የፈውስ ኪዳን || በምን ዓይነት መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንምጣ? || Healing Covenant || MUST WATCH!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 200

  • @haraasfaw3409
    @haraasfaw3409 Рік тому +2

    ፓስተር ዘመንህ ሙሉ ይሁን እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 місяців тому +2

    Amen 🙏 eskzara lemin lafwesim ele neber Zara beralign geta yibark

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር የተናገረውን የምያደርግ አምላክ ነው 🙏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Рік тому +5

    ዘመንክ ይባረክ ተባርክ ያባቴ ብሩክ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    WOW!!!

  • @YoftaheYofti-q3g
    @YoftaheYofti-q3g 2 місяці тому +1

    ፓስተርየ አንደበትህ ብርሐንን
    ያፈልቃል።ክርስቶስ የተገለጠልኝ በአንተ በኩል ነው።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 4 місяці тому +2

    እየሱስ የዘላለም ህይወት ሰጥቶናል ! እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነዉ! ለኞ ክርስቶስ ለምናምነዉ ለሚመጣዉ አለም የታመነ ነዉ !

  • @mintwabgirma8405
    @mintwabgirma8405 Рік тому +2

    እግዛብሔረ ሊፈውሰን ቃል
    ገብቷል 🙏

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Рік тому +10

    የሞት ፍርድ በኢየሱስ ደም ተሽሯል።የበሽታ ፍርድ በኢየሱስ ስም ተሽሯል ።ዲያብሎስ ከእኔ ዘንድ ሽሽ ሂድ በመስቀሉ ደም ኃይል ።አሜን

  • @timechange7478
    @timechange7478 Рік тому +4

    እግዚአብሄር አንተና ቤትህን ይባርክ

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር
    ለእግዚያብሔር ይሁን ዋው ፓስተርዬ ዘመንህ
    ይባረክ አሜን በቃሉ ፈውሴም በረከቴም
    በልቤም በአፌም ሆኖ ቀርቦልኛል ፓስተርዬ
    በእጥፍ እጥፍ እጥፍ ተባረክ ድንቅ አስተምሮት
    ነው ከእንግዲህ በይበልጥ በቃሉ እመላለሳለሁ
    አንተን የሰጠን ያስነሳልን እግዚያብሔር ይመስገን
    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ❤👏

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 Рік тому +4

    አሜንንን የእ/ር ቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ🙏 የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 20 днів тому

    አግዚአበሄር ሊፈዉስህ ቃል ገብተአለ

  • @Bestyared
    @Bestyared Рік тому +3

    እግዚአብሔር ሊፈውሰን ቃል ገብቷል ከወርቅና ከብርም ጋር አወጣቸው፥ በወገናቸውም ውስጥ ደዌ አልነበረም።

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Рік тому +2

    የእግዚአብሔር ቃል ከድህነት ፣ ከበሽታ ፣ ከነውር ፣ ከውርደት እና ከሀጥያት ያነጻል ።

  • @dareka7342
    @dareka7342 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ሊፈውስ/ሽ ቃል ገብቷል። እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝ ብሏል።

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Рік тому +1

    Egizabehir lifewosxi kale gebtoligal Amen Amen 🙏 🙌 👏 Amen Amen hallelujah Hallelujah 🙏

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ሊፈውሰን ቃል ገብቷል
    የታመሙትን ሁሉ ሊፈውስ !!!!
    ሮሜ 10:7_8
    ቃሉ በልብህም በአፍህም ሀኖ ቀርቦልሀል
    በዚህ ቃል የሚያምን አያፍርም አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው 🙏🙏

  • @haraasfaw3409
    @haraasfaw3409 5 місяців тому

    አሜን ❤❤❤❤

  • @abiytelahun9267
    @abiytelahun9267 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሊፈውስ ቃል ገብቷል

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 Рік тому +4

    አሜን ኢሳያስ 46፡11 ህዝቄል 17:24 እያሱ 21:45

  • @SebleChernetu
    @SebleChernetu 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሊፈውስህ ቃል ገብቶአል

  • @amarechdufera721
    @amarechdufera721 Рік тому +15

    የሞት ፍርድ በ እየሱስ ሞት ተሺሮዋል አሜን

  • @AwetTekeste64
    @AwetTekeste64 25 днів тому

    እግዛብሄር ልባከን ቃል ገብቶኛል🎉

  • @millii1
    @millii1 Рік тому +3

    Awesome!!! an eye opening. I thank our God and father for giving us such a vessel. You are a blessing Pr.Tesfahun. more Grace.

  • @hymanotarki
    @hymanotarki Рік тому

    Amen 🙏 Ye Egizsbeher kale yexena ginbe newe !!

  • @pastorsenaitmidekssadr.sen7198
    @pastorsenaitmidekssadr.sen7198 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ሊፈውሰኝ ቃል ገብቶልኛል

  • @aynalemasseged168
    @aynalemasseged168 2 місяці тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እልልልልልል አሜን በሽታን ሁሉ ጌታአነሳልኝ አሜንንንንንን

  • @sihinabay
    @sihinabay 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ሊፈውስህ ቃል ገብቷል

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 25 днів тому

    Destaye begta mulu new
    Haleluya Amennn!

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve Рік тому +2

    አሜን።የእግዚአብሔር ቃል ያነጻል።

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ተባረክ

  • @selamawittewelda4226
    @selamawittewelda4226 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareklg heliluiya

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Рік тому

    አሜን ገታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ተባረክ ፖስተር አሜን

  • @meskymoges
    @meskymoges 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ሊፈውስህ ቃል ግብቶልሀል ።

  • @MelkamuGodabo
    @MelkamuGodabo Рік тому +1

    አሜን ቃሉ ለዘላለም ፈዋሽ+ባራክ ነው!!!!

  • @mulujesusmulujesus3165
    @mulujesusmulujesus3165 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @MessaySahile
    @MessaySahile Рік тому

    ኦ ጌታ ሆይ ሰመረህ ብሩከር ይሁን።

  • @millii1
    @millii1 Рік тому

    እግዚአብሔር ሊፈውስሕ ቃል ገብቶአል!!!!

  • @Nesanetterefe
    @Nesanetterefe 3 місяці тому

    ፓስተረ ዘመንህ ሁሉ በተሰጠን ኪዳን ሁሉ ለዘላለም ይባረክ።

  • @haraasfaw3409
    @haraasfaw3409 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ልፈውሰን ቃል ገብቷል

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 5 місяців тому

    እናቴ በጣም ታማለች እባክህ ፓስትርየ ፀልይልኝ😢😢 😭😭😭😭😭

  • @Bettymixedmedia
    @Bettymixedmedia Рік тому

    አሜን

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 8 місяців тому

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ❤እኔ በንተ ትምህርቶች ተለውጫለሆ።እግዚአብሔር ሁለመናህን ይባርክ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 25 днів тому

    Amen Amen
    Thank you lord
    Fewasye berekete new

  • @birukmedhanit4021
    @birukmedhanit4021 Рік тому +1

    ተባረክ የጌታ ባሪያ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому

    "አሜን::"!!❤👈

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Рік тому

    አሜን አሜን አሜንንን ተባረክ

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Рік тому +2

    Hallelujah Hallelujah Yehoniligi ❤

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 9 місяців тому

    አሚንንንን

  • @mimialemu5810
    @mimialemu5810 Рік тому

    Amennnn amennnnn amennnnn geta eyesus yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roman9500
    @roman9500 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አሌሉያ

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 4 місяці тому

    Amen i connected by the name of Jesus Christ 🙌🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @TewodrosAyele-fq1dh
    @TewodrosAyele-fq1dh 10 місяців тому

    ሞት በክርስቶስ ሞት ተሽሯል አሜንንን pasterye❤❤

  • @Nayher-n6b
    @Nayher-n6b 2 місяці тому

    በብዙ ተባረክ

  • @jiraaaguyann2998
    @jiraaaguyann2998 Рік тому +1

    Shalom ❤❤selam

  • @yohannatekia3211
    @yohannatekia3211 4 місяці тому

    Hallelujah Amen Amen 🙏 🙌

  • @Hamziya-l3y
    @Hamziya-l3y Рік тому

    አሚን!

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፈዋሼ ነው አዎን ዘፀ 15:26

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Рік тому

    Bebizu etif geta tsegawun yabzalhi enem egziyabher redtong kalu beakal tegengche endsema yabkang amen egziyabher tamang newu 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @LiduLidu-vp5gr
    @LiduLidu-vp5gr 2 місяці тому

    i believe this God words i will come with testimony in Jesus name Amen ❤

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 Рік тому

    ጌታ። ይባረክ

  • @טאדפהאנטנך
    @טאדפהאנטנך Рік тому

    Amen tebarek❤❤❤❤

  • @hannacheru7774
    @hannacheru7774 Рік тому

    እግዚአብሔር ቤቲን ሊፈውስ ቃል ገብቷል። አሜን 🙏🙏🙏

  • @jiraaaguyann2998
    @jiraaaguyann2998 Рік тому +1

    Amen Amen 🙏

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Рік тому +1

    Amen paster🙏 may God continue to bless you and your family

  • @SoretiNega
    @SoretiNega 6 місяців тому

    Ameeeeeeen getaa yibarkih

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Рік тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ቃሉን ይፈጽማል ።

  • @lidyaendale
    @lidyaendale Рік тому

    Egziabhare lifewshe kal gebtwal Ameeeeeen

  • @Asfachew-f4p
    @Asfachew-f4p 4 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በእውነት ከልቤ ነው

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 11 місяців тому

    ቃሉ ይፈውሰኛል። አሜን

  • @selamawittewelda4226
    @selamawittewelda4226 Рік тому +1

    Amen Amen Amen tebareklg

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Рік тому

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke temhert nw lemlem yemankeya dewel nw joro yalew hulu yesma ❤

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ተቀብያለሁ

  • @adiamhaddege2329
    @adiamhaddege2329 Рік тому +2

    I am the Lord who heals you Amen Exedos 15 :16 Amen 🙏

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Місяць тому

    Amennnn❤❤❤❤

  • @JehovahRaphaoffitial7080
    @JehovahRaphaoffitial7080 Рік тому +4

    Wooow Thank you Jesus
    Psalma 107: 19-20 =="He sent His words and healed them, and He snatched them from the door of the derth" OOOOOOh thank you Jesus forever!!! You are my healer.

  • @haraasfaw3409
    @haraasfaw3409 Рік тому

    እኔ ፈዋሽህ እግዛብሄር ነኝ ብላል የተናገረኝን ቃል ይፈፅማል!!! ❤❤❤ አሜን

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j Рік тому

    አሜን አሜን ጌታ የተባረክ ይሁን❤❤ፓስተርዬ ጸጋዉን ያብዛልህ ጸልይልኝ የእግዝአብሄር ቃል ርቀት አይገድበዉም ❤❤ጌታ ከኔ ጋር ነዉ❤❤ በትምህርትህ ተባርኬየለዉ ።ተባርክ❤❤❤

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Рік тому

    🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐Amen Amen True ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiNatlo
    @BetiNatlo 10 місяців тому

    God bless you pastor more and more anointing ❤❤❤🙏

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Рік тому

    Amenn

  • @adiamhaddege2329
    @adiamhaddege2329 Рік тому +1

    God bless you pastor

  • @chaltualemudagne9896
    @chaltualemudagne9896 Рік тому +2

    AmenAmen❤❤❤

  • @freweinikinfe958
    @freweinikinfe958 Рік тому

    እግዝኣብሄር ፈዋሽ ነኝ ብሏል

  • @FateKelil
    @FateKelil 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ!!!!!!!!!

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Рік тому +2

    God is on duty by His word.

  • @uarz7202
    @uarz7202 Рік тому

    haleluyaa kblgtaa ywniii pstriii getaa ybrkii tbrkiii

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Рік тому

    amen eyasus gata naw amen❤❤❤❤❤

  • @richyeab825
    @richyeab825 Рік тому

    Pas yeeeee❤❤❤❤❤

  • @shitayechekol710
    @shitayechekol710 7 місяців тому

    God bless you and your family Thanks 🎉

  • @Ayisha-q2w
    @Ayisha-q2w Рік тому

    Egziabher lifewisih kal gebtohal

  • @Absalat700
    @Absalat700 Рік тому

    Egzhabaher lifawsagn kala gabetoal.🙏 hallelujah god is faithful

  • @celacela893
    @celacela893 Рік тому

    God bless you pastors 🙌🙌🙌🧎‍♀️

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Рік тому

    Amen Alen Alen Amen ❤

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Рік тому

    Amen Amen fwessen tekblku zemnh tewldeh yebark

  • @meskerembirra3977
    @meskerembirra3977 Рік тому

    Thank you God bless you 🙏🏻

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 7 місяців тому

    የበሽታ ፍርድ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተሽፘል ነፃ ነኝ በእየሱስም