ሲንግል ማምነትን አጥብቄ እቃወማለሁ ።ለሴቶችም ለወንዶችም ገራሚ መልዕክት !ሙሉውን ተመልከቱት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @abel8835
    @abel8835 29 днів тому +12

    አስተዋይ ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ማለት ይቺ ልጅ ነች ተባረኪ የሄደው ስለማይጠቅምሽ ነው የሚመጣው ይበልጣል❤

  • @mekdesdesta-cl8wt
    @mekdesdesta-cl8wt Місяць тому +6

    በጣም አስተዋይ ወጣት ነሽ ሀሳቦችሽ በጣም ደስ ይላሉ አስተማሪም ናቸው እግዚአብሔር መሻትሽን ይሙላልሽ❤❤❤❤

    • @YabsraGebrehiwot-g1j
      @YabsraGebrehiwot-g1j Місяць тому

      Anchin Yageba enatu yemerekechiw new !!!

    • @MasireshaTekola
      @MasireshaTekola 26 днів тому

      እውነት ነው በጣም አስተዋይ ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 Місяць тому +12

    መሴ እንኳን ደህና መጣህ ልጅ ፀጋ ነው ጉራማይሌ አቅራቢ በጣም ነው የምንወዳት ርጋታዋ ጨዋታዋ ሁሌም እንደዚ አይነት ሾው ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

  • @GetachawZekele-ic1jp
    @GetachawZekele-ic1jp Місяць тому +5

    ዋዉ ጀግና ነሽ በተለይ ለልጄ አበትም እነት መሆን አልችልም መለትሽ ገርሞነል ትክክል ነሽ የአበትን ቦታ መሸፈን የማይቸል ነው ጡሩ በል ይስጥሽ ፈጠር❤

  • @abel8835
    @abel8835 29 днів тому +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር አይቸኩልም ደግሞም አይዘገይም ግን ማንም አይቀድመውም ፀሎትሽ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክሻል ❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    በርቺ ልጃችን! በአንቺ እድሜ ያሉ ትልቅ አስተዎጾ ለትውልዱ አስተማሪ የሆኑ ቅን ነገሮች፥ አገር ወዳጆች፥ በጅምላ የማያስቡ፥ ስራ የማይንቁ ፍጠሩልን!

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Місяць тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ መልካም መልክት አስተላለፍሽ ጋብቻ ክቡር ነው❤🙏

  • @firetezu5989
    @firetezu5989 20 днів тому

    የኔ ቆንጆ እህት በልጅነትሽ ብዙ ዋጋ ብትከፍዪም ዛሬ ጥንቅቅ ያለች በሳል ሴት ሆነሻል ጌታ ይመስገን

  • @abebelamegin7285
    @abebelamegin7285 29 днів тому +4

    የጸሎትሽን መልስ በጊዜው ታገኛለሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው።

  • @edrisshambel4800
    @edrisshambel4800 27 днів тому

    ዎው የእኔ ምርጥ አሰተዎይ እና የተመረጡ አነጋገሮችና ምርጥ ተናጋሪ አሰተዎይ ቆንጅየ ሆሰት ነሸ አላህ የልቦናሸን ይሙላልሸ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Місяць тому +3

    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን🙏

  • @Somayube
    @Somayube 21 день тому

    ክልጥፍ ያለች ቆንጆ 💞 ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ፕርግራምሽን በጣም ነው የምወደው ❤❤❤

  • @MunaSeifu
    @MunaSeifu Місяць тому

    ደስ የምትይ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 29 днів тому

    Wow she’s amazing woman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ May God comes true all your dreams! May God help you!!!

  • @Say-2424
    @Say-2424 Місяць тому +19

    መሰለ !የምትጠይቃቸው ሰዎች ንግግራቸውን ሳይጨርሱ በመሃል እያቋረጥክ ሌላ ጥያ አትጠይቃቸው !!shame ነው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 Місяць тому +5

    It’s true single mum is not a fashion, 👏

  • @amaamm5799
    @amaamm5799 28 днів тому

    ዶሮም እወድሸለሁ ዛሬ አከበሩኩሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +2

    Wow እንዳንች ወደ ልቧ የተመለሰቸዋን ለእኔም እመኛለሁ አቦ ሴቶች ከአገር ሲወወጡ አልተቻሉም።

  • @KalebMekasha-t5p
    @KalebMekasha-t5p 29 днів тому

    betam asteway set nesh 😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @WwSsw-f6y
    @WwSsw-f6y Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤single mom❤❤

  • @getahunnigussie865
    @getahunnigussie865 24 дні тому

    ልዩ ሴት

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 22 дні тому

    Waw amazing I appreciate you

  • @hiwotamera
    @hiwotamera Місяць тому

    እሽ

  • @Say-2424
    @Say-2424 Місяць тому +2

    በነፃነት ማለት?ቀይ መስመር ማለፍም ነበረበት ማለት ነው?

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Місяць тому

    So hamble girl ❤❤❤

  • @WwSsw-f6y
    @WwSsw-f6y Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 29 днів тому +1

    ሊንኩን አስቀምጥልን መሴ

    • @pinatubeethiopia
      @pinatubeethiopia 28 днів тому

      www.youtube.com/@pinatubeethiopia

    • @abelardom.5143
      @abelardom.5143 27 днів тому

      ua-cam.com/video/ElXWLLTJW-8/v-deo.htmlsi=Q1zHQ3DyjuJIOak9

  • @bamlaktesfaye4762
    @bamlaktesfaye4762 29 днів тому

    የት እንደሆነ አውቅሻለው

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 Місяць тому +2

    ቀጣይ ደሞ የሺዬን ማሲንቆን ፍልቅልቋን አቅርብልን 😅

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 28 днів тому

    Can someone write her youtube link here please. It doesn't appear through a search mechanism.

    • @pinatubeethiopia
      @pinatubeethiopia 28 днів тому

      www.youtube.com/@pinatubeethiopia

    • @abelardom.5143
      @abelardom.5143 27 днів тому

      ua-cam.com/video/ElXWLLTJW-8/v-deo.htmlsi=Q1zHQ3DyjuJIOak9

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @dawitgetachew4371
    @dawitgetachew4371 21 день тому

    Can you drop her UA-cam here please

  • @emumitiku8838
    @emumitiku8838 Місяць тому

    ይሄ እዳይመጣ ወንዶች እራሳቸው ላይ ይስሩ እናት የተሰቃያቸውን ስቃይ ያየላት የለም አባት ልጇን እየደፈረ ያቸገረ አባት ጋር ለመኖር የተጨነች ስንት ናት

  • @its_rose5191
    @its_rose5191 Місяць тому +1

    ራቁቷን ያለውን ፎቶ ማሳየት የለብህም ነበር ምንም የህፃንነቱአም ቢሆን

    •  Місяць тому

      ቡዳ ፡ እንዳይበላት😂 ጉድእኮ ነው

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 29 днів тому

      ክክ

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye 25 днів тому

    ምነው ታውቂ ጋዜጠኛወች ሁሉም ሲንግል ማም ሁኑ

  • @TarikuTariku-s4f
    @TarikuTariku-s4f 28 днів тому

    Kezi belay endheat fashn taregutalachu kibhea angoachoch hula

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 29 днів тому

    👍👍👍

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 13 днів тому

    Des sety Gobez set gin university chersa temrka kewldech be lijnt aybalem

  • @robeltube777
    @robeltube777 Місяць тому +1

    የምር ላግባሽ ዉዴ አዋሪኝ inbox

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 Місяць тому +2

      ስልክ ቁጥርህ ስንት ነው ገንዘብ ፣ መኪና ፣ ቪላ ቤት እና ሀብታም ነህ እረጅም ቆንጆ ነህ መስፈርቱን ካሟላህ እሺ 🤗 😅😅

    • @godisgoodallthetime42
      @godisgoodallthetime42 28 днів тому

      እሺ አትልማ😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Місяць тому +1

    መሌ ዜና ስታነብ ዉሸት ስለምታነቡ ካድሬነት ስለምበዙ አልወድህም ነበር አሁን ግን የዋህ ነገር ነህ በርታ እንኴንም ከዉሸት ወሬ ተገላገልክ

  • @AlexKindie-b5j
    @AlexKindie-b5j Місяць тому

    Bewnet betame melikame lige nesh ene abay tiv lay eketatelish neber betame new emwedesh leke endehite gn anchi kasebkush belay nesh enie baletidar ena yanditset lige abate negni guadegnaye bitehogni des yilegnal leke endehite

  • @butubuta
    @butubuta Місяць тому

    I respected you as a professional journalist, but when I read the title of your video, I couldn't believe my eyes. Is Amharic that much a narrow language that could limit us to communicate without borrowing words? Yes, I don't think there is a language with just one origin, but we stop to think about everything these days. How would our parents communicate, if they need to say what you wrote? Being a single mom or dad is not a new phenomenon,.I hope you will respond to my comment. In my opinion, using Amharic letters to write English words unnecessarily is not expected from a professional journalist.

  • @abel8835
    @abel8835 29 днів тому +1

    አንተ ጋዜጠኛ ለመጣው ለሄደው አጨብጭበህ ነበር ይቅር ብለንሃል
    ገና ለሚመጣው እንዳታጨበጭብ❤😂❤

  • @bmeberhe3201
    @bmeberhe3201 Місяць тому

    Abet wabat

  • @DejeneTeferaUrg
    @DejeneTeferaUrg Місяць тому

    Why all of you offer selfish cats? Almost all of Ethiopian TV presenter and so-called actors are single moms, what is the benefit of presenting women who sleeps on different beds.

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities 29 днів тому

      They should hold accountable the ጋለሞታ men who sleep with different women, leaving them as single mothers. Especially those irresponsible men who abandon their women and children, leaving them to struggle on the streets of Addis.

    • @DejeneTeferaUrg
      @DejeneTeferaUrg 25 днів тому

      @@Explorer_cities You are right, both of them have to take responsibility, they both like to sleep in different beds, but most of the time, the women are happy to talk about being single. My point is, almost all Ethiopian media presenters or anchors women are proud to be a single mom.

  • @emumitiku8838
    @emumitiku8838 Місяць тому

    እደ ሲንግልማም ምን ደስ የሚል ነገር አለ ከባል ጋር ከመሸማቅ እኔ ለትውልዱ የምመክረው ወለዱ አታግቡ

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Місяць тому +1

      beyesusme,geta,libe,yestishe,wuledu,atagbu,zumutega,hizibe😢

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 24 дні тому +1

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምነዉ ስንት የተባረከ ትዳር አለ ዝሙት ማስፋፋት😢

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 Місяць тому +5

    University ጨርሳ ከወለደች የምን ልጅነት ነው 😡 በ6ተኛ እና በ8ኛ ክፍል እያሉ የወለዱ የትየለሌ ናቸው እነሱን መሲ ምን ልትላቸው ነው ❓️🤔
    አንተ ቃለምልልስ አልሆነልህም ወደ ዜና ተመለስ 😅

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Місяць тому

      33:35

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 Місяць тому +1

      ምነው ወንድሜ ገና በጂምሩ ለትችት ባንቸኩል በርታ ማለትን እንሞክር አናሸማቅ ተባረክ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Місяць тому

      @martabaru1841 well after university 21 or 22 the right time to have babies

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Місяць тому

      Anhe mekana balga