የ 25 አመት ጉድ።ያልታሰበ የሁለት ፆታ ጉድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 647

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu 4 дні тому +96

    የሚኪና የንስር አይን ጉዳይ ሃሳብ ሆኖኛል ተሙ ኧረ ንገሩን 😢😢😢

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 4 дні тому +126

    ተሙ እራስህን ጠብቅ ወድሜዋ የሚኪና የንስር አይን ላይ የተፈጠረዉ ነገር በጣም ልቤን ሰብሮታል 😢😢😢በተቻለህ አቅም ከዱካሾ ጎን በመሆን የንስር አይን ወድማችንን ፈልጉት በናትህ ተጨቀናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 дні тому +41

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው አለባበሳቸው 😢😢😢😢 አልሃመዱሊላህ አላኒመተል ኢስላም ❤❤❤❤. እንደው ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ 😢😢😢 ተሜ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

    • @samigetu6267
      @samigetu6267 4 дні тому +1

      That's not your business she have right

    • @Habesha28
      @Habesha28 4 дні тому +1

      ሴቶችኮ አይደሉም ሴቶች መሆን እኮ ለመሆን ነው እሚፈልጉት።

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 4 дні тому +1

      እግዜኦ አለቦበሳቸው ምነው ሴት ልጅ ስትር ስር ነው ደስ የምትለው

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 4 дні тому

      @ፍቅርጌታቸው ትክክል በጣም ይደብራል

    • @jdjxx9648
      @jdjxx9648 4 дні тому

      ​@@Habesha28በተለይ ጥቁራ😮 እግሯ

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 4 дні тому +74

    የነስር አይን አላህዬ ዛሬ አስገኝልን በርቱ በዱአ ሰላም አጣን እኮ ብን ብሎ ቀረብን

    • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
      @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 4 дні тому +2

      አላህ ያስገኝው ያረብ

    • @Haaanaan45
      @Haaanaan45 4 дні тому +1

      አሚን አላህ ያስገኘው ምንም ሳይነካው

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s 4 дні тому +1

      Fetare yamtalene

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 4 дні тому +1

      አሚን ወላሂ በጣም ያሳዝናል ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የውነት ከፍቶኛል 😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 дні тому +1

      😢😢😢አሜን የኔ ውድ ምን ሳይነካው ያምጣልን በጣም ጨንቆኛል😢😢😢

  • @solomon9058
    @solomon9058 4 дні тому +11

    ❤❤❤ ይሄ እኮ አስቸጋሪ ነው እናትየው ወደ ንስሀ እንዲመለሱ ማድረግ ነው ጭቅጭቅታችሁን ትታችሁ

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 2 дні тому +3

    አኡዙ ቢላህ አለባበሳቸዉ አባትየዉ ልጆቹን ሸፈን ያለ ልብስ ልበሱ አለማለቱ የሸሌወቹን አለባበስ ይመስልል እስልምናየ ሂጃቤ❤❤❤❤

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 4 дні тому +9

    ተሜ ጀግናው የሚኪ ወንድማችንን ነገር ያለውን አሳውቀን ፈጣሪ ጀግኖች ወንድሞቻችንን ይጠብቅልን።

    • @genetkebede278
      @genetkebede278 16 годин тому

      አባትየው ትንሽ ቅሬታ አለኝ አሁን የተገኘች ልጅዎ በጣም ነገሩ ደጋገመችው ዝም ቢያሰኝዋት መልካም ነበር ምንም ብትሳሳት እናት እናት ናት ከብዙ ይቅርታ.

  • @በረንታ
    @በረንታ 4 дні тому +44

    ወንድም ስለ ንስር አይን አዲስ ነገር የለም በጣም ጨንቆኛል አንተም እራስህን ጠብቅ የሚኪስ ነገር ከምን ደረሰ😢😢😢😢😢

  • @fozyaebrahim-c5b
    @fozyaebrahim-c5b 4 дні тому +19

    የንስር አይን እና ሚኪ ጉዳይ በጣም አሳስቦኛል ተሙአተም እራስህን ጠብቅ ተሙ በተቻለህ አቅም የወድሞቻችንን ያሉበትን አሳውቀን ልቤተጨነቀ

  • @mduae2013
    @mduae2013 4 дні тому +12

    እኳን ደሳላቹ መገደኛናቹ ከናታቹ ታርቃቹ ሂዱ ምንም ብትሆን እናትናት አታሳዝኖቶ ተሙዬ የድካምህን አላህ ይክፈልህ 👍👍👍❤❤❤❤

  • @HagosLemlem-s9p
    @HagosLemlem-s9p 4 дні тому +32

    መጀመሪያ የእናትሽን ምርቃት ተቀበይ እናት እናት ነች አትሸወጂ ❤

    • @senait2014
      @senait2014 4 дні тому +3

      ለጠላት ክፍተ ት አትስጡ ያለፈዉ አልፋል ብለሽ ቀሪ ሂወትሽን በደስታ አሳልፊ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 4 дні тому +16

    ተሙ እረ ለነስር አይን ድረሱለት

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 4 дні тому +15

    ወንድማችን ሚክን እና የንስር አይንን ተባበራችው

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 4 дні тому +20

    ንስር እምንደረሰ እደቀልድ ሳምንትሆነው😢😢😢

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ

    የነስር አይን 😢😢😢😢😢ሚኪ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s 4 дні тому

      Kettering belogale Mike yeftale naserya😢😢😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 4 дні тому +10

    ተሙዬ እባክህ የነስር አይንን ፈልጉልን እባካቺሁ በጣም ተጨቀነል

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 4 дні тому +9

    ተሙ ወንድምህን የነስር አይናችንን ፍልግልን አንተም እራስህን ጠብቅ አላህ ጠብቃችሁ❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 4 дні тому +10

    ጤና ይስጥልን ተሙ ጀግናችን ❤❤❤❤❤
    ተሙ መቼም በስራ መወጠር ምንም ጥርጥር የለውም ነገር ግን የወንድም ሚኪ ነገር እና የንስር ዓይን ጉዳይ በጣም አሳስቦናል የንስር አይን ዛሬ 7ቀን ሆነው ተሙ ድካ ሾውን በፍለጋ እርዳወ ያማል 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 ጨነቀን

    • @SamsungA24-l4b
      @SamsungA24-l4b 4 дні тому

      በጣጨቆኝአል የነሥር ከነሹፌሩ ሚኪ😢😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 дні тому +11

    ስለ ንስር አይን አላህ ጥሩ ነገር ያስማን ተሙ ራስህን ጠብቅ በንስር አይንና በሚኪ መታስር አዝነናል😢

  • @hawaadem4624
    @hawaadem4624 4 дні тому +29

    አደራ የሚኪን ነገር የኔ ወድም አደራ ከጎኑ ሁን

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 4 дні тому +13

    ሚኪዩ እና የነሠር አይን እምንዴርሱ

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 4 дні тому +3

    የንስር አይንን እና የሚኪ ጉዳያ ኣስጨንቆኛላ 😢😢😢😢😢😢አምላካ አደራ ባለህብታ ቦታ አምላካ ይጠብቃሹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 4 дні тому +14

    Qulaa jiraan ijolee maali ufata yoo godhatani yaa rabbii nuu olichi atti maali umani safu bekken

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r 4 дні тому +2

      Dhuga jette wallah auzubillah xiquma jilba biralle hin gessani😂

    • @BvSs-lj6kx
      @BvSs-lj6kx 4 дні тому +1

      😂😂😂😂 maaliif akkasii iyyuu saafuudha walii hin hubatanii

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r 4 дні тому

      @@BvSs-lj6kx garu dhuga qabani wallah
      Namni akkamitti ilmo ofi sheeyxana Kenna

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 4 дні тому +6

    ተው እናት እናት ናት እናት ለልጆቻ ክፉ አትመኝም ከጎና ሁኑ ቡሃላ ይቆጫቹሃል አንድ ነገር ብትሆን😢😢

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ

    አረዳው አለባበሳችሁን አስተካክሉ ሚድያላይ እኳን

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 4 дні тому +1

    የንስረ ርአይን አሏህ ያሥገኝልኝ እኔስ ወሏሂ ጨነቀኝ😢😢😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 дні тому +2

    ተመሥጌንየነሰረአይአናሚኪአደራከጎኑአንድትኋንሚኪ😢😢

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 4 дні тому +3

    ተመስገን ወንድማችን የነስር አይን ጉዳይ አያስጨነቀኝ ነው ቀናቶች እየሄዱ አድስ የለም 😢😢😢😢 ሚኪስ እምን ዴርሰ

  • @mdet8849
    @mdet8849 4 дні тому +2

    ለንስር አንይን ድርሱለት ተሙ ሳይጎዳ😢😢

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 4 дні тому +2

    የነስር አይን ፈልጉት አደራ ወንድም❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 4 дні тому +5

    የንስር ዓይን መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው ጥሩ ነገር አሰማን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚኪ የአባትህን ነብስ ይማር ሚኪዬ ልጅ አይዝህ የሰው ፍርድ ያልቃል😢😢😢😢😢😢የእግዚአብሄር ፍርድ አያልቅም ሚኪዬ ሊከልልህ ፈልጎ ነው 😢😢😢😢😢

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 4 дні тому +7

    ወድማችን እራስህን ጠብቅ የኔአባት አደራህን😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 4 дні тому +6

    ዉንድሜ እበከህን የነስር አይንን ፈልጉልን ታሙ አንተም እረስህን ጠብቅ 😢😢😢😢

    • @TenayeTafi
      @TenayeTafi 4 дні тому +1

      ወንድሜ አምና ዘንድሮ አይደለም አስከዛሬ የት ነበርክ የራስህን በደል ሸፍነህ በሴትየዋ ላይ ከ20ዓመት በዃላ ጩኸት ያሳዝናል
      ልጆቾህን ምላሳ
      ቸው ያልተገራ አለባበሳቸው ቅጥ ያጣ ሁሉን ትተህ በንስሀ መሰብሰብ ይሻልሀል እራስክን ነፃ አታድርግ ።

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r 4 дні тому +9

    እባክህ የንስር አይን ታግተዋል እና ከዱካ ሾው ጋር ተባብራቹ ፈልጉት ተባበሩት

  • @Rshan-w7e
    @Rshan-w7e 4 дні тому +51

    የንስር አይን ፈልጉልን

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 4 дні тому +2

    ተሙ አንተ መቼም አይሰለችም እግዚያብሔር ይጠብቅህ እንደዚህም አይነት እናት አለ ግን ተፅናኝ አባት እና እህትሽ በጣም ጥሩ ናቸው

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 4 дні тому +2

    እረ የንስር አይን የት ገባ ያ ጀግና 😢😢😢😢

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 День тому +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅ አቤት ጉድ ግን የንስር አይን እና ሚኪ በናትህ ድረስለትትት😢😢😢😢 በጣም ጨንቆናልልል

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 4 дні тому +8

    ተሙየ እባክህ እራስህን ጠብቅ የንስር አይን እና ሚኪላይ የተፈጠረው በጣም ልብ ይሰብራል ምን ገድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 дні тому +9

    ተሙ የነስርን አይን የት ደረሰ እባክክ ተሙ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 4 дні тому +2

    የንስር😢አይን😢ናፍቀኝ😢እንዴት፡ሆኑይሆን፡አምላኬ፡ጡሩ፡ነገር፡ያስማን😢😢😢ሜኪ😢እንዴት፡ሆኖ፡ይሁን😢አሳዉቆን፡😢በጭንቀት፡ሀሳብ😢ልሞት፡ነዉ😢😢በማሪያም፡እርዳቸዉ😢😢😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 4 дні тому +2

    የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WagayeLove
    @WagayeLove 3 дні тому

    ስለሁሉም ነገር እዛብሔር ይመስገን የኔ ዉዲ እናት ከዚህ ከልክስክስ ነገሮች ነፃ በመሆኗ እደት ደስ ይላል በዲህነት ልጆቿን ስብስብ በፍቅር መጥፎዉን ከደግ ለይታ ያሳደገችን❤😭 የምር ይሄ ሚዲያ ስንቱን አሠማኝ😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 дні тому

    ጤና ይሰጥልን ተሙ የኛ ጅግናችን እድሜ ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 дні тому +1

    እህታችን ምንም ችግር የለውም እግዚአብሔር ከሁሉም ጠብቆሽ እስከ ዘሬም የጠበቄሽ አሁንም ወደ ፀባል እና በፆኦም በስግደት ሴጠንን ተስፊርሌሽ ተሜዬ እስት የንስር አይን ምን አድስ ነገር አሌ እባክህን ወንድማችን ወንድማችን አፍልግልን በጭቀት አልቄለን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 4 дні тому +1

    በመታከሙዋ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈዉ እደተገበረች ስትሰማ ያለዉ ስቃይ በጣም ያም ነበር ፈጣሪ ደስታዋን ይመልስላት ዘሪቱም ጥሩ ልጅ ናት ከህቱዋ ጎን ቆማለች እናታቸዉንም መተዉ ነዉ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ብዙ ስተት ሰርተዋል ይቅር ለግዚአብሔር ማለቱ አይከፋም ተሙ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን እራሳቹን ጠብቁ አንተም ባልደረቦችህም ፈጣሪ ይጠብቃቹ የንስር አይን ምንም ፍንጪ የለም ተሙ

  • @AyalTefera-v7q
    @AyalTefera-v7q 4 дні тому +2

    እባካችሁ የንስር አይን እባካችሁ ዝም አትበሉ የሺ ሰው ግምት አይናችንን ነው ያጣንው ሚኪንም እደዛው እባካችሁ ፈልጉልን😢😢😢😢😢😢

  • @GeletuBeyeneChamibamo
    @GeletuBeyeneChamibamo 4 дні тому +1

    ተመስገን አግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 4 дні тому +2

    የረዳሽ ጌታ ባሪኪው ይቅር በያቸው
    ከተደደረግሽ ይልቅ ያደረግልሽ ጌታ ይበልጣል አመስግኚ ፡ በሁላችን ነው የናት ጭቃኔ ግን አንድ ጠበቃ አለን እሱም ጌታ የሱስ ነው።

  • @ועח
    @ועח 4 дні тому +3

    ተሙ ወንድሜ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ከወደፊቱ በተቻለ ጊዜው ከፍቷል 🙏 ስለ ንስር አይንስ ምናለ አዲስ ነገር በጣም ተጨንቀናል እናቱስ እንዴት ናቸው 🙏የሚኪ ነገርስ እንዴት ነው ያባቱ ጉዳይስ ተሙዬ እባክህን አሳውቀን ፈጣሪ ወንድሞቻችን ባሉበት ይጠብቃቸው 🙏❤😢😢🇪🇷

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 4 дні тому +2

    ዘሌ ፀበል ይዘህ ተንቀሳቀስ እሽ መንፈሱ ነው እንደዚህ የሚያጮሀት ብትረጫት ፀጥ ትል ነበር ለመንፈሱ የተገበረች ስለሆነች ነው ሁሉም መንፈስ አለባቸው ይጠመቁ የዛኔ ይገባቸዋል ልጅቷ ምላሷ እረዝሟል በስምዓም በእግዚአብሔር ስም

  • @AzaluYuni
    @AzaluYuni 4 дні тому +6

    Aree basamamii maal italali qanneftuu qulumaa tessii Minew Libisu 😢😢😢

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr День тому +1

    የቺ ሁለተኛ የተገኘችው ልጅ እሾክ ናት መቼም እነት ሆና ነው እንጂ ንግግሯ ቅስም ይሰብራል ሰለሁሉም ሀለቱም ልጆችዋ ወልደው ይዩት አባት ተብዬው ደሞ አንቺም ተይ እንደማለት ይዋዥቃል ግራ የገባው የናት አዘን ቅስም ይሰብራል ለጆች ወደ ጭንቅላታችሁ ተመለሱ እናትም በርቺ እራስሽን እንዳትጎጂ እነርሱ ከቀናቸው አንዱ ጋ ይለጠፋሉ አንቺ ግን መኖር አለብሽ ባልተብዬውም ጥርግ ይበል የሚተርፍሽ ምን ይበላ ምን ይጠጣ ልብሱ ታጠበ በሎ ማሰብ ነውና እዳ ቀሎሻልና ለራስሽ እወቂበት ያደገ ልጅ መልሶ እንደማሳደግ ቁጠሪና በርቺ እጅ አትስጪ

  • @MikiyasDerso-wc8qs
    @MikiyasDerso-wc8qs 3 дні тому +1

    በጣም በጣም ያሳዝናል ሚገርም ነው ያሳፍራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kiyakiya8209
    @kiyakiya8209 4 дні тому +3

    ወንዴ የንስር አይን ጉዳይ እንዴት ሆነ ሚኪስ ከምን ደረሰ በጌታ ጭንቅ ብሎኛል እውነት አውጪዎችን ማፈን ጀመሩ ራስህን ጠብቅ አንተም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дні тому +3

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ የናስር አይን ጅግና 😢😢😢😢እደኔ የተጨንቀ እፍፍፍ 😢 ሚኪ አላህ ይገዛችሁ እባካችሁ እርሳችሁን ጠብቆ

  • @ayelechbekele433
    @ayelechbekele433 3 дні тому

    በሰላም ተመስገን የነሰር አይን ሚኪን ከዘላለም ጋር ተባብራችሁ መልካም ዜነ አሰሙን በጣም ጤንቆኝል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጤናዉንም ያብዛላችሁ እመቤት ማርያም ትጠብቃችሁ ሰላም እደሩልኝ እወዳቸዋለሁ የእኔ ጀግና 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tegegneadmassie2957
    @tegegneadmassie2957 3 дні тому +1

    እውነተኛ ታሪክ መስሎኝ ነበር ድራማ ነው ይች ልጅ ሚኪ ጎጆ ቲዩብ ላይ ሰራተኛ ሆና ገብታ በአስማት ሚስቲቱን የጎዳና ተዳዳሪ አድርጋ የሰራችው ናች

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 дні тому

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺስ ክብር አለሽ
    ፈጣሪ የሰጠሽ ግን አታደልሽ
    በልጆችሺ ለአባት ለግዳ ክብር
    የሌላቸው ፈረጂ የሆኑ መሰላቸው
    አባትም ነውር ነው አይላቸው

  • @melesedarge2427
    @melesedarge2427 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሜ

  • @MakJason-w5c
    @MakJason-w5c 4 дні тому +1

    አቡነአረጋዊአባቴየነሥርአይንንሰላምአርግልን

  • @GeletuBeyeneChamibamo
    @GeletuBeyeneChamibamo 4 дні тому +2

    ዋው

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 3 дні тому +1

    ወድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እህቴ ሄደሽ ተደስተሽ ለመስማት ያብቃች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @KebebushShalamo
    @KebebushShalamo 2 дні тому

    ተሙ የዝችን የጥቁር ሴት ድምፅ ሲስማ የዛች ከእግልዝ የመጣች እናት ሲቃይ ነዉ ሁሌም ማሰብው!!!!!!!!!!!

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 4 дні тому +3

    ሰላምክ ይብዛ ተሙ ወንድሜ የንስር አይን ፍንጭ አግኝታቹዋል ፈጣሪ ሰላሙን ያሰማን ሚኪም በጣም አሳዝኖኛል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው ግን ወንድሜ እራሳቹን ጠብቁ አደራ ስራቹ በጣም አደጋ አለው ጌታ ይጠብቃቹ ለሰው ደስታ ስትሉ እራሳቹን መስዋት ምታረጉ😢

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 4 дні тому +2

    አለማወቅ ሰለሆነ እባክሺን እናትሺን ይቅር በያት አትጨክኝባት

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 4 дні тому +1

    ወድሜአራስህን ጠብቅ ❤ተሙየአድራ አራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤ ምን ጉድ ነዉ አለባበሳቸዉ ቀበሮ ሁላ 🎉 አናት አናት ነት አትሸወጂ ምርቃት ተቀባይ አሽ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 4 дні тому +1

    አረ ኡኡኡኡኡ አለባበስ😢

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 3 дні тому

    የንስር ዕይኒ ፈልግልን እባክህ 🙏🙏

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 дні тому +2

    አረ ናሲር አይን የት እንዳሌ አስዎቁን 👍👍👍

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 4 дні тому

    በመድሄኔአለም አቤት አፍና ምላስ አለኝ ተብሎ እንዴህ ማውራት እድሜና ጤና ይስጠን በናንተ ካልባሰ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 дні тому

    ✍️✍️ ተመሥገን ብዙዉጠረድ ያየህበት በመሳካቱ እንኳን ደሥ አለህ ፦ መንትዮቹ ግን የእና ታቸዉን ምክንያት መቀበል አይደለም መሥማትም ፍላጎት የላቸዉም እዉነት ከመሥማት ( ሞያም ) ከማየት እንዲሉ አበዉ ? ልጆቹግን እንደበሬ ግንባር ከፊትለፊታቸዉ ያለዉን ብቻ ነዉ የሚረዱት ወይም ማወቅ የቻሉት አለመብሰላቸዉን ያሳያል 💚💚💚💚

  • @fretaabraha1268
    @fretaabraha1268 3 дні тому

    ሚኪና የንስር አይን ተመስን አንድ በለን 🙏

  • @HhfgHfddgh
    @HhfgHfddgh 21 годину тому

    ሚኪዬ አሏህ ያሽርህ የንስር አይን ባልህበት አሏህ ይጠብቅህ ሁላቹሁም ኢትበሮች አሏህ ይከተላቹሁ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 4 дні тому +3

    Gudiin maatii hin dhumu silaa waqaayyoo isiin yaa gargaaru 🙏😢 tamu miiki fi yneser ayne maalira gahan please 🙏 isaan nuuf gargaari🙏😢😢

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 3 дні тому

    ሁለቱን ልጆች እና አባት አፋቸውን አስይዛቸዉ እንዲት እናት ያወራሉ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 дні тому +1

    ምላሳቸው እረ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 дні тому

    የንስር አይን አናሚኪን ከክፉ ሁሉ የጠብቃቸዉ ወገኖቸ ሁላችንም በየእምነታችን በፀሎት እናግዛቸዉ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 21 годину тому

    የነስር አይን ተገቷል እኳን ደስ አላችሁ አለን ❤😊😊 ተሙየ ሚኪን እባህ ሆስፒታል ቀይሩለት ያች መርዝ የሆነች ሴትዬ እዳታስገድለው😢😢😢😢

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 2 дні тому

    ተመስገን በሰላም ጨርሰሽ ተስተካክሎልሽ ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ ደስታውን ደስታ ያድርግልሽ

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 4 дні тому

    እግዚሐብርሖይ,ዘሬመተ,የናስርአኒንመልከሚናቸሩወሬ,አሰመንተሙጌተ,በሔዲክበት,የጠብቅ🙏🙏🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 День тому

    ተሙ የሚኪን ነገር አደራ ተከታተል የች ሰይጣን እዳታጠፍው ጀግና ወድማቸን የደሀ እባ አባሾች ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 4 дні тому +3

    ልቡሱ ምንድነዉ በስማአም 😢የንስር አይን እና ሜኪ ከዘሌ ሁነጉዋቸዉ እባካቹ በተረፈ ራሳቹ ጠብቁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋይሁን ✝️❤💒

  • @zawoyaessa750
    @zawoyaessa750 18 годин тому

    I'm so happy I'm a Muslim you all know how we dressed very classy and respectful 🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 дні тому +3

    የነስርህ አይን እንቅልፍ አጣሁኝህ እግዛቤር ከጨካኖች ያውጣው

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 3 дні тому

    ተሙዬ እባክህ ራስህን ጠብቅ ስራ ስትሰራ ከኋላ ጥበቃ መኖር አለበት ዝም ብላችሁ ችግሮችን እየተጋፈጣችሁ ራሳችሁ አደጋ ላይ እየወደቃችሁ ነው ጀግኖች ወንድሞቻችን የንስር አይን እና ሚኪዬ ላይ የተፈጠረው ሴራ እኛ በጣም አስጨንቆናል እነሱን ፈጣሪ በሰላም ካሉበት ይጠብቅልን ንስር አይን ፈጣሪ ከተሰውረበት ፈጣሪ ያምጣልን ሚኪዬም ከታሰረበት በሰላም ያስፈታል

  • @Martaxumebo-k1q
    @Martaxumebo-k1q 4 дні тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን አውቀሽ እግዚአብሔርን ተመን እግዚአብሔር በጊዜ ነጋሽን ሁሉ ውብ አድርጎ ይሰጥሻል ላኢንትሽም ይቅርባይ ይቅርታ መልካም ነውና
    ህክምና ጊዜም መልካም እንደሆን በእግዚአብሔር እንተማመን አለን አንቺም በሙሉ ልብሽ ለኢናትሽ ይቅር ብላሽ ወደ ክምና ሂጂ እግዚአብሔር እራሱ ጣልቃ የግብርሽ❤❤❤

  • @chaltuchaltu1641
    @chaltuchaltu1641 4 дні тому +3

    Baleegochu maali uftaa akka isiin ufaachise .

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 4 дні тому

    ተመስገን ተባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 4 дні тому

    አንተንም አላህ ይጠብቅህ ። በሚኪና በንሰረአይን ቀልቤ ተሰብሮአል አላህ እንደገና በሰላም ወደ ሚዲያው እዲመጡ አላህ ያርጋቸው አላህ ይጠብቃቸው።

  • @ቀባፅጓልተምቤን
    @ቀባፅጓልተምቤን 4 дні тому +2

    ሰላም የመዳም ቅማማች ኑሩልኝ🎉❤❤❤❤

  • @TigstGatu
    @TigstGatu 4 дні тому +1

    መጃመርያ አለባበስችሁን አሰተካክሉ በሰው አትፍረድ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 4 дні тому +1

    አለባበሳቸው ዘጋኝ የመጨርሻ

  • @chaltuchaltu1641
    @chaltuchaltu1641 4 дні тому +3

    Tamasagan kani dhisii deemii mikiif fi Yenera baraabadii.

  • @FikratAbaba
    @FikratAbaba 4 дні тому

    የነሥርን፡አየን፡እባካችሖ፡አሣውቁንምንም፡ለውጥ፡የለውም፡ቅድሜያ፡ለወድማችን፡ሥጦልን

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 4 дні тому +3

    ተሙየ ሚኪንና የንስር ኣይንን ኣደራህን የቻልከዉን ያክል ሚኪም እንዲፈታ የንስር ኣይንም እንዲገኝ ኣድርግ

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ 4 дні тому

    ወድማችን የነስር አይንን አፈላልግልን በጭቀት ልሞት ነዉ 😢አተም እራስህን ጠብቅ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 4 дні тому +3

    እህቴ እባክሽ ከመሄድሽ በፊት መንገድሽ ሰርጀሪሽ እንዲቃና እናትሽን ይቅር በያት ።እናት ምንም ክፉ ካልገጠማት በቀር ልጆን አትሰጥም እግዚአብሔር በጐ አድርጐልሻል ልብን አይቶ ሁላችሁም እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ቀይሮታል ይቅር ባይ ሁኑ ።ይቅር የማይልን እግዚአብሔር ይቅር አይለውም ክርስቶስ ያስተማረን ይቅርታን ነው ። እግዚአብሔር ሁሉን ያቅልልሽ።

    • @wintagebremichael934
      @wintagebremichael934 День тому

      Lik new ke bado tenesta yihew hulu bietesoba agenet ahun litamesegn new yemigebat

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 4 дні тому

    ተሙ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 дні тому

    እንኳን ደስአላችሁ ተሙ የሚኪ ጉዳይ እዴት ሆነ ተባብራቺሁ የነስዐኒን ፈልጉት በጣም ተጨቀናል 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤