ነገር ነዉ ቆይ ምን አሌ ብንደገገፍ
ደረኩሽ አችም ደምሪኝ❤
@madenketube9911 አልደመርሽኝም ከደመርሽ ብዶ ስር ኮሜት አስቀምጭ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 😃በኮመት ነው የምታምኝው እሽ
ግንየኤደንመሞትወሸትይሁንና. ዳዊትከተማረና ከተፀፀተትመለሥ ሽአለቃእናማረታ የዳዊትእናት ፖሊሱ ሳይሞቱበህይወትልክእደዳዊት የጃቻውንማገኘትአለባቸው
ያሳዝናል በጣም
የምን አሳዘነኝ ድራማ ሳይሆን የምር ነው የሚመስለው
ላገባነዉ እኳንደስአለሽበሉኝ❤❤❤
❤❤❤
በቀጣይ ዳይት የጁን አጊቶል በቀጣይ ደሞ ማርታ ና ሽ አለቃ ተብየዉ ዋጋቸዉን ይክፈሉ
ጎዳና ጎዳና ብሎ ጎዳና ወቶ ይረፍ አየ ዳዊት
😭😭😭😭😭😭እምወዳዉ ድራማ
ሁሉም የስራውን ነዉ የሚጭደው ስለዚህ ኤደን መሞት የለባትም ነበር
መጨረሻውን ለማየት የቸኮለ😢😂
በጣም ክፍቶኛል በዱአቹሁ ተባበሩኝ😭😭😭😭
ኣይዞን ፈጣሪ ይጠብቅሽ😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል❤❤❤❤
ደግ አደረገችህ ቅጣትህ ነው ኤደንን ባታሶጣት ከቤት ይህ ሁሉ ባልደረሰብህ
ይገባሀልባተምክናየትነዉየሞተችዉኤደን
ግን ይሄ ስቃይ ለሻለቃ ይገባዋል እምትሉ
ለማርታም ይገባታል
Betam Des yemil drama new gobezoch nachew gn mitewnut
ሁሉም የዘራዉን ነዉ ሚጪደዉ አይዳዊት😢😢😢ግን አሳዘነኝ😅
አበሳ ሲያረጅ የዝብ መጫወቻ ይሆናል አሉ ምስኪን😢😢
ኤደን ብትኖር እና የዳዊትን ሁኔታ ብታይ ደስ ይለኝ ነበር ግን እሷን ገለው ኣበላሹት 😢😢
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ዳውይት 💔😭😭😭😭😭😭ሻለቃ ቀንክን ጠብቅ😢😢😢
አይዞክ ዳዊት😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳንአደረስችሁለገናበአል
ጌታሀይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😳🤣🤣😂🙊🙈🙉😢😢😢😢
ለኤደን እና ለልጆ መሞት ተጠያቂው ዳውይት ነው ቢምናት ቢዳምጣት ከቤት ባያባርራት አትሞትም ነበር
የኔ ቅመሞች አበረታቱኝ😢😢😢😢ተዉግን አይከፈልበትም
1,ደኛ
የምርማነውእንደኔየተናደደአለ,የዛሬውስየከፍነው💋😭😭😭😭😭😭😭😭😳😭😭
Azoki Wodime Yalfali
እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
ሰዎች እኔ ዝም ብሎ እየጨነቀኝ ነው የምር በትንሽ ነገር ስከፋ ማልቀስ ሆነዋል ስራዬ እንደኔ የሚጨነቅ ሰው ግን ኣለ😢😢😢😢😢😢😢😢በተለይ በኣል ብቻየን መሆኔ ሳስበው
ደስተኛ ለመሆን ብዙ ነገር አለሽ እህት ስንት ጤና አተው ቁጭ ያሉትን ስታስታውሽ ፈገግ ትያለሽ በአልንም ከአመት አመት መድረስሽኮ ትልቅ ነገር ነው እናም ሂወትን ቀለል አድርገሽ እያት
Hulemie yalifalei ayezashi
@@halimaAhmed-h2w በኣል በመጣ ቁጥር ለኔ ሀዘኔ ነው ምክንያቱም ውዳ ታናሼ ያጣሁበት ቀን ነው ለኔ ለዛ ነው የሚከፋኝ
@@Tsadkan-n5w አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ከባድ ነው
ኤዱ ነገሮችን አስታከክለ ትምጠልን😢😢😢😢😢😢😢
ሰዎችዬ ሰውን በገፋችሁ ቁጥር ከዚህ በላይ ግፍ ወደራሳችሁ ላይ የከፋ ግፍ ይደርስባችሀል ሚስኪናን እርጉዝ ሚስቱን ጎዳና ጥለህ እንድትገደል አደረካት ኤደን መሞት አልነበረባትም
ነፍሰጡር ሚሥትህን አባረህ ግንመሞትአለበረባትም
የመመፃደቅ ትርፉ ይሄው ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል ሠው የአፉን ፍሬ ይበላል
Woyyee dawete 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አእንኳን አብሮ አደረሰን
ቀንሲጥል፡ፈራጁ፡ብዙነው፡አምላኬ፡ላገሬአብቅተህ፡ከሰብኩት፡አድርሰኝ😢😢
Min yaslekisewal ?yaletifatwa yegefat jil nw enatuna yachin marta yemitibalewon eyesema nw lezih yebekaw edun yaletifatiwa tifategna adirgowat 😢
ኤዱን መልሱልን አለዛ ያስጠላን
Woyi Dawiti 😢😢😢😢
Aayzao,wobima,❤❤❤❤❤❤❤
የኤደን ክፍ ነው ዳዊት😢
Dawut yeijun new yagegnew 😢

ምርጥትምርትውላሂይይሄ
ይለያልውላሂ