አዕምሮው የተባረከ ሰው ማን ነው? ክፍል1 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/Rev Tigestu moges |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @issacibrahim2447
    @issacibrahim2447 2 роки тому +2

    በእውነት ቄስ ትግስቱ በጣም ነው ምንወድህ እ/ግ አብዝቶ ይባረክህ ያብዛህ ያስፋህ ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ ለእ/ግ ክብር ለሰው ጥቅም ይሁን እን በትምህርትህ ጌታ ተናግሮኛል ብዙ ተጠቅሜያለሁ ብሩክ ሁን🙏🙏🙏💙💙💙

    • @AMNproductions
      @AMNproductions  8 місяців тому

      Blessed! Like,share በማድረግ ለሎችንም ያገልግሉ🙏

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 2 місяці тому

      ከታላቅ ይቅርታ ጋር የእግዚአብሔር ስም ስንፅፍ አሳጥረን መፃፍ አይገባንም ስንፅፍ ሙሉውን(እግዚአብሔር) ብለን ልንፅፍ ነው የሚጠበቅበት አይሁዶች እግዚአብሔር ብለው ፅፈውበት ያለ ብዕር ሌላ ፅሁፍ አይፅፉበትም ያን ያህል ለስሙ በጣም ይጠቀቃሉ እኛም ካለማወቅ ለምንስተው እንተራረም ብዬ ነው ተባረክ/ተባረኪ

  • @abenezertimerga7247
    @abenezertimerga7247 5 місяців тому

    Geta yibarkh🔥
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 роки тому +1

    በእውነት በጣም ስወድህ ቄስ ዕድሜ ዘመንህ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ❤️‍🔥💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰

    • @AMNproductions
      @AMNproductions  8 місяців тому

      Blessed! Like,share በማድረግ ለሎችንም ያገልግሉ🙏

  • @derejemekonenn3566
    @derejemekonenn3566 8 місяців тому

    Gata yibrka tabrkii

    • @AMNproductions
      @AMNproductions  8 місяців тому

      Blessed! Like,share በማድረግ ለሎችንም ያገልግሉ🙏