ያልረገበው ውጥረት? | የመፈንቅለመንግስት ሰሞነኛ ስጋት? | የተጫዋቾቹ ቀጣይ ካርዶች 11/08/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 19 днів тому +17

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው የዛሬው ! ትክክል ነው የተናገራችሁት! እኔ እራሴ ምስክር ነኘ ! እነሱ ስልጣን ላይ በነበሩበት ግዜ አክሱምን ለመጎብኘት ሄጄ ነበር የህዝቡን ፍቅርነት አይቼዋለሁ! ፈጣሪ ሰላም ያንጣልን! በርቱ ወገኖቼ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ 19 днів тому +8

    ዳዊት ባለፈውም ጌታቸው እኔን እዳልሰራ አደረገኝ አለ ። አሁንም ስለ ስርቆቱ እኔን እንዲህ ብሎኛል ይላል። የግል ጥላቻውን ተጠቅሞ ይመስለኛል ጌታቸውን የሚተቸው ። በተረፈ ጥሩ ውይይት ነበር👍

    • @GemechisKiya
      @GemechisKiya 19 днів тому +1

      ጌታቸው ረዳ ሥልጣን ላይ የምቆይ ከሆነ ትግራይን ይሸጣታል። ትክክለኛ የአቋም ሰዉ ደብረፅዮን ነዉ። ጌታቸዉ በሥልጣን ዘመኑ ፕሮፖጋንዳ ላይ ያተኮረ ስለሆነ የማስፈፀም አቅሙም በጣም ደካማ ነዉ።

  • @HryakoseTheodros
    @HryakoseTheodros 15 днів тому

    ጌታቸው.....እውነትህን ነው...አምባገነኖች...ሀቅን ይነጥቃሉ...ከዛ ህዝቡ እየተሰቃየበት ስላለበት ችግር...መነጋገርም መግባባት አልተቻለም...
    እባክህ...ዶ/ር ጌታቸው.... ተንትን... ብስለት... አለበት...ተባረክ

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 19 днів тому +19

    ትግራይ ወጣት ፖለቲከኞች ለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናዉ ተስፋ ናችሁ በርቱ አላህ ይርዳችሁ ከአፋር ክልል

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 19 днів тому +6

    Thanks to all of you it was a very good and interesting discussion, keep the heat up.

  • @dawitmihret9757
    @dawitmihret9757 16 днів тому

    ye are the sound of our minds, feelings, spiritualities. ye are the sound of our generation. keep going!

  • @mulugetabezabh888
    @mulugetabezabh888 19 днів тому +6

    thank you Alula ብጣዕሚ ናይ ህዝባዊነት ካብ ዝሰመኦም ፖለቲከኛታት ብሉፅ እናኮንካ መፂዕኻ አለኻ በርትዕ ካብ ስታሊን ሰብ ይምሓሮ አድሮ ቃሪያ

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 17 днів тому +1

    እኔ ትግራዋይ አይደለሁም ነገር ግን ህውሓት በመለስ መሪነት በኢትዮጵያ የፈጠረችው የኢኮኖሚ የማህበራዊ ብሎም እስከነ ችግሩ ፖለቲካ አብዮት ህውሓትን እንድወዳት እንድሟገትላት እንድኮራባት አድርጋኛለች። በኔ እምነት አሁንም ከህውሓት የተሻለ የፖለቲካ ስብሰብ አላየሁም በአጭር ጊዜም አያለሁ አልልም ። በዚህና በሌሎችም ምክንያቶች አሁን ተነስቼ ህውሓትን መተው ሌላ አማራጭ መፈለግ በጣም ከባድ ነው። ይልቁንም ህውሓት ሰህተቷ በደንብ ከስር መሰረቱ ተተንትኖ ማስተካከያ እንድታደርግ ነው የሚሻለው ። ለማንኛውም በቅርቡ ህውሓትን አራት ኪሎ እናገኛታለን ።

  • @HasahHasah-t5o
    @HasahHasah-t5o 16 днів тому +1

    ሰላም ለህዝብ ትግራይ❤❤❤❤

  • @zameerhagos7972
    @zameerhagos7972 19 днів тому +4

    እኔ ደህና ገቢ ያላችሁ በራሳችሁ የምትታማመኑ ይመስለኝ ነበር ለካ የምትገዙ የምትመወሉ....ናችሁ

  • @sindushimeles8416
    @sindushimeles8416 19 днів тому

    እግዛብሔር ይርዳን:: እውነት እያደር ይጠራና መልካምና ጀግና መሪ እናገኝ ይሆናል::

  • @eden8286
    @eden8286 19 днів тому +4

    Thanks very interesting discussion.

  • @desalegnbelachew4048
    @desalegnbelachew4048 19 днів тому +2

    ሰላም ቴዲ ሪዎትና ታዳሚዎቹ በርቱ። ጥርት ያለ በሃቅና ገለልተኛ ሃሳቦች የተንሸራሸሩበት መድረክ ነበር።ትግራይ ውስጥ አቅም ፣ ችሎታና ለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለሀገር የሚበጅ ትውልድ እንዳለ ነፃ መድረክ እና ሚዲያ ሲመቻች አንደዚህ መታዘብ ይቻላል።እኔ ግን scope ጠበበብኝ ማለቴ የኢ/ያ ችግር ሳይፈታ የትግራይ ችግር ይፈታልወይ? ሀገራችን ውስጥ ለህዝብና የህዝብን ችግር የሚፈታ በተማሩ ልጆቿ የተመሰረተ አንድ ፓርቲ እንዴት ይጠፋል?ቴዲ ከትግራይ እንደዚህ በሃሳብ የበላይነት የሚያምኑና ከእውነትጋ የታረቁ ሰዎችን ማቅረብ ከቻልክ ከአማራም፣ ከኦሮሞም፣ከበርታም .....ከሁሉም ብሔሮች የተውጣጡ ሰዎችን በሪዎት ሚዲያ እያቀረብክ ወደፊት ሀገርን ለመምራት የሚበቁ ስብስቦችንና ቡድኖችን እንድታቀራርብ እንደ አንድ ኢ/ያዊና ሙያዊ ሃላፊነትክን እድትወጣ በአክብሮት እጠይቅሃለሁ።በግሌ በጣም አቅም ያለህ እና ከእውነታጋ የተጣበቅህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ። እንዳለመታደል ሆኖ የማንም ቋሚ ወዳጅ እና የምታቀነቅንለት ቡድን ባለመኖሩ ሚዲያህ በሚያስተላልፈው የመረጃ ጥራት እና የሃሳብ ነፃ መድረክ አቅራቢነቱ በፍጥነት ወደፊት አልመጣም። አሁን ስልጣን ላይ ያለው የኦህዴድ አገዛዝ ከባለፈው አባቱ ህወሃት አገዛዝ የባሰ የኢትዮጵያ ህዝብን ወጣት ኑሮ ከድጥ ወደማጡ አድርጎብን በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው ያለነው።እኔ የሚገርመኝ እንደ አሸን የፈላ ሚዲያ ባለበት የህዝቡ ሃቀኛ እና በእውነት ላይ የተመሰረተ ሚዲያ ማጣቱ ለቁጥር የታከቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባሉበት ሁሉን አካታችና አሳታፊ የፖለቲካ ፓርቲ መጥፋቱ🤔 ማን ቢረግመን ነው? በዘር፣በሃይማኖትና በብሔር የተደራጀ መንደርተኝነት ቆሞ በሃሳብ የበላይነትና በፖለቲካ አመለካከት የምንሰባሰበው መቼ ይሆን ያ ጌዜ?ለማንኛውም በርቱ የምንግዜም አድማጫችሁ ከአ.አ ሆዴን እየራበው በኮሪደር መብራት ብልጭልጭታ ደስታን ለማግኘት የምኳትን ወጣት ነኝ።

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 19 днів тому +3

    Greetings Teddy. A culture of constructive discussions like these extends its influence beyond Tigray. For society to engage with the political elites, it must consider the various viewpoints they offer. Upholding democratic values and national interests relies on having a well-informed populace.

  • @tigrayshallprevail6229
    @tigrayshallprevail6229 19 днів тому +2

    ምርጥ ጋዜጠኞች ስብስብ

  • @HaftomTadese-wb8wj
    @HaftomTadese-wb8wj 19 днів тому +1

    ዳዊት በጌታቸዉ ያለዉ ጥላቻ የማይመሳሰል ነገር ስያመሳስል ያሳዝናል
    ቴድ ከቻልክ ዳዊትን ከእንደነዝህ ዉይይት ብታስወጣዉ ጥሩ ነዉ ዉይይቱ ምክንያታዊ እንድሆን

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 19 днів тому +1

    ውይይቱ ደጋግሜ እየሰምሁት ነው ለትግራይ ህዝብ በጣም ኣንቂ ነው ጀግኖች

  • @Keneni4
    @Keneni4 19 днів тому

    ትግራይ ወድእርስ በእርስ ግጭት ከመሄድ ወደ እርቅ መምጣት ለመላው ክልል ሰላም ተስፋ ነው

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 19 днів тому

    A lot of learning. Thank you guys

  • @Geezfoodzone
    @Geezfoodzone 19 днів тому

    I like when people discuss ideas ❤❤❤❤❤

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 19 днів тому +1

    በቅጡ የመንግሥት ነት ሥልጣን ያልተሰጠው የይስሙላ መንግሥት እንዴት ይገለበጣል?

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 19 днів тому

    ውይይታችሁ በጣም ጥሩ ነው ለትግራይ ህዝብ ትልቅ እውቀት ይሰጠዋል በርቱ ጀግኖች

  • @maaduharekiwa2093
    @maaduharekiwa2093 12 днів тому

    እኔ ሕወሓት ነኝ የሚል ለምን አይፈቀድለትም ለምን ይቀሰፃል አለ ለምን ለወቀሳ ይጋለጣል።
    ሕወሓት የሚቃወሙ መብት የሚደግፉ ደግሞ መብት መሆኑን ሳንረዳው የምንቀር ይመስለኛልና ይሰተካከል።

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 19 днів тому +4

    ለመሆኑ ለውጥ ለውጥ ስትሉ ሲጀመር ስለ ዲሞክራሲ ነው የምታወሩት ወይስ በለውጥ ስም ሊጠፋ ይተፈረደበት አለ??
    ይሁን ለውጥ አስፈላጊ ነው ብለንም ( at face value ) እንቀበል ስለ ትግራይ ለውጥ ስታወሩ ማእከላዊ መንግስት ያልው Rule of law ዲሞክራሲ ከግምት እያስገባችሁ ነው ወይስ ትግራይ ራስን የቻለች አገር ንደሆነች በማሰብ ነው?
    በመጨረሻ ለውጥ ብሃይል ወይም በማጭብርበር ነው መምጣት ያለበት ወይስ ዲሞክራስያዊ በሆነ ምርጫ??

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 19 днів тому +2

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ

  • @tioummeazan9701
    @tioummeazan9701 13 днів тому

    እጅግ በጣም ትክክል ነው ቴወድሮስ ያልከው። ትግራይ ልስራ ሂጀ ሸሬ፥መቀሌ ቆይቸ ነበር፨ ህዝቡን ሳየው ህዉሀት እውነት ከዚህ ህዝብ የተፈጠረ ነውን?? ብየ ራሴን ተየኩኝ፥ እባስ ብሎ ከዚያ ህብረተሰብ ያደገች ሴት ለማግባት ተመኘሁ

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 19 днів тому +2

    ❤❤❤ፍቱዋት ኢኹም ኩላኹም❤❤❤❤

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 19 днів тому

    ዳዊት ግን ጌታቸው ረዳን በጣም ነው የሚጠላው። ማሳያውም ከኣብዪ ኣመሳሰለው፣ስሙ እያጠፋው ነው።
    ❤ቴዲ ግን ይሄንን ዳዊት የሚባለው ብዙ ባትጋብዘው ጥሩ ነው።

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 19 днів тому

    ሰላማት ደስ የሚል ውይይት ነው ነገር ግን ሁሌ ለምንድነው ዳዊት ፀረ ጌታቸው የሚሆነው የጥላቻ እና የቅናትነት መንፈስ ያለበት ይመስላል እኛ የምንፈልገው ህዝባችን እና ሀገራችን ወደፊት የሚያራምድ አዲስ ሀሳብ አዲስ ህግ ህዝባችን ወደ አንድ የሚያመጣ እንጂ የሚከፋፍል እንደ አንዳደቹ ሚድያ ለመስማት አይደለም ዳዊት ግን ባገኘው አጋጣሚ መርዙን ቶፍቶ መሄድ ይፈልጋል ሳቁ ሁላ ወሪው ሁሉ የፌክ ነው ያስታውቅበታ እባክህን ቅንነት ይንሩህ አንድ ሀገር ናት ያለችን ሀገረ ትግራይ ለማነኛውም ሌላ ቅን ተንታኝ ብትተኩ ጥሩ ነው

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 19 днів тому +1

    Good approach .nice 🗯️thinking way ⭕round it to mutual 🇪🇹Ethiopia or country universality

  • @ZerfneshDagnew
    @ZerfneshDagnew 19 днів тому

    ቴዲ ብናትህ ፕ/ር ጌታቸውን ዝም ብለህ " ጌታቸው " ብለህ ስትጠራው ትንሽ ስቅጥጥ ይላል የሆነ አንድን ትንሽ ልጅ የምትጠራ ትመስላለህ ይከብዳልና ፕ/ር ብለህ ብትጠራው ደስ ይላል:: የሚገባውና የሚመጥነው ብገንዘብ ያልተገዛ የእውነተኛ ፕ/ር ስለሆነ በዛው ብትጠራው መልካም ነው እላለሁ::

  • @Elisbaan
    @Elisbaan 19 днів тому +1

    Alula doesn’t even know the meaning of “redundant” 😂😂😂

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 18 днів тому

    Teddy please we have to join Tigray,Amhara ,afar , south Ethiopia and wirage people we have to stand

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 19 днів тому +2

    የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ዉጪ ሌላ አማራጭ ፓርቲ ያስፈልገዋል ሲትሉ ነበር። ለመሆኑ በኢትዮጵያ ዉስጥም ሆነ በአፍርካ ደረጃ ህዝቡ አማራጭ ፓርቲ በነፃነት የሚመርጥበት ዕድል እስኪ የት ነዉ ያለዉ?? ንገሩኛ??

  • @tbtmidia7397
    @tbtmidia7397 19 днів тому +2

    እዞም አምሓርሓርቲ ዚኦም ፓርቲኦም መን ይባሃል?
    ቴድሮስ ፀጋ ዝብልዎ, እኳ ቀደሙ ፍሉጥ እዩ አሃዳዊ ምዃኑ።

  • @ማህቶት_ሚድያ
    @ማህቶት_ሚድያ 19 днів тому

    እኔ እንደሚመስለኝ excitement የታየዉ ሰላም እንዳይደፈርስ ዳግም ወደ ባሰ ግጭት አይገቡም ይሆናል ከሚል መንፈስ የሚነሳ እንጂ ከህወሐት ፍቅር ጋር የሚያያዝ አይደለም

  • @RestoreTigray
    @RestoreTigray 19 днів тому

    ብጣዕሚ ትገርሙኒሲ ስለምንታይ ኢኹም ❗️ንደቂ_ኣንስትዮ ኣብ ናይ ፖለቲካ ምይይጥ ዘይትዕድሙ?

  • @rahelalemayehu9993
    @rahelalemayehu9993 19 днів тому +2

    የትግራይ ሕዝብ ጀግና ነው የምትለውን አቁምና የትግራይ ሕዝብ በጣም በጣም የተጎዳ

    • @tsehairedda1085
      @tsehairedda1085 18 днів тому +1

      ምነው የትግራይ ህዝብ የጀግኖች ጀግና መሆኑን መስማት አመመሽ? የትግራይ ህዝብ የጀግኖች ጀግና ነው ። ይሄን መስማት የማትፈልጊ ከሆነ እንዲህ አይነት ዉይይቶችን አትከታተይ።

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 19 днів тому

    ፕ/ሴር ጌታቸው
    በትራምፕ ስር ለምስተዳደር እያሰባቹ 🤣🤣🤣🤣

  • @Merir4077
    @Merir4077 19 днів тому +1

    እኛ የማናቃት ሌላ ትግራይ አለች እንዴ ?

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 19 днів тому

    የህዝብ ምክር ቤት በከባቢ ሰዉ የተመረጡ የህዝብ ተወካዮች የሚመራ ማደራጀት ላይ አተኩረዉ ካልሰሩ፡ ምክር ቤቱ ዋናዉ ቆራጭ ፈላጭ በማድረግ አዳዲስ ህግ የህዝቡን ደህንነት የሚያስቀድሙ በማዉጣት የሚንቀሳቀስ ፓርላማ ካልሰሩ ለዉጥ የሚባል ነገር ህልም ብቻ ሆኖ ነዉ የሚቀረዉ።

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 17 днів тому +2

    ርእዮት ሚዲያ የጌታቸው ረዳ ቅልብ ሚዲያ እየመሰለኝ ያለው ለኔ ብቻ ነው?

  • @MebrahtuAshebir
    @MebrahtuAshebir 15 днів тому

    ርእዮት ሚድያ የትግራይ ፖለቲካዊ ችገሮች ለመፍታት የፈጠረው ጥሩ ፕሮግራም ኣመሰግናለው ፡፡

  • @MengistuGezahegn-r2w
    @MengistuGezahegn-r2w 19 днів тому

    አሁን በደንብ ተገለጠላቹ በርቱ

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 19 днів тому

    ዳዊት መርህ የሚባል ነገር ጠፍቶበታል..!! ለርዕዮታውያን እሄ ግብስብስ አይመጥንም እና ድጌ ባናየው...!!?

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 19 днів тому

    እነዚህ የዩቱብ መኳንንት ከነሱ አጠጉብ ተቀምጠው 95 ት ለ5ት ።ጁንታ ሳይሆን የጁንታ ደጋፊዎችም መጥፋት አለባቸውና ሌላም የጥላቻ ንግግሮችን እያሰራጩ ሲፎክሩ ስለነበሩ በህግ ለማቅረብ ጥረት ያደረጉት ምንድነው?

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 19 днів тому

    Teddy, the general public is separated from the TPLf repressive endeavour and this is the prevailing political stance. This is a prominent spring bourd for political perspective diversification.

  • @AshueG.sadike
    @AshueG.sadike 16 днів тому

    Sweet T.s

  • @hadishbeyene6183
    @hadishbeyene6183 15 днів тому

    ክኣራታችሁ አንድሰው ስለተፈናቀሉ ሰዎች የሚናገር የለም

  • @KidaneGebre-w9j
    @KidaneGebre-w9j 19 днів тому +1

    ሰላም ቴዲ ምስ አጋይሽካ

  • @etheth5034
    @etheth5034 19 днів тому

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤🙏

  • @ሀምበልትግራይ
    @ሀምበልትግራይ 19 днів тому +1

    👏👏👏👏

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 19 днів тому +1

    ጽቡቕን ክልመድ ዘለዎ ዘተን ግንዛቤን እዩ

  • @mohemmedabdelwaheb-n8s
    @mohemmedabdelwaheb-n8s 19 днів тому

    የሕዉሐት በመከከተ ወቅት ዋጋ አልነበረውም እያልክ ነው

  • @amareseyfu8447
    @amareseyfu8447 18 днів тому

    ቴዲ ÷ ጌታቸው - "...አምባገነን መሪዎች እውነታው እንዲምታታብህ ከዛም እንዲጠፋብህ ያደርጉሃል..."- ያለውን ሃሳብ - ህወሓት በአንተ አቅዋም ለውጥ ላይ ተመሳሳይ ተፅእኖ ያሳደረብህ አይመስልህም??...እስ ኪ እራስህን ከዚህ አክዋያ በደንብ መርምር :: አስተያየቴ በቅንነት የቀረበ እንደሆነ ብትረዳልኝ ደስ ይለኛል ::

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 19 днів тому

    ለምን ለዘመናት የመግዛት ፍላጎትን ጥለዉ ለአዲሱ ትዉልድ እድል በመስጠት ተተኪ ቢያፈሩ እኮ ለነሱ ክብር ነበር። እስኪ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ህዉሀት ለትግራይ ህዝብ የሚያስብ ከሆነ እስኪ ከጫንቃዉ ይዉረዱና የተሻለ ለዉጥ እንዲመጣ በጋራ ቆመዉ አዲስ ለዉጥ ያዋልዱ

  • @maiykadera3445
    @maiykadera3445 19 днів тому

    ናይ ዳዊት ሐሳዊ ፖርት እሕልፈዎ

  • @mohemmedabdelwaheb-n8s
    @mohemmedabdelwaheb-n8s 19 днів тому

    ብታምኑም ባታምኑም ቴዲ ምኒሊካዊ አስተሳሰብ ነው የለው

  • @حسنا-ص1س
    @حسنا-ص1س 17 днів тому

    በውይይታችሁ ላይ ሰለ አረና አንስታችሁ ሰማሁ አረና በሁለት ሺ ሰባት ላይ በራያ ላይ በጣም ተቀባይነት ነበር በጣም ድጋፍ ነበረው ባንዲት ጣቢያላይ የውሃ ልማታችን እንደ ጣብያ ተበላሸብን ከዚያ የውሃ ልማታችን ተብላሽቶብናን እና ኑና ስሩልን ብለን ወደ ወረዳ ስናመለክት አረና መጥቶ ይስራላችሁ ተብለናን
    ከዚያ ብዙ ግዜ ካሰቃዩነ ብኋላ ተሰራልን
    ሌላ በመንግስት እርዳታ የሚመጣውን የሶስት ወር እርዳታ ታግደናን

  • @dawitzeru9265
    @dawitzeru9265 19 днів тому +1

    አሉላ ዳዌት ቴድሩዎስ ሆድ አደሩች ምን ግዜም ህወሀት ።

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 19 днів тому +2

    ህወሃት ባይኖር ኑሮ ብልፅግና በትግራይ ሜዳ ላይ እንደልብ እንዲጋልብና የትግራይን ህዝብ እንደ ሌሎች ክልሎች መጨወቻ ያደርገዋል። ስለዚህ ሞኝ አትሁኑ። ለትግራይ ህዝብ ህወሃት እጅግ በጣም ያስፈልጋል።

    • @desalegnbelachew4048
      @desalegnbelachew4048 19 днів тому

      ህውሃት ማነው? ሽዎችን ባህያ መንጋጋ የጣለ የፈጣሪ ፀጋ የተቸረው መልዓክ የመሰለህ? ህዝቡን መሬቱን ያስጠበቀው የደሃው ልጅ አይደል?

  • @aregaiw
    @aregaiw 19 днів тому +4

    ምን እንደምታወሩና ለምን እንደምታወሩ ሊገባን ያልቻለው ምስጢር ምንድነው?
    አሳፋሪው የትግራይ ሊሃቅ፣መሬቱና ህዝቡን አስረክቦ ሰለዲምክራሲና የፖለቲከ ሪፎርም የሚጣላ ሊሃቅ በታሪክ ይኖር ይሆን?

  • @bereketab70
    @bereketab70 19 днів тому

    እኔ እሚገርመኝ "ኳዂቶ" የሚል ቃል ኣስታወሳችሁኝ፣ እኔ ራሴ የዚች ቃል ሰለባ ነበኩኝና በተወለድኩበት ኣካባቢ ቃሉ "ዓቓቕሞ ወይ ቓቕሞ" ነው የሚባለው ከዛ ቤት ሄድኩና እናቴ "ኳዂቶ" እየተባላቾሁ ነው የዋላችሁ እና ልጄ ለምን ኣይቀርብህም ኣለችኝ። ኣደይ ኣልኳት ምን ማለት ነው ግን? ስላት መልስዋ ምን ቢሆን ኣላውቀውም ነበር በሚገርመው ሁኔታ።

  • @KidaneGebre-w9j
    @KidaneGebre-w9j 19 днів тому

    ሰላም ቴዲ

  • @HaftomTadese-wb8wj
    @HaftomTadese-wb8wj 19 днів тому +1

    ዳዊት የጌታቸዉ ስም ሰነሳ ከተኛበት ይነቃል ወይ ጥላቻ

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 19 днів тому

    ኣብዪ ምስ ጌች ምንጽጻር ግን ጽልኢ ኢዩ

  • @Yeabtsegaafewerk
    @Yeabtsegaafewerk 11 днів тому

    ashashu entufe....... akekkkkkk ..........birds the same feathere fly together......ake entufe

  • @bereketab70
    @bereketab70 19 днів тому

    ህወሓት የነበረ ሰው የፈለገው ተጣልቶም በፍጹም ከህወሓት ኣስተሳሰብ ወጥቶ ኣያውቅም፣ ልዩነቱ የሚታየው ህወሓትን ካልተቆጣጠርኩ ና እኔ ነኝ እማዝዘው ከማለት ብቻ ነው እንጂ አንድም የህወሓት ሰው ስለ 50 ዓመት በትግራይ ህዝብ ላይ የተሰራው ጥፋት፣ ጽንተት፣ የወሰዱት ፍጹም የተሳሳተ መንገድ... የሚጸጸት የለም! ስለዚ ህወሓትን በማማባበል መገለጽ የለበትም መፍትሔው አንድ ና አንድ ነው በግዜ የለም እንዲወገድ መታገል!

  • @abelgebremedhn8545
    @abelgebremedhn8545 19 днів тому

    ዳዊት ኣይትሓሱ
    ውድብ ናፅነት ንግምት ካብ መጀመርይኡ ከም መንግስቲ ዘይተቀበለ መንግስቲ ክህሉ ዝቃለስ ዘሎ እዩ።ንስካ ንደብረፅየን ህወሓት ስለ ትድግፍ ናዓ ክተፅልም ምፍታንካ ኣይገርምን ።

  • @berheamare-tz5rw
    @berheamare-tz5rw 19 днів тому +2

    ዳዊት ተሳስተሃል ፡ኣቶ ጌታቸው የባለፈው የትግራይ ህዝብ የደረሰው ጸረ ዲሞክርስያዊ ሲገልጹ ፡እኔም ጭምር እያለ ነው ሚናገረው፡ እንጂ የሆነ ሃይል እንደፈጸመው ኣድርጎ ኣልተናገሩም

  • @QUALITYBEST-s5r
    @QUALITYBEST-s5r 19 днів тому

    THE REFORM AGENDA SHOULD BECOME AFTER WE MAKE SURE OUR FULL EXISTANCE?TAKE IT SERIOUSLY PLS FOR THE SAKE OF TIGRAY PEOPLE SOMETIMES YOU DON'T NO THE PAIN UNLESS YOU ARE IN THE PAIN.

  • @zenebeteka9810
    @zenebeteka9810 17 днів тому

    tahazi kkkk

  • @Merir4077
    @Merir4077 19 днів тому +1

    የአንድ ጉሩፕ ደጋፊ ስለሆናቹ እንጂ በትግራይ ለውጥ የማይፈልግ ሰው የለም
    ሰካራም ሌባ ዘራፊ የለውጥ ሃይል ነኝ ሲል ዛሬም ነገም በማንም ትግራዋይ ተቐባይነት አያገኝም
    እናንተም በደምብ እናቃቹሁለን

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 19 днів тому +1

    Kelay (PP) endayneqanequ tanqew min yargu qoy

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna4218 18 днів тому

    ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ለህዛባችሁ ያላችሁን መቆርቆር እና መፍትሔ ፍለጋ የሚታደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 19 днів тому

    ለምን አትገነጠሉም ባቄላ ቀረ ቢሉት ምን ቀለለ አሉ መዠገሮች

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 19 днів тому

    🖐🖐🖐

  • @abebedemewozmengesha737
    @abebedemewozmengesha737 18 днів тому

    እኔ የ ዳዊት ሀሳብ 1000% እደግፍለሁ። እንዴት እንደ ጠላሃቻው እነዚህ ሰዎች።

  • @Ed-wc2fh
    @Ed-wc2fh 19 днів тому

    🎉

  • @HtsabaHtsaba
    @HtsabaHtsaba 19 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @HaftomTadese-wb8wj
    @HaftomTadese-wb8wj 19 днів тому

    አረ ባክህ ዳዊት የመጣበትን መመሳሰል ትላለህ በህዝባዊ ዓመፅ የመጣና ስልጣን አልፈልግም እያለ የመጣ ያመሳስላል ብቻ ቴድ የግል ጥላቻ ማሳያ ባይሆን ጥያቄዉ ስለ ፀጥታ ኋይሉ እንዴት ትመለከቱታላችሁ መሰለኝ

  • @ሀምበልትግራይ
    @ሀምበልትግራይ 19 днів тому

    😍😍😍😍

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 19 днів тому

    ኤርምያስ የሚባል ዝተት ሰው ስለምን ስርአት አታስይዙትም

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 18 днів тому

    እኔ ሻዕቢያ ነኝ ። ብሆንም እንደዚ ኣይነት ግልጽነት ያለው ውይይትን ሳይ ሳላደንቅ ኣላልፍም።ትንሽ ዳዊት ኣወዛገብከኝ።

  • @tbtmidia7397
    @tbtmidia7397 19 днів тому

    እነዚህ ዩቱበሮች ህወሓት በማሰይጠን ከሃብታሙ አያሌው የሚለዩት መሽኛችን ላይ ሃይላንድ አንጠለጠለብን አለማለታቸው ብቻ ነው።😂😂😅

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 19 днів тому

    ሌላዉ ማህበረሰብስ የሚያልቀዉ ?

  • @binimela
    @binimela 19 днів тому +1

    ዕዉር ኢካ ብሐቂ ☝️ ሐሳዊ ☝️

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 19 днів тому

    አቶ ሰለሞን፣ ይቅርታ አድርግልኛ ቅንነት የጎድልብሃል ሊበል? ነገሮችን ማዛባትና አቅጣጫን የመስለወጥ አባዜ ያለብህ ይመስላል።

  • @መቐለሽኮር
    @መቐለሽኮር 19 днів тому +1

    ቴዲ አንድ ጥያቄ አለኝ
    ለምን ድነው professor ጌታቸው በሱሙን እምትጠራ ስልህ ጌታቸው ነው እምትለው ቅርበት ሊኖራቹ ይችላል ግን ሚድያ ላይ ግን ምን አለበት professor ብለህ ብትጠራው ከአክብሮት ጋር🙏🏾

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 19 днів тому +2

    14 የህወሓት አባላትን ብቻ ይዞ ነዉ ጌታቸዉ ረዳ ከጉባኤዉ ያፈነገጠዉ። ስለዚህ የጌታቸዉ ህወሓት፣ የደብረፅዮን ህወሓት የሚባል ነገር የለም። ጠቅላላዉ የህወሓት አባላት የደብረፅዮን ህወሓት ናቸዉ። ስለዚህ የጌታቸዉ ህወሓት የሚባል የለም። ከየት አመጣችዉ? እስኪ የሚያስረዳኝ ካለ?

  • @QUALITYBEST-s5r
    @QUALITYBEST-s5r 19 днів тому

    I THOUGHT YOU GUYS KNOW POLTICES UNFORTUNATELY YOU DON'T I AM REALY AMAZED HOW YOU GUYS THINK REFORM SHOULD BE YOUR PRIORITY INSTEAD OF FOCUSING ON IMPLEMNTING THE PRETORY AGRREMENT,HOW CAN BE POSIBLE TO REFORM TIGRAY WHILE IN THE SHADE OF DICTOTOR COUNTRY UNLESS IT IS BEING USED TO DECLINE TPLF TO MAKE TIGRAY PEOPLE WEAK.

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 19 днів тому

    Tplf erasu alteswam eyalk new Alula?
    Siyoum Mesfin, Abay Tsehaye.... tew enji credit atasata bro.
    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @girmaylemlem9051
    @girmaylemlem9051 19 днів тому

    ዳዊት የግል ጥላቻ አታንፀባርቅ ግምት ውስጥ ትገባለህ

  • @tirudesta444
    @tirudesta444 18 днів тому

    Dr.Markos Gessese, Arena party abal bmquanu, tedebdibu, nbretu teweriru neyru

  • @QUALITYBEST-s5r
    @QUALITYBEST-s5r 19 днів тому

    WHY IS THE ETHIOPIAN GOVERMENT IS SO BADLY SUPORRTING INTERIM GOVERMENT?

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 19 днів тому

    Allah leryot ayemeteneme

  • @XalafeXalafe
    @XalafeXalafe 19 днів тому

    ጥያቄ ምንአይነት ለውጥ ነው ለውጥ ለውጥ ብቻ ነውጂ የሚተነትን የለም የአብይ አይነት ለውጥ ነው ወይስ ህዋሀት ከስልጣኑ ከወረደ ለውጥነው ነው

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 19 днів тому

    ሃቁን እንነጋገር😅 ደደቢት ሚድያን ጠምዳቹህ የያዛችሁት-- ስለ ( ዳይፐር ) ያስቀመጠውን reality ነው።

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw 19 днів тому

    የአውራአምባው ሰውዩ አይመጥንም።

  • @TsgabuHidaru
    @TsgabuHidaru 19 днів тому

    now you are replacing that delivery role through social midia