በደስታ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በህይወቴ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ከአህቴ ትልቅ ስጦታ ተበረከተልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 317

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 23 години тому +31

    በእውነት ኤሄ ፓራንክ ከሁነ ሁለተኛው አለከታተልም

    • @tobu4603
      @tobu4603 23 години тому +5

      ማስታወቂያኮነዉ

    • @ZaburaFantaw
      @ZaburaFantaw 23 години тому

      😂ጨራሽ​@@tobu4603

    • @FatmaMohamed-wn6yq
      @FatmaMohamed-wn6yq 20 годин тому

      እኔሞ

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 19 годин тому

      በትክክል ​@@tobu4603

    • @M.DN.T
      @M.DN.T 5 годин тому

      መስተወቂያ ከሆነ እኔም እናደ ዳለው😢

  • @zehara5
    @zehara5 23 години тому +11

    ይህ ልብ ላለ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው እኔም ኢትዮጵያ በነበርኩ ሰአት የገጠመኝ ነገር ነው የምከፍለው የቤት ኪራይ ሳላጣ የሚያስቸግረኝ ግን ልጅ ና ልጅ ሲጣሉ የሚናገሩት ቃላት የሰውን ልብ ይሰብራል አሁን ላይ ግን በትቂቱም ቢሆን የራሴ የምለው ነገር እድኖረኝ እየጣርኩ ነው አልሃምዱ ሊላሂ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ❤❤

    • @አልሃምዱሊሏህ
      @አልሃምዱሊሏህ 3 години тому

      ሱብሃን አለህ እኔ ሳኡዱ ነኝ ቤት ሰርች እህቴ ልጅቻ ጋር ነው ያለይው ሁለይ እንይህን ልጅች ይዚ እንድት ነብር ብኪራይ ቤት የምኖርው ተለኝ አለይ አሁን ላይ እደፍለጉ ተጭወትው የሚናገራችው የለ የራሲ ገቢ ነወ ልጅ ጋር እሷን አሏህ ቤት ይሰጥት እኔም ሀገር ለገባነወ ባሌ ተይዛን

  • @Lubaba574
    @Lubaba574 23 години тому +52

    ሀበሻ እኮ እውነት አድርጎ ተረድቶት ይሆናል 😂ማስታወቂያ ነው ጋይስ

    • @ሀቢቲዩብ
      @ሀቢቲዩብ 23 години тому

      ክክክክ ያልባተቱ አሉ😂

    • @Bintmahmud-y5k
      @Bintmahmud-y5k 23 години тому +1

      😅😅😅😅 ሞኝአደለን

    • @Bintmahmud-y5k
      @Bintmahmud-y5k 23 години тому +1

      ፈገግአደረግሽኝ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 21 годину тому +1

      እና ውሸት ነውደ ፌንት ሰርቶ😂😂😂😂

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 20 годин тому

      እኔም. ግርም. ይለኛል. ስንት. የዋህ. አለ. የሰጡትን. እሚቀበል

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 23 години тому +37

    እኔም ቤት ክራይ በጣም ነው የምጠላው አልወድም አ.አ ቤት እንዲኖረኝ በጣም እፈልጋለሁ ዱአ አድርጉልኝ!

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 23 години тому +11

    አልገባኝም ግን እንካን ደስያለክ አህመድ የሰውልጅ ክፋሆኖ በሚከዳዳበት ግዜ ይህንንማየታችን ከይርነው እህቴ አቺንም አመስግንሻለሁ

  • @bintahmed
    @bintahmed 21 годину тому +6

    አላህ ሆይ ለኛም ለድሀወቹ ያልታሰብ እርዚቅ ሰርፖራይዝ አርገን ወድሜ እኳን ደስ አለህ

  • @Mozaze
    @Mozaze 22 години тому +2

    እንኳን ደስ አለህ አህመድ ማሽ አላህ በደስታና በሳቅ የምቦርቅበት ቤት ያርግልህ አንችም ትልቅ ትምርት እንዲንወስድ ነው ያረግሽን እናመስግናለን

  • @እሙካሊድ-መ8መ
    @እሙካሊድ-መ8መ День тому +6

    ማሻ አላህ እዉነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል መብሩክ

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 19 годин тому +3

    ማሻአሏህ አሏህ እወነት ያደረገዉ እኔም አላመኩም አህመድም አለቀስ ሆ ግራ አጋባቹሁን

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt День тому +3

    ማሻ አላህ
    ደስታም ያስለቅሳል እኳን ደስ አላህ የወዜ ልጅ

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 16 годин тому +3

    እውነተኛ ነገር ሲሆን ወላሂ ብለህ ልቀቅልን አህምየ

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 22 години тому +16

    ታጠቅ ድረስ😂😂😂😂

  • @semirawollo
    @semirawollo 23 години тому +4

    ማሻ አላህ ግን ኮሜታሮች ተረጋጉ ምን አሳወቃቺሁ ኢ ቶ ዉስጥ ሁለት ሀይማኖቱ የማኖሩ በዙ አሉ አላህ ሂዲያ ይስጣት

  • @kokikasaye3425
    @kokikasaye3425 20 годин тому +2

    የኔ ጀግና እህት እደት ደስ እደሚል እፍፍፍ❤❤❤❤

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed 20 годин тому +8

    እኔ የምትገርሙኝ አሥራ አንድ ሚሊዮን ካልገዛችሁ ለአሕይራ ጭምር ነዉ እዴ ለዱኒያ የጭቃ ቤት ይበቃናል እድሜልክ ልትግጡን ነዉዴ በቤት አይጨክኑም ብላችሁ ልትበሉን ቅመሞች ነቁ ማሥታወቂያ ነዉ

    • @samira7462
      @samira7462 5 годин тому

      ወላሂ ልክነሽ❤❤❤

    • @madinamadina4273
      @madinamadina4273 3 години тому

      ሳህ ወላ ቢኖረኝም አልገዛም ደሞ ለድንያ ቢት ጭቃ ቤት ሰረች እኖረለሁ ብር ካለኝ የአሂራ ቤቴን እገዛበታለሁ አላህይስጠነ እጅ ገዘቡን

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 День тому +12

    ድራማ ነው እውነት አልገባኝም እስኪ ልስማው

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 23 години тому

      እእእእ ጠንካራ ሙስሉም ይመስለኝ ነበር

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 23 години тому +1

      ወላሂ ድራማነው ተመልካች ለመሳፕ ነው አፓርትመት የብር እጥረት አለ ባክ ምግስት ይዞባቸዋል ተጨናንቀው ነው እድህ የሚያስቀባጥራቸው😂

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 7 годин тому

    Wadime Ahmed enkan desssss Alah desitah desitaye new mebruk gen endih Aynet eht Alade masha Allah Allah ketitegnawun menged hulu yekftlsh

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 20 годин тому +5

    ማሥታወቃ ነው አብሺሩ

    • @zinetaragaw9273
      @zinetaragaw9273 20 годин тому +1

      አህመድ ማመሳሰል አያቅብበትም እውነት ነው ባይ ነኝ

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 9 годин тому

    Ymechachihu ymer hakikiy yhunlih wedma🎉

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 21 годину тому +1

    ማሻአላህ እውነትነውግን እንኳንደስአለህ ወንድሜ

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k 23 години тому +3

    መሸአላህማሻአላህ፡፡አህሙድ❤❤❤❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 23 години тому +5

    ምን ጠላሁ ይህ የሪልእስቴቲ ማስታወቂያ ወሪሌላ ተግባራቸውሌላ😢

  • @jemilamengestea8294
    @jemilamengestea8294 День тому +2

    ውነት ከሁን ማሽአላህ ኳን ደስ አለህ

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 21 годину тому +1

    ልዩ ናት በጣም አላህ ጨምሮ ይስጥሽ😢

  • @tamretoahmad
    @tamretoahmad 21 годину тому

    የአላህ እደዚህም አይነት እህት አለ አላህ ይጨምርልሽ ውድ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 23 години тому +1

    እውነት ከሆነ ምርጥ እህት ማሻአላህ

  • @حواء-و7ر
    @حواء-و7ر 3 години тому

    እኳአን ዴሥሥ አለህ አህሜ ማአሻአሏህ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 8 годин тому

    እኮንደሰሰአለህ የኔወዲም አህሙ ቤቲ ትለያለሺ በጣም ሱብሀንአላህ አህሙ የበለጥ አላህያሰዴሰትህ

  • @fatumatiku4818
    @fatumatiku4818 21 годину тому +2

    ماشه الله تبرك الله

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv Годину тому

    ጥሩ ድራማ

  • @nomore6978
    @nomore6978 6 годин тому

    ኪኪኪኪኪኪኪ
    ተመቻችሁኝ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 20 годин тому +1

    አህሜዋ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤
    ግን ትንሽ ማብራሪያ ያስፈልገናል በቀጣይ ቪዲዮ ይብራራልን 😂

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ 9 хвилин тому

    ማሻ አላህ❤❤

  • @Saeda263
    @Saeda263 22 години тому

    Mashe allah arif mastawekiya🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 17 годин тому +2

    ሜካፕ አልበዛም

  • @obse2
    @obse2 5 годин тому

    አሀመድ አንቴመ ጨወተ ጀመረኪ እንዴ😂😂😂❤❤

  • @ፋፊቆንጆ
    @ፋፊቆንጆ 20 годин тому +1

    እርፍ ነዉ አተም ጀመረህ እዉነትም የኛ ሀበሾች ነቅለዋል አብሽሩ የመዳም ቅመሞች

  • @ToybaYmam-u6m
    @ToybaYmam-u6m 23 години тому

    ማሻአሏህ የኔ ልዩዎች ደስ ስትሉ አሏህ አይለያችሁ ያረብ

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 23 години тому

    ማሻ አላህ ውንድም እንኳን ደስአለህ

  • @zmq7s
    @zmq7s 23 години тому

    እውነትከሆነ ማሻአላህ ብለናል አህሙ

  • @milkmbd
    @milkmbd 13 годин тому

    ማሻአለህ መብሩክ አህመድ እከን ደሰ አለህ

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f День тому +7

    ማሽአላህ እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @فاطمهالعبداللهالعبدالله-ق9ق

    የኔ አባት ❤❤❤

  • @እስኪልቤታገስሁሉምአላፊነ

    ማሻ አላህ አህመድ እንኳን ደስ አለህ

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 13 годин тому

    ለማንኛውም ላንተ አላህ ቤትይስጥህ ካለህም ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥህ ማስታወቂያው ግን???

  • @Fatma-e7z3y
    @Fatma-e7z3y 20 годин тому

    ወንድሜ ይገባሃል ጥሩ ልጅ ነክ ❤❤❤

  • @Ggg-kb1gn
    @Ggg-kb1gn 20 годин тому +1

    የአላህማሻ አላህ❤❤❤

  • @umuhib
    @umuhib 12 годин тому

    እውነት ከሆነ ማሻአላህ አብሬነው ያለቀስኩት

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 23 години тому +2

    ማሰታወቂያ ነው ተረጋጉ ሲጀመር እሶ ክርስቲያን ናት የምን ሂጃብ ልበሽ የምትሉት እህቱ አደለችም የሰራ ባልደረባ ናት አህሙ ቤተሰቤን በሚድያ አላወጣም ብሎል

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 години тому

    እውነት የራስህ ይስጥህ አህሙ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es День тому +1

    እስከዛሬ ቤት የለህም ወይ በኮረና ሰአት ደህና የሸቀልክና ደህና ነገር ላይ ያለህ መሥሎኝ ነበር ግን አሁንም ሀሪፍ ነው የእውነት ትክክለኛ እህት ናት

  • @انازيبه
    @انازيبه 19 годин тому

    ማሻአላህማሻአላህ❤❤❤❤🎉አህመድሙባረክ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 23 години тому

    ማሻአላህ አህመዱየ ይገባሀል

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo День тому +2

    yemigerm Mastawekiya temechitognal

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 21 годину тому

    ማሻአላህ ወድሜ አህመድ በደስታ በሳቅ ኑርበት ❤

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 19 годин тому

    ማሻአሌህ🎉🎉🎉

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 23 години тому

    እኳንደስ አለህ❤❤❤

  • @tobu4603
    @tobu4603 23 години тому +2

    ኮሜንቶች እንደዉ ረጋብላችሁ ማሰብ አችሉምደ እዉነት መስሏችሁ እንኳን ደስአለክ የምትሉት ማስታወቂያኮነዉ ክክክ

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 16 годин тому

    አህመድ እንኳን ደስ አለህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 годин тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር በጣም ያሳዝናል

  • @smieradowed
    @smieradowed 19 годин тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሁሂወት
    @ሀሁሂወት 17 годин тому

    ማሻአላህ ቃል አጣሁ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 19 годин тому

    እውነት ስጦታ ከሆነ ደስ ይላል

  • @elhamyass
    @elhamyass 9 годин тому

    ማሻአላህ❤❤

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 20 годин тому +1

    ውነት ነው በሉኝ❤😂😂

  • @HussenHalima-s6w
    @HussenHalima-s6w 6 годин тому

    ውነት መሥሎት ደሥብሎኝ😂😂😂😂

  • @wollokocha
    @wollokocha 13 годин тому

    አይ መግማት መስማማት አሉ እማማ ዝናሽ

  • @Meerah335
    @Meerah335 20 годин тому

    አከራይ ይድፋችሁ እድሜ ስሞቱ ቤት ይዛችሁ ልትቀበሩ 😢አቦ ማሻ አላህ እህት አለም❤❤❤❤

  • @FatimaAdma-y4o
    @FatimaAdma-y4o 9 годин тому

    ማሰታወቂያነዉ ዲኤምሲወች ወሎም ብገነቡልን አረፈነበረ

  • @فاطمه-ث3ق
    @فاطمه-ث3ق 17 годин тому

    የአላህ ለምድነዉ ግን ፊትህ እሚከብደኚ እኔ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 19 годин тому +1

    ማስተዋወቂያዉ አሪፍ ነዉ
    ግን የአህመድ የሠርፕራይዝ ድራማ ፈገግ አደረገኝ 😂😂😂

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 14 годин тому

    የአቡ አሚራ ሪል ኢስቴት ነው እንዴ ጎበዝ🤣🤣🤣

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ

    እንኳን ደስአለህ ግን ልጂቶው ዱሮም ጋዜጠኛህነች 2 ወሪ አለችእሣ እህትህነችማለትነው. ይሻላል ባድፊቶው ስምያለው ስጡታ እደኛ 5:10 እያሉው ከማገዝ ወይአያመሰግኑው. ወይላኩልንማለትአይተው. የጢናቤት

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 23 години тому

    ሞስክና አህመድ ዋለሂ አይዞህ በእውነት አላህ ይስጥሽ

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 20 годин тому

    ሚስኪን😢 አብሽሩ እንኳን ደስ አለህ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 18 годин тому

    ማሻ አላህ አላህ ያስደስትህ
    ወንድማችን መጨረሻው እውነት ይመስላል መብሩክክክ
    አላህ በአዱኒያ ብቻ ሳይሆን በአሄራም ያስደስትህ,
    ወገናችን ስራ ክቡር ነው በርች ግን እንዳው የአለባበስን ሁኔታ ብታስተካክይ የሚያስከብርሽ አንችኑ ነው
    ዩቲበሮች እኮ ግራ አጋቡን ለፕራኩም ለቅሶ አሁን እማ በሚድያ ላይ እውነተኛ ደስታው ሀዘኑ ችግሩ ውሸት ነው በፕራንክ የተነሳ መለየት ያቅታል

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 13 годин тому

    ውይ አያት ነበር ያስመረረን ደግሞ DMC የሚባለው ደግሞ በዩቱበሮች ማስታወቂያ ሊያስመርረን ነው አይይ እንደው በአሁኑሰአት ዕውነት ማነው ጭራሽ የቤት ስጦታ ለዛውም አ.አ እማይመስል ነገር

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz 12 годин тому

    አህሜ በርታ ወድማችን

  • @AsNee-y6p
    @AsNee-y6p 23 години тому +2

    መጀመሪያ ሙሉውን እዩት አትቸኩሉ ሲጀመር ይቺ እህቱ አይደለችም የስራ ባልደረባው ናት

  • @ኡሙሣልህቻናልኡሙሣልህቻና

    ዋዉዉ እንኳን ደስ አለህ ወንሜ አህመድ ❤

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 21 годину тому +1

    አህምየ ወድሜ ሽአመትኑርልን ❤በወጣ ይተካሽ እህቴ
    አህምየ የደስታ የፍቅር ቤትይሁን ❤

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 23 години тому +2

    አህመድ ጥሩ ተዎናይ ወጥቶሀል😂😂😂😂

  • @SumiWelloTube
    @SumiWelloTube 21 годину тому

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አይዞሽ ሀግሬ አይዞን እእእ

  • @ከድጃ-ደ5ዐ
    @ከድጃ-ደ5ዐ 21 годину тому +2

    እኔ ምልህ አህመድ ይቺ ልጅ ምንህ ናት ማለቴ የህትህ ልጅ ናት ገርሞኝ ነው ከአጅነብይ ሴት ጋር እንዴት እንደዚህ ትሆናለህ የወንድ ጏደኛ አጥተህ ነው የሴት የስራ አጋር ሌላውም የሌላ እምነት ተከታይ የያዝከው ከባድ ነው ሃቂቃ ሳኡዲ ስንት አመት ኖረህ እንዴት ድንህን አልተማርክም ለአኼራህ አትጠቅምህም እንዴው ተመሳሳይ ሃይማኖት እንኳን ቢሆን እንዴው ይሻላል ጭራሽ ???

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 7 годин тому

    Gen Adera wushet enday hon gen yarab hager gezeb meche meche teterakemo new Allah Unet yargaw

  • @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
    @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ 20 годин тому +1

    ወላሂ አህመድ ወሎ እስከ ዛሬ ድረስ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታቀሪበው ፖራክ ከሆነ ሁለተኛ ስብስክራይቤን አንስቸ ነው የምወጣው እውነት ከሆነ ማሻ አላህ መብሩክ ግን????????🎉🎉🎉

  • @hikmu378
    @hikmu378 16 годин тому

    ቱቱቱቱ ምን ጉድ ነው አህመድ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 23 години тому +2

    😂ምን ነው ድራማ ወይስ እውነታ ውሎ እስካሁን መቼስ ያ ቤት በክራይ ነው አትለም ማሻ አላህ ሳሌንህ

  • @ddddd1049
    @ddddd1049 23 години тому

    መሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nura861
    @nura861 6 годин тому

    እዴትእቱክረሰታናትውይ
    ድራማነው

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 21 годину тому +1

    😢😢😢😢😢😢 ሚስኪን አለቀስኩ የማቅ ያቀዋል

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 22 години тому

    አህሙየ እውነት ከሆነ ወላሂ አብሬህ አለቀስኩ አላህ እውነት ያድርገው

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 10 годин тому

    አህመድ ከእህቴ ስጦታ ተሰጠኝ ያለዉ እህቱናትእንዴ እንደት ሊሆን ይችላል እሷ ሀይማኖቷ ኦርቶዶክስ መሠለችኝ እስኪ የሚያዉቅ ካለ?

  • @JemilaTube595
    @JemilaTube595 19 годин тому

    መስታወቅየዉ አሪፊ መንገድ አስተወዋቀቹ👍👍

  • @حواء-و7ر
    @حواء-و7ر 3 години тому

    መነወር የሤትዮቱን ተረገዝ ማየቱ አይቀርም😅😅

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 20 годин тому +1

    አህመድ ምንህናት ግን እህቴህመሽም አይደለችም ሱበሀንአላህ አተንእደህአንጠብቅምነበር ሰኡድ ሰመጡ አጂነብይሴት አንጨብጥምትላላችሁ ሀገር ስገቡደሞ ሴትጋ

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 15 годин тому

    ማስታወቂያው ተሳክቶልሀል😂😂😂😂😂

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ День тому

    መአሏህ እኳን ደስ አለህ

  • @zeynebAraga
    @zeynebAraga 21 годину тому

    ወነት ከሆነ እኔም ደስ ብሎኛል ግን አይመስለኝም

  • @mtubeesliminaye3108
    @mtubeesliminaye3108 22 години тому

    አይዞህ ወንድም አህመድ