መፅሐፈ ሄኖክ - ለውሀ ጥፋት መንስኤ የሆኑት 4ቱ የምፅዓት ቀን ፈረሰኞች/ ከታሪክ ማህተም። THE BOOK OF ENOCH

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @robabonso-do9vz
    @robabonso-do9vz 3 місяці тому +29

    ቀጣይ ስለ ድራገኖች ይሰራልን የምትሉ😊

  • @Bewnet-n3l
    @Bewnet-n3l 14 днів тому +1

    ፈጣሪ ይቅረ ይበለን

  • @MlateShema-dg2eu
    @MlateShema-dg2eu 3 місяці тому +7

    በርቱልን ከዚበላይ እጠብቃለን

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 3 місяці тому +5

    ዋው ደስየሚል ነው በርቱ

  • @lijhaile1219
    @lijhaile1219 3 місяці тому +1

    ከአሁን በፊት ባልኮምትም ብዙ ቪዲዮዎችክን አይቻለሁ በጣም ግሩም ናቸው።

  • @Jahblessmatt-ml8sp
    @Jahblessmatt-ml8sp 2 місяці тому +1

    As i always says u are the greatest. thanks enamesegnalen. and sle azazel gn bzum yenegerken ngr yelem. Kewedekut angels mehal not only him smazya, surukael etc alu so bedenb slenesum btseraln... but i like dis also thanks.

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 3 місяці тому +6

    ምን ዋጋ አለው ሰው የሚጠቅመውን ማየት አይወድም😢 እኔም ሰሙኑን የራዕይ መፅሀፍ እያነበብኩ ነበር በጣም አስፈሪ ነው እሱን በጥልቀት አጥንተህ ብታቀርበው አሪፍ ይመስለኛል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 місяці тому

      @@ethiopiaspy1816 በጣም እንጅ ፕራንክ ቢሆን 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 3 місяці тому +2

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 3 місяці тому +3

    አቀራረቡ፡ምስሉ፡ይመቻል።

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 3 місяці тому +4

    ሠላም እንዴት ናችሁ በተለምዶ የወደቁት መላእክት ተብለው ሚጠሩት የሰማይ መላእክት ሳይሆኑ የደቂቀ ሴት ልጆች ናቸው ሴት ማለት በአቤል ፈንታ የተወለደ ሲሆን ትርጉሙም ምትክ ማለት ነው ፈጣሪ የሴት ልጆችን ከቃኤል ልጆች ጋ እንዳይገናኙና እንዳይጋቡ አዞ ነበር ለምን ቃኤል አቤልን በመግደሉ ተረግሟል ዘሩም እንደዛው የሴት ልጆች ደሞ የሰማይን ሚስጥር አምላክ ገልፆላቸው ልክ እንደመላእክት በሰማይ ምስጋና ያመሰግኑት ነበር በቅድስናም ነው ሚኖሩት ግን የሴት ልጆች የፈጣሪን ትዕዛዝ ችላ ብለው በቃኤል ሴት ልጆች ተማርከው እነ አዛዝኤል አናንኤል ይኖሩበት ከነበረ ተራራ ወርደው ሚስት አገቡ ልጆችም ወለዱ so የተቀደሰው ካልተቀደሰው ሲዋሀድ ውሀና ዘይት አልሆነም ኔፍሊም ተብለው ሚጠሩትን ግዙፋን አስገኘ እንጂ እንደሚባለው የሰማይ መላእክት ስጋ ለብሰው መተው አግብተው ልጆችን ወለዱ የተባለው የሰማይ መላእክት ሳይሆኑ የደቂቀ ሴት ልጆች ናቸው🙏

    • @lijhaile1219
      @lijhaile1219 3 місяці тому +1

      ለዚ ማስረጃክ ምንድን ነው?

    • @biniyamfekadu6839
      @biniyamfekadu6839 2 місяці тому +1

      Wow በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው!!

    • @henoktezera8903
      @henoktezera8903 2 місяці тому

      @@lijhaile1219 ለዚ ማስረጃዬ መጽሐፍ ቅዱስ ነው

    • @nazrawikebede9885
      @nazrawikebede9885 28 днів тому

      @@henoktezera8903 ቁጥሩን ንገረና ማስረጃህን?

  • @ezragulte2234
    @ezragulte2234 Місяць тому +1

    እንደዚህ አይነት የእዉቀት ምንጮችን እንደማወቅ ሌላ ሰዎችን subscribe የምናደርግ ግን እራሳችንን እንታዘብ

  • @NahomAjanaw
    @NahomAjanaw 3 місяці тому +2

    የአፄ ቴዎድሮስ ታሪክን መቸ ነው የምትለቅልን?

  • @Anonymous-i4u6j
    @Anonymous-i4u6j Місяць тому +1

    ketlbet sle yemesewer tekl sraln

  • @kirutube-fx9eb
    @kirutube-fx9eb 3 місяці тому +1

    Tol tol ser broye

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 3 місяці тому +1

    Welcome bro

  • @heavenlybeings9538
    @heavenlybeings9538 2 місяці тому +1

    ዋው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kiru_21M
    @kiru_21M 2 місяці тому

    አንደኛ አቀራረብ ❤❤❤

  • @dagsol9364
    @dagsol9364 3 місяці тому

    ቀጣይ ሰለ ነብዩ ኤልያስ ስራልን ባክህ 🙏

  • @Isaac_scope
    @Isaac_scope 3 місяці тому

    Can u teach me for video editing idk about for motion and others 😔

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 місяці тому

    ወይ.😥❤

  • @afworkesheta2130
    @afworkesheta2130 2 місяці тому

    የዳንቴ ክፍል 2 በጉጉት እየጠበኩ ነው 🙏🏽

  • @Alazar27965
    @Alazar27965 3 місяці тому +1

    👏👏👏👏👏👏

  • @EbenezerIsra
    @EbenezerIsra 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @habtamudigafe1663
    @habtamudigafe1663 3 місяці тому +1

    በጣም አስፈሪ ነው የምር😢

  • @Fatima-qc1cu
    @Fatima-qc1cu 14 днів тому +1

    ☺️☺️☺️☺️☺️☺️😔😔😔😔😔😔

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 3 місяці тому +1

    💖💖💖💖