Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክፍል 1 👇👇👇ua-cam.com/video/ftmbaLBXSaw/v-deo.htmlsi=NsIYKjav8kXeP6IV
ምላሷ አረ ትግስትክ ባልየዉ ።
የፈጣሪ ያለ የትግዕስት ጥግ❤በርታ ወንድሜ ከአንደኛው ነክ እውነት በርታ
⁰@@ToibaAli-zh4qd
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😂😂😂❤❤❤
ጀግና መከላከያ ወታደር እንደዚህ ትግስተኛ ከሆነ ወታደር መሆን አመረኝ።
ሁን ያሁን መከላከያ የዘራውን ነው ያጨደውን ነው ያገኘው አታሽቃብጡ እማናቃቸው ገዳይ ናቸው
የአሁን ወታደር የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ አረመኔ ነው ይሄ ልጅ የቆየ ወታደር መሰለኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደር የለም ስርዖት አስጠባቂ ተላላኪ እንጂ
@@ፋፉነኝስደትያደከማትመከላከያ ጀግና ነው 🇪🇹🇪🇹💗💗💗🙏🙏🙏
8❤@@Freedom-vk6vo
ወንድ ነህ እወነትም ወታደር ፈጣሪ ይጠብቅህ
እውነተኛ ወታደር ዛሬ ኣየሁ ኣጀብ ትግስት ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባቴ በእውነት ኣደነቅኩህ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግና ይወለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
ወይኔ እንደዚ አይነት ባል ቢኖረኝ መቼም ሌላ እማስብ አይመስለኝም እኛ ሴቶች ግን ክብር አይወድልንም ልበል😢
እበክሽ ተመኝ ለመሆን ከሰብሽ ሚስቱን ስላፋታ አንቺ አግቢዉ ምርጥ ወታደር ነዉ
ጥያቂዋ ከወገብ በቻችነው
እባክህ በጣምምምምምምምምምምምም አመስግንልን ጌታ የባርከው ምን አይነት ስነምግባር ነው ዘመኑ የተባረከ የሁን ክፉ አይንካው መልካም ሚስት ይግጠመው
ውይ ጉድ ትግስቱን አደንቃለሁ እስከ ግን ትገርማለች
@@AliHussen-su2ti😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔ የድሮ ወታደር ሚስት ነኝ ባሎቻችን ለዓመታት በበረሃ ሲኖሩ ራሴን ልጆቸን ጠብቄ እቆዮው ነበር ይቺ ዓይናውጣ የሆነች ግን የስራዋን ይስጣት አንተ ኩሩ ጀግና ነህ ኣላህ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
እኔም ነበርኩኝ ለሱ ላም መምጣት ነር የምፀልየው ሌትም ቀንም
አንተ ጃግና ወታዳር አንተ ሀጋር ዋዳድ እግዚአብሔር ያክባርሊን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን 🙏🙏🌿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ለወታደሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ባትኖሩ ለደቂቃ ሠላም አናገኝም ነበር 😢😢
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይረክሳል 😢 እኔ ወንድሜ ወታደር ነው ወታደር ሲነካ ያመኛል ክብር ለ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
❤❤❤
Yes❤❤❤
ጀግና ማለት ብዙ ጦርነቶችን ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ማሸነፍ ነው ይባላል። Bravo soldier
የውነት ጀግና ነህ አይዞህ ደሞ አላህ መንታ መንታ ልጆች ይሰጥሀል ከጥሩ ሚስት ጋር ኢንሻአላህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ይመቸህ
እኔ የሚገርመኝ ታማኝ ወንድ ሲገጅ ሚስት ማካጭ ትወናለች የሚገርም ነዉ ወንድሜ ልጅም ፈጣራ ይሰጥሀል ሁሉም ነገር ለመልካም አይዞክ ጥሩ ምርጥ እናት የወነች መልካም ምስት አላህ ይስጥ አንተ ጀግና ነህ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነዉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለዉ
እውነት ትክክለኛ ጀግና ወታደር ማለት አንተ ነህ።ጀግና ይታገሳል አንተ አሳየኸን።እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን።አይዞህ ነገ የተሻለ ነው።
ይቺን ሽርሙጣ ከአጠገብህ አርቃት በፍጹም ወራዳ ሴት ናት ባለጌ እርካሸ ናት አንተ ግን ጀግና ነህ መግደል መጉዳት እየቻልክ ንቀህ መተውህ እውነተኛ ስልጡን ወታደር ለዘላለም ያኑርህ
ክብር ለቀድሞ የአኢትዮጵያ ሠራዊት የትዳር አጋሮች በ17 ዓመት እልህ አሰጨራሽ ጦርነት በየጦር ግንባር ለረጅም ጊዜ ሲቆይ ክብራቸውን ጠብቀው ልጆቻቸውን እየተንከባከቡ ባሎቻቸው የተሠውባቸው እሰከ አሁንም በክብር ተቀምጠዋል ክብር ለቀድሞው ሠራዊት አባላት
ላሁን ለአብይ መከላከያ ክብር አይኖረነም ጨካኞች ናቸው ገዳይም ያአማራ ደም ይፋረዳቸው
እውነትነውክብርለእናቶቻችን
ክብር ይገባሃል አንተ ሃገርን የምትወክል ኩሩ ወታደር ነህ ሁሉንም ወታደር ያስከብራል ያንተ ሥራ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብክህ
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው ምንም አትፀፀት ከዚህ በላይ ቅጣት የለም የዘላለም ፀፀት ነው ያስረከብካት
የኔ ጀግና ወንድም አይዞክ እግዛብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
WOW.....ምርጥ ወታደር
ጀግናችን የሀገር መከታችን አይዞህ እውነተኛ ወታደር ሥርአት ማለት እንደዚህ ነው ኮራንብህ። የተዋረደችው እሷ ነች እንጂ አንተ አይደለህም። አንተ ታላቅ ሰው ነህ። አይዞህ ጨዋ ድንግሏን የጠበቀች ጨዋ ሴት ታገባለህ። ይህቺ ንብረትህን ለመውረስ ብቻ ስትል ታጠፋሀለች። ከዚህ በኋላ እጇን እንኳን እንዳትነካ። የኔ ሸበላ በርታ። ለድንግል ማርያም ንገራት የሚገርመውን ታደርግልሀለች።
መልካም ሚስትም ሆነ ባል የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤
ጀግና ይሉሀል ይህ ነው. የኔ. ጀግና. ስሜቱን የተቆጣጠረ እጅግ በጣም. ጀግና አንተን ብቻና ብቻ. አየን. እረጅም. እድሜና. ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን. እውነተኛ ወታደር በሀገርና በህዝብፍቅር የተሞላ ልብ ያለህ የምትመሰገንና በሰው. ልብ ያለህ ምርጥ ወንድም
አንች ክብር የጉደለሽ የኔ ወድም እንዳይቁጪህ አንተ ጀግና ነህ
አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ።100% ❤❤❤
ጅግና ነው ወታደሩ የኔ አባት አሏህ የተሻለውን ሂወት ይስጥህ አይዞክ
የመጀመሪያጀግና ወታደር ዛሪ አየሁ አላህ ይጠብቅህ ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና
ጀግና ወታደር ነክ በጣም ነው የማደንቅ አላህ የምትታመን ይሰጥካል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ወታደር ምን አይነት አስተዋይ ስሚትክን የተቆጣጠር መገድ አርቀህ ማሰብህ
ወንድሜ በላይነህ አስተዋይ ነህ ራስህን ተቆጣጥረሀል ሀገር የሰጠችህ አደራ አልበላህም ሌላው ግን የስራውን ያገኛል እወነት ብለሀል መታመን ለራስ ነው🙏🇪🇹💪
ከበር ለኢትዮጵያ መከላከያ ጀግና ነህ❤❤❤ኣላህ ይጠብቅህ💪💪💪💪✅
አርቆ የሚያስብ ጀግና የጀግኖች ጀግና ተባረክ እንደ አንተ አይነት ባል ጭቅላቴ ላይ ሰቅየ ነበር የምዞረው ቁጭ አድርጎ እየቀለባት ለምን ሶስት አመት አልጠብቀውም ያውም ሀገሩን ህዝብን የሚጠብቅ አሳዳጊወችህ ይባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
አቦ ፈጣሬ የተሻለችውን ይስጥህ አንተ በጣም ሀገር ወዳድና ለሀገርህ ክብር ያለህ ሠው ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ❤🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና አንተ በጣም ጀግና ነህ ላገረህ ባለህ ክብር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሁሌም ትግስተኛ ሁን
በረካ. ሁን. ሐያትህ. ይርዘም. አንተ. አትዋረድም. በጣም. አስተዋይ. ጀግና. ነህ. አላህ. ክብር. ያላት. የተባረከች. የምትወልድ. ዘርህእምትሰጥ. የስጥሀ. አይዞን. ወንድሜ
አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነዉ እናተ እንደዚህ እየሆናችሁ ለሀገር ብላችሁ ብዙ መፅዋት እየከፈላችሁ እንደዚህ መከሰቱ ቢያሳዝንም ፈጣሪ ለኸይር ነዉ ህይወት ይቀጥላል
በእውነት ወታደሩ ጀግና ነህ በትእግስትህ ትልቅ ነገር አትርፈሃል ህይወት ይቀጥላል ያንተ ያለውን ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ።ተባረክ፡ ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን።
ትዕግስትህ በጣም ይገርማል ❤ ሰዉን ደግሞ በገር የተከህ ጀግና ነህ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ያረከው ሂወት ይቀጥላል የማይፈልግህን ሰው መራቅ ወንጀል አለመሰራትህ❤❤❤
አይዞህ ወንድም አለም ህይወት ይቀጥላል ወደፊት የተባረከችዉን ልጅ ይሰጥህ
አንተ ጀግና ነክ. ጀግና ደሞ መቼም አገቱ አይደፋም አይዞክ
ደስ የሚል አነበሳ ነህ እንካን ረገጥሀቸው ሁለት ሸሮሙጦች።
ጀግንነትህ ወደር የለውም አይዞህ ወድሜ እዚአብሄር ላተ ያለውን ይሰጥሀል
እኔን በሰጠው ከምር ለወታደሩ
አንተም ደግሞ. አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ባለበት ሰአት ሰምህን መጥሬያ ይሰጠሀል ፈጣሪን ብቻ ተሰፋ ሳይቆርጡ መጠየቅ ነዉ
ንጉስ ሜዲያ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
በላይነህ ትግስትህ እና አስተዋይነትህ የሚያስደንቅ ነዉ። ጀግና ነህ። እንደ እኔ ዉሳኔህ100% ትክክል ነዉ። ሀይዞህ ፈጣሪ መልካሙን ይተካልሃል።
መታመን ለራስ ነው ግን ብዙ ካህዲዎችም አሉ ከወንድም ከሴትም ፈጣሪ መልካም እና ታማኝ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ፡፡ ሰልኩን ስጡን ላመሰግነው ታላቅ ነው እውነትም ወታደር የሀገር ኩራት ጀግና መልካም ሁሉ ይግጠምህ ወንድም ትልቅ ትምህርት ውድድድድድድድ
የኔ ጀግና ወንድሜ የመከላከያ ወንድሜ ላይ ይህ በመኦኑ በጣም የማዝነዉ የወታደር ህይወት በጣም ከባድ ለአገር ዋጋ የምከፊል ጀግና ወታደር አይደለም 6,,ስድስት ወር ቀርቶ ለምን 4 አራት አመት አይኦንም መጠበቅ ግደታ ነዉ እንኳን ስመት ቀርቶ እሱ ለአገሩ ዋጋ እየከፈለነዉ ህይወት እየከፈለ ነዉ አዞክ ወንድሜ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የተሸለ ይሰጥህ የኔ ወንድም
የእውነት እግዚአብሔር ይወድሃል እናም በርታ ወንድም ብዙ ነገር እንዳጣህ ሳይሆን ማሰብ ያለብህ እግዝአብሔር ከብዙ ነገር እንደታደገህ እግዚአብሔር አስብ አመስግን እግዚአብሔር ህይወትህ ላይ ባይገባ ንሮ መጀመርያ በራስክ መንገድ ስትሄድ ባገኝሃቸው ነበረ እና የምታደርገው ነገር አስበው ስለዚ አንተ የተሻለና ጥሩ ህይወት እደሚሰጥህ አስብ እርግጠኛም ነኝ ኩፋ ከመስራት ታድጎሃል... ጀግና ነክ ትእግስትህ ብዙ ያረገው ፈጣሪ ይመስገን
ጀግና ነህ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሽልማት ይገባዋል የሃገር አሌንታ ወታደር ነውና ሸልሙት
እግዚብሔር፤አምላክ፤ከሰውበታችያርግሽ፤በወታዴር፤ቀልድየለም፤አይዞ፡ፈጣሪ፤የተሻለነገር፤ይዞልህነው፤❤❤❤
በእውነት!!ፍፁም ባለጌ ነሽ ውድ ሐገራችንን ጠባቂ!ጀግናውን ማጃጃል ሂሊናሽን አይወቅሰውም!!በጣም ባለጌ ነሽ ለመልስሽ እንደበትሽ ይዘጋ!!
መታመን ለራስ ነው ተው ሴቶች እምነት ይኑራችሁ ልጁን ትግስቱን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነክ ወንድሜ ❤
የኔ ጌታ የኔ ጀግና አንተ አደለህም የተዋረድከው እሷ ናት አንተን የመሰለ ጀግና አመለጣት እሷ ናት ማዘን ያለባት ደግሞ ትእግስትህ ቀሪ ህይወትህ ያማረ ያርግልህ
ስምህብቻ ሳይሆንበላይ አተእራሱ የበላይነህ አላህይጠብቅህ የኔጀግና አላህ ታማኟንይስጥህ💪💪💪💪💪💪
ወድሜ አንተየሐገር ማገር እኳን ከደዚሕ አይነትጦስ አወጣክ አገራችን ከአተ ብዙ ት ብቃለች እናቴ አተ ወታደር ነክ አገርእጂ ቤት የለውም ፈጣሪ የተባረከችውን ይስጥሕ
የኔ አባት አይዞክ ልጅ ሚስጠው ፈጣሪ ነው ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጅ ይስጥሀል በፈጣሪክ ተማመን
እውነተኛ. ወታደር. ዋው. ጀግና. ትልቅ. ክብር. ይገባአል
እውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህእውነት ነዉ ወታደር ማለት ለአገሩ የቆመነዉ አገር ማለት ህዝብ (ስው ማለት ነውመልካም ሴት እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ይስጥህ ወንድሜ ለብዙዋቹ ተምሳሌት ነዉ እንዳንተ ያሉ ስዉች ያብዛልን ንሩልን ወንድማችን ትክክለኛ ወታደር ነህ ወንድሜ ይሽለም
አላህ ጥብቅ (ንጽህ) ሴት እና ሳሊህ ልጅ ይሰጠሀል ። በአላህ እምነት ይኑርህ!!!በትእግስትህ ጠንከር ፣ ዋው amazing
ፈጣሪ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ባል ቢኖርኝ
God is good for you, God is your provider.
የሀገረችን ጀግነ አባት ነህ የኔ ውድ የኢትዮፒያ ልጅ ነህ እድሜህን እንዳ መንጋድ የረዝምህ ኑርልን
ወላሂ ከዉበቱ ይልቅ መረጋጋቱ መልካም አንደበቱ የተለየ ነዉ ወላሂ አያገጣጥምም ብቻ ፈጣሪ አለ ወንድም አብሺር
Masha alllah yeten sobir higrman Allah yichemrileh yene jegna yamare nuro Allah yistik❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ አላህ ታማኝ ሚስት ይስጥህ አሚን
ጎበዝ ጀግና በጣም አከበርኩህ ውዱ የሀገራችን ጠባቂ ወቶአደር እግዚአብሔር ይባርክህ መሳሪያን ያክል ይዘህ በቀበቶ በመቀየርህ አሁንም እልሀለሁ የአይምሮ ትልቅ ጠንካራ ጀግና ጥፋታቸው የሚቆጫቸው በህይወት ቢኖሩ ነው😮
ጀግና ወታደር እናተን መግደል አገር መግደል ማለት ነዉ አቤት አስተሳሰብ የምርም በላይነህ 😍💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
ትክክል ነህ እሁን እራስህን ጠብቅ በርታ እግዚአብሔር ይረዳሐል አይዞህ ለበጎነው ከሷላይ ልጅያልሰጠህ አሁን ሌላ አግባ ትወልዳለህ አሜን።
በርታ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሀል እንኳንም አረጋገጥክ ።
ምርጥ ወታደር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ
የእኛ ጀግና ወታደሮች ሰብዕና ይህ ነው :: ክፍት አፎች የኢትዮጵያን ወታደሮች ስብዕና ምን እንደሆነ ይገንዘቡት ::
ጀግና ጎበዝ ማለት እዲህ አይነት ወታደርነውመሣሪያ በጁ ይዞ በህይወት አጋር የመጣበት ትግሥት ማለፋየተሻለችውን የምታሥብልህን ይሠጥሀል
አቤ ሀገራችን ወዴት እያመራን ነው😢 የሱ ትግስት ዋውውው ❤❤ የሷ አለማፈር ቱቱቱቱ 😢 ወታደር የሚታገስ አይመስለኝም ነበረ
በላይነህዬ በጣም ጀግና ወታደር ነህ አላህ ከዚ በላይ ትግስት ይስጥ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
በለይዬ አብሽር ወለሂ ልጅ ከአለህ ነዉ እመነኝ ትወልደላሀህ አለህ መንተ መንተዉን ይስጥ የኔ ወንድም❤😢😢😢
እንዳፍሽ ያድርገው 😢😢❤❤❤
ወድሜ ጀግናነህ ብትኖርም አትጠቅህም ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ አሜን
ጎበዝ እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በችኮላ መጥፎ አርምጃ ባለመውሰድህ እግዚአብሔር የጠብቅህ።
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅከ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ እመቤቴ ላንተ እምትሆን ጪዋ ሴት እና ልጆቺ ይስጥህ ፈጣሪ ፀልይ
ይቺ ባሌጌ ልጁም ያንተም ቢሆን ራሱ አባራት በእውነት እንዳት መልሳት እግ/ር ያንተ ያለውን ጨዋ የሆነች ሴት እንደሚሰጥህ ደግሞ አትጠራጠር ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
እሱ እኮ መውለድ አይችልም መሀን ነው😢
ጀግና ወታደር ወንድሜ አይዞክ የተሻለ ሰው እግዜር ይሰጥካል አስተዋይ ነክ
ምላስዋን፡ጎልጉሎ፡ነበር፡መቁረጥ።ወደ፡ቡና፡ቤትሽ፡ደረዳሽ፡እዛ፡ነው።እውነተኛ፡ጀግና፡ወታደር፡ነህ።የተባረከ፡ትዳር፡ይስጥህ፡በልጆች፡ይባርክህ፡እድሜህ፡እረጅም፡ይሁን።
አንተ በእውነት ጀግናዬ ነክ እዳተ አይነቱን እውነተኛ ወታደር ያብዛልን❤❤❤
Dhugaa waaqayyoo goftaanii sii waaliinii haa taa.uu❤❤❤❤❤waaranaanii waaqayyoo soddaattuu jiraa edaa
ወንድማችን ጎበዝ እግዝ አብሕር ለመል ካምነው
የበላይን አድራሻ እባክህ ለመሸለም ለወታደራዊ ስነ ምግባሩ ሽልማት ይገባዋል
አይዞህ ጀግናዬ ፈጣሪ የልብህን መሻት አይቶ ታማኟን የሆንችዋን የግራ ጎንህን ይስህ!!!!
አይ ሥርአት ያለው ተባረክ ምርቁ ልጀ ለእሷ ለእኔ ብለህ ለአገር ብለህ መከራ እያየህ ሱሳም ከአገር ልትበልጠ ነው
مشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا جزء 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹جيش بلدان إثيوبيا ❤❤❤❤❤الله يحفظكم
ጉድ ከወታደር ጋር ሠፋአጣ ነፍሥሽን አትወጅም 💔💔💔እግዚኦ ቆንጆ ትምሕርትነው ለባለጌዎች
😂😂😂 እኔ ደግሞ የገረመኝ የውሽሚዬው ድፍረት ነው ?በክፍል 1 ላይ ውሽሚዬውን አይተኸው ከሆነ የወታደሩን ሚስትና ቤቱን መድፈሩ ሳያንስ ሊማታ ዱላ ማንሳቱ አይ ጋላ በኋላ በሱሪው ላይ ሊሸና ?
😂😂😂😂😂@@ማር-ዐ5ሰ
እኮ😂😂😂😂@@ማር-ዐ5ሰ
@@ማር-ዐ5ሰእኮ😂😂😂😂ፈስ ያለበት ዝለይ አይችልም አለ 😂😂😂😂የገሬ ሰዉ
እጀግ በጣም ጀግናነህ ለምክንያት ነዉ እሰክዛሬ ያልሰጣቹህ እሻ አላህ ክዚህ በሀላ ግን ላተየተፈጠረችዉን ታማኝ የሆነችዉን ያላተ ሌላዉድ ያለ የማይ መሰላትን ይሰጥሀል ልጂም ክእሰ አላህ ይሰጠሀል ይች ላተ አትመጥንህም አይዞህ
ወላሂ ባልየው ጀግና ነው እው😂😂😂😂😂በቀበቶገባባቸው
በጣም ወላሂ
እውነትም እውነተኛ የሀገር መከታ የሆነ ለሁም ነገር ሀላፍነት የሚሰማው ጀግና ወታደር ነው አለህ ይጠብቅህ ለአይነደረቋም የስራዋን ይስጣት መሀን የነበረን ሰውዬ ልጅ አለህ ላለችዋ ገራሚ ተክላ
የእኔ አባት ሲያሳዝን 😢 የሀገር ፍቅር የገባህ ❤❤
በጣም የጀግና ጀግናነህ የምረ መናለ እነዳተ አይነት ባል ቢሰጠኝ እሷንም ልቦና ይሰጣት ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም. አሳዘነኝ ፈጣሪ ላተ ያላትን ፈጣሪዋን የምትፈራ ይስጥክ❤❤
ክብር ምስጋና ይገባሃል ወታደር እንደዚህ ነው አልኩኝ ይገርማል ትእግስትኛ አስተዋይ ጥሩ ድስፕሊን ያለህ ምርጥ ወታደር ብቻ ሳይሆን ንጉሥ ለአንተ ሽልማት ስልጣን የክብር ዶክትሬት ይገባሃል ከፅንሱ ጋር የ3ሰው ህይወት ከሞት አድነሃል በየህድክበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ጀግና መከላከያ ጀግና ወታደር ነህ . እንደዚች ያለች ባለጌ ምንም አታረግልህም
ጣክር ወንድሜ አንታ ጡሩ በል ና ያማይታላፋዉን አልፋሃል ሁልም ነገር ላትምርት ነዉ ያሚማጣዉ አብሽር❤❤❤❤
እንደዚህ ዓይነት መንፈሰ ጠንካራ የመከላከያ አባል ማየት ልብን ያሞቃል
ጀግና መከላከያ ወታደር እንይዚህ ትግስተኛ ከሆግነ ወታደር መሆን እመረኝ እግዚአብሔርን💪😍😍
ክፍል 1 👇👇👇
ua-cam.com/video/ftmbaLBXSaw/v-deo.htmlsi=NsIYKjav8kXeP6IV
ምላሷ አረ ትግስትክ ባልየዉ ።
የፈጣሪ ያለ የትግዕስት ጥግ❤በርታ ወንድሜ ከአንደኛው ነክ እውነት በርታ
⁰@@ToibaAli-zh4qd
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😂😂😂❤❤❤
ጀግና መከላከያ ወታደር እንደዚህ ትግስተኛ ከሆነ ወታደር መሆን አመረኝ።
ሁን ያሁን መከላከያ የዘራውን ነው ያጨደውን ነው ያገኘው አታሽቃብጡ እማናቃቸው ገዳይ ናቸው
የአሁን ወታደር የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ አረመኔ ነው ይሄ ልጅ የቆየ ወታደር መሰለኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደር የለም ስርዖት አስጠባቂ ተላላኪ እንጂ
@@ፋፉነኝስደትያደከማትመከላከያ ጀግና ነው 🇪🇹🇪🇹💗💗💗🙏🙏🙏
8❤@@Freedom-vk6vo
ወንድ ነህ እወነትም ወታደር ፈጣሪ ይጠብቅህ
እውነተኛ ወታደር ዛሬ ኣየሁ ኣጀብ ትግስት ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባቴ በእውነት ኣደነቅኩህ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግና ይወለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
ወይኔ እንደዚ አይነት ባል ቢኖረኝ መቼም ሌላ እማስብ አይመስለኝም እኛ ሴቶች ግን ክብር አይወድልንም ልበል😢
እበክሽ ተመኝ ለመሆን ከሰብሽ ሚስቱን ስላፋታ አንቺ አግቢዉ ምርጥ ወታደር ነዉ
ጥያቂዋ ከወገብ በቻችነው
እባክህ በጣምምምምምምምምምምምም አመስግንልን ጌታ የባርከው ምን አይነት ስነምግባር ነው ዘመኑ የተባረከ የሁን ክፉ አይንካው መልካም ሚስት ይግጠመው
ውይ ጉድ ትግስቱን አደንቃለሁ እስከ ግን ትገርማለች
@@AliHussen-su2ti😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔ የድሮ ወታደር ሚስት ነኝ ባሎቻችን ለዓመታት በበረሃ ሲኖሩ ራሴን ልጆቸን ጠብቄ እቆዮው ነበር ይቺ ዓይናውጣ የሆነች ግን የስራዋን ይስጣት አንተ ኩሩ ጀግና ነህ ኣላህ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
እኔም ነበርኩኝ ለሱ ላም መምጣት ነር የምፀልየው ሌትም ቀንም
አንተ ጃግና ወታዳር አንተ ሀጋር ዋዳድ እግዚአብሔር ያክባርሊን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን 🙏🙏🌿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ለወታደሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ባትኖሩ ለደቂቃ ሠላም አናገኝም ነበር 😢😢
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይረክሳል 😢 እኔ ወንድሜ ወታደር ነው ወታደር ሲነካ ያመኛል ክብር ለ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
❤❤❤
Yes❤❤❤
ጀግና ማለት ብዙ ጦርነቶችን ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ማሸነፍ ነው ይባላል። Bravo soldier
የውነት ጀግና ነህ አይዞህ ደሞ አላህ መንታ መንታ ልጆች ይሰጥሀል ከጥሩ ሚስት ጋር ኢንሻአላህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ይመቸህ
እኔ የሚገርመኝ ታማኝ ወንድ ሲገጅ ሚስት ማካጭ ትወናለች የሚገርም ነዉ ወንድሜ ልጅም ፈጣራ ይሰጥሀል ሁሉም ነገር ለመልካም አይዞክ ጥሩ ምርጥ እናት የወነች መልካም ምስት አላህ ይስጥ አንተ ጀግና ነህ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነዉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለዉ
እውነት ትክክለኛ ጀግና ወታደር ማለት አንተ ነህ።ጀግና ይታገሳል አንተ አሳየኸን።እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን።አይዞህ ነገ የተሻለ ነው።
ይቺን ሽርሙጣ ከአጠገብህ አርቃት በፍጹም ወራዳ ሴት ናት ባለጌ እርካሸ ናት አንተ ግን ጀግና ነህ መግደል መጉዳት እየቻልክ ንቀህ መተውህ እውነተኛ ስልጡን ወታደር ለዘላለም ያኑርህ
ክብር ለቀድሞ የአኢትዮጵያ ሠራዊት የትዳር አጋሮች በ17 ዓመት እልህ አሰጨራሽ ጦርነት በየጦር ግንባር ለረጅም ጊዜ ሲቆይ ክብራቸውን ጠብቀው ልጆቻቸውን እየተንከባከቡ ባሎቻቸው የተሠውባቸው እሰከ አሁንም በክብር ተቀምጠዋል ክብር ለቀድሞው ሠራዊት አባላት
ላሁን ለአብይ መከላከያ ክብር አይኖረነም ጨካኞች ናቸው ገዳይም ያአማራ ደም ይፋረዳቸው
እውነትነውክብርለእናቶቻችን
ክብር ይገባሃል አንተ ሃገርን የምትወክል ኩሩ ወታደር ነህ ሁሉንም ወታደር ያስከብራል ያንተ ሥራ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብክህ
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው ምንም አትፀፀት ከዚህ በላይ ቅጣት የለም የዘላለም ፀፀት ነው ያስረከብካት
የኔ ጀግና ወንድም አይዞክ እግዛብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
WOW.....ምርጥ ወታደር
ጀግናችን የሀገር መከታችን አይዞህ እውነተኛ ወታደር ሥርአት ማለት እንደዚህ ነው ኮራንብህ። የተዋረደችው እሷ ነች እንጂ አንተ አይደለህም። አንተ ታላቅ ሰው ነህ። አይዞህ ጨዋ ድንግሏን የጠበቀች ጨዋ ሴት ታገባለህ። ይህቺ ንብረትህን ለመውረስ ብቻ ስትል ታጠፋሀለች። ከዚህ በኋላ እጇን እንኳን እንዳትነካ። የኔ ሸበላ በርታ። ለድንግል ማርያም ንገራት የሚገርመውን ታደርግልሀለች።
መልካም ሚስትም ሆነ ባል የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤
ጀግና ይሉሀል ይህ ነው. የኔ. ጀግና. ስሜቱን የተቆጣጠረ እጅግ በጣም. ጀግና አንተን ብቻና ብቻ. አየን. እረጅም. እድሜና. ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን. እውነተኛ ወታደር በሀገርና በህዝብፍቅር የተሞላ ልብ ያለህ የምትመሰገንና በሰው. ልብ ያለህ ምርጥ ወንድም
አንች ክብር የጉደለሽ የኔ ወድም እንዳይቁጪህ አንተ ጀግና ነህ
አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ።
100% ❤❤❤
ጅግና ነው ወታደሩ የኔ አባት አሏህ የተሻለውን ሂወት ይስጥህ አይዞክ
የመጀመሪያጀግና ወታደር ዛሪ አየሁ አላህ ይጠብቅህ ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና
ጀግና ወታደር ነክ በጣም ነው የማደንቅ አላህ የምትታመን ይሰጥካል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ወታደር ምን አይነት አስተዋይ ስሚትክን የተቆጣጠር መገድ አርቀህ ማሰብህ
ወንድሜ በላይነህ አስተዋይ ነህ ራስህን ተቆጣጥረሀል ሀገር የሰጠችህ አደራ አልበላህም ሌላው ግን የስራውን ያገኛል እወነት ብለሀል መታመን ለራስ ነው🙏🇪🇹💪
ከበር ለኢትዮጵያ መከላከያ ጀግና ነህ❤❤❤ኣላህ ይጠብቅህ💪💪💪💪✅
አርቆ የሚያስብ ጀግና የጀግኖች ጀግና ተባረክ እንደ አንተ አይነት ባል ጭቅላቴ ላይ ሰቅየ ነበር የምዞረው ቁጭ አድርጎ እየቀለባት ለምን ሶስት አመት አልጠብቀውም ያውም ሀገሩን ህዝብን የሚጠብቅ አሳዳጊወችህ ይባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
አቦ ፈጣሬ የተሻለችውን ይስጥህ አንተ በጣም ሀገር ወዳድና ለሀገርህ ክብር ያለህ ሠው ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ❤🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና አንተ በጣም ጀግና ነህ ላገረህ ባለህ ክብር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሁሌም ትግስተኛ ሁን
በረካ. ሁን. ሐያትህ. ይርዘም. አንተ. አትዋረድም. በጣም. አስተዋይ. ጀግና. ነህ. አላህ. ክብር. ያላት. የተባረከች. የምትወልድ. ዘርህእምትሰጥ. የስጥሀ. አይዞን. ወንድሜ
አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነዉ እናተ እንደዚህ እየሆናችሁ ለሀገር ብላችሁ ብዙ መፅዋት እየከፈላችሁ እንደዚህ መከሰቱ ቢያሳዝንም ፈጣሪ ለኸይር ነዉ ህይወት ይቀጥላል
በእውነት ወታደሩ ጀግና ነህ በትእግስትህ ትልቅ ነገር አትርፈሃል ህይወት ይቀጥላል ያንተ ያለውን ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ።ተባረክ፡ ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን።
ትዕግስትህ በጣም ይገርማል ❤ ሰዉን ደግሞ በገር የተከህ ጀግና ነህ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ያረከው ሂወት ይቀጥላል የማይፈልግህን ሰው መራቅ ወንጀል አለመሰራትህ❤❤❤
አይዞህ ወንድም አለም ህይወት ይቀጥላል ወደፊት የተባረከችዉን ልጅ ይሰጥህ
አንተ ጀግና ነክ. ጀግና ደሞ መቼም አገቱ አይደፋም አይዞክ
ደስ የሚል አነበሳ ነህ እንካን ረገጥሀቸው ሁለት ሸሮሙጦች።
ጀግንነትህ ወደር የለውም አይዞህ ወድሜ እዚአብሄር ላተ ያለውን ይሰጥሀል
እኔን በሰጠው ከምር ለወታደሩ
አንተም ደግሞ. አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ባለበት ሰአት ሰምህን መጥሬያ ይሰጠሀል ፈጣሪን ብቻ ተሰፋ ሳይቆርጡ መጠየቅ ነዉ
ንጉስ ሜዲያ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
በላይነህ ትግስትህ እና አስተዋይነትህ የሚያስደንቅ ነዉ። ጀግና ነህ። እንደ እኔ ዉሳኔህ100% ትክክል ነዉ። ሀይዞህ ፈጣሪ መልካሙን ይተካልሃል።
መታመን ለራስ ነው ግን ብዙ ካህዲዎችም አሉ ከወንድም ከሴትም ፈጣሪ መልካም እና ታማኝ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ፡፡ ሰልኩን ስጡን ላመሰግነው ታላቅ ነው እውነትም ወታደር የሀገር ኩራት ጀግና መልካም ሁሉ ይግጠምህ ወንድም ትልቅ ትምህርት ውድድድድድድድ
የኔ ጀግና ወንድሜ የመከላከያ ወንድሜ ላይ ይህ በመኦኑ በጣም የማዝነዉ የወታደር ህይወት በጣም ከባድ ለአገር ዋጋ የምከፊል ጀግና ወታደር አይደለም 6,,ስድስት ወር ቀርቶ ለምን 4 አራት አመት አይኦንም መጠበቅ ግደታ ነዉ እንኳን ስመት ቀርቶ እሱ ለአገሩ ዋጋ እየከፈለነዉ ህይወት እየከፈለ ነዉ አዞክ ወንድሜ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የተሸለ ይሰጥህ የኔ ወንድም
የእውነት እግዚአብሔር ይወድሃል እናም በርታ ወንድም ብዙ ነገር እንዳጣህ ሳይሆን ማሰብ ያለብህ እግዝአብሔር ከብዙ ነገር እንደታደገህ እግዚአብሔር አስብ አመስግን እግዚአብሔር ህይወትህ ላይ ባይገባ ንሮ መጀመርያ በራስክ መንገድ ስትሄድ ባገኝሃቸው ነበረ እና የምታደርገው ነገር አስበው ስለዚ አንተ የተሻለና ጥሩ ህይወት እደሚሰጥህ አስብ እርግጠኛም ነኝ ኩፋ ከመስራት ታድጎሃል... ጀግና ነክ ትእግስትህ ብዙ ያረገው ፈጣሪ ይመስገን
ጀግና ነህ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሽልማት ይገባዋል የሃገር አሌንታ ወታደር ነውና ሸልሙት
እግዚብሔር፤አምላክ፤ከሰውበታችያርግሽ፤በወታዴር፤ቀልድየለም፤አይዞ፡ፈጣሪ፤የተሻለነገር፤ይዞልህነው፤❤❤❤
በእውነት!!ፍፁም ባለጌ ነሽ ውድ ሐገራችንን ጠባቂ!ጀግናውን ማጃጃል ሂሊናሽን አይወቅሰውም!!በጣም ባለጌ ነሽ ለመልስሽ እንደበትሽ ይዘጋ!!
መታመን ለራስ ነው ተው ሴቶች እምነት ይኑራችሁ ልጁን ትግስቱን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነክ ወንድሜ ❤
የኔ ጌታ የኔ ጀግና አንተ አደለህም የተዋረድከው እሷ ናት አንተን የመሰለ ጀግና አመለጣት እሷ ናት ማዘን ያለባት ደግሞ ትእግስትህ ቀሪ ህይወትህ ያማረ ያርግልህ
ስምህብቻ ሳይሆንበላይ አተእራሱ የበላይነህ አላህይጠብቅህ የኔጀግና አላህ ታማኟንይስጥህ💪💪💪💪💪💪
ወድሜ አንተየሐገር ማገር እኳን ከደዚሕ አይነትጦስ አወጣክ አገራችን ከአተ ብዙ ት ብቃለች እናቴ አተ ወታደር ነክ አገርእጂ ቤት የለውም ፈጣሪ የተባረከችውን ይስጥሕ
የኔ አባት አይዞክ ልጅ ሚስጠው ፈጣሪ ነው ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጅ ይስጥሀል በፈጣሪክ ተማመን
እውነተኛ. ወታደር. ዋው. ጀግና.
ትልቅ. ክብር. ይገባአል
እውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
እውነት ነዉ ወታደር ማለት ለአገሩ የቆመነዉ አገር ማለት ህዝብ (ስው ማለት ነው
መልካም ሴት እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ይስጥህ ወንድሜ ለብዙዋቹ ተምሳሌት ነዉ እንዳንተ ያሉ ስዉች ያብዛልን ንሩልን ወንድማችን ትክክለኛ ወታደር ነህ ወንድሜ ይሽለም
አላህ ጥብቅ (ንጽህ) ሴት እና ሳሊህ ልጅ ይሰጠሀል ። በአላህ እምነት ይኑርህ!!!
በትእግስትህ ጠንከር ፣ ዋው amazing
ፈጣሪ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ባል ቢኖርኝ
God is good for you, God is your provider.
የሀገረችን ጀግነ አባት ነህ የኔ ውድ የኢትዮፒያ ልጅ ነህ እድሜህን እንዳ መንጋድ የረዝምህ ኑርልን
ወላሂ ከዉበቱ ይልቅ መረጋጋቱ መልካም አንደበቱ የተለየ ነዉ ወላሂ አያገጣጥምም ብቻ ፈጣሪ አለ ወንድም አብሺር
Masha alllah yeten sobir higrman Allah yichemrileh yene jegna yamare nuro Allah yistik❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ አላህ ታማኝ ሚስት ይስጥህ አሚን
ጎበዝ ጀግና በጣም አከበርኩህ ውዱ የሀገራችን ጠባቂ ወቶአደር እግዚአብሔር ይባርክህ መሳሪያን ያክል ይዘህ በቀበቶ በመቀየርህ አሁንም እልሀለሁ የአይምሮ ትልቅ ጠንካራ ጀግና ጥፋታቸው የሚቆጫቸው በህይወት ቢኖሩ ነው😮
ጀግና ወታደር እናተን መግደል አገር መግደል ማለት ነዉ አቤት አስተሳሰብ የምርም በላይነህ 😍💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
ትክክል ነህ እሁን እራስህን ጠብቅ በርታ እግዚአብሔር ይረዳሐል አይዞህ ለበጎነው ከሷላይ ልጅያልሰጠህ አሁን ሌላ አግባ ትወልዳለህ አሜን።
በርታ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሀል እንኳንም አረጋገጥክ ።
ምርጥ ወታደር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ
የእኛ ጀግና ወታደሮች ሰብዕና ይህ ነው :: ክፍት አፎች የኢትዮጵያን ወታደሮች ስብዕና ምን እንደሆነ ይገንዘቡት ::
ጀግና ጎበዝ ማለት እዲህ አይነት ወታደርነው
መሣሪያ በጁ ይዞ በህይወት አጋር የመጣበት ትግሥት ማለፋ
የተሻለችውን የምታሥብልህን ይሠጥሀል
አቤ ሀገራችን ወዴት እያመራን ነው😢 የሱ ትግስት ዋውውው ❤❤ የሷ አለማፈር ቱቱቱቱ 😢 ወታደር የሚታገስ አይመስለኝም ነበረ
በላይነህዬ በጣም ጀግና ወታደር ነህ አላህ ከዚ በላይ ትግስት ይስጥ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
በለይዬ አብሽር ወለሂ ልጅ ከአለህ ነዉ እመነኝ ትወልደላሀህ አለህ መንተ መንተዉን ይስጥ የኔ ወንድም❤😢😢😢
እንዳፍሽ ያድርገው 😢😢❤❤❤
ወድሜ ጀግናነህ ብትኖርም አትጠቅህም ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ አሜን
ጎበዝ እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በችኮላ መጥፎ አርምጃ ባለመውሰድህ እግዚአብሔር የጠብቅህ።
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅከ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ እመቤቴ ላንተ እምትሆን ጪዋ ሴት እና ልጆቺ ይስጥህ ፈጣሪ ፀልይ
ይቺ ባሌጌ ልጁም ያንተም ቢሆን ራሱ አባራት በእውነት እንዳት መልሳት እግ/ር ያንተ ያለውን ጨዋ የሆነች ሴት እንደሚሰጥህ ደግሞ አትጠራጠር ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
እሱ እኮ መውለድ አይችልም መሀን ነው😢
ጀግና ወታደር ወንድሜ አይዞክ የተሻለ ሰው እግዜር ይሰጥካል አስተዋይ ነክ
ምላስዋን፡ጎልጉሎ፡ነበር፡መቁረጥ።ወደ፡ቡና፡ቤትሽ፡ደረዳሽ፡እዛ፡ነው።እውነተኛ፡ጀግና፡ወታደር፡ነህ።የተባረከ፡ትዳር፡ይስጥህ፡በልጆች፡ይባርክህ፡እድሜህ፡እረጅም፡ይሁን።
አንተ በእውነት ጀግናዬ ነክ እዳተ አይነቱን እውነተኛ ወታደር ያብዛልን❤❤❤
Dhugaa waaqayyoo goftaanii sii waaliinii haa taa.uu❤❤❤❤❤waaranaanii waaqayyoo soddaattuu jiraa edaa
ወንድማችን ጎበዝ እግዝ አብሕር ለመል ካምነው
የበላይን አድራሻ እባክህ ለመሸለም ለወታደራዊ ስነ ምግባሩ ሽልማት ይገባዋል
አይዞህ ጀግናዬ ፈጣሪ የልብህን መሻት አይቶ ታማኟን የሆንችዋን የግራ ጎንህን ይስህ!!!!
አይ ሥርአት ያለው ተባረክ ምርቁ ልጀ ለእሷ ለእኔ ብለህ ለአገር ብለህ መከራ እያየህ ሱሳም ከአገር ልትበልጠ ነው
مشاء الله تبارك الله
جزاك الله خيرا جزء
🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
جيش بلدان إثيوبيا ❤❤❤❤❤
الله يحفظكم
ጉድ ከወታደር ጋር ሠፋአጣ ነፍሥሽን አትወጅም 💔💔💔እግዚኦ ቆንጆ ትምሕርትነው ለባለጌዎች
😂😂😂 እኔ ደግሞ የገረመኝ የውሽሚዬው ድፍረት ነው ?
በክፍል 1 ላይ ውሽሚዬውን አይተኸው ከሆነ የወታደሩን ሚስትና ቤቱን መድፈሩ ሳያንስ ሊማታ ዱላ ማንሳቱ አይ ጋላ በኋላ በሱሪው ላይ ሊሸና ?