ልዩ የሕምባሻ/አምባሻ አሰራር/ Traditional Tigrayan Himbasha / Ethiopian Food Bread

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 778

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen  4 роки тому +117

    Ingredients
    7g Dry yeast
    240ml Lukewarm water
    Black onion seeds
    Zest of one lemon
    2tbs sugar
    1/4 cup vegetable oil
    4cups of bread flour
    1/2 tsp salt
    1tsp baking powder
    1/4 cup double/whipping cream
    12” pan

    • @ekrammohamed2938
      @ekrammohamed2938 4 роки тому +1

      የታሣታፋሩነ

    • @ghebrughennet9720
      @ghebrughennet9720 4 роки тому

      000000000000000000000000000000000000000000000000lp000000000000000000000000000000000000000000000000000000l0000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000l0000000000000000p000000000000000000000000000000000000000000000000000p0000pllll0ll0l00llllllllp0llllplllllllllllll⁰ll0ll0l0l0lp00llll0000000000000000000000000000⁰000000000000000pl000l000000000000000l0000000000l0l000pl00l000000p00

    • @nejulov4209
      @nejulov4209 4 роки тому +1

      Bread flour men aynet nw mehone yalbet Semun letetfilegn techiyaleshi

    • @birtucanmenbr9733
      @birtucanmenbr9733 4 роки тому +2

      እናመሠግናለን🙏🙏❤

    • @Privateme-v6p
      @Privateme-v6p 4 роки тому +6

      Hi sis this s beautiful can I ask why did we use the double cream pls

  • @Kuli123-d9e
    @Kuli123-d9e 4 місяці тому +4

    ወይኔ እጅሽ ይባረክ!! አምባሻ አገጋገር ብዬ ጎግል ሳረግ ከወጡት ውስጥ ያንቺ ብዙ ቪው ነበረው እና ከፍቼ መጀመርያ እስከመጨረሻ አየሁት , ግብአቶቹን አቀረብኩ ድጋሚ ከፈትኩና ካንቺ እኩል እየለካሁ አቡክቼ ጋገርኩት ! ባጣም ጣፋጭ ለስላሳ አምባሻ ሆነልኝ!
    እውቀትን ጨምሮ ይስጥሽ!

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому +9

    ዋው በጣም አሪፍ አንባሻ ነዉ እኔም ልክ እንደዝህ አርጌ ነዉ የምጋግረዉ እማየን ነብሶን ይማረዉ ሙያ አስተምረናለች እናት ለዘላለም ትኑር ❤

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 Рік тому +6

    ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ቪድዮ!!! በጣም የተመቸኝ ደሞ ግብአቶቹን ዘርዝረሽ መፃፍሽ ነው። በጣም ጥሩ ነው በርቺ!!!

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 місяці тому +2

    በጣም ያምራል ያስጎመጃል ጥእሙም ጥሩ እንደሚሆ ግብአቱ ያስታውቃል ጎበዝ በርቺ እህት አለም።❤❤❤

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 4 роки тому +8

    እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ ትሁት ምርጥ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 4 роки тому +46

    Wow ልዩ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 9 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረክ ቆጆነው።። 👍👍

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl Рік тому +1

    በጣም.ጥሩ.የሆነ.የአንባሻ.አዘገጀጃት.ነዉ.ያየሁት.በርቺ.በጣም
    ጥሩ.ነዉ

  • @nasserahmed8612
    @nasserahmed8612 Місяць тому +1

    Ym ym ymy😋 I love ❤️ the Tigray Ethiopia 🇪🇹 🇻🇳 hmbasha It's 😋 It's delicious

  • @sagysror3178
    @sagysror3178 4 роки тому +8

    በጣም ቆንጆ ሕምባሸ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ እኔማ እጅሽ ላይ ገና ስታቦኪው እራሱ እጐመጃለሁ፡፡

  • @MrBababuwi
    @MrBababuwi 3 роки тому +2

    yours is the only one easy to follow. thanks for sharing

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 роки тому +3

    ጋግሬው በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @bezamekuria6333
    @bezamekuria6333 4 роки тому +3

    ሁሉንም እከታላሁ በጣም ደስ ይላል የሸሜታ አሰራር ብታሳይን በሚጥሚጣ ወይም የመበበርበሬ የሚሳራዉነን

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 3 роки тому

    ጎበዝ በርቺ በጣም ምርጥ ነው ባለፈውም ሰርቼ አሪፍ ነበር አሁን በድጋሚ ሰራሁ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @wttm7266
    @wttm7266 4 роки тому +6

    በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
    🙏🏻🥰🙏🏻

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 4 роки тому +33

    አሪፍ ነው ያምራል እጅ ይባረክ
    እኔም ጋር ብቅ በሉና ምርጥ ምግብ ቅመሱልን 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀

  • @daud4299
    @daud4299 4 роки тому +7

    በጣም በጣም ደስ የሚል ሕምቧሻ ጎበዝ የኔ ቆንጆ 💋💋

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 3 роки тому +1

    ገና ሳይጋግር ወይም ሳይበስል ያጓጓል ማሻአላህ በርቺ
    ሞክሬ እመለሳለሁ በሌላ ቀን

  • @selamnikulu-ol1ul
    @selamnikulu-ol1ul 3 роки тому +1

    በጣም ጎቦዝ! 100%

  • @meronkebede8520
    @meronkebede8520 3 роки тому +1

    ሃይ ኤህተኢ ኤኔ ኣልገባኔም ኬሬም የምትይው ኣደራ በስል ኣሳይን ጎበዝ ነሽ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 3 роки тому

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ እንዲ ነዉ ሙያ ተባረኪ

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 роки тому +4

    I am making it right now but without milk tsom selhone. Thank you for sharing 😊.

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 місяці тому

    ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 2 роки тому

    የውሀው መጠን በብርጭቆ አሳይን በጣም ያምራል

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 4 роки тому +3

    Eskakun kayehut endezi yemiyamr alayehum bravo

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 роки тому

    Le fasika yehen anbasha egageralehu tebareki yeni balemuya

  • @makdatsegaye5180
    @makdatsegaye5180 4 роки тому +6

    Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 🤩🤩🤩

  • @genetabraha3943
    @genetabraha3943 4 роки тому +5

    Gobez betam yamral telo beye imokerewalehu amesegenshalehu👏❤

  • @FireweyinikassaLema
    @FireweyinikassaLema 11 місяців тому

    ኢድ ይባርክ እዝውቲ ዋሓለ እግዚአብሔር ይባርኺ

  • @feventsegay1817
    @feventsegay1817 2 роки тому +1

    ዋው ብጣዕሚ ፅቡቅ ቀፅለሉ

  • @simakebro4845
    @simakebro4845 2 роки тому +3

    It is so delicious thank you

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому

    በጣም የሚገርም አርገሽ ነዉ የሠራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 11 місяців тому

    በጣም ጉበዝ ጥሩ ነዉ አድሜ ይስጢሺ❤❤

  • @shlmel
    @shlmel 4 роки тому +53

    🙏❤ "no matter how many Ethiopian videos I watch it's crazy how soft they speak their language...or is it just me"🤔

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому +3

      🙏🏾🤗😉

    • @rim11011
      @rim11011 4 роки тому +2

      You might be the only one because all my german colleagues don't share your thoughts on this one... Come to think of it, it might just be my voice lol

    • @shlmel
      @shlmel 4 роки тому +15

      @@rim11011 🙏"if I'm the only one then that means as long as I'm hearing all of your voices with-in my life's lane, it's another affirmation for me that I am the Great Grand Son of an Ethiopian Karaite Jew (not messianic jew) which means this is good. I can hear you...all of you" #Family❤

    • @tube9767
      @tube9767 3 роки тому +1

      @@shlmel 😘😘🤗🙏

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 2 роки тому +5

      We are mostly soft spoken

  • @MircyFather
    @MircyFather 19 днів тому

    Bless you again, you are the best sis

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 роки тому

    ተባረኪ አሰራሩን ስላሳየሽኝ

  • @tesfatsion-x3u
    @tesfatsion-x3u Рік тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ተመችቶኛል ግን ያለ ዘይት መስራት እንችል ይሆን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 роки тому

    ባለሙያ ነሽ እንዴት ያምራል 👌👌👌👌

  • @kedijasherifmohammed1196
    @kedijasherifmohammed1196 4 роки тому +4

    ዋውው በጣም ልዩ ነው ሽኩረንንን!!!

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 роки тому

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ባለ ሙያ ነሽ

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 3 роки тому

    በጣም አደቅሻለሁ በርች
    ወይይይ ህልም ነው የመሰለኚ
    ሞክሬ ከወጣልኚ ብቻ ምን አይነት ቃል ደስታየን እደምገልፅበት አላውቅም. ብዙ ነገሮችን እከታተላለሁ ስሞክር ይወጣል አይወጣም

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому

    Wowwww እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      Thank you Adotye. thanks for sharing as well. I love your house btw 🙏🏾🌷

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 2 місяці тому

    እናመስግናለን ተባርኪ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 роки тому

    እህቴ ቤተሰብ ሆኛለሁ በጣም ደስ የሚል ሀምባሻ ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому

    ዋው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 10 місяців тому

    ዋው ጎበዝ በርቺ እንደዚህ ከመጀመርያው ድረስ እይቼም እላቅ ዋው የመጀመሪያዬ ከነእነጋገርሽ ቅመም ብዬሻለው❤

  • @TheTiegstc
    @TheTiegstc 3 роки тому

    Betam betam konjo new tebareke eregatashe erasu endet dese yelel emokeralew

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ 2 роки тому

    ማሻአላህበጣምቆጆነውእህትእናመሰግናለን

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    እህቴ ተበልቶ እማይጠገብ አምባሻ ነው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ❤❤

  • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ

    ማሻአላህ ያሠላም አሁንጋግሬዉ ሢያምር ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @dhftoyibabintmengesha333
    @dhftoyibabintmengesha333 4 роки тому +1

    በጣም ያምራል ቀጥይበት

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 роки тому

    ሞያ ሲለካ Edy ጋር ነው ለካ በጣም ጎበዝ ነሽ እህት

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 роки тому

    Serahut bexam arif new tebarki
    Bwrchi

  • @KisanetHadgu
    @KisanetHadgu 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ቀጥይበት

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 7 місяців тому

    Wow 👏🙏💝እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 3 роки тому

    እስይ የኔ ባልሞያ እጅሺ ይባረክ ጥሩ ባለምያ ያስደጉሽ እንደሆንሺ ከአያዝሺ ያስታውቃል ተባርክ የኔ ጎበዝ ጽም በሚሆን ግዜ በክሬም ፍንታ ምን እንጠቀም ይኔ ቅር

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 роки тому

      አመሰግናለው የኔ እህት. በፆም ግዜ ዘይት በትንሹ መቀባት ይቻላል ለወዙ 💞🙏

  • @jhrhdd-tr6bt
    @jhrhdd-tr6bt Рік тому

    በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ በጣም

  • @bmnamens5549
    @bmnamens5549 2 роки тому +3

    በጣም ተረጋግተሽ ነዉ የምታሰረጅዉ
    ድንቅ ነዉ ይገባል 👍

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

  • @senaitabrahaabraha659
    @senaitabrahaabraha659 3 роки тому

    Betam gobez nesh geta egshn ybark

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 роки тому +1

    ሰላም ላች ይሁን ሰኒ መጀመሪያ እጅሺ ይባረክ አሪፍ አባሻ ነዉ አባሻ ከሰራሁ ብዙ ግዜ ሆኖኛል አሁን ልክ አንችን ቻዉ ብየ ጀመርኩ ዛሬ ባአንች ባልሺኝ መሰረት እሞክረዋለሁ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 2021 የሰላም የጤና የደሰታ የብልጽግና ያርግልን ለሁላችሁም 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊በርች

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      አሜን የኔማር ላንቺም 🥰🙏❤️

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል እጅ ይባርክ

  • @timnitandebrhan4044
    @timnitandebrhan4044 4 роки тому +10

    From the start right to the end very clear and easy, excellent presention well done and thank you for the tip how to have soft hambasha 💕

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 роки тому

    ዋውውውው ሲያምር እጅሽ ይባርክ

  • @hayatredwan9145
    @hayatredwan9145 4 роки тому

    በታም ያምራል ተባረኪ ክሬሙ በዉስጡ ልዩነት ይፈጥራልንቁላል ቢጫ ቢቀባስ በ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому +1

      ይቻላል ምንም ችግር የለውም 👉🏽

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 8 місяців тому

    Thank you girl! It looks beautiful

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 4 роки тому

    እግዝአቢሄር ይበርኪ እድመንትእናን ይሀብኪ ብታእሚ ዘደንቕ ወህልነት ጽርየትን አገባብን

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      🙏🤗❤️ የቐንየለይ

  • @tsiontadesse4406
    @tsiontadesse4406 4 роки тому +5

    Well done I love the way you baked the Ambasha/ Ethiopian’s / Eritrean’s traditional Bread. I am trying to bake today hope will come out nice. Please can you tell me where you buy your tray? Also the pan that you are using for Injera as well. Thanks

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥሼ በጣም ያምራል

  • @ruthkidane5265
    @ruthkidane5265 2 роки тому

    Thank you for sharing with your kind and clear instructions the great recepies.

  • @eluka6294
    @eluka6294 3 роки тому

    Sry nice thank you how big is your pan please

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 3 роки тому

    ቆንጆ አንባሻ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @rahmammm9570
    @rahmammm9570 4 роки тому

    ዋውበጣምያምራልየኔውድካቺብዙሙያእንጠብቃለንኢሻአላህ

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 4 роки тому +2

    Wow very nice ambasha. I like the way you bake it. I can't wait to try.

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 3 роки тому

    ጎበዝ በርቺ ዛሬ እሰራዋለሁ

  • @HayatHayat-li5xz
    @HayatHayat-li5xz Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዩቱብ ላይ ካሉት ሁሉ ያንቺው አንደኛ ነው ሰርቼው ምርጥ ነው አንደኛ ነሽ በርቺ

  • @wttwsyyww9636
    @wttwsyyww9636 3 роки тому

    masha allah ijish yibarek

  • @tigistbitew2267
    @tigistbitew2267 4 роки тому

    Thanks konjo betam yemamir ambasha yet nw trywen magigit yemichlew

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 4 роки тому +1

    ተባረኪ ጎበዝ ነሽ እኔም እሞክራለው

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 3 роки тому +6

    It looks very well done. Can't wait to try it 👌🏼

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 роки тому

    ተባረኪልኝ ጎበዝ ነሽ

  • @leyan5684
    @leyan5684 3 роки тому

    Betam yamiral emokirewalew tnx. Gin pls tell me oven sintekem ketach kelay yemibalu negeroch alu ena huletunim bande new yemitaberiw

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 роки тому

      yes turn on both at the same time

  • @efrataDesta
    @efrataDesta 9 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @azeba1335
    @azeba1335 4 роки тому +2

    Waw really nice thank you. I can't wait to try it.

  • @agddag4626
    @agddag4626 4 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @hannastaste2543
    @hannastaste2543 4 роки тому +8

    Wow, it looks very delicious and, your tips are wonderful, thank you. 😊

  • @geta916
    @geta916 4 роки тому +3

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 3 роки тому

    Good job the best himbasha Bless your hands

  • @semkumbi2214
    @semkumbi2214 2 роки тому

    Wow that’s awesome ye dabo megagerashin ket kezashiw please melishilign

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  2 роки тому +1

      Amazon lay cake pan bilesh ale

    • @semkumbi2214
      @semkumbi2214 2 роки тому

      Thank you so much yene konjo i found it 🥰🥰🙏🙏

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 2 роки тому

    ጎብዝ ነሽ በርቺ 👌

  • @lemlemasfaw45
    @lemlemasfaw45 Рік тому

    Megageriyash or the pan were do you buy it please?

  • @yodit
    @yodit 2 роки тому

    Gobez! Betam yamral ambashaw. emokrewalew

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 роки тому

    ያምራል ወላሂ

  • @mhd9112
    @mhd9112 2 роки тому

    Is the web cream necessary or i can do without it ???

  • @zamuali128
    @zamuali128 Рік тому

    ባለሙያ ነሸ የኔ ውድ❤❤

  • @አልፍያአሊ
    @አልፍያአሊ 3 роки тому

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርቺ

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 4 роки тому

    Betam congio Tebareki