Thank you so so so much my dear brother to expose her wrong doing. Some body needs to address her own big problem. But her game exposed her stupidity, selfishness and greedyness. Shame Shame Shame. Balege balege balege
Don’t judge and don’t ask our opinion about the thing we don’t know instead ask her (zemari Fantu) if the issue is important to you… don’t bring this kind of things to the public please? It’s no use.
እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችንም ከዘፈን ወደ ዝማሬ የለወጠ ጌታ ያንተንም ልቡና ከመጥፎ ሀሳብ ወደ በጎ እንደ ሚመልስ አምናለሁ እና ሁል ግዜ በልባችን መልካም መልካም እንያዝ/አናስብ አመሰግን አለሁ
እንደዚህ እያረጋችሁ ሰውን ሁሉ ከቤተክርስቲያኗ እያሶጣችሁ ነው መዝሙሩ በጣም ደስ የሚል ነው ምነው ቤተክርስቲያኗ የኛ ብቻ ነው አላችሁ ችግርም ካለ በውስጥ መነጋገር ነው ያሳዝናል
❤❤❤❤
የኢያሱስ ጠለት የሆናች ሴት ጌታ ይድረስልሽ
ዝማሬም ቢሆን በልሳንም ብትናገር ፍቅር ግን ከሌለን ከንቱ ነው የከንቱ ክንቱ ምህረት ያምጣልን የሶአንም የሱንም እናዳምጣለን ከእግዚአብሔር ጋር እስካገናኘን ምስልኪ ናት
Haymiye konjo enjoy eyareku new emesemash enem eyeteketelekush new but sile fitachin mekesatem yemetasayenen endatereshi. Thank you.
ምርጥ ዘማሪያችን ነው ዲ/ን በእርሱ ፍቃድ አንዳርጋቸው ፍልስፋችሁ አታውሩ
አሳዳጅ የሆነችው ፋንቱ ያብን አይደለም ያሳደደችው ኢየሱስን እንጅ
ጉዳዩን አጣርቶ መምጣት ወይ ዝም ማለት... Yihe kememihr ayitebekim newur new የሌላው ጉዳይ ይበቃናል
tikikil!!!!
ወይ የኔ ልጅ የኔ ልብ ይድንግጥ አይዞአኝ
ያልሰማነውን አሰማሀን ወንዱ ሁሉ ሀሜተኛ ሆኖ ተቸገርን እኮ ወይ ዘመን
ሁሉም የራሱን ግምት እያወራ ሰውን ከማወዛገብ .....እውነቱን ለማወቅ ፋቱን መጠየቅ አይሻልም መምህር....
ታድያ ይህቺ ሴት እግዚአብሔርን አምናለሁ ትላለች ይህ እኮ ሴይጣናዊ ተግባር ነው
ሳይገባሽ አትለፍልፊ ይሄን ያቀረበው እራሱ ገና አልገባውም ያያችሁትን ሁሉ እየሰነጣጠቃችሁ የቡና ሃሜት ይዛችሁ እምነታችንን አታሰድቡ ።
አንተ ራስህ ግምት አታውራ ከሆነ የተጣራ ነገር ነው ማቅረብ ባልተረጋገጠ ጉዳይ ላይ እኛንም ራስህንም ለሀጥያት ምክንያት አትሁን።
ለምን ትዋሻላችሁ እንዳይዘመር አስቁመውታል አሳዳጇቹ
የተረጋገጠ ነው እናቱ
Fesam. I was there. She doesn't know the new song. He tried to bring her back with the song she knew. That's all. Yaletebal atawera
ወንድሞቻችንን ከምንፍቅና የመለስ አምላክ አንተንም ከመዘባረክ ወደልቦናህ ይመልስህ
መናፍቅ ማለት እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን የካደ ነው እናንተ ደግሞ መናፍቅ የምትሉት የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለሌላ የማይሰጡትን ነው ስለዚህ እራሳችሁን ማየት አይሻልም ...
ብዙ ጊዜ የዝህ አይነት ሁከት ዘማርያን እንድወጡና ሐይማኖትን እንድቀይሩ ያደርጋል እባካችሁ አንድንድ ሰዋች የሚታደርጉትን እየተጠነቃችሁ እኛም በጣም አዝነናል
እውነት ነው ወንድሜ መሆን ያልነበረበት ነገር ነው ያየነው ሌሎቹ አፈንግጠው የወጡት ለመመለስ ይጥራሉ ደሞ የምናከብራት እንዲህ አይነት ስህተት መድረክ ላይ በጣም ንሰሃ የሚያስገባና ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት
ይቺ ጠኒያም አሮጊት እኔ ብሆን ግን በማይኩ ነበር አይነስቧን የማጠፋው
አይዞህ ከዚህም በኋላ ፈተና ስለሚኖር በርትተህ ትወጣው ዘንድ ፀልይ ከሰው ምንም አትጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
በርግጥ ግምት ነው እንጂ እርግጠኛ አይደለህም ቢሆንም ግን ቀሲስ አሸናፊ በመዝሙር የሰውን ህይወት በመቀየር በብዙ ነገር ትልቅ የማከብራቸው ቀሲስ ናቸው የኔ ውድ መምህሬ የህይወቴት ማርሽ የቀየሩልኝ በትምህርታቸው ያነፁኝ ናቸው ማንም ምንም ከማውራት ቻነላቸው ላይ በመግባት ትምህርታቸውን መጀመርያ ማዳመጥ ከዛ መፍረድ ብዙ ባወራ ደስ ይለኛል በጥቂቱ ነው ይህ አመሰግናለው ::
ትክክል እህቴ ከመፍረድ በፊት ትምህርታቸውን መከታተል። ከኛ አልፈው በውጭ ሃገር የተወለዱ ልጆቻችንን የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማሩልን ነው። ለውጡን እኛ የተጠቀምንበት እናቀዋለን።
ቀሲስ አሸናፊ ከተሀድሶ ወደ ተዋህዶ ከመጣ ቆየ፡፡ግን አሁንም ለእርሱ ይህን ያህል ጥላቻ ምንድነው?! የሚገርመው እርሷን ያሳወቋት እና በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አወደ-ምህረቶች እስከአሁን እጅግ የሚወደዱት እንደ አንደበቴም ያውጣና ገድሉ ታምራቱ ያሉት የዘማሪት ፋንቱ መዝሙሮች ግጥምና ዜማቸው የቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ ማርያም ናቸው፡፡ልጁም ተሳቀቀ ሲያሳዝን! ለማንኛውም ልቦና ይስጣት!
ሱሰ መዝሙር ነው በፈጣሪ የተመረጠ ትውረዳ ለሷ ነውዴ የሚዘመረው
Wegena zemenu alekohal. Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
Satatara atwara. Memihir adeleh... Seken bileh... Aregagiteh awura enji.
የዝማሬው ባለቤት ለህታችን ማስተዋልን ያድልልን
መጀመሪያ ማን ፈራጅ ማን አስፈራጅ አደረገን እውነት ልቤን ነው የሰበርሽው አትዘምር ዘምር ብሎ ማን ስልጣን ሰጠሽ እንደተከበርሽ ብትከበሪ ደስ ባለኝ ነበረ አይ እውቅና ብቻህና ሆነ ነገሩ ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የጠፉት ሲመለሱ አይተናል በቤትሽ አቀባበል ስታደርጊ ታዲያ ምነው ቀሲስ ላይ ፊትሽን አዞርሽ ጥፋት ቢኖርበት እንኳን በውስጥ መማከር ስትችይ ሁላችንም አዝነንብሻል የምር ልቤ በጣም ከፍቶታል ያንቺን መልስ እንፈልጋለን
ጌታ ይገሰፅሽ
ችግሩ ከዚህ ልጅ ጋር አልመሰለኝም ጉዳዩ ከመዝሙር ባለቤት ጋር ሊሆን ይችላል ስለዚ እራሱዋን ጠይቁ
ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በያሬዳዊ ዜማ ተኮትኩታ አድጋ ያረጀች እህት እናታችን ናት። የያሬዳዊ ዜማ ቃናውና ለዛው ጣዕሙን ጭምር አጣጥማ እኛም እንድናጣጥም የምትደክም ዘማሪት ናት። ሰለሆነም መዝሙር የሚመሰሉ ዘፈኖችን በቀላሉ ሰለምትለያቸው ለሷ አይመጥኗትም።
ዋሬኛ እሷ ሩሷ መድረክ ላይ እንደ ሰካራም እየዘለለች የምትታይ ናት
እስኪ ከግብዝነት ውጡ ??ማናት እሱዋ ዜማን በእራስዋ ልክ ልትቀርጽ የምትፈልገው ?? ለነገሩ ተዉት
ያልገባህን አትፈትፍት የልጅ ታዲጊ መሆን አለመሆን ሳይሆን አንተከማውራትህ በፊት አጣራ አሸናፊ የትነው ተሀድሶ ነበርኩ ተመለስኩ ያለው አድበስብሶ ተሀድሶ አልነበርኩም እራሴን እያዳመጥኩ ነበር ብሎ አድበስብሶ መጣ እንጂ
አሽናፍ ገ/ማርያም ምንም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንም ለሕዝበ ክርስትያኑ ለተዋህዶ መመን ምንም አይነት ይቅርታ አልጠየቀም ከደበት/ከቆየበት እምነት መቶ ተቀላቀለ እናት ቤተክርስትያንን /መመኑንና/አገልግሎቱንሲቀጥል አለባበሱም እደ ካቶሊኮችና እደ ፓስተሮች ነው የሚለብስው ከተዋህዶን እምነት የወጣ አለባበስ ነው ?
ሌላው ደግም መመለሳቸው ጥሩ ቢሆንም ምን ያህል አስተማማኝነት አለው ምክንያቱም ለማመን ጊዜ መወስድ አለበት ሁሉም ካለበት በተከታታይ እየመጡ ነው ጥሩ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ተብሎ ተዋህዶ ብትቀበላቸውም መጠናት አለባቸው በአግባቡ ለምን ብትሉኝ ለምሳሌ ፍኖተ ጽድቅም ወስደ መለስ እስካአሁን ስዓትበሙዝቃ መሳርያ የተዘመሩት ዝማሬዎች እየተለቀዞቁ ነው በሶሻል ሚዲያ ውስጥ ለውስጥ ምን እንዳለ ምን ይታወቃል ነገሮችን በሂደት ስለሚያሳዩ፣ ዘማር ሚርትነሽ እሶም የድሮ አይነት የዝማሬ ድምጽ የላትም አሁን በምትዘምራቸው /በምትለቃቸው መዝሙሮች፣ ዘማር ዳጊማዊ ደርቤአዳንድ መ/ምህራኖችም አሉ ለመጽሐፍ ማስመርቅያ ብለው ከፍኖተ ጽድቅ ጋር ውስጥ ለውስ የሚምዳምድ---ወዘተብዙ ማለት ይቻላል ሌሎችም አሉ ስማቸውን መጥቀስ ይቻላል ፣በጓደኝነት በተለያየ ቦታ ይቀርቡና የቤተክርስትያንሚዲያባለሆነቦታ ቀርበው ተመለሱ ይባሉና አውደምህረቱንይቀላቀላሉ ይህ ተገቢ አይደለሜም ቃለመጠየቁም መሆን ያለበት ቤተክርስትያን ባስቀመጠቻቸው የሚዲያ አቅራቢዎችና በአባቶቻችን መነገር አለበት እርቀንም ቆመን ብናይም ጌታ አምላክን ቤትህን አስተካክልልን እያልን እፀልያለን ለተዋህዶ ለቅድስት እናት ቤተክርስትያናችን።
እሱ አሁንም መጣራት አለበት አሸናፊ
ልጁን በጣም አስደብግጠውታል ስህተት እንኳ ቢኖር ወይም መዝሙሩ እንዳይቀርብ ከተፈለገ ከመቅረቡ በፊት እሷ ከሆነች ወሳኝ ያለ ማቅረብ ይሻል ነበር ግን ሊዘምር ማይክ ይዞ የወጣውን ልጅ እንዲህ ማድረግ እጅግ ያሳዝናል ለማንኛውም እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ያድለን እላለሁ።
ምንም ከመዝሙሩ እንጂ ከልጁ አደለም ዘፈን ስለሚመስል ልክና ቸው እሱራሱ በተጋበዘበት ሁሉም ይሄንን ብቻ መዝሙር መዘመሩ ነው በቃ የዜማው አካሄድ ከልጁ ጋር አይሄድም እሱ ኮመንት አያነብም እንዴ ብዙሰው ጽፎለታል ካላነበበው ምንም በሰዎቹ አይፈረድም ልክ ናቸው ትክክል ሲዘምር ተመለሱ ልክነው በቃ ምንም ምያሶራ ነገር አደለም አትነግዱ በዚህ ምምህራን አንደኛ በአውደ ምሕረቱ አናንተ አደል እዴት ምትተቹት!!!!!!!!!! ልቦና ይስጠን
እስኪ ንገረን የቱ ጋር ነው ዘፈን የሚመስለው መዝሙሩ።የዘማሪ እዝራ፡ የምርትነሽ መዝሙሮችም እንደዛ ብላቹ ኣቃጥላቹ ሳታበቁ ሲመለሱ ደሞ መልሳቹ ስትዘምሯቸው ኣየናቹ። ምንም ኣቋም የሌላቹ በመንጋ ምታስቡ እና ድርብ መለኪያ እንዳላቹ ነው የታዘብነው። የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ከሃገርኛው 4 የዜማ ስልት ነው እሚወጣው ማታቅ ከሆነ ባለሞያዎቹ ጠይቅ በስሜት የሰው ልብ ኣታድማ።
minim zefen ayimeslin agelgayoch sewu lemin beletegni naw hule sirachiw yalene yemitlu nachiw eyandadachiw enakalen eko fantu degmo asmesay nat hulem
ለሁላችንም ልብ ይስጠን እስኪ መልካሙን ለምን አናስብም የወረደችው በምን ምክንያት ነው ብሎ እሷን እንደመጠይቅ ያሳዝናል ብልግና ነው ምናምን የምትሉት እናተ እራሱ አራሚ ሆናችሁ ሞታቹዋል አወቅን አወቅን አትበሉ የነ በጋሻው ይበቃናል እኔ እራሱ ነበርኩ መዝሙር ሲቀየር ደስ ነው ያለኝ ወንድማችን ብዙ ጊዜ ያሬዳዊ ዜማዎችን እያቀረበ እንዴት ይሄ መዝሙር ይመረጣል ብዬ ነበር ፍኖተ ጽድቅ የተጋበዙ ነው የሚመስለኝ ይሄንን የአሸናፊ መዝሙር ስሰማው ቆም ብላችሁ አስተውሉ ወሬ አታብዙ
❤❤❤❤
ጠንቋይ ደብተራ አባቴ ባይ ነች
እንዲስ እያረጋችሁ ነው ምታስበረግጏቸው ቀሲስ አሸናፊ በቄስነቱ ተቀብላው ትዞር የለም እንዴ? እሷ ሴትዮ ብዙ ነገር ይቀራታል ተመጻዳቂ ናት እኛ ለፍተን ልጆቻችንን እያሳደግን እሷ ግን ሰርቶ መግባትን ሃጥያት አድርጋ ልጆቼን ከባለቤቴ ጋር እየተፈራረቅን ሥራ ብዬ ሳልባክን በስርአት ነው ያሳደኩት ብላለች ግን በእኛ ብር በየ እስቴትሱ እየዞረች ዶላሯን ቃርማ ሀገር ቤት ቤት ሰርታ ትሽከረከራለች ይሄንን ልጅ ህዝብ ፊት ማስደንገጧ ትክክል አይደለም
እሁድ ለት ነበር እንደዚህ የነበረው 10live
እዲ እያረጉ ነውኮ ሀይማናታቸው እዲ ቀይሩ የሚያረጉት እነሱ ምናገባቸው ቆይ
የመዝሙሩ ባለቤት ማነው ምን አይነት ናት አሰቀቀችው😊😊 😊
ashenafi
Ayi Memihir!!!!! Yematawukwun atawura!!! Ashenafi yemibalew zemari kedimom ke tehadiso hibret altemelesem!!!!! Endew tinish alemaferih Zemarit Fantishin sitigesits!!!!!
ልጁን ከአገልግሎቱ ለማስቆም ሰይጣን እየሰራ ነው
በትክክል ስወዛገቡ ይታያል ልጁንም አስደነግጡት:: እግዚአብሔር ዘማር ይአብቃልን ያበረታታው :: ይቅርታም ልጠይቁት ይገባል
ይቺ እራሧ የመጥቆራ ልጅ ነች ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሓል አይዞሕ እንዴት አይነት አስገራሚ ሠው ነች
ምን አገባህ ስለእራሳችን ቤት መናፍቅ
ባልዋልክበት ቦታ በመሰለኝ አትቀባጥር
እንዳንተ ደነዞች ናቸው ቤተክርስቲያን ገብተው ሊከፋፍሉን የሚሹት
ስድቡ ለመቀደስ ነው?
ደስ ያላላት ነገር ይኖራል በቃ ከሱ እሷ ትበልጣለች ብዙ ታውቃለች
ሲጀመር ዝማሬ ለእግዛብሄር ብቻ ነው የተገባው። ሌላውን ጠራርጎ መጣል ነው period
who is she leba
Weregna
But this young Ethiopian is an extremely smart brilliant 👏🏻 and an outstanding singer, just she got big joulosy mind. Shameful old lady
አንዶእን መውደድ አንዶን መግፍአተ ለምን 😮😢😢😢😢
ዓይማኖትን የሚጐዳ ድርጊት ነዉ። እምነት የህዝብ ነዉ።Noting can be hide and ስህተ ትም ካለ እዛዉ ለህዝብ ማሳወቅ ግዴታ ነዉ። ያለበለዚያ ጥቂት ሰዎች የግላቸዉ ይመስላቸዉና የዓይማኖት መፈራረስ ያስከትላል።
Weryaa Alebachuu.....
አዎ መመለሱ ለ እራሱ ይሁን እስኪጣራ እዛው ይቀመጥ
አይ ፋንቱ ምነው አበዛሽ 😢 ብታውቂ ከዝማሬ ቦሃላ ስተት ካለም ምቃወም ትችል ነበር ግን ሁሉም አስመሳይ
በጣም የሚያሳፍር ነው ፕሮቴስታንቶች እኮ እውነታቸውን ነው እንደነዚህ አይነቶቹ እኛ ብቻ ነን የቤተክርስቲያኗ ተቆርቋሪ ነን ባዮች ምክኒያት ሰወች ከእምነታቸው የሚወጡት እስቲ መጀመሪያ ክርስቲያን ሁኑ
የአግልጋይ አስዳጅ እራሱ አጋልጋይ ነው ብዝሁ ዘመን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን... ሁሉ አስማሳይ ብቻ
ኦርቶዶክስ ሀሜት አትፈልግም
አበት የሰው ልጅ ክፋትን ከመምረጥ መልካሙን ብታስብ ለዛውም ባላጣራሄው ነገር
ፋንቱ ወልዴ የምትባል ሰው አገልጋዮችን በማሸማቀቅ ብዙ ሪከርድ አላት በጣም አበዛችው ። እረ አለማውያን እና አህዛብ እንኳ የዚህን ያህል የዘቀጠ ሞራል የላቸውም። እንዴት ብትዘቅጥ ነው ግን ወራዳ ነች
Megemerya fiker ybeltal andadoc negd adergwetal
አሸናፊ ወልቂጤ እሮብ እና አርብ ወደ ተሐድሶ እያጎረፈ ቆይቶ ተመለስኩ በሚለው ቀለድ ዘሎ መድረክ ላይ መውጣቱ ትክክል አይደለም አበቃ።
Thank you so so so much my dear brother to expose her wrong doing. Some body needs to address her own big problem. But her game exposed her stupidity, selfishness and greedyness. Shame Shame Shame. Balege balege balege
ስራት ከእናተ ካገልጋዮች ይጠበቃል ምክነያቱም እናተጋ ሊካፈል የመጣዉን ምምን ሌላ መነጋገርያ አጀዳ አታርጉት ሌላዉ በሱ ፍቃድ ባለማዊ ሂወቱ ብዙ ሰራ የሰራ አይደለም እድሉን ለመሞከር እደማንኛዉም ተወዳዳር የተወዳደረ ልጂ እጂ ይኽን ያኽል ለኽዝብ የሚቀርብ አርቲስት የሚስብል ስራ የሰራ አይመስለኚም ዋናዉ ቁም ነገሩ ወደመፈሳዊ ቤት መምጣቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ እዲኽ በችኮላ የሚመረቁ መዝሙሮ ች እዲሁም ትልቅ ዋጋ ተከፍሎባቸዉ ሀይማኖታችንን ያከበሩ ለቤተ እምነቱ የሚመጥኑ እዲሁም ምመናኑን ያከበር መዝሙር ቢሆን ጥሩ ነዉ ሰለተሮራጥን የሚመጣ ነገር የለም አተምቀስ ብለኽ ከትልልቅ ዘማርያን ጋር ተማክረኽ ምመናኑ ጀሮ ዉስጥ የሚቀር መዝሙር ቢሆን ጥሩነዉ ሌላዉ ልዩነታቹሁ በመድረክ ባይሆን ጥሩነዉ
የፈጠረን. እንድኒመሰግን. መደነስአለበቲ. እረፉ. በዚ. ሀሁንስ
ይህን ቪዲዮ የልቀክው ለምንድነው comment ለማገኛት ነው? ወይስ ምን ፈለከ አንተም ተሳስተሐል
አንዳንድ አገልጋዮች አሉ እኛ ያላቦካነው አይጋገርም የሚሉ አሊ እየመረጠች ነው እንዴ የምትቀበለው? ለነገሩ ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ምን እንላለን
ኧረ በእግዚያብሔር ሀሜት አረከው ነውርም ሀፂያትም ነው
ምችግርአለው መዝሙሩን ቤቀይረው መዝሙሩ የአሸናፊ ስለሚጠረጠር ነው ብዙነገር ይባላል ስለዚህ ቤቀየር ችግር የለውም አታጋን
ቀሲስ አሸናፊ ከተመለሱኮ ቆይ ከሐዋዝ በፊት በሚዲያ እርሳቸው አልነበሩዴ የተቆጣጠሩት ሲቀጥል ከተመለሱ በፊት በየመድረኩ በየቤተክርስቲያኑ እየሄዱ እየዘመሩ አደልዴ ። እደኔ ቅንብር ነው ብል አደለም ጥሩ ስራ አልሰሩም ልቦና ይስጣቸው
አዎ ፋንቱ ምንድነዉ ፍልጎታ አሄ ልጅ ከ ሙዝቃ ስፍራ ነው የምጣ so አሁን ዳሞ አንዱን አቀፎ ማሳም አንዱን ዳሞ መግፋት ለምን አስፈልጌ 😢😢😢
አንተ ባሰብከው ብቻ ላይሆን ይችላል
😢😢😢😢😢😢
@@memhir-henokgetanehመዝሙሩ ቢዘመር ምን ችግር አለው ያደረገችው ነገር ትክክል አይደለም
and gileseb amelekaketun berasu iyita bicha sewun medagnet ayichalim sewunm atasasitu ..
fantu hulem sewun endegefach naw yalesua mezmur yemitil sew nech asmesay nat
ነጋዴዎቹ ይለያሉ 😊
Eswa leaders new yetebelteche meselate hayelu yes new
በጣም ያሳዝናል ልጇ ቢኋን አትወርድም ኦርቶዶክስ ችግር አለባት ያሳዝናል ብልግና ነው ደግም ተመልሳ ልጁን አጠገቧ አርጋ ስትዘምር ነበር ማንም ቢሆን የሚዘምረው ለፈጣሪ ነው በጎቿም አብረዋት ወረዱ ችግሮ ች ናችሁ
Sema zemarew ezw neber kesis Rasu selemezemer nw tew yetebalew Soo achekulu
ቀሲስ ተወግዞ ሲመለስም
asmesai hulu fantu badebabai silawtachiw new enji kebad new yaw / mehalu ayinegerme / adel yalew zemariw
Ortodox tewhado tewete ketekuta yasedegchen nate anthem remember ateftereben
አሸናፊ በግድ ገፍታችሁ ተሐድሶ ልታረጉት አትድከሙ:: እስቲ በእያንዳንዱ ንግሥ ከእንባ ጋር የምንዘምራቸው መዝሙር የማናቸው? ለምሳሌ ለማርያም እንዘምራለን ለዘለዓለም
ልብ ይስጣችሁ::
መረጃ ካላችሁ አቅርቡበት ካልሆነ ዝም ብላችሁ እንደ ታኀሣሥ ንፋስ አትንፈሱ
ሲጀመር ግልፁን ንገረኝ ካልክ ማለት ነው አሸናፊ የሚባል ሰውዬ አይመቸኝም!ምክንያቱም በግልፅ ከአባቶች ሥር ዝቅ ብሎ ይቅርታ ያልጠየቀ ሰው ነው እንደሌኾች አልሄድኩም ብሎ ዋሽቶለውዳሴሽ ልትጋ የሚለውን መዝሙር ግጥም ለውጦ የዘመረ ሰው ነው!ሲቀጥል የዚህ ልጅ አካሄድ እራሱ እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ ከተሀድሶዋያን ጋርና ወደሞቀበት ነው!ሲቀጥል በሰንበት ትምህርት ቤት ያላደገ ከዘፈን እንደመጣ ወዲያው ወደ አውደ ምህረት መውጣት ከባድ ነው !ሌላው እነ አቤል መክብብ ሁሉ የዘመሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እና ይሄ ልጅ ሲዘምር ፊቷን እንዴት ልታዞርበት ትችላለች?ዓለምን ለማዳን የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብላ የዘመረች ናት ገና ይሄ ታዳጊ ሳይወለድ በፊት!አትቀባጥሩ ገበያ ለማግኘት
Seytan eyetechawetebat newu geta Jesus edegil adanga arga tikebel kedabilos machiberber tiwuta!!
ሐሜት😢
Neg abera neberche mebalu aykerme ezawe marema mastekakla tru nwe bezu fetna ydersebate agelgayie nech lek nate kesa belyie ashnafine atawekweme
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ሰውዬው መቼ ተመለሰ ??? በመረጃ ቢናገሩ አይሻልም?! ፋንቱዬ ያደረገችው እጅግ በጣም ትክክል ነው። ሁላችንንም አስተምሮናል። እናታችን ዕድሜሽ ይርዘምልን!!!
ከዘፈን ወደ ዝማሬ ሲመጣም ዝም ተብሎ አይገባም ተገቢ የሆኑ ትምህርቶች ያስፈልጋሉ። ዝማሬን ያልተማሩ ሰዎች የሚያወጡት/የሚዘምሩት ምክንያቱ ምን ከማንስ ነው የተማርነው? የዜማችን አባት ቅዱስ ያሬድ እኮ የመጻሕፍት ሁሉ በተጨማሪ የዜማዎች ሁሉ በዓለ ጸጋ ነው። "ዘማሪዎች" አስቡበት!!!
ከመዘመር ይቅደም መማር!
ሚመረቀውም ሚዘመረውም የርሱ መሆን ስላለበት....
ውሸታሞች
የወደቀ ሚድያ ለምእመናን ምን የገጠቅማል አሁን እንዴ ማቅርብ ዝም አትሉም ነበር ለቤተክርስቲያን ከሰባችሁ ቀሽም
ere sewoche des yebelen beamlakachen yemilewn new yezemerew ayeh sew hono yemaysasat yelem antem tesastehal
Abet fexarii hooy min gud nekk atifreed yiferdibihaal digeet amawaat bihonis
ሰምተኸዋል ግን?
ባጭሩ ለ ኢየሱስ ብቻ የሚዘመር መዝሙር ኦርቶዶክስ አይመቻትም ። ለ ዚህ ነው ኦርቶዶክስ ፍጡር አምላኪዎች ናቸው ፡ እግዚአብሔር ን ይጠሉታል ሚባውም እውነት ነው
ዝም በል የማታቀዉን አትዘባርቅ ሥለ እራሥህ አዳራሸ አዉራ አዉሬዉ
አንተ እንዳሰብከው ከሆነ እንክዋን አነሱ ሬሳቸው ተነጋግረው ይፈቱታል አንተ በመሰለኝ እሚዲያ ላይ ስም አታጥፋ
አይዞህ በርታ
ማንን አነጋጋረ ቆርጦ ቀጥል እያላሉ እናቶች እንዳንተ አይነት ወሬኛ ሲገጥማቸው ወይንስ እንደዚህ ይሆን ወይንስ እንደዚህ ይሆን እያልክ እኮ ነው እያወራህ ያለህው አንተ እራሱ ያላወከውን ነገር እንዲመስል አድርገህ ለሕዝብ ማዉራትህ የወሬ ጥማትህnነው የሚሳየው እግዚአብሔር ይገስፅህ ላይክ እና ተመልካች ለማብዛት ስትሉ ያልፈተፈታችሁት ጉዳይ የለም እኮ አንተ ማን ሆነህ ነው ገና በይሆናል ሰውን ልትተች የቻልከው እንደዚህ አይነት ገና በይሆናል ወሬ የምታባዙ ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
Don't blame everyone we all are sinners
ምን እንደተፈጠረ አላቅም ግን እንደዚህ አይደረግም ችግሯን መታ ትናገር /ምን አስባ ነው
የመዝሙሩ ባለቤት ተሐድሶ ነው ይባላል
@@lidiya727 ይባላል ብለሽ አታውሪ ውሸት ሀጥያት ነው
አዎ ልክ ነው ያወራው 7:45 በሰዓቱ እዛው ነበርኩኝ ለመጀመር ሁላችንም እያሸበሸብን እያለ መዝሙሩ ተቀየረ እና እሱ ቀርቶ ሁላችንም ነው የደነገጥን ለምን ልጁ በጣም ነው የደነገጠው እና በጣም ያሳዝናል ባይ ነኝ ምን እየተካሄደ ነው😭😭😭
😢እረ እደው በእግዚአብሄር ስም እግዚአብሄርን ፍሩ ሲጀመር መምህር ቀሲሲ አሸናፊ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያለው ሰውግን ቤጌታ ማንኛውም ዘማሪ ከእኛ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ 5 ዘማሪ በቻ ናቸው በትህትና እግዚአብሄርን በመፍራት ያሚያገለግሉት ሌሎቻቸው እዩእዩኝ ባይ ናቸው የጌታን መንፈስ የሚፈታተኑ ናቸው ልጅ ምንም ጥፋት የለበትም እኔ ልሳቀቅለት ሁላቺሁም አገልጋይ መሳዩቺ እውነት የጌታን ክብር ለመግለጥ ወይስ ለዩቲዩብ ቪው ብዛት ? መቸም አትለወጡም ሁሌ መድረኩ የኛነው ባዩቺ ናቸው
ቆይ አንተ ምን አገባህ! ደሞ በዚህ መጣችሁ መቼም አይሳካላችሁም
አርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው
አንተስ ፍቅርን እየሰበክ ነው?ለምን እሳን አትገስፃትም ነበር ሚዲያ ላይከላዘን እህትህ አይደለች።
በዚ ጊዜ ማንንም አላምንም አንተን ጨምሮ በቤተክርስቲያኗ ላይ የተነሳችሁ የተሀድሶ ተኩላዎች ናችሁ
Don’t judge and don’t ask our opinion about the thing we don’t know instead ask her (zemari Fantu) if the issue is important to you… don’t bring this kind of things to the public please? It’s no use.