Thank you very much Teacher Nigus. Please open another channel that help us to develop our writing skills it is very important especially who work in office .I appreciate your teaching style God Bless you.
I help my friends. I play with my kids. I feel good because I write to brother. I follow your channel because I want to speak English... Thank you teacher nigus 🌹
ቲቸርዬ ፈትፈተህ እያጎረስከን ነው በተለይ ስደት ላይ ሆነህ አረብኛ ለማይገባን ዱዳ ከመሆን አድነከናል መልስ ለመስጠትም አንቸገርም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወንድማችንንንንንን
Thank you very much Teacher Nigus. Please open another channel that help us to develop our writing skills it is very important especially who work in office .I appreciate your teaching style God Bless you.
Thank you so much teacher nigus l,follow your channel every day God bless you all family
በጣም እናመሠግናለን ቲቸር ንጉሥ ፈጣሪ ይጠብቅህ በዚዉቀጥል
Waw my teacher edeme ketenagar yesitelgn❤❤👌
I help my friends.
I play with my kids.
I feel good because I write to brother.
I follow your channel because
I want to speak English...
Thank you teacher nigus 🌹
Tebarek teacherye
It's amazing lesson .
Thank you teacher .
Thankyou so much! god bless you l wish long life❤
በጣም ትመቻለህ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው
the way you teach it,s very easy to understand
Keep it up!
Oh, you must excellent teaching
Thank You a lot my best Teacher ❤️👏
Dear teacher
Thank you a million
ahun bergit chanlihen eyetektatelku aydelm gin TANK YOU TEACHER
God Bless you teacher! You the best
በጣም እናመሰግናለን
እውቀትህን ስለምታካፍለን :ተባረክ:በርታልን
ቲቸር ንጉስ ከራሳችን ችግር ካልሆነ በቀር በጣም በሚገርም ሁኔታ አንድናውቅ አየታገልክ ነዉ በጣም አናመሰግናለን ነገር ግን ያቀረብካቸዉን ነገሮች ቅደም ተከተል ወይም ቁጥር በሰጠሃቸው ጥሩ ነበር
Good To see You Bro . Keep your Holistic service . Stay Blessed . Call you soon😁😁😁
ቲችሪ በጣም እያሰረዳካን ነው ፍጣሪ እረጀም እደሚ እና ጤና ይሰጠለን
Thank you so much tichr nguse for asking Eingishe
Thank you so much teacher 😘 egzabher yesetelign 🙏
Thank you so much ticere
በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሠግናለን
ሀይ ትቸር ሰላም እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ ድንቅ ትቸር እኔ አተን መከታተል የጀመርኩት ባረንጋዴው ቦርድ ነው አዲሰ ጀማሪ ነኝ እዳተ አይነት ትቸር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
Wow welcome back to our thank
The Best teacher ever 🙏
Thank you teacher nigus
ከክፍነገር ያዉጣኽ ተባረክ😃😃😃😄
ገባሺ እንዴ😁😁😁😁😁😁😁🙄
... hope all is well with you and big thanks to you for great job and continue ...pls about .. bank .. and ather..
አባቴ ቲቸር ንጉስ ስወድህ በጣም ይገባል ስታስተምር
እንዴት አመሻቹ እንዴት ዋላቹ መምህር ንጉስ በርታ ጥሩ ስራ ነው እኔ የምልህ እባክህ ስለ ባንክቤት ፎርም አሞላል አስተምር እኔ እጅግ በጣም አዝናለው ባንክቤት በሄድኩ ቁጥር እህቶች ወንድሞች የገንዘብ ልክ በእንግሊዘኛ የመጻፍ እና ስምና ትራንስፈርም አደራርግ በጣም ማስተማር አለብህ ሁላችንም መማር አለብን እስከመቼ ነው ወደዋላ በየ አልባሌው ቦታ እናቁም ቁምነገር እንማር
ትክክል እኔ ባንክ ቤት ስሄድ በጣም እሸማቀቃለሁ አይ አለማር
@@alemtube1150 መምህር በዚህ ዙርያ እንደሚሰራ ተስፋ አለኝ
@@gemechistube9126 ይሰራልናል👍🙏
በጣም በጣም ነው ማመስገን ትቼርዬ
ወዊመ ሼና❤❤❤❤
Thank you GBU ❤
thank you so mach teacher nigus we love us
Really thank you!!!!
Wellcome teacher 👏👏💪
Thanks teacher 🥰
እናመሰግናለን ቲቸር ንጉስ
Thank you teacher Nigus !!!
በጣም ነው የማመሠግነው መናገር እችላለሁ መፀፍ ግን አልችልም ነበር በጣም አመሠግናለሁ
Kalat yelegnim ticher betam nw mamesgenew
Tank u my teacher 👏👏👏💙
በጠም አመሰግናለሁ ትቻርዬ ምረን እንከተላለን
arif new teacher
Yemetsrdabet manged baxam new memachu taberki
thank you teacher
ጌታ ይባርክህ
Thank you👍👍👍
thank you teacher
i live in Scotland so Scottish accent is very difficult.
GOD bless you
ሰላም ቲቸርዬ ክበርልን እናመሰግናለን በዚያውም እኮ ዘና እያረከን ነው የምታስተምረን
My dear teacher thank you alot really it's amazing lesson
Thankyou teacher
Welcome teacher
Teacher me English language perfect speak thanks
አረጎደው ቦርድ በጣም ይመቻል እናመሰግናለን 🙏
Thank you so much
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ያድልልኝ 🙏💙
I love you my best teacher
ቲቸር ንጉሥ ትውልድ እየገነባህ ው በርታ እባካችሁ ላይክ ሸር አድርጉ
I Can go
I will Come
I must go
I Ihave to Come
I may go
I need to go
በጣም እናማስግናለን teacher
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርክልህ እኔማ የት ነበርክ አልኩኝ እስከ ዛሬ ባለማወቄ በ3 ቀን እራሱ ትልቅ ነገር ተጠቅማለው መውጣት መግባትህ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
wellcome 🙏😍😍😍
🙏🙏🙏በጣም አምሰግናለሁ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Thanks teacher zaram adis neger techemrolgnal
Thank you tehar nugus
👍✔️
Thank you
እናመስግናለን መምህር
❤❤❤
እናመሰግንሀለን
እናመሰጎ ናለና
Danke
thankyou very much!
thank you so much
ተመችቶናል
ስልክህ አሰራም
ቲቸር አመሰግናለሁ በጣም ጥረት አለኚ ግን መጀመርያ ምን ላንብብ ምከሩኚ
Thanks
i can drive
I will teach
I must talk to the boss
I have to go
I may seat
I need to pray
129and130 lcould not find.pls sand me
Teacher betam keza wetenal bante tmrt mnm atterater andegna honnal
thank You!!!!
❤
Teacher videowone batektate lamaget endate letakame .
Can, will, must,may, shall bar to
thanks
ticher slkh ayseram dewullgi
Techar ከስንት ልጀምረ ከ96 ወይስ ከ 1 መልስልኝ
thank you teacher please part 29
Can l start my own business
Shall l talk to the boss
I'd like to play with my brother
I'd like to help my family
ከልብ አመሰግናለሁ
Modal verb +v1 new bachiru
በጣም ነው ያሳቁኝ how are you I am fine and you