ከንቲባው ፋኖን መቀላቀሉን አስታወቀ! ደብዛው የጠፋው አነጋጋሪው ኮሎኔል ጉዳይ!10 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лип 2024
  • ከንቲባው ፋኖን መቀላቀሉን አስታወቀ!/ደብዛው የጠፋው አነጋጋሪው ኮሎኔል ጉዳይ!/ቋራ.!አዘዞ.! ፋኖተ ሠላም.! ደደብረማርቆስ .!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 168

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 20 днів тому

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 21 день тому +25

    ፋኖ ነኝ እኔ ማንንም አልፈራ
    አጥንቴን ላሞራ ነፍሴንም ለአማራ
    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @lakewbiru3225
      @lakewbiru3225 20 днів тому +1

      ጀግናው ን ዓማራ በሆዳሞች ዓማራ የማደን ስራ እንቃወማ አለን;;;;;;;;;

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 днів тому +1

    Thank you🔥❤🙏

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 20 днів тому

    ኢትዮኒውሰ መርጥ ማዳነዎ በርታ በሌ።

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 20 днів тому

    በርታልን ሐቀኛ ሚዲያ❤❤

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 20 днів тому

    በርታልን

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 20 днів тому +1

    ይህን ሚዲያ 1000እናስገባዉ

  • @sofonyasa.tiruneh3782
    @sofonyasa.tiruneh3782 21 день тому +2

    I think you are a genuine journalist, working for our country. Good on you for your hard work. 👍💌

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 21 день тому +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Amin-rf5xv
    @Amin-rf5xv 20 днів тому +1

    Goood moring bro

  • @avim4113
    @avim4113 20 днів тому +1

    ክቡር ወንድማችን ጋዜጠኛ በለጠ፣ እጅግ በጣም ጎበዝ የአማራ ህዝብ ድምፅ በመሆን ወገናዊነትህን በብቃት እያስመሰከርክ ያለህ እንቁ ወንድማችን በመሆንህ፣ ለአንተ ያለኝን አድናቆትና ክብር መጠን የለውም❤
    አይዞህ በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 20 днів тому +2

    ጋዜጠኛ በለጠ መረጃው ጥሩ ነው ስታነብ ግን ምክር እንጅ ዜና ስለማይመስል ቀየር ብታደርገው ምክር ነው🙏

  • @zelalemanteneh7089
    @zelalemanteneh7089 20 днів тому

    Thank you

  • @codingWithHaile
    @codingWithHaile 20 днів тому

    ምርክታ ነው ምርከት አደለም።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 21 день тому +2

    ስላም ስላም ኢትዮኒውስ ኑሩልን ስላም ለህዝባችን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 21 день тому +1

    ,Thank you Belete God bless you Berta

  • @grsveskindergedu-ek6hc
    @grsveskindergedu-ek6hc 20 днів тому

    I can't believe galaoch oromuma geday is still not defeated

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 21 день тому +3

    የአማራው ድምፅ በርታ
    እውነት እና የተጨባጭ
    መረጃ
    ንጉስ

    በለጠ ካሳ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 21 день тому +1

    በሌ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b 21 день тому

    በሌ በእውነት ጎዳና እና በሀቅ የምትዘግብ የእውነት ልጅ ነህ❤❤❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 21 день тому +7

    ጥለምት ያሉ ነዋሪ ወጣቱ ዝም ብሎ ከተኙ ይግቡ

    • @JonNati
      @JonNati 21 день тому

      አገራቸውኮ ነው ጸለምት ያለ ህዝብ ተሰዶ የነበረም ያልተሰደደም ሁሉም ትገራዋይ ነው ስለዚህ ተሰዳጅ አሳዳጅም የለም ከአማራ ክልል የሄዱ ናቸው ቸግር ሲፈጥሩ የነበሩ እነሱም ባለቤቶቹ ሲመጡሸሽተው አደሰርቃይ ገበተዋል አገራቸው እዛ ስለሆነ ።

    • @user-dm5pb8jh8u
      @user-dm5pb8jh8u 21 день тому

      ገብተህ ለምን አትዋጋም ለምን በሰው ሞት ትስቃለህ

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 20 днів тому

    Good morning! Belete.
    Selam new

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 20 днів тому

    ወደ ፋኖ የገብይችሁ የእድማብትና እና ሚሊሻ ታሪክ ስርታችኃል በርቱ የእማራ ህዝብ ያክብራችኃል
    ትክክለኛውሳኔ ነው የወስናችሁት በርቱ

  • @MeKdiYouTube-lw9oe
    @MeKdiYouTube-lw9oe 20 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 21 день тому +4

    በርታ በሌ የምታቀርበው መርጃ ትክክል ነው እናመሰግናለን

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 21 день тому

    እንዴት አደርክ ሰላምህ ይብዛ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @mebratumulusew1737
    @mebratumulusew1737 20 днів тому

    ምርክታ

  • @IngidaGamo
    @IngidaGamo 20 днів тому

    በሰመት ህዚቡን አታወዛቢ በእግዚአብሔር ።

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 21 день тому +2

    አለመታደል እጅ ይሄ ሚድያ 9መቶሽ መግባት ነበረበት

  • @Fano44442
    @Fano44442 21 день тому +2

    ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️ ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️

  • @arbsengus230
    @arbsengus230 21 день тому +2

    ዲል ለፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 20 днів тому

    የአውሬው አብይ እና የሸመልሰ አገዛዝ ግፍ በአፋጣኝ ይደመሠሣል
    የኦሮሞ ልጆች ለከሐዲው መንግሥት አትሙቱ በቃችሁ ❤❤❤

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 21 день тому +1

    ሰላም በለጠ

  • @yeshanehabirham7274
    @yeshanehabirham7274 20 днів тому

    በየትኛውም የምድር ጫፍ ላይ የሚኖር አማራ ድንበሩ ክብሩ ነው

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 21 день тому

    እናመሰግናለን ።ሽዋ ላይ ያለው ነገር ያበሳጫል !

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 21 день тому +1

    ከሁለት ወር በሗላ በስላም ያገናኝን ኢትዮኒውሶች ኢትዮጵያ ልግባ ነኝ ከጎንደር ሁመራ ፍስስስ ልልበት ነኝ በስላም በአርማጭሆና ወልቃይት በኩል መረጃ አቅብልህ ነበር ምን ይሆናል ኔትዎርክ የለም እንጂ

  • @IngidaGamo
    @IngidaGamo 20 днів тому

    እኔ ሚገረመን ነገር ብኖሪ ፋኖ መንግሰት ሃሎችን ገደለ ሰባሊ ሸመ የላቹሁም ግን መንግሰት ሃሎች ትማትም ነው የያዙሁት እንደዚህ ያላቹሁ ትወልድ አታሰጨረሱሁ በናቶች ብባሆን ሠላምሰበኩ ።

    • @TimetoSafe
      @TimetoSafe 20 днів тому

      Kkkk አይ ደቡብ፣ የአማራን ህዝብ ስቃይ ለናንተም ያድርግላችሁ። ያኔ ችግሩ ይገባችኋል

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 21 день тому +1

    የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛውአንደ ህዝብ በመታገል ብቻ ነው ለዚህም 1.ለአረመኔው አብይ አህመድ ግብር፣ታክሰ፣ባት ማንኛውንም የገንዘብ ምንጩን ማድረቅ2.በየትም የሚገኝ የአማራ ወጣት በየአካባቢው በውድም በግድም የፋኖን ትግል መቀላቀልና መሰልጠንና የሀይል ሚዛኑን ከአገዛዙ መንጠቅ3.ማንኛውም ባለሀብት፣ወታደራዊ ባለሙያወች፣ሀኪሞች ማንኛውም አማራ በሙያው ትግሉን መቀላቀል4.በመላ ሀገሪቱ የጠላትን እንቅሰቃሴና ኮቴ 24ሰአት በመከታተል ለህዝባዊ ትግሉ መረጃወችን በየደቂቃው ማድረሰ5.በዚህ ክረምት በለሊትና መብረቃዊ ጥቃት የጠላትን ካምፖችና ከባድ መሳሪያወቹን ማውደም6.በሁሉም የአማራ ጠቅላይ ግዛት የተናበበ፣የገባው ጠላት ሰንቅና ትጥቅ እርዳታ እንዳያገኝ በከበባና በቆረጣ፣የአየር ማረፊያወችን እንዳይጠቀም አካባቢውን መቆጣጠር7.ወንጀለኛው አብይ አህመድ ያሰማራውን ጨፍጫፊ ና በባንዳነት የተሰለፈውን የማሰከዳት፣ትግሉን እንዲቀላቀሉ 24ስአት ከፍተኛ የፖለቲካ ሰራ፣መንገዶችን በማመቻቸት፣ሚዲያወችም በሰፊው ይኸ ሰራዊት አገዛዙ ከህዝብ ጋር ፈፅም የተጣላ መሆኑን፣ቤተሰብም የበኩሉን ድርሻ መወጣት🙄

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 21 день тому

    ድል ለፋኖ ! አንድ እዝ አንድ ፋኖ

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 21 день тому

    እጅ የሚሰጥ መልካም👌ግን ግን ይሄ መነገር ነበረበት???

  • @Amin-rf5xv
    @Amin-rf5xv 20 днів тому

    Thank you for sharing information
    I am proud for you hard working

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r 21 день тому

    በሌ በርታ ስለእውነተኛ መርጃዎችህ ከልብ እናመሰግናለን በተርፈ የፋኖንአንድነት አማራዎች ብቻ ሳንሆን አብዛኛው ኢ/ዊ በጉጉት የሚጠብቀው ነዉ እና ቢያፋጥኑት

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f 20 днів тому

    በሌ ሰላም እንደትነሕ የአማራ ፋኖ ያሸንፋል በርታ ገና ሁሉም ከቲባ ይገባል ስለመረጃው 10k

  • @toyba911
    @toyba911 20 днів тому

    የሁሌየም ምርጫየ ኢቶኒውስ ታማኝ መረጃ😘😘

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 21 день тому +8

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke 21 день тому +2

    የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስላለቀ ህዝቡ በየከተማው ሰልፍ በመውጣት መከላከያ ከክልላችን ለቆ ይውጣልን ማለት አለበት።

    • @enanu7590
      @enanu7590 21 день тому

      አረ እንዴት ነው ሰልፍ ሚያስወጧቸው ምን የተቀየረ ነገር አለ በጅምላ ይጨፍጨፍ እንዴ

  • @haimanotmekedese9006
    @haimanotmekedese9006 21 день тому

    ድል ለተገfaዉ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 20 днів тому

    ለአማራ ነፃነት በየ ሜዳው ሒወታችሁን ለምትሰው ፋኖዎች ነፍሳችሁ በ አፀደ ገነት ይኑርልን!! ❤

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 20 днів тому

    ድል በማንነቱ ለሚጨፈጨፈዉ ያማራ ኸዝብ

  • @kiduish21
    @kiduish21 21 день тому +3

    በራያ አላማጣ ሕዝቡ ወይ ተነስቶ ከፋኖ ጋር ተቀላቅሎ ይዋጋ አለዚያ የእነሱን ዜና አታውራልን። ዓመቱን ሙሉ መንግሥት ያዋጣናል ብለው ተኝተው አልነበር እንዴ

    • @GeorgeTakele
      @GeorgeTakele 21 день тому

      እውነት ነው ተዘርፍጦ ታገትሁ ማለት አይሰራም:: ማን ነፃ እንዲያወጣው ነው የሚፈልገው

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe 20 днів тому

      ​@@GeorgeTakeleእነሱ እኮ በህዝብ ማእበል ነው የምመጡት ከአብይ ወታደር ጋር ታዝሎ ለማኝ አጋሜ የራያ ህዝብ እኮ መሳሪያ የለው አንድነት የለው ግማሹ ራያ ራያ ነው ይላል ግማሹ ራያ አማራ ይላሉ ለዚህ ነው እየተጠቃ ያለው ።

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576 20 днів тому

    በሌ በርታልን

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 20 днів тому

    ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤
    Fano is our Insurance
    ድል ለአማራ ፋኖ😂
    ፋኖ ያሸንፋል🎉
    አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 20 днів тому

    ቋራና መተማ የሚገኙ አገው ብሔረሰብ የሚኖሩ ቀበሌዎች የጎንደር ፋኖ ብዙ ሐላፊነት አለበት ፣ ጎጃም ላይ አገው ጠንካራ የፋኖ ክርለጦር በመመስረት እየታገለ ነው። ጎንደርም የብሔረሰብ ግጭት እንዳይፈጠር ፋኖ ብዙ ሐላፊነት አለበት ያው መንግሰት በግጭቱ ተጠቃሚ ስለሚሆን

  • @shimels.d
    @shimels.d 21 день тому +1

    እኔ ከመንግስት ባለስልጣናት ወደ ፋኖ የሚገቡት ነግር ትኩረት ቢሰጠዉ በሌ ምክንያቱም ለተልኮ ሊሆን ስለሚችል በደንብ ክትትል ቢደረግ

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 20 днів тому

    yetelemt ketema kentibaaa enamesegnalen ,lelochm esun meketel alebachew , beteley ,welkayt, raya , telemt beteleye huneta

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 21 день тому

    ❤❤❤ድል ለፉኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 21 день тому

    በርታ ወድም አለም

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 20 днів тому

    በሙር ነው ሚባለው በሌ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 21 день тому +3

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊

  • @nigusscherinet733
    @nigusscherinet733 21 день тому

    በርታለሰኝ ጀግናዬ

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 21 день тому +1

    በለጠ ፤ ህወሃትን ያመነ ጉም የዘገነ ፤፤ ይህ ሚዲያ የአማራ የትግል ሚዲያ አድርገው

  • @AsterKasa-yy8bi
    @AsterKasa-yy8bi 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gediledessie9218
    @gediledessie9218 20 днів тому

    💪💪💪💪💪

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e 21 день тому

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 21 день тому

    My best media bela ❤❤❤❤

  • @ethio1775
    @ethio1775 21 день тому

    Del le jegnaw amhara fano 💚💛❤💪💚💛❤💪

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 21 день тому

    Good News to the Mayer!!

  • @Etagu-g8t
    @Etagu-g8t 20 днів тому

    እኔ እምለዉ በጠገደ ይህን ያክል የወያኔ ታጣቂ እየገባ ከሆነ ያካባቢዉ የአማራ ታጣቂወች ምን እየጠበቁ ነው? በዚህ ሰአት ትግሉን ካልጀመሩ መቸ ሊጀምሩ ነው? ግራ ገብቶኛል።!!!

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 21 день тому

    ብአዴን የሚባል ሙትቻ ከህዝብ ጋር ቢሆኑ ለእነሡም አንገታቸውን ቀና አድርገው ይሄዳሉ ህዝባቸውን ለዚህ ሁሉ እልቂት አይዳረግም

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e 21 день тому +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @SimplyTheBetterGamer
    @SimplyTheBetterGamer 21 день тому

    እረ እባካችሁ ይህ ይነገራል የነሱን ሰልት እኛ ተጠቀምነዉ እኛ ነበርን የምን ሸወደዉ አሁን እነሱ ተወሸወዱ እረ እባካችሁ ዝም በሉ

  • @user-js1if3rg3e
    @user-js1if3rg3e 21 день тому

    በርታ በሌ

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 21 день тому

    አንደኛ ነኝ

  • @fikretesfa1774
    @fikretesfa1774 20 днів тому

    የሚሉት: ብለዋል: ነግረውናል ከማለት ተብሏል; ተነግሯል ቢባል

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 21 день тому

    እረ ችግር የለም ይለምላይክ ይደረጋል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 днів тому

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @greater1666
    @greater1666 20 днів тому

    ኮሎኔል አበራ አዛነው ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ገና ይታፈናሉ።

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 20 днів тому

    በርታ ወድማችን ግን ጎደር ዙሪያ ማክሰኝት ዝርፊያ አለ ፋኖ መስለው የግለሰብ የግል መሳርያ በየቤቱ እየገቡ እየቀሙ በግርግሩ ሰበብ

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe 20 днів тому

      የብአዴን ተላላኪ ነቸው ፋኖ አደለም ።

  • @enanu7590
    @enanu7590 21 день тому

    ሰላም በሌ እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ፋኖ እጅ እንስጥ ብለው ስልት ተጠቅመው የሚሊሻውን ሀላፊ ተገደለ የሚለው መረጃ ግን ማውጣትህ ተሳስተሀል ለጠላት ነው ጥንቃቄ እንዲያደርግ የጠቀምከው

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 21 день тому

    እናመሰግናለን...
    በሌ ግን አንዳንዴ በቪዲዮ ወይም በኦዲዮ ማስረጃ ቢደገፍ ደስ ይለናል..

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 21 день тому

    Welcome Jegnachin

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh 21 день тому

    ሰላም 🎉🎉🎉

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 21 день тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 21 день тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @birhanutaye1666
    @birhanutaye1666 20 днів тому

    በለጠ መረጃዎችህን እከታተላለሁ ጥሩ ነው። ነገር ግን አንዳንድ መረጃዎችን በተለይ ለአማራ ለትግል የማይበጁትን ባታቀርባቸው ለምሳሌ የወረዳ ሃላፊውን እጅ የሚሰጥ ፋኖ ለመቀበል ሲመጣ ማረኩት አይደለም ገደሉት ብሎ መዘገብ ቢከሰት እንኳ ማለፍ እንጂ መዘገቡ ጥቅሙ አልገባኝም። ሚዛናዊ ለመባል ከሆነ ብትረሳው ይሻላል በቃ ስለአማራ ትግል እያወራህ ማንም አካል ገለልተኛ ነው ሊልህ በአሁኑ ፖለቲካ አታስብ። ስለዚህ ለአማራ ትግል የሚጠቅም ሁነቶች ላይ ብታተኩር እላለሁ።

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 21 день тому

    ♥️💚💛♥️💚💛

  • @abrahamwodajnew
    @abrahamwodajnew 21 день тому

    King bele

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 21 день тому

    እንዴትነህ በሌ በርታልን

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 21 день тому +7

    እግዚአብሔር (አላህ) የፋኖን ድል አፍጥኖልን ከዚህ አረመኔ አእምሮ ቢስ ጨካኝ መንግስት ይገላግለን 🙏🏻

  • @MeKdiYouTube-lw9oe
    @MeKdiYouTube-lw9oe 20 днів тому

    የትግሬ ወረራ በተፈናቃዮቹ ስም እየገባ ያለው ታጠቁ ነው አማራ መንቃት አለበት ።

  • @EndrisHassen-tq9zn
    @EndrisHassen-tq9zn 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amareabate4607
    @amareabate4607 20 днів тому

    ከንቲባው ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነው ።

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 20 днів тому

    አማራ የሆነ የመከላከያ ባለስልጣንም ይሁን ተራ ወታደር ሁሉ አይቀርለትም። በአስቸኳይ ፋኖን ካልተቀላቀሉ አመራሩ አያምናቸውምና የፈለጉትን ያህል ቢያጎበድዱ እንኳ አመራሩ ትንሽ ቆይቶ እንደሚያጠፋቸው ምድር ላይ ያለው ሆኔታ በግልጽ እያሳየ ነው።

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c 21 день тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 21 день тому +2

    ድል ለተገፈው ድል ለተፈናቀለው ቸል ለተገደለው ህዝብ ለአማራ ህዝብ❤❤❤😢😢😢😢

  • @GetasewMasre
    @GetasewMasre 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤በሌ

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 20 днів тому

    የአማራ ታሪካዊ ጠላት ህውሀት ነው ወደር የሌለው የሰው ልጆች ጠላት ሰይጣን እንደሆነ ሁሉ ህውሀትም ታሪካዊ የአማራ ጠላት ነው ይህ ሁሉ መፈናቀል መገደል በየቦታው መንከራተት መዘረፍ የአማራ ርስት ቅሚያ ዘርፈ ብዙ ስቃዮች ግጥምና ዜማ ደራሲው ማነው ህውሀት ። ህውሀት አማራን የበደለውን ያክል ሰይጣን አልበደለውም ብንል ማጋነን አይሆንም በየትኛውም ክልልል እንዳይኖር ደራሲው ህውሀት ነው ግን ምን ዋጋ አለው አማራ ኢትዮጵያ በምትባል ዳስ ውስጥ ተወሽቆ የሚኖር ምስኪን ስሜታዊ የራሱ ያልሆነችን ኢትዮጵያ ልክ እንደማያውቃት ማርያም ሲያዜም ይኖራል ብትንሽ የሚረካ በጥቂቱ የሚያስበው አማራ ጸሎቱ እንኳ የምበላው አታሳጣኝ ነው ለዛሬ ብቻ ነገን ለልልጆቹ የማይሰራ የትም ሄደህ እንደጨው ተበትነህ ኑር የሚል ምስኪን አማራ መጋረጃውን ማን ያንሳለት ማንስ ከመከራ ያውጣው 21 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በባዶ እግሩ የሚሄደው ምስኪን ህዝብ አርቆ አሳቢ የማጣት ችግር ።

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 21 день тому

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ please ስለ ብአዴን ስሪት በደንብ ስራበት ማያውቃቸው አለ

  • @ayenew2018
    @ayenew2018 21 день тому

    🎉