Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ አፎምያ ቴዎድሮስ በዘፈን ምርጫዋ በዳኞች ዝናን ያተረፋችው ልዩ ታዳጊ ተወዳዳሪ | ሐምሌ 10 2014 ዓ/ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 2 роки тому +4

    እድግ በይልን አፎሚያ እምየ ሀገሬ እቺን ልጅ ማለፍ አለባት

  • @اسدعلي-ف1ش
    @اسدعلي-ف1ش 6 місяців тому +1

    ዋው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ እደጊልን 🙏

  • @sossina5495
    @sossina5495 Рік тому +1

    ዕደጊ!ማይኩን እንኳ ከአፏ እንዴት አርቃ እንደያዘችውና ድምጿ እንዴት ኮለል ብሎ እንደሚሰማ:: አንቺ ባትደርሸበትም የአርቲስት ምኒልክ ወሰናቸው ነፍሱን ይማርና ያንቺ ማይክ አጠቃቀም /አያያዝ / የሱ መርህ ነበር :: ሰለ ማይክ አያያዝ ሰለ እሰቴጅ ክብር (ከአለባበሰ ጀምሮ) ብዙ ይል ነበር! አንቺ ተገኘሸለት ተባረኪ ምኞትሸ ይሳካ አምላክ ይርዳሽ ❤ ቅመም ነሸ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 роки тому +3

    ጎበዝ ልጅ ያምራል

  • @fantuwondu6186
    @fantuwondu6186 2 роки тому +3

    እድግ በይ የኔልጂ

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 2 роки тому +1

    እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @adomaraya8800
    @adomaraya8800 2 роки тому +1

    እድግ በይ

  • @KifluTewabe
    @KifluTewabe Рік тому +1

    Afomi andega new

  • @bettytefera8077
    @bettytefera8077 2 роки тому +2

    Good voice

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 роки тому +2

    አይድል 2014 እንበለው በጣም በጉጉት የምንጠብቀው ብሆንም ፕሮግራም እጅግ ተለጥጦ እንደመጀመሪው አድናቅዎች ይዞ መቆየት አልቻለም ያዝ ለቀቅ ከምደረግ በአግባቡ ጊዜን ተጠቅሞ መጨረሱ ይሻላል በተረፈ በርቱ!

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 2 роки тому +1

    እቺ አስተዋዋቂዋ ወሬዋ እንጨት እንጨት ነው የሚለው

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Рік тому

    👍🇪🇹

  • @afomimi2316
    @afomimi2316 2 роки тому +1

    Edegi Afomi lej berchi

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu 2 роки тому +1

    ይህ ፕሮግራም አሁንስ እጅ እጅ አለ። የማያልቅ የሰንሰለት ድራማ ሆነ።

  • @brukniguse9567
    @brukniguse9567 2 роки тому

    Eree programun jemru egna camp anfelgim ede fana lamrot beye samntu zena argun