ሁለት ህዝብ! ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ሰው ክፍል4 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/Rev Tigestu moges|
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ኦሪት ዘፍጥረት 24
1.አብርሃምም ሸመገለ በዘመኑም አረጀ፤ እግዚአብሔርም አብርሃምን በሥራው ሁሉ ባረከው።
2.አብርሃምም ሎሌውን የቤቱን ሽማግሌ የከብቱን ሁሉ አዛዥ አለው፦
3.እጅህን ከጭኔ በታች አድርግ፥ እኔም አብሬ ከምኖራቸው ከከነዓን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስት እንዳትወስድለት በሰማይና በምድር አምላክ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ፤
4.ነገር ግን ወደ አገሬና ወደ ተወላጆቼ ትሄዳለህ፥ ለልጄ ለይስሐቅም ሚስትን ትወስድለታለህ።
5.ሎሌውም፦ ሴቲቱ ምናልባት ወደዚህ አገር ከእኔ ጋር ለመምጣት እንቢ ያለች እንደ ሆነ ልጅህን ወደ ወጣህበት አገር ልመልሰውን? አለው።
6.አብርሃምም አለው፦ ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፤
7ከአባቴ ቤት ከተወለድሁባት ምድርም ያወጣኝ፦ ይህችንም ምድር እሰጥሃለሁ ብሎ የነገረኝና የማለልኝ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ መልአኩን በፊትህ ይሰድዳል፥ ከዚያም ለልጄ ሚስትን ትወስዳለህ።
8.ሴቲቱም ከአንተ ጋር ለመምጣት እንቢ ያለች እንደ ሆነ ከዚህ ካቀረብሁህ መሐላ ንጹሕ ነህ፤ ልጄን ግን ወደዚያ አትመልሰው።
9.ሎሌውም ከጌታው ከአብርሃም ጭን በታች እጁን አደረገ፤ ስለዚሁም ነገር ማለለት።
10.ሎሌውም ከጌታው ግመሎች መካከል አሥር ግመሎችን ወስዶ፥ ከጌታውም ዕቃ መልካም መልካሙን ይዞ ተነሣ፤ ተነሥቶም ወደ መስጴጦምያ ወደ ናኮር ከተማ ሄደ።
11.ሲመሽም ሴቶች ውኃ ሊቀዱ በሚወጡበት ጊዜ ከከተማይቱ ውጪ በውኃው ጕድጓድ አጠገብ ግመሎቹን አስበረከከ።
12.እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።
13.እነሆ፥ በዚህ የውኃ ምንጭ አጠገብ እኔ ቆሜአለሁ፥ የዚህችም ከተማ ሴቶች ልጆች ውኃውን ሊቀዱ ይመጣሉ፤
14.ውኃ እጠጣ ዘንድ እንስራሽን አዘንብዪ የምላት እርስዋም፦ አንተ ጠጣ፥ ግመሎችህን ደግሞ አጠጣለሁ የምትለኝ ቆንጆ፥ እርስዋ ለባሪያህ ለይስሐቅ ያዘጋጀሃት ትሁን፤ በዚህም ለጌታዬ ምሕረትን እንዳደረግህ አውቃለሁ።
15.ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፤ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት።
16.ብላቴናይቱም መልክዋ እጅግ ያማረ፥ ወንድ የማያውቃት ድንግልም ነበረች፤ ወደ ምንጭም ወረደች እንስራዋንም ሞላች፥ ተመልሳም ወጣች።
17.ሎሌውም ሊገናኛት ሮጠና፦ ከእንስራሽ ጥቂት ውኃ ታጠጪኝ ዘንድ እለምንሻለሁ አላት።
18.እርስዋም፦ ጌታዬ ሆይ፥ ጠጣ አለችው፤ ፈጥናም እንስራዋን በእጅዋ አውርዳ አጠጣችው።
19.እርሱንም ካጠጣች በኋላ፦ ለግመሎችህ ደግሞ ሁሉም እስኪረኩ ድረስ ውኃ እቀዳለሁ አለች።
እጅግ የተወደድክ ወንድሜ ቄስ የሚገርመኘ ሁሌ ያነበብኩትን ቃል በአንተ ስሰማው አእንዴ እንደዚህ ነበር እንዴ እያልኩ እንአዲስ ነው የምሰማህ ተባረክ እግዚአብሔር ያብዛልህ
God bless you more and more 🙏my brother yebzaleh🙏
Tebarek paster you are blessed.🙌♥️
በጣም ይቅርታ አለምናለሁ ፓሰተር አርሶን ለማረም ሞከሬ አይደለም በጣም የምዐደዎትና የማከብሮት አሰተማሪ ነዎት l like to hear your teaching spevially about timi g the importants of it .ይሄ የአሁኑ ተምርትዎ ሰለ ጀኮብ በጣም አሳስቦኝ የነበረ ነወ አኔም የሦስት ወንዶች ታላቅ ነበርኩና ምናልባት የበኩር ቦታየን ሳላውቅ በመኖሬ
አሜን❤
GBU more and more
Amen
ለምን ያቆብን አሳሳተችዐው ለምንሰ የበግ ፀጉር አለበሰችው አግዚሐብሔር የፈጠረውን አሶ ማሰተካከል ትችላለች ወይ ? አንደወድሟ ዓይነት ሰው ነች? ለመሆኑ ሄሳው የሳ ልጅ ነወ ወይስ she may be surrout mother who carry some one child why she did,t feel for ሃሄሳው ? surrugot mother ,is jacob need blessing from his bioligal father ?Or he has a blessi g from his fathe GOD before he was born he did not need blessing from anyone so bouth of them had their faverot child Rebica indeed show favour for jacob ,because she loves him but she distract his blessing what god gave him.and send him to suffer.
አሜን❤