ኢትዮጰያ የአሸናፊ አትሌቶች ምድር ! 10ሺ እና ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮና !Fikir yilkal tribune sport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @aregawihiwet9554
    @aregawihiwet9554 Рік тому +5

    ስፖርት ሁሌ በአንተ አንደበት ስሰማ ሁሌ እንዴት ደስ እንደሚል ስገልፅልህ በታላቅ ክብር ነው ድምፅህ፣የአቀራረብህ ስታይል ሁሌ ምን ልበልህ ብቻ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍቅርየ

  • @Esheman1999
    @Esheman1999 Рік тому +4

    በጣም ምርጥ፣ ልብ አንጠልጣይና ከሩዋጮቹ የማይተናነስ ትረካ ካ ካ ካ ። እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @bereketheliso7661
    @bereketheliso7661 Рік тому +2

    የአሸናፊነት ምስጥሩ አንድና አንድ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው።

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ ሃገራችንን የሰላም የፍቅር ሁሉም የ ሰው ዘር በሙሉ ተከባብሮ የ ሚኖርባት የኔ ብቻ የኔ ብቻ ማንባባልባት ያድርግልን የኔ ብቻ የሚል የስግብግብ ነት ስለ ልቦናን እግዚአብሔር በሃይሉ ያጥፋልን ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaerdedao-ut8ch
    @destaerdedao-ut8ch Рік тому +3

    ምርጥ አቀራረብ ስወድ እኮ ❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +2

    ዋውውው ፍቅር ይልቃል በጣም ነው የምወደው ያተን አቀራረብ❤እድሜ ጤና❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 Рік тому +3

    You are the best Sport Journalist in Ethiopia. I say this because you report with passion, you focus on Patriotism and National significance of the victory. You always acknowledge the effort of the athlete. Thank you Fikr Yilkal. I expect Special report from you for our Marathon victory today. They showed exceptional emphaty, unity, patriotism. I respect your work.

  • @-DAVE.SANJAW.KE.AYERTENA.
    @-DAVE.SANJAW.KE.AYERTENA. Рік тому +12

    አትሌቲክሰ እና እግርኳስ ጎጥ እና ብሔር ሳይለይ ሑሉንም በአንድ ጥላስር የሚያሰደሰት ኩነት ነው ድል ለእንቁ አትሌቶቻችን 💚💛❤

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Рік тому +2

    የዘመናችን ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል አክባሪህ ነኝ ።

  • @weare4258
    @weare4258 Рік тому +2

    ፍቅር 😊 ይልቃል ለኢትዩጲያ እሂንን ስም ብታካፍልልን❤

  • @bravodavetango
    @bravodavetango Рік тому +1

    ❤❤Ethiopia 🇪🇹

  • @-DAVE.SANJAW.KE.AYERTENA.
    @-DAVE.SANJAW.KE.AYERTENA. Рік тому +3

    🙏ክብረት ይስጥልን ፍቅር . 💚💛❤ አትሌቲክስ እኮ በአንተ ይተረክ

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 Рік тому +2

    ፍቅር ይልቃል 🙏

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Рік тому +1

    Wow fiker hulem bafiker yeminsema gazexagna wow nurilgn

  • @naoojimmitiijimmaa5909
    @naoojimmitiijimmaa5909 Рік тому +3

    Hagare hulem kaf tibal🥰🥰🥰🥰🥰🥹

  • @MelesDaworo
    @MelesDaworo 2 місяці тому

    ማንም ባይኖራትም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አለ!!❤

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @firdouszeki6176
    @firdouszeki6176 Рік тому +2

    ፍቅራችን ፒስ ነው

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Рік тому +1

    🎉🎉🙌💚💛❤️

  • @MubshawGunner
    @MubshawGunner 2 місяці тому

    አንተኮ እንደ ስምህ ፍቅር ብቻ👈❤

  • @unityisstrengthforafrican4917
    @unityisstrengthforafrican4917 Рік тому +1

    Yegna feker yelekal

  • @surafelketema-df3wr
    @surafelketema-df3wr Рік тому +1

    Fiker yelkal

  • @IbrahimMd-q1i
    @IbrahimMd-q1i 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @SeidMuhamedi
    @SeidMuhamedi 2 місяці тому

    ታውቃለህ ስፖርትን ባተ ሳደምጠው ስሠማው ወኔ ይሰጠኛል