ጀማልና ሚስቱ ዳኛ ሆነው እኔንና ሚስቴን እንጀራ ጋግራ አወዳድሩን በነሱ ምጣድ😋

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 342

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +87

    ሊጡን ያቦካችዉ ሴት ከልቧ ሴት ናት ዋናዉ የሊጡ አቦካክ ነዉ ✌✌👌

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +2

      በጣም።ሰወያቡካወን።እኳንሲትወደይጋገራል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому +1

      ትክክል

    • @temimaahmed9451
      @temimaahmed9451 Рік тому +2

      እድሜ ይስጥሽ እኔ ራሱ ል ነበር ወላሂ ምርጥ አድረጋ ነዉ የገሸረችዉ

    • @halimatali5202
      @halimatali5202 Рік тому +1

      ሳህ ሰዉ ያቦካዉን መጨረስ ቀላል ነዉ ዋናዉ ነገር ሲጀመር አዘገጃጀቱነዉ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Рік тому

      @@temimaahmed9451 ✅👌👌✌❤

  • @temimaahmed9451
    @temimaahmed9451 Рік тому +42

    ወላሂ የጀማል ሚስት የለየላት ባለሙያ ናት በጌታ ይሁንብኝ የሴት ዘር ነሽ የኔ የዋህ እስካ እዉነቴን ከሆ በላይክ አሳዩኝ በአላህ ☘️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @ፋፊነኝወሎየዋያውምየ-ፈ2ጸ
      @ፋፊነኝወሎየዋያውምየ-ፈ2ጸ Рік тому

      ماشاءالله تبارك الله

    • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
      @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ Рік тому +1

      መቸ ያከብራታል ታድያ አች እያለሲደብር ይሄ ጨምዳዳ ተሱብሶ ይችን የመሰለይልጅ ወላሂ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@ፋፊነኝወሎየዋያውምየ-ፈ2ጸ ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ ውዴ ደምሪኝ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Рік тому

      @@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ አንዳንዱ ሠው ልምድ ይሆንበታል እና ለዛም ይሆናል

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +67

    ያረብ ለዚች ቀን እኛንም የመዳም ቅመሞች ለዚች ቀን ያብቃን ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኝን

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Рік тому +39

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ወቶ ተመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @May-gz8vk
    @May-gz8vk Рік тому +4

    እደዳዉድ ሚስኪን የለም በጣም ነው እሚመቸኝ ያነ ጀማል ፍየል አፍነው እሚናገረዉን አያዉቀዉም እሙ ሳኪና የነቆጆ ቀስ ብለሺ ትለምጂ አለሺ ባልሺ ጡሩ ሰለሆነ እና ጀግና ሰለሆነ ነው ሰራተኝ የቀጠረልሺ ፈጣሪ ይጨምርልህ የኔ ሚስኪን።

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Рік тому +39

    እወቅ እውቀት ብርሀን ነው 📖📖📖ያወቁን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Рік тому +13

    የጀማል ሚስት ባለሞያናት መሸአላህ እጀራው ያምራል ጋጋሪው ነውጅ

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Рік тому +5

    መሸአላህ የጀማል ሚስት አብሲት አጣጣልሽ እራሱ ባለሙያ መሆንሽ ያስታውቃል እንጀራው ወዙ ሲያምር

  • @ጦይብሽነኝየሸበላውሚስት

    ጎበዝናት የዳውድ ሚስት ይሄን ያህል ሀረብ ሀገር ቆይታ አለመርሷቷ❤️❤️

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube Рік тому +11

    የጀማል ሚስት ማሻአላህ እጀራዋ ያምራል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      ይሲትበላይናት።ባሊ።ይሲትበላይይለኚንበር።አይይይይይሰደት

  • @gjiu8915
    @gjiu8915 Рік тому +3

    እናተ ልጆች አሁን አማራባችሁ ወላሂ ማሻአሏህ ብያለሁ የመዳም ቅመመች እኛም ለሀገራችን ያብቃነና በቤታችን ቤተሠቦቻችን ጋ የምንደሳ ያርገን አሏህ ጉሉ አሚን

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 Рік тому +5

    ወላሂ ዳውድ የጋገረው ያምራል ማሻአላህ እሙ ስኪናም ጎበዝ ነሽ ጀማል ወሬ አሳምር አስኪ አኡዙቢላ

    • @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ
      @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ Рік тому

      ነግግሩ ሲዘጋ

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 Рік тому

      ወላሂ ጀማል ተጃጅሏል ስረአት አልባ ሁኖል ከአነጋገሩ እስከ አበላሉ ጭራሽማ ምግብ ላይ በቃ አስረው የፈቱት ነው እሚመስለው ሰላምታ እያቀረብ እራሱ ዝም አይልም

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ Рік тому +6

    ማሻአላህ ሀዋየ ነች ባለሙያ እጀራ መጋግሩ ሳይሆን ማቡካቱላይነው በደብ እሽት አርጋ እያቦካችሁነው የናተመጋገር አይነፋም ሆ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +5

    ሰወ እያየኛ መሰራት አልወድም። የማወቀዉ ሁሉ ይጠፋብኛል ሀሀሀ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +3

    እኔ ሰው ቲያየኝ ይባ ስ ይጠፋብኛል መሻአላህ እደዝህ ጨዋታ ግልፅነት ትዳር ላይ ደስ ይላል

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Рік тому +1

    ዋውውውውው🌷🌷🌷👏👏👏ሀዋ ሴትናት የምር የሊጡ አቦካክ👏👏👏👏🌷

  • @susutube8643
    @susutube8643 Рік тому +6

    ወላሂ ስታደናግሩ😂😂😂እኔበሆን አደፋው ነበር ስትለፈልፉ ማሻአላህ ብያለሁ እሙየ

    • @ababutu903
      @ababutu903 Рік тому

      እኔም አጠገቤ ሰው ከቆመ መላው ነው የሚጠፋኝ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +5

    በጣም ጎበዝ ሠሚራየ 😍😍😍

  • @ሴትልጅየረሱልአደራናት

    ኮሜንት ፅፌ አላቅም ጀማል ግን ቃላቶችህን ብታስተካክል አሪፍ ነዉ እልጅ ጋር እሚወራና እትልቅ ሰዉ ጋር እሚወራ አንድ አደለም ካጠፈሁ ይቅርታ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Рік тому +10

    ማሻአ ላህ የጀማል ሚሰት በጣም ባለሙያ ናት 🌹🌹🌹🌹

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 Рік тому

      እሙየ ደምሪኝ

    • @Mወሎየዋ-j7r
      @Mወሎየዋ-j7r Рік тому

      ማዞሬያውን አጥባለች ዛሬ ለውጥ አለ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Рік тому +1

      ከጋገረች ስለቆየች ነው እሙ ሰኪና ግን ጎበዝ ናት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      @@sasaa6587 7አመቲንወ።ማታህጀ።ጧትብጋገርአይጥፍም።ሲትኩናት።ምንሁናችኋል።ያደገንበትንአንርሰም።ሀገርቢት።ትንበሮብዙያልጋገሮትናችወ።ይሚጥፍችወ

  • @Fatma-tk7dk
    @Fatma-tk7dk Рік тому +7

    እኔስ የጀማልን ሚስት ወድጃት ልሞት ነው የኔ ደርባባ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому +1

    በርቱ ታዱለቹ።እኛንም ለአገረችን የብቃንጎበዚ ደዊዲ አይጀማል ስዱብ ከአፊ እንደይወጠ ፀሎት ዱሐ አርግ አረቀዘና አሌሚ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +6

    አንደኛ ነኝ ወድ የመዳም ቅመሞች በእያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን🌹🌹

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ Рік тому +5

    የተርዳሁት ነገር ቢኖር. 20 እና 30 አመት አርብ ሀገር ብንስራ ያው እሳት ማንደድ እንደማይቀርልን ነው

    • @add9654
      @add9654 Рік тому +1

      ያስ አይቀርም

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ Рік тому

      @@add9654 ክክክ ወላሂ ብዙ ሰው በቃኝ ብለው ገብተው ምንም ነገር ቢያርጉ. እሳት እፍ አይቀርም

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      @@የባሌሚስትነኝ የመብራት ችግርነው ውዴ ሀገራችን ስታቂው

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ Рік тому

      @@add9654 እሱ ልክ ነሽ ትንሽ ተያዝን መግባት ነው አመታት ማስቆጠር ነው መቼም እኛ

    • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
      @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ Рік тому

      @@የባሌሚስትነኝ ምናለ ለዝህ ለዝህ አሁኑብገባ ወላሂ እዝህ ሆነንኮ ህልማችን ግሩምነው

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ Рік тому +30

    ትኩስ እንጀራ በቅቤ አምሮኛል😢

  • @ssuyuetub8306
    @ssuyuetub8306 Рік тому +15

    እኔ የሚየስቀኝ የጀመል ሥቅ ነዉ ወለሂ 😂

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ

    ማሻአላ እጀራው ሲምር

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Рік тому

    😂😂😂😂😂 ሊጡ አነሠኝ አላልክም ምሥኪን አለሥራው ገቢ መቶ ብርይቀጣል ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ ደሥ ሥትሉ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    ማሸአላህ ጎበዞች ናችሁ እጀራው ሴምር

  • @HdjrJdfuf
    @HdjrJdfuf 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @halimatali5202
    @halimatali5202 Рік тому +1

    ጀማል ሚስትህ ማሻ አላህ ባለሞያናት

  • @Sara-ds8oy
    @Sara-ds8oy Рік тому

    ከላሥሥሥ አላለም ሥታምሩ አሏህ ይጠብቃቹ እህት ወድሞቼ ሥደትላይ ያላቹ አሏህ ላገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቅን

  • @መዲtube304
    @መዲtube304 Рік тому +13

    ማሻአላህ በርቱ እጨቱን ቀንሱት እዳይለበልባችሁ 😍😍😍😍

    • @ሀዋወረባቦ
      @ሀዋወረባቦ Рік тому +1

      እህቴቤተሰብአድርጊኝበኮሜትእመልሳለሁ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Рік тому +12

    የጀማል ቃላቶች ገራሚ ናቸው

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 Рік тому +1

      ይህ ስርጥ አፍ እረ ቀሰነችው ይላል ውይይይ ትትና እሚባል ነገር የለምከዛው ከፍየል አቆማ እደውጣ ነው ተፈቀፈቅን አላለም

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 Рік тому

      ቀዘነው ይላልል ክክክክክክ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@አቤቱሆይ21 ውዴ ደምሪኝ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Рік тому +1

      ባለጌነው ሰውይዘረጥጣል

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому

    የጀማል ሚሥት ባለሙያ ናት ማሻአላህ እጀራዋ በጣም ያምራል ደሞ የጀማል ወሬ ሢያሥቅ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @amnitbnitabdu5309
    @amnitbnitabdu5309 Рік тому +5

    የጀማልሚስት ሙያ አደኛ እርጋታሽ የኔደርባባ የጀራው ወዙ ሲያፀባሪቅ 1ነሽ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 Рік тому +2

    ወላሂስታምሩኮ😂😂😂😍😁የናተንቢደወነዉየምጠብቀዉ

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ

    ዳውድ ለሚስቱ ክብር አለው ማሻላህ የጀማል ነገር ዝምነው

    • @hayata8009
      @hayata8009 Рік тому

      ኤወላ የጀማል ነገር ዝም ነው ስናደዲበት ወላሂ ደሞ እኮ የሴት በላይነች ሁሉ ነገሮ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍👍👍👍🇪🇹

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    አይ ማዞሪያ አየያዝ ፕፕ ታይን ያውልሽ ደሞ በሰራተኛ ነው የም ናስጋግር ይላል እና መቸ ጋግራ ልታበላህ ነው የሰኪ እናት😅😅

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Рік тому +2

    ሰሚራ የሙ ተሱ ተማሬ እርጋታ ሴትልጀ ታፋ ቀድምቀድም ትትል ጥሩ አይድለም እርጋታ በየህዱበት ያሰክብራል እጀራም አገጋገረ ትንሺ ይቀርሻል ሴት ልጀ በሙያ አድኛ ትኩን ድሰ ይለኛል

  • @fatumasheferawufatuma2377
    @fatumasheferawufatuma2377 Рік тому +12

    የጀማልሚሥትባለሙያናት

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Рік тому +2

    የታሸ ሊጥ ከምጣዱ ያስታውቃል ትላለች እማየ ማሻአላህ ነው
    እሙ ሰኪና ጎበዝ ነች እየለፈለፋችሁ ደራረበችበት እንጂ
    አልሃምዱሊላህ ረጃሎችም ኩሽና ገቡ ኪኪ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    አብሽሪ እሙስኪና ጎበዝ ነሽ ግን እኮ ይነፍስበታል አስተካክለሽ ካልከደንሽው ምጣዱም ይሰማል ይበረዳል ይለመዳል

  • @rahmaha
    @rahmaha 4 місяці тому

    ዋዉ የሊጡ ባለቤት ሞያብሎዝም ማሻአላህ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому

    ጀማል ንግግርክን አስተካካ ዝምብለክ እንዳመጣልክ ሰውን አትዘርጥጥ በተረፈ ሚስትክ ማሻአላናት ባለሙያ
    ዳውድም ጎበዝ ነህ እሙሰኪና. እንደዛው

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 Рік тому

    ዳውድ የኔ ፅባየ ስናይ ጎበዝ ጀገና ጀማል ደሞ አቤት አስተያየት እና ስድብ

  • @merriam6681
    @merriam6681 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ጎበዝቺ💚💛❤ ፍትህ ለሣኡድ እስረኞቺ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +1

    ማሻአላህ ደስስትሉ ግንልጆቹንአታስጠጉከሳት ሰኪናተጠግታአይቻትነውአላህይጠብቃቹሁውዶቸ👍👍👍

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አረ ጀማል ወሬ ነው የሚያስቀኝ 🤣🤣🤣😛

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ Рік тому +2

    እኛንም በሰላም ከቤተሰብ ከዘመድ ከጓደኛጋር ያገናኘን ጎመን በለቶ ጤና ባገር ላይ ያምራል

  • @ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ

    የጀማል ሚሥት ባለሙያ ነቃ ያለች ናት ዳውድ አሥለምዳት የወሎ ልጅ ሆኖ እጀራ የሚጠፋው አለ

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን Рік тому

      አጭ የምፅፉትን አታቁም

    • @ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ
      @ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ Рік тому

      @@ሜላትጌታሁን ሤት እንጀራ ካልጋገረ ሆ

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን Рік тому +2

      @@ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ ማማየ ምንም ቢሆን የምንፅፈዉ እንወቅ አንችን ከባልሽ ፊት እንድትባይ የማፈልጊዉን ለሠዉም እንደዛዉ

    • @jooojalabdouli674
      @jooojalabdouli674 Рік тому +2

      ሒጂ አሥተምሪያት በሤት ያምራል

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Рік тому

    መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ፍቅራችሑን አላሕ ይጨምርላችሑ አላሕ እኝንም በሰላም ለሐገራችን ያብቃን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +10

    ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ
    ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣
    ② እኔ አህመድ ነኝ
    ③ እኔ ማሂ ነኝ፣
    ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣
    ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ።
    📒ቡኻሪ ዘግበውታል
    የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому

    እጥብ እግር ነው እዘየማጠች ገደሚ ናት በጠም ጎበዚ ገትናት ከአረብ አገር ገብቴሺ ዋውውው🙏❤

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 Рік тому

    አዛኑ ማሻአሏህ🥰🥰🥰🥰

  • @seadareta533
    @seadareta533 Рік тому

    መሸአላ ደስ ትላላችሁ ይች ቀን እደት እደናፈቀችኝ ኢንሸ አላህ በቅርብ እኔም

  • @አህመድጎጃምዮቱብ

    ኧረ ሰሚራ አሳቀችም ወገቡን ይዛ አይዞክ

  • @seadi8738
    @seadi8738 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህፍቅራችሁን እስከጀነት

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Рік тому +1

    ሰሚራም ትችላለች

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 Рік тому +1

    ጀማል ግን ለሴት ያለህ ክብር የወረደነዉ ይችሴትዮ አይባልም ብትችል በልጆቻቸዉ ስም ጥራቸዉ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому +3

    ሆሆ ሰሚራ እንደት ልክደነዉ አላልሺም ወለየ ሁነሺ አንቺ እኮ አታፍሪም ያደኩት ሳኡድ ነዉ ትይ ይሆናል 🤪 አይ ደሞ መልስ አታብዢ ስሪ ዝብለሺ

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Рік тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ ተአቸሺኝ

  • @ማሜቲዩብ-ገ6ፈ
    @ማሜቲዩብ-ገ6ፈ Рік тому

    ማሻአላክ

  • @helaltube8020
    @helaltube8020 Рік тому

    ጀማልና ደውድ ማሻአላህ በጣምነው ደስ ምትሉኝ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +3

    ሴቱ ግን ባል ይወጣለታል ሰሚራ ዳዉድን የመሠለ ልጠሻል አጥብቂ ዋዋዋ

  • @AaaAaa-wd6qu
    @AaaAaa-wd6qu Рік тому

    ጉበዝ ማሻአላህ በርቱ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    ፈታ ነውኮ የምታረጉኝ😀😀😁😁

  • @ሀያት-ኸ5ኈ
    @ሀያት-ኸ5ኈ Рік тому +1

    እሥካሁን ካየነው የሚዳ እጀራ አደኛነው

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +3

    ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ ቤተሰብ እንሁን 💚💛❤

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Рік тому +2

    አረ ሳቱን ቀንሱት አብሽሎ እምጋግሩ መሰላችሁ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ጎበዝዳውድእዋው👏👏👏👏

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ Рік тому +2

    እናተን ሳይ ኢትዮጲያ መሄድ ያሚያምረኝ ነገርስ ለማንኛውም ታምራላቹሁ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    👏👏👏👏👏🆗✔ማሻአላሕጎበዝ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому +1

    ጎበዝ ባልሽንበደንቡ አለማምጂቁጭ ብለሽ እዘዢ ግን ካሁን በፊት አታውቂም እውነትነው

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому

    ماشاء الله

  • @ነኘያአላባሪያ
    @ነኘያአላባሪያ Рік тому

    ማሻአላ

  • @lovemema2500
    @lovemema2500 Рік тому +4

    ቆይ ግን እሁሉም ቦታ ሳይ ምድጃቸው ሲያጠላ በዛ ላይ ኩሽነው በኛ አካባቢ የከብት ማደሪያ እንኳን ፅዳት አለው የገጠር ሰው የሀሰት ግደለኝ ሙያ መብሰሉ ብቻ ነው የምታዩት

    • @ጀማል-ቀ4ዀ
      @ጀማል-ቀ4ዀ Рік тому

      እንጀራው መውጣቱን ነውእንጂ.አያፅዱም.ሲያበቁ.ትተውትነውየሚወጡት

    • @sarayemamtube5371
      @sarayemamtube5371 Рік тому +1

      የኪሪይቤት ስለሆነ ብዙሰዉልጠቀምበትይችላል

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ Рік тому +1

      @@sarayemamtube5371 ትክክል የገባሽ እህት

    • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
      @ፎዝነኝየእሙቲሲስ Рік тому

      ትክክል አሁን የኛ እምድጃ ስታምር ግን አሁን ህጀ እጋግርባት ይሆን እዝህ ተለምዶ በጋዝ😅😅

    • @sarayemamtube5371
      @sarayemamtube5371 Рік тому

      @@ኢትዮጲያዩቱብ 😘

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому

    ሰሙ አይዞሽ ትለምጅዋለሽ

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ Рік тому +4

    ጀም ሴትዮ የምትለዉ ነገር አይመቸኝም

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Рік тому

    መሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b Місяць тому

    እኛንም ለዚች ቀን አብቃን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому

    ማሮችየሥታምሩ

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ Рік тому +1

    ሊጡ ያምራል አትጫወቱበት በዚልኑሮ ወድነት

  • @ሰሚራሁሴን-ዘ3ጐ
    @ሰሚራሁሴን-ዘ3ጐ Рік тому

    ማሸአላ አደነታችሁ ደስሲል

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому

    ማሻአላህ እጀራዉ ሲያምር

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Рік тому

    እሙ ሰኪና ጎበዝ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Рік тому +1

    የጀማል ሚሰት ወላሂ እርጋታሺን ታላድቅ አላልፍም ሴት ልጀ እርጋ ትትል ነዉ የምወድዉ እና ማሬ እርጋታሺን አድቃለሁ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @Shjoon-is4lc
    @Shjoon-is4lc Рік тому

    ሀውይ ቆጆየ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +2

    እኔ የምለዉ መሆን እጀንጀራ እንጀራ አላችሁሳ መጋገርም ብርቅ ሆነባቹ እዳዉ ዩቱብ የሌለንሳ ሀገር ገብተን ስንጋግር ለማን እናሳይ ስንቱ የሚጋግረዉን አካበዴቹ😌😎😎

  • @እሙአብድልመጂድኢሻአላህ

    እርጉዝነኚ እጀራ በበርበሬ አመርኚ😭😭

    • @طيبةمحمد-ض7ف
      @طيبةمحمد-ض7ف Рік тому

      የኔዉድአብሽሪአላህይጠብቅሽ አላህበሰላምይገላግልሽእህቴ የትነዉያለሽዉ ልላክልሽ ጂዳነኝእህቴ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ Рік тому

    ወላሂ ስወዳችሁ በርቱ ዳውድየ😍😍😍

  • @Hነኝወሎየዋ-k5x
    @Hነኝወሎየዋ-k5x Рік тому

    ጀማል ያስቃል ክክክክ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የጀማል ሚስት ጎበዝ ናት ሰሚራም ልመጂ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 5 днів тому

    ዋሻነዉኩሺናሀዳ ያላችሁበት

  • @seadareta533
    @seadareta533 Рік тому

    እጨቱን ቀንሱት ደሞ ፋልጥ ነው ለፋየል ስጋ ነው የማገባው ፋልጡ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Рік тому

    ጎበዝ የጀማል ሚስት ዋናው አቦካኩ ነው

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Місяць тому

    ከከከከከ😂ጀማልቶኮለኘ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 Рік тому +1

    ማሻአሏህ ደስ ትላላቹ ግን አሰግዱም እንዴ ድምፅ ይሰማል የሶላት

  • @dhhfghu4979
    @dhhfghu4979 Рік тому

    ምን ያጂጃልችህ