የማይታመን ልዩነት በአፕል (Mac ) ኮምፒዩተር እና የዊንዶ ኮምፒዩተር መዓከል /Mac vs PC - Which Is Better?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @ErmitheEthiopia
    @ErmitheEthiopia  5 років тому +5

    #ermitheethiopia

    • @እስላምነውህወቴ
      @እስላምነውህወቴ 5 років тому

      ወድም በፈጠርህ ዋጋ ሥት ነው ??ከሡ መግዛት ወይሥ አርብ ሀገር እሽላን?????

    • @Hነኝያባቴናፋቂ
      @Hነኝያባቴናፋቂ 5 років тому

      ኤሪሚየ እናመሰግናለን ለሀገራችን በሰላም ካበቃን ኢንሻአላህ እንጠቀምበታለን ከአረብ ቤት ስራ ከወጣን ነገር ግን ካላስቸገርንህ ዋጋውን ብትነግረን ደስ ይለናን አንተም ባለህበት ሰላም ሁንልን መልካሙ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን

    • @jinatjinat3764
      @jinatjinat3764 5 років тому

      Ermi please slkhin adera
      Degmo hp geziche sisetemun lawuk alchalkum besu video sira

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому +1

    ስላም ኤርሚ ስለመረጃው እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 років тому +2

    ሰላም ኤርማስ እኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሠግናለን በእውነትጥያቄየ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን
    👏👏👏👏
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እኳን ለፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ወራዊይ መታሰብያ ባእል አደርሳችሁ ❤የቅዱሳን የሰማእታት የፃድቃን ምልጃና ፆሎት አይለያችሁ ከስደት በሰላም እግዚአብሔር ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሜን ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሁይማኖታችንን ቤተክርስቲያን ን ምእመናንን ሁሉንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፣

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 років тому

    ክክክ ኤርሜ አገባብህ እና አነጋገርህ በጣምነው ዘና ያዴረገን በርታል ከልብ እናመሠግናል

  • @mdet21
    @mdet21 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ኤርሚ እባክህ ላፕቶፕ ላይ ሶፍት ወር እንዴት እንደሚጫን አሳየን ላፕቶፔ ኤክስፓይርድ አድርጎ አልጭን አለኝ

  • @azizaadam1465
    @azizaadam1465 5 років тому

    እናመሠግናለን ኤርሚ

  • @fatimabnoor
    @fatimabnoor 5 років тому +4

    ኤርሚ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እስኪ ንገሩኝ 1 ላፕቶፕ ገዝቼ ለመላክ ማለቴ በፕስታ ቤት ስንት ያስከፍለኛል ንገሩኝ በአላህ

  • @weninigus1814
    @weninigus1814 5 років тому +1

    ኤርሚዬ ሰላሙ ብዝት ይበልልህ .ቶሽባ i3 gezahu 2amet alefe gn app lemechan felige ቡሉስታክ አወረድኩ ወትስአp aliwerd alegi shuk belegn

  • @adamu8765
    @adamu8765 5 років тому +1

    ኤርሚ ዘ ኢትዮ መግዛት ባልፈልግም ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @HELENYEMARYAMLJ
    @HELENYEMARYAMLJ 5 років тому +1

    Enamesegnalen ermi yene melkam

  • @zacmamedia9541
    @zacmamedia9541 5 років тому +2

    ዉድ ያገሬ ልጆች ቻናሌ ላይ በመግባት ቪዲዮዬን እዮትና ከተሞቻችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ካልተመቻችሁ አታርጉኝ እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችሁ ደሞ አያስከፍልም

  • @አለምመቻል
    @አለምመቻል 5 років тому +1

    Ermi melkame sew😍

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому

    እንኳን በስላም።መጣህ ወድም። ብጉር የብጉር ጠባሳ።ማዲያት ቦርጪ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን እዩት

  • @binufilms1
    @binufilms1 2 роки тому

    ከ 2012 ጅምሮ ያሉ ማኮች አሪፍ ናቸው ለቪዲዮ ኤዲቲንግ?

  • @NafyadTesfaye-fm5ff
    @NafyadTesfaye-fm5ff 6 місяців тому

    Sent sar yiqoyal mac

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 5 років тому +1

    I was wondering to bay mak book today

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому

    የቱነው የሚሻለው ማክ ነው ወይስ ዊንዶ ነው የሚሻለው ነገረኝ ኤሪሚ እናመሰግናለን

  • @Eltotube1
    @Eltotube1 2 роки тому

    hulum mac logic yiseralu ende ????

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 5 років тому

    ወይ mac euro 1,300 ቀልደኛ ዞር በል በለው 🤣🤣

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 5 років тому +1

    🙏🏽🙏🏽

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ኢትዬ ወይስ ሳኡዲ ይሻላል እህቶች የገዛችሁ ንገሩኚ

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 5 років тому +1

      ሣኡዴ ይሻላልውዴ

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 5 років тому +1

    ኧረ በሳቅ ሁሉም ዊንዶ

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኤርሜዬ አርጅህ እንዴ?

  • @NafyadTesfaye-fm5ff
    @NafyadTesfaye-fm5ff 6 місяців тому

    Ya del satu