#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

КОМЕНТАРІ • 81

  • @user-kf3ij6is4s
    @user-kf3ij6is4s 14 днів тому +1

    የእውነት ቃል አጣው የምጽፈው ቃለህይወትን ያሠማልን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ስብከት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uw5ze2pi1i
    @user-uw5ze2pi1i 20 днів тому +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤
    😢😢😢😢የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስትያን ያድርገን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 9 днів тому

    Ameen ameen ameen❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 23 дні тому +11

    እኔን አፈር ይብላኝ እውነት ነው በጣም ልብንና ውሥጥን የሚነካ የሚያሥተምር ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 23 дні тому

    እግዚአብሔር አገራቸነን ሰላም ያርግልን አሜን መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 12 днів тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 23 дні тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 23 дні тому +19

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ቀንዲል ሚድያ ሰላመ እግዚአብሔር ለእናተ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ኢዮብ 😢እግዚአብሔር ይጨምርልህ ፀጋውን ያብዛልን አይይ በምን ስራችን ይሆን ገነት የምንገባው ድሀ ካልጠየቅን መፅሓፍ ቅዱስ ፈጣሪውን የምያከብር ለድሃ ምህረት ያደርጋል ይላል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 22 дні тому

    አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 22 дні тому

    አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት እድሜና ጤናይስጥልን ለኚም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 23 дні тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseret123
    @meseret123 18 днів тому

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወድህ የማከብርህ ህይወቴን የቀየርክልኝ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን በእውነት ከቃል በላይ ነው

  • @user-ls5vh3ng6g
    @user-ls5vh3ng6g 14 днів тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🤲🏻
    ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላኬ ማስተዋል ልቦና ይስጥልን 😢🤲🏻

  • @amanuelgebregiorgis9940
    @amanuelgebregiorgis9940 22 дні тому

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 23 дні тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 23 дні тому +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 23 дні тому +1

      @@user-wf9ij5nt5o አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 22 дні тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 22 дні тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይፍቀድልን

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j 22 дні тому

    መምህራችን በዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን😢😢😢😢 ፈጣሪየ ክርስቶስ ሆይ የሚራራ ልብ ፍጠርልኝ😢❤❤❤

  • @user-sj3dl4mn5o
    @user-sj3dl4mn5o 20 днів тому

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እህህህህ 😢😢 ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🍇🍇🍇

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 23 дні тому +1

    Amen Amen Amen❤❤❤🤲🤲🤲
    Qale hwotn yaseman Abaa🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 14 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-jc2rb6ff7o
    @user-jc2rb6ff7o 17 днів тому

    ምን ዓይነት አንደበት ነው ምንአይነት ዕውቀት ነው መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስመ አብ

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 23 дні тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c 23 дні тому +4

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት መድሀኒአለም ክርስቶስ ይህን ቃል እድንሰማ ስለረዳን የምንሠራበትም አዛኝ ልቡና እሚራራ ልብ ይስጠን 😢😢😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 23 дні тому +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samri23
    @samri23 23 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥺

  • @IfaabasOromo
    @IfaabasOromo 22 дні тому

    Memhrachin kalehywetn yasemaln

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 21 день тому

    አምላኬ ሆይ ሰውአድረገኝ🤔🤔በጣምልብውጥስየሚገባትምህርትመምህር ቃለህይወትያሰማልን እርጅምእድሜ ከጤናጋርይሰጥልን😊😊😊

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix 23 дні тому

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏EGZIABHER yibarekeh❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-oo1gw7kr9h
    @user-oo1gw7kr9h 13 днів тому

    Kale hiwet yasemaln 😢😢😢😢😢

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️❤️🙏

  • @user-df2vy6vw5n
    @user-df2vy6vw5n 20 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠሞኑን የምንሠማዉ የህፃናትና የሤት ጥቃት በጣም ያሣዝናል እሡ በቃ ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fg2xz2wb1t
    @user-fg2xz2wb1t 23 дні тому +2

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 23 дні тому

    Mamherachen ❤❤Qale Heyewat Yasamalen

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 23 дні тому +3

    ወየው ለኔ😢

  • @haymanotgrma
    @haymanotgrma 23 дні тому +2

    ቃለህይወትያሰማልንበድሜበጤናይጠብቅልን

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 23 дні тому +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር እዮብ

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 23 дні тому

    Kalehiwet yasemalen memher

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 23 дні тому +3

    lememiraching kalehiweten yasemalen Amen

  • @BetelhemTewodros-gr8iv
    @BetelhemTewodros-gr8iv 15 днів тому

    Kalehiwot yasemalen memeher

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 23 дні тому +5

    እንካንለደብረታቦርክብረበአልአደረሳቹአደረሰንቃለህይወትያሰማልንያመትሰውይበለን🎉🎉🎉

  • @LOVEKIRUB
    @LOVEKIRUB 19 днів тому

    gerum tmhert new memher eyob ymanu enamsgnaln

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 23 дні тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን ነሰማነውን በዝነልቦናችን ያኑርልን

  • @YabatanafaqiYabatanafaqibeye
    @YabatanafaqiYabatanafaqibeye 18 днів тому

    amen

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 23 дні тому

    Kalehiwet yasemeln 😢

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 23 дні тому +1

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤

  • @halarasa
    @halarasa 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @user-nh9ff7lx9h
    @user-nh9ff7lx9h 23 дні тому +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 23 дні тому +1

    ቃል ልህይውት ያስማልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አገራቸነን ስላም ያርግልን😢😢😢

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 23 дні тому +1

    መምሕር.ቃለሕወት.ያሰማልን.በፃም.ጽሩትምሕርት.ነው.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 23 дні тому +1

    መምህራችን ቃልህውት ይሰማልን ይሰማንዉን ብልቦችን ያሳድርብን

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-jx4kg5ll9c
    @user-jx4kg5ll9c 23 дні тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር ይበለን💔👏

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 23 дні тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን እና
    እናቱ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን እረዴት በረከታችሁ ይደረብን አሜን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 22 дні тому

    ♥️♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @MeskiGeta
    @MeskiGeta 23 дні тому +1

    Amen kale hiwot yasemalin Memihirachin legnam Libonachin Yabiralin Egiziabiher

  • @WondieBFH
    @WondieBFH 17 днів тому

    Kaale hiwet yasemalen

  • @FantaShawel
    @FantaShawel 23 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @bukubakubukubaku4560
    @bukubakubukubaku4560 23 дні тому +1

    Amen memerachen kelhewot yesamelan❤😢😢❤❤❤❤

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 17 днів тому

    🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl6vq3ui1j
    @user-kl6vq3ui1j 23 дні тому +2

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @YabatanafaqiYabatanafaqibeye
    @YabatanafaqiYabatanafaqibeye 18 днів тому

    abetu yikir bele fetare😢

  • @user-ug6uj9vc9h
    @user-ug6uj9vc9h 23 дні тому

    fexari mastewal ysxln fexari yxebkln abatachn

  • @YabatanafaqiYabatanafaqibeye
    @YabatanafaqiYabatanafaqibeye 18 днів тому

    😭

  • @meazieshetu1314
    @meazieshetu1314 23 дні тому

    Yet Church nw pls ngerugn

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 23 дні тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 22 дні тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፀዳለማርያም
    @ፀዳለማርያም 23 дні тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 23 дні тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 16 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 21 день тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏