#New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 297

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 2 місяці тому +41

    ወንግማችን ዘማሪ ይገርም ነብስህን ከቅዱሳኖች ጋር በአፀደ ገነት ያድርግልን ትረፍልን ለኛም ባደረግካቸው መልካም ምግባር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን😢😢

    • @user-kr4nz4jj4n
      @user-kr4nz4jj4n 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lt9rk7jm6p
      @user-lt9rk7jm6p 2 місяці тому +1

      ነበስ ይማር ወድማችን ከደጋጉች ጋ ያኑርህ ለቤተ ሰብ መጵናናትን ያድላችሁ

    • @user-er2qd1ty1g
      @user-er2qd1ty1g 2 місяці тому

      ኣሜን

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 2 місяці тому +18

    *ልብ የሚነካ ሐዘን ከውስጥ የማይጠፋ ትዝታ ብቻ ይጌ እንወድሀለን*

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq 2 місяці тому +19

    ወንድማችን ይገረረም ነብሱን በደጋጎች ስፍራ የሳርፍለን
    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ 😢😢😢

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 2 місяці тому +13

    ነፍስ ይማር ሞት ካልቀር እንደዝህ አገልግየህ ልለፍ አምላኬ

  • @user-cs3ks6rz6u
    @user-cs3ks6rz6u 2 місяці тому +16

    ነብሱን በኣፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን😢😢

  • @Solyana-xm7db6wz1g
    @Solyana-xm7db6wz1g 2 місяці тому +6

    አምላከ ቅዱሳን የሰይፈ ሚካኤልን ነፍስ ይማርልን🖤💔ለወዳጅ ዘመዱ ለቅድስት ቤተክርስቲያን መጽናናትን ያድልልን💔💔💔

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t 2 місяці тому +9

    የወንድማችንን የዲያቆን ይገረም ፀጋዬ ነፍሱን ይማርልን የቅዱሳን አምላክ የሰይፈ ሚካዔልን ነፍስ በደጋጎቹ በአብርሐም በይሥሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን ለመላው ቤተሠቦቹና እንዲሁም ጓደኞቹ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yashi9994
    @yashi9994 2 місяці тому +14

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው
    ወዮ ለኔ ለሀጢተኛው እግዚአብሔር አገልግሎ ማረፍ መታደል ነው እግዚአብሔር አሳዝኖ መሞት የቁም ሞት ነው ጌታሆይ አሟሟታችን አሳምርልን የወድማችን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 2 місяці тому +5

    ምን አገኘብኝ ወንድሜን እ😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን እሱስ በንስሃ ታጥቦ ወደአባቱ ሂዷን ይብላኝ ለኛ 😔😔😢

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 2 місяці тому +13

    ወንግማችን ዘማሪ ይገርም ነብስህን ከቅዱሳኖች ጋር በአፀደ ገነት ያድርግልን ትረፍልን ለኛም ባደረግካቸው መልካም ምግባር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

    • @user-xx4nb3ln5m
      @user-xx4nb3ln5m 2 місяці тому

      ነፍስህ በሠላም ትረፍወንድመችን

  • @TibebwaChanyalew
    @TibebwaChanyalew 2 місяці тому +9

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔ነብስ ይማር ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ለቤተሰቦቹ እና ለእጮኛው መፅናናት ይሁንላቸው 💔💔💔💔 ቀዳሜ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 2 місяці тому +8

    ወንድማችን ይገረም ነብሱን በደጋጎች ስፍራ ያሳርፍልን ለመላው ቤተስብ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u 2 місяці тому +5

    😢ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦች እና ለእጮኛው ለወዳጀቹ መፅናናትን ያድልልን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s 2 місяці тому +3

    አንተ የክርስቶስ ሰማያዊዉ ሙሽራ ወንድማችን ሆይ ከአባቶቻችን እቅፍ ያሳርፍልን እረፍተ ገነትን ይስጥልን🤲🕯️🕯️🕯️
    ሙሽራይቱ ሆይ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ እኔም እዳንችው ነኝ💔💔💔💔😢😥😥😥

  • @Selam1927
    @Selam1927 2 місяці тому +8

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን
    በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 2 місяці тому +3

    😢😢😢 ነፍሰይማር ለኔ በቁሜ ለሞትኩት
    በደለኔ አስቤ ንስሐ ላልገባሁት
    ወዬዉ ለኔ በበደል ወድቄ ላለሁት

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 2 місяці тому +2

    ማርያምን እኔ እሁድ እለት ስለይገረም የሰርጉ እለት ይሆን እንደነበር እያሰብኩኝ በጣም ከፋኝ የምር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ምን እላለሁ ነፍሱን ከነአብርሃም ጎን ያሳርፍልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭 ተራ ነው መቼም ሁላችንም ከዚያው አንቀርም አይ ሞት🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 2 місяці тому +5

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 2 місяці тому +3

    ወንድማችን ዲ.ን ይግ አንተ የክርስቶስ ሙሽራ, አንተ ጎዳናህን ጉዞህን በቅድስና መንገድህን ያደረክ, የሰማዩን ዝማሬ ከመላእክት ጋር ለመዘመር ያቀናህ, በአእዛብ መካከል የክርስቶስን ወንጌል ያስተማርክ, የዘመርክ... ብቻ ፈጣሪ ያደርገበት ምክንያት እርሱ ብቻ ያውቀዋል ነፍሱን ከደጋግ አባቶቻችን ከነአብርሃም ጎን ያሳርፈልን!!!ለቤተስቦቹ, ለጓደኞቹ, በተለይ ለእጮኛዉ መፅናናትን ይስጥልን!!!

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 2 місяці тому +1

    አምላከ ቅዱሳን የሰይፈ ሚካኤልን ነፍስ ይማርልን በእውነቱ😭

  • @user-sw3ue4gl2k
    @user-sw3ue4gl2k 2 місяці тому +1

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በእውነቱ መታደል ነው እግዚአብሔርን እያገለገልን አሚያልፈው ወደ ማያልፈው

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር በፃድቃን ጎን ያሳርፍልን
    ለሙሽሪት መፅናናትን ያድልልን😢😢😢😢😢😢

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 2 місяці тому +1

    የወንድማችን ዳቆን ይገረምን ነፍሱን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን ✝️

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር ለመላዉ ቤተሠብ እድሁም ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 місяці тому +3

    ምን ይባላል እግዚአብሔር ለራሱ በጊዜ ጠራው ሞት በእግራችን ላይ ነው መጠሬያችን በድቂቃ ውስጥ ነው ነብሰ ይማር ወንድሜ💔😭

    • @sabahaddis295
      @sabahaddis295 2 місяці тому +1

      ነፍስ ይማርልን 🤲🤲

  • @eyohan6944
    @eyohan6944 2 місяці тому +2

    የወንድማችን ዲን ይገረም ድንገት መጠራት በጣም ነው ያስደነገጠኝ። ከተዋወኩት ገና 2 ወር እንኳን አልሆነም። እሱ ወደሚያገለግልበት ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆበርግ መዳኒያለም ቤተክርስትያን ከሄድኩ ጀምሮ በ 2016 አብይ ፆም በያንዳንዷ ቀን ቅዳሴ በዝማሬ ሲያገለግል ተመልክቻለሁ። የርሱ ድንገት መጠራት በውነት ከባድ ድንጋጤ ነው የፈጠረብኝ። ነብሱን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ወገን ያድርግ። ነብስ ይማርልን። ቤተሰቦቹን ያጽናልን። ከማረፋ ከሳምንት በኋላ ሊገባት ላጫት እህታችን መጽናናቱን ፈጣሪይስጥሽ።

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku 2 місяці тому +1

    ከቅዱሳኑ ከፃድቃን ጎን ያኑርልን

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር የወደውን አረገ ከነክብሩ የክርስቶስ ሙሽራ መሆን መመረጥኑው እመቤቴ ከደጋጎች ጋር ታኑልን ነፍስ ይማር

  • @tigist2412
    @tigist2412 2 місяці тому +1

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው በታሰቦቸችሁ እግዚአብሔር አምላክ ማፀናናትን ያድልልን 🕯🕯🕯😭😭

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 2 місяці тому +3

    ዋ ለነፍሴ አለቀስኩ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ😭😭😭😭

  • @user-fg2mi5pr6p
    @user-fg2mi5pr6p 2 місяці тому +1

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍ😢😢

  • @tigistbekele
    @tigistbekele 2 місяці тому +6

    ወንድማችን ዘማሪ ይገረም💔💔💔 ነፍስህን በደጋግ አባቶቻችን እቅፍ ያሳርፍልን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭😭😭

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 місяці тому +3

    አየ ህይወት እደሰህም አምሮብሽ ታርፊያለሽ ለወንድማችን እረፍተ ነፍስን ይስጥልን 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому +1

    ወንድማችን ዘማሪ ይገረም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን🙏😥😥❤ለመላዉ ቤተሰብ መጽናናት ይስጥልን🤲😥

  • @birtukaneshetu9212
    @birtukaneshetu9212 2 місяці тому

    የወንድማችንን ነፍስ ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 місяці тому +1

    ነፍሱ ትፅደቅልን በሰማይ መናገር ላቃታቹ አባቶች ለወድማችን ቀዳሚ ፀጋ አድላይ የተነሳቹት ፎቶ ድንገት ላጣቹ እጮኛው ለቤተሰቦቺ ይንን ድምፅ ያጣች ቅድስት ቤተክርስቲያን ለኦርቶዶክስያን በሙሉ መፅናናትን ይስጣቹ ይስጠን አሜን!

  • @DaggNegn
    @DaggNegn 2 місяці тому +1

    ወንደማችን ዘማር ይገረም ነፈስህ በአፀደ ገነት ያነረን

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g 2 місяці тому +3

    ያማል እህቴ 😢 እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Місяць тому

    ነፍስ ይማር ወንድማችን ነፍስህ በአብርሃም እቅፍ ትረፍ 🙏🙏😢

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q 2 місяці тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማች ነፍስ ይማር አሜን
    ግን ለምን የእረፍቱ ምክንያት ኢፋ አልተደረገም ህመም በሰው እጅ ወይስ ከላይ ከእግዚአብሔር ለምን ተድበሰበሰ ወገን የለዉም ወይስ በደቡብ አፍሪካ ብዙ ጊዜ አበረክቱም

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 місяці тому +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድም አለምግን ምን ሆኖ ይሆን ግን አምላከ ቅዱሳን ይመርምረው ግዜው ከፍቷል

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረልን 😢😢😢

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 місяці тому +1

    እውነት ለመንገር ያማል ግን ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @ZhraZhra-wl4oj
    @ZhraZhra-wl4oj 2 місяці тому

    ነብስ ይማር እግዝኣብሔር ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ ፅናት ይስጣቸዉ💔💔💔 😥

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c 2 місяці тому +1

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ. የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር የፈቀደዉን ተቀበልን 😢😢😢😢😢 ዋ ነፍሴ ዋ ነፍሴ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ የዛ የቁርጡ ቀን 😭😭😭💔💔💔

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 2 місяці тому

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 2 місяці тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢አመብርሃን ታፅናቹ

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 2 місяці тому

    ነፍሱን ይማር ለመላ ቤተሰቦቹም ለሙሽራዋም መፅናናትን ይስጥልን 😢

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 2 місяці тому +2

    Abeet Waaqaayoo Hojiin kee Gudhaadhaa Dhugaadhaasa ❤ Waaqaayoo Lubuu issaa nuuf haa maaruu😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 2 місяці тому +3

    አሜን ወአንዲማአችን ከቁድሳአኑ ጓን ነብሰሕ ትአረአፍ😢😢😢

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 2 місяці тому

    የእግዚአብሔር ሀሳብ እና የሰው ሀሳብ የተለያየ ነው እሱ ወደ ተሻለ ቦታ ሄዷል ቀድሞም አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር አየሁ ብሎ እንደዘመረ ወደዚያ ሄዷል ነፍስ ይማር ለእጮኛው ለቤተሰቡና ለቅርብ ጓደኞቹ ፍፁም መፅናናትን ያድልልን ።🙏❤👏🙏❤👏🙏❤🌲

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 2 місяці тому +2

    ነፍስ.ይማር

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w 2 місяці тому +1

    ነፈስ ይማረ ለቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን
    ሞት አይቅረም በቤቱህ ያለ ሰው ቢሞት ምን አለ
    እደኔ ያለው ቢሞት ያሰለቅሳን 😭😭😭😭😭

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 2 місяці тому

    ወንድማትን ንብሱን ይማራው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀዳ ገነት ያኑሪልን እሱ ከዚህ አለም ድካም ተገለጋለ ፣💔💔💔😭😭😭

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 2 місяці тому +2

    ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e 2 місяці тому

    እውነት እነ ኣላውቆውም ግን ከልብ ኣዘንኩኝ😢😢😢
    ነብስህን ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ወንድማችን😢😢

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o 2 місяці тому

    ነፍስ ይማርልን ወድማችን በጣም ያማል እግዚአብሔር የወደደዉን አደረግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለሞላዉ ቤተሠብ መፅናናቱን ይስጠልን አሜን፫😢😢😢

  • @EleniDilnessa-ww9kq
    @EleniDilnessa-ww9kq 2 місяці тому +3

    ነፍስ ይማር

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 2 місяці тому +2

    ነብስ ይማር ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadese1114
    @tadese1114 2 місяці тому +1

    ምነው አምላኬ እኔን ብቶስደኝ የኔ ገታ ሙሺርት ምነኛ አዝና ይሁን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙏

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 2 місяці тому +2

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 2 місяці тому +1

    ወድማች ባፀደ ገነት ያኒርህ

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r Місяць тому

    ልብ የሚነካአዘነው ማርምን😢😢😢😢😢😢😢😢ነፋሱን ይማርልን ወድማችንን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 місяці тому

    እጅግ የሚያሳዝን ነው ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን🙏

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 2 місяці тому

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 2 місяці тому +6

    ግን ምንሁኖ ነው የሞተው ማለቴ ታምነው ወይስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 2 місяці тому +2

      ለኛም ግራ ነዉ እሱ አንድዬ ይወቀዉ

  • @user-vh1tw2uu5y
    @user-vh1tw2uu5y 2 місяці тому

    ነብስህን በአፀደገነት ያኑርው

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ያማል እንዲህ ያለ አጋጣሚዎች💔😭😭 ብቻ ክርስቶስ አይሳሳትምና እግዚአብሔር ያፅናቹ ቤተሰብ እጮኛው ወዳጅ ሁሉ ለሱም ነፍሱን ይማርልን❤😢

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 2 місяці тому

    ነብስ ይማር በቅዱሳን አጣጋብ ያኖር
    ኡኡኡ😭😭😭😭

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 місяці тому +1

    እሱ የፈቀደው ሆነ ነብሱን በሰላም በቅድሷን በሰማአታቱ ጎን ትረፍልን

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x 2 місяці тому

    ኡፉፉፉፉፉ 😢😢😢 ይጌ ነፍስ በሰላም ትርፍ😢😢

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c 2 місяці тому +2

    getahoyyy💔💓 bcha temesgen

  • @Meseret21
    @Meseret21 2 місяці тому

    ነፍሰ ይማር ወንድሜ 😭😭😭
    😭😭😭😭

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 місяці тому

    እህህህህህህህህ ነፍስ ይማር ከባድ ሀዘን😢😢😢😢😢😢

  • @user-vi5wn1jh3w
    @user-vi5wn1jh3w 2 місяці тому

    ነብስ ይማር ወንድሜችን ከደጋጎች ጎን ያቆይልን

  • @aadd8812
    @aadd8812 2 місяці тому

    ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s 2 місяці тому

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን👏👐🙏

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg 2 місяці тому +2

    Wendme betam yasaznal nebsh ke melaket gar yanurel.

  • @SimretHailu-rj2yn
    @SimretHailu-rj2yn 2 місяці тому

    ውላዲተ አምላክ በዘረፋፋ ቀሚሰዋ ትቀፈህ ነብሰህ የማረ

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 місяці тому

    ወንድማችን ንብሱን ይማራው❤❤❤

  • @asniasni8509
    @asniasni8509 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይቀበላት

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ወንድማችን❤

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 2 місяці тому

    ፈጣሪ ያንተን ያድለን በምድርም በሰማይም የታደል ነህ የእግዛብሄር ሙሽራ ነህ ዘማሪ ይገረምፀጋዬ ለኛግን አንተን ለመርሳት ሀዘኑ ከባድ ነው ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c 2 місяці тому +2

    Egzabeher yewededewun aderege 💔ufffff bcha yhun

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 2 місяці тому

    ወድማችን ነብስ ይማርልን😢😢😢😢

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን 🙏😭

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx 2 місяці тому

    የወንድማችን ነፍስ ይማርልን ለወዳጅ ዘመዶቹ ለቤተሠቡ መፅናናትን ያድልልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dinglmariamey387
    @dinglmariamey387 2 місяці тому

    እግዚአብሔር በደጋጎች እቅፍ ያንሩህ: ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ
    አምላኬ ሆይ የሰይፈሚካኤልን ነፍስ ማርልን:: አሜን

  • @user-pq5ws6dd8n
    @user-pq5ws6dd8n 2 місяці тому

    አሜን ነፍሱን ከቅዱሳን ጎን ያሳረፍልን የቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 місяці тому

    ወንድማችን ዘማሪ ይግረም ነፍስህን በቅዱሳኖችጋርበአፀደ ገነት ይኑር

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 місяці тому

    ነብሱ ይማር ወድማችን😢😢😢

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 місяці тому

    ነፍሱን አአጸደ ገነት በሰላም ትረፍ በእውነት በጣም ልብ ይነካል😭መድኅኔዓለም የሰማይ ሙሽራ ያረገው አሜን ለወዳጅ ዘመዶቹን ጽናቱን ያድልልን አሜን*

  • @hadushgebremikael4229
    @hadushgebremikael4229 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነብስሕን፡በሰላ፡ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s 2 місяці тому

    ወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 місяці тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ነፍሱን በአባቶቻችን ቅዱሳን ሰማዕታት አጠገብ ያሳርፍልን😢
    በእውነት ለኹላችኹ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጣችሁ በእውነት ይከብዳል😢😢

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 2 місяці тому

    ወንድማችን ነፍስህን በአጸደ ገነት ያስሳርፍልን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ወደአባትህ በንጽህና በቅድስናህ ሔድክ ምንኛ መታዳል ማልቀስ ማዘን ለኛ ነፍስህ የማርልን

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 місяці тому

    ነብሱን በኦፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይሰጥልን😢😢😢😢

  • @gjch5302
    @gjch5302 2 місяці тому

    ነፍሱን ይማረው በእውነት