Selam Seyoum /(Selamino) Interview /Live Performance on Leza የአይቤክስ እና ሮሃ ጊታሪስት ሰላም ሥዩም
Вставка
- Опубліковано 5 жов 2024
- #Ethiopia #LezaShow #SelamSeyumInterview #LezaAward #ShegerFM #Selamino
Leza Show On Sheger FM Radio Selam Seyoum Woldemariam Interview /Live Selamino Interview
Performance on Leza Tekle Tesfazghi የአይቤክስ እና ሮሃ ጊታሪስት ሰላም ሥዩም
እኔ ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በሮሃ ባንድ ሙዚቃ ነው ያደኩት። ከድምፃውያኑ ባሻገር ባንዱ ሁሌም ያስደምመኝ ነበር። እያንዳንዱን የሙዚቃ መሳሪያ ለይቼ አዳምጥ ነበር። የሰላም ሊድ ጊታር ግን አሁንም ድረስ ጎልቶ ይሰማኛል ።
የሙዚቃ ባለሙያ ባልሆንም ሰላምን የሚያክል ሊድ ጊታሪስት በአለም ላይ አለ?
ሰላምን አብዝተን እንወደዋለን
ብርሃኔ እጅግ እናመሰግናለን አንጋፋውን ሊድ ጊታሪስት ሰላሚኖን ስለጋበዝክልን።
ብርሃኑ ድጋፌ
ሮሀ ባንድ በሀገራችን ላበረከቱት ትልቅ የጥበብ ስራ ሀውልት ሊቆምላቸው ይገባል።እነዚያ የወርቅና አልማዝ ስብስቦች።እባካችሁ በህይወት እያሉ እናክብራቸው።የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንቶች ሮሀ ባንድ።
ሙያ ከትህትና ያጣመረ ድንቅ ሙዚቀኛ፤ ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏
ሰላሚኖ አተ እና ኤልያስን ያለመገናኘት አተ ዘገየህ ወይስ ኤሉዬ ፈጥኖ ተለየን ለኤሉ የምትሰጠው ክብር እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን። ሰላምን ተመልሶ ተመልሶ በማየቴ በእውነት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
በነሰላም ሚዚቃ ነው ያደግነው
የሮሀ ባንድ አድናቂ ነኝ። የ አዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ግዜ በአካል ያየሁዋቸው ግን አዋሳ ነበር። ስለ ተክሌ ተስፋዝጊ ግን አደጋው ደረሰ ተብሎ በወቅቱ የሰማሁት መስቀል ፍላወር አካባቢ ከሰርግ ወጥቶ ሲሄድ ከቆመ ትልቅ መኪናጋ ነበር መሆኑን የሰማሁት። ነፍሱን ይማረው። ባልቻ ሆስፒታል በወቅቱ በጣም ጥሩ የሚባል ህክምና የሚሰጥበት የራሻያ ሆስፒታል ነበር። እርግጥኛ ነኝ ደም ውስጥ ፈሶ ነው የሞተው ሌላም ተመሳሳይ አጋጣሚ አውቃለው። ሰዎች አደጋ ደርሶባቸው ከውጪ የሚታይ ጉዳት ስላልታየባቸው ምንም አልሆኑም ምርት አይደለም። በሚቀጥሉት ቀናት በሀኪም መታየት ይኖርባቸዋል።
God bless you Selam. I don’t know you but growing up I have watched you on tv playing your guitar with Mohammed, Neway and other songs. Just love your calmness that can be read on your face. Thanks for giving us all those great and timeless songs with your friends. Ethiopian music wouldn’t have been memorable with out you guys. Long live brother and hit me up if you even come down to south Texas.
ምርጥ ዝግጅት። ብሬ እናከብርሀልን። እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም እመኟለው።
ሰላም ስዩም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ስራ የሰራ ነገር ግን የሰራውን ያህል አዲሱ ትውልድ ብዙም የማያውቀው ትልቅ የሙዚቃ ሰው ነው፣ ልጅ ሆኜ በብዛት በቴሌቭዥን ባየውም ብዙም ቃለመጠይቅ ስለማያደርግ ስሙን አላውቀውም ነበር ነገር ግን ኤልያስ መልካ ስለሰላም ሲያወራ ሰምቼው ማነው ብዬ ሳፈላልግ አየውት፣ ስአላም የሚገርም ችሎታ አለህ ልጅነቴንም አስታውሰከኛል ትህትናህ ደሞ በጣም ደስ ይላል ተባረክ።
Maybe Mexicans have Carlos Santana Maybe British has Eric Clapton and we have Selam Siyoum👌
ግሩም ዝግጅት። እናመሰግናለን። ሰላምና ፍቅራችሁ ይብዛ።
ሮሃ ባንድ ማለት "complete package" ናቸው። በፀባይ በችሎታ በሁሉ የታደሉ ነበሩ።
Selam this program will be another collections in your history book and for us it was worth watching. enkuan metah Grateful for Birhanu!
ሙዚቀኛ ከመልካም ምግባር ጋር ሲሰጥ በሰላም ስዩም ነው ያየነው : የአጨዋወቱ ስልት በጣም ልብ ይሰውራል
ሙዚቃ ባይፈጠር ምን ይውጠንነበር
Selam thank you so much for your wonderful contribution for development of Ethiopian music. Yours and your friends contribution is has left significant impact on Ethiopian music. Our country honor you for your grate work
እኔ እምለው ሰላም ስዩም ጊታርን ሲይዛት የምትለየው ለምንድ ነው። ችሎታ ጨዋነት፣ ዋው ረጅም እድሜ
You are one of the best guitar players, next to Tekle "Hiwket" Adhanom. I am sure he is your idol. Roha band reminds me my teenager time, when we go to Kebele, later to neighbors house to watch "Yezefen mircha. The best time with my friends, we still laugh about it when we remember what had had happened. Thank you!
Long live to you all!! Gracias!!
Wow. What a beautiful interview! 👏 Roha band was a phenomenon in Ethiopia's modern music history...
እናመሰግናለን ለዛዎች እንግዳ ግን ስትጋብዙ ለጠያቂና ለተጠያቂ ሁለት ማይክ ቢኖራችሁ ተመራጭ ይሆናል ?
Asmarino sempre primo!
selam seyoum woldemariyam..aboy WOLDEAB WOLDEMARIYAM his uncle
Very true
Is it real amazing
Behaki
Oh, The one who started Eritrean independence and Aghazian nationalism?
Selam makes the guitar speak! He has unbelievable talent. Big respect and admiration for this legend 👏👏👏👏👏.
እናመሰግናለን በጣም አድናቂ ነኝ #1
Great job! Historical. We need to give more respect to the artists in the background.
I would like to hear about his experience in Eritrea.
Selam Seyoum hawei „my brother“!!! Asmarino!!!
Very nice Berhanu this is epic! Whenever I go to DC I enjoy Selam’s performance in the past at Bati, Babylon, injera etc … amazing performer and a super nice guy too
Very impressive interview!!! The journalist is highly magnificent.
ጌታ ሆይ እንደዚህምአይነት ሰው አለ🙏🏾
Big respect from djibouti
Indeed Legend musician, long live selam.
Great to hear you and your colleagues, Selsmlno.
Ezra
ዳዊት ምን ጊዜም ዘመናችንን የምታስታውሰን ጀግናችን እንካን መጣህ። አንተ እኮ ነህ የአ አ ባለቤት ይገርማል ። ምድረ ባላገር ግጥም ብሎ አል።
Viva ሰላሚኖ፡ እሚጣፍጡ ጣቶችህን ይባረክ!!!
The Great and Humble Ethiopian!
Mesmerizing. Selam is a legend with tremendous contribution who paved the for many musicians current and past. Thank you Brehanu Digafe for the relentless work over the years
What a radio/video interview…!!!
Wow I couldn’t stop watching/listening to it. Both Selamino & Berhanu are highly talented in their own categories and I really really enjoyed the interview. Luv it..!!!
What a marvellous interview!!!
Selam betam adnakih negn!
Sele abateh talrik Tesfaye Gebreab kememotu befit Key Zemen bemil arest
Tsefotal yeantem sem teteksual. Betam des yemil koyta new. Ewenetem yeamlak setota new. 🙏🙏🙏
Selamino betam new mrnakeberehe.ኣድናቂህ ከገዳም ሰፈር ፒያሳ
በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው
Amazing great talent welcome to back ethiopia home is home wonderful Man
Betam arife dese yelale leza bertu!!!!!!
Wow ! I just subscribed 👍 amazing collaboration & teamed up. Thank you. We need more a program like this. Awesome
I know selam when he was Ibex band. He is a great base player.
Hi Selam I New you Way Long I am your Sister Eyerusalem friend But I Meet you Again in DC in 2019 At Enjera Restaurant❤❤❤❤❤❤
one of the exemplary musicians in working together smoothly for more than a decade in a country where such thing seems to be taboo.
በጣም ትልቅ እና ውድ ሰው። ሰላም ስዩም።
Selamino many thanks.
the man, the myth, the legend Selam...
Elias Melika +Selam Siyum ❤❤
The legendary of Roha!
💖❤🙏🙏👍👍💯💯
Thank you for your live long contribution to advance Ethiopian modern music.
Big respect👍👍👍
Selam. The Legendary
እኔ የሰማሁት ከኢትዮጵያ ኤርትራዊ ነው የአይን ከለሩ አላማረም ተብሎ እድሜ ልኩን ከኖረበት አገር በወያኔ ከአዲስ አበባ በአውቶቡስ ወደ አስመራ ተባረረ ከዛ ወደ አሜሪካ ኑሮውን አደረገ:: ከ200 በላይ አልበም ሰርቶ ኢትዮጵያዊ አደለህም መባሉ በጣም አሳዝኝ ነው::ወያኔዎችም በሰፈሩት ቅና ተሰፈሩ:: በኢትዮጵያ ታሪክ ህዝብን በዘሩ ማባረር የጀመሩት ወያኔወች ሳይሆኑ አይቀሩም::
Wow, amazing!!
Selamino 😍
Thank You Bire !!!😍
ብሬ Please አንድ ነገር ብቻ ተቸገርልን በ1983 (1990) ሮሃ ባንድ የሙዚቃ ኮንሰርት ነበራቸው ከንዋይ ደበበ ከሀመልማል አባተ እና ብርሀነ ሀይለ ያንን የሙዚቃ ኮንሰርት world tour ቪዲዮ እንዲለቁልን ተባብረን 😢 ብዙ ትዝታዎች አሉብን የሮሀ ባንድ
greetings. Selamino i once kindly ask you to play one of kenedy mengesha music but u didn't. i don't give-up Brother i don't
Legand Selam Sioum Weldemariam..
Wow ✌️ ሰላሚኖ
ይህን የሚያክል የሮሃ እንቁ አቅርበህልን ማይክ መቀባበሉ በዚ ጊዜ ??? Roha❤👏👏👏🙏 ስለ ተክለተስፋዝጊ የነገርከን አዲስ ዜና ቢሆንም በኮብላዩ የደርግ ሰላዬች መገደሉን ሁሉ 🇪🇷ያዉቃል
Amazing 👏
what a beautiful moment
ሙያ ከስነምግባር ተሰናስሎ ያየንበት ምርጥ ሾው ።
Selam good to seen you
leza show azegaju lemin satiteyikaw alefikaw musica sinchawet dimitsawiw sizefin kasameraw musicaw sihitete binoribetim enalifewalen ye ethiopian hizibi yikirta enteyikalen bilual ,yetignaw album lay neber
ሰላሚኖ ምርጥ የሙዚቃ ባለሞያ ብቻ ሳይሆን የፀዳ እና የበሰለ ንግግር የሚናገር ጨዋነት ከትህትና ያጣመረ ግለሰብ ነው!!! እድሜና ጤና ይብዛለት!!!!
ተክለ ተስፋዕዝጊ ብዙውን ጊዜ ከሱዳኖች ጋር ያመሻል ካልከኝ በአስመራ መገንጠልን ያምንበታል ማለት ነው ! እንኩዋን ተገላገልነው
ዘርሽ በሙሉ ይለቅ አንቺ ባለጌ የክፉ ዘር በኤርትራዊነቱ መገንጠልን የማያምን የለም መጀመሪያ ኤርትራዊነቱን አክብሮ ነዉ ሌላዉን የሚያከብረዉ መርዛም የመርዛም ዘር
ኡፈይ !!! ...ተባረኩ አቦ!
"ፀጋ" አልበምን እንዴት ማግኘት እንችል ይሆን?
Edme yhabka ❤
Selamino, my hero !!!!!
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
He is amazing. I can listen his guitar day & night.
selam wow le Eliyee yaleh amelkaket des yelale
Selamino❤
#ሰላሚኖ #
Only one mic 🎤? Shame on you ethio FM. Anyways good to see you Selamino
How do I get more information on simple audiis
በልጅነቴ ሊድ ጊታር እንድወድ ያደረገኝን ሰው በማየቴ አመሰግናለው
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
Selam Seyoum mirt ye roha band 1gaw mirt sew
❤️💯🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽😍😍😍😍😍
The back ground music is annoying at the start !!!!!!
I meant Selamino, of course!
Ezra
❤❤❤❤❤
Selam selamih yebza
You know that very well but you don’t like to tell us what had happened to him. It’s not that much complicated
መላከንም እባካችሁ አስታዉሱት። ነፍሱን ይማረዉና!
Melake walias band new !! Esum teamiregna musician neber...be Tewodros tsegaye interview lay kerbo neber.
የኛን ድሪም የሚጫወተው ጆኒ ጦና ነው
የሙዚቃው ሰይፉ ፋንታሁን
አሁን የኛ ተስፋ ጆኒ ጦና ነው
ደርግ ሻምበል መድቦ ተክሌን ተፋስዝጊ የመሰለ አንድን ዘፋኝ የቁም እስረኛ አድርጎ ሳይፈልግ ባልቻ ሆስፒታል ወስደው ገለውታል የሚልው በጣም አሳማኝ እውነታ ነው:: በጣም ያሳዝናል::
Who is doing the interview, "Birhanu" What's wrong with you... You cross your arms and let Selamino hold the mic for you.... look at you @ 1:29:08'
Selamino there is a death report given to the relative of the client after he died
So if u put all the facts to the ground
It's pretty obvious
ኤልያስ የሰላም ዓይነት ዲስፕሊን ቢኖረው ቢኖረው ኖሮ
ብርሀኑ ጎበዝ
Selam doesn't look comfortable in the interview. His right eye seems lazy. I hope he is OK.