ተመልሰናል_እንዴት እንቀበላቸው ...? // ቆይታ ከዘመዴ ጋር # ethiobetesebmedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @aynijoni4518
    @aynijoni4518 2 дні тому +21

    መመለሳቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን. ነገር ግን ላገልግሎት ከመውጣታቸው በፊት ብዙ መቆየት አለባቸው

    • @AnduTamru
      @AnduTamru 2 дні тому +3

      ብንታረም ..አሁን እንኳን ደህና መጣችሁ እንበል እንደሰት .....ቀጣዩ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት እኛ ስርአት አውጪ አይደለም ይቆዩ ይቀመጡ አይባልም ...ይማሩ ያሰቀድሱ በስርአተ ቤተክርስቲያን ይመሩ ነው የሚባለው

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 дні тому +2

      እነሱ መቼ እናገልግል አሉ ከመጡ እራሱ ቆይተዋል እኩ ቤተክርስቲያን ያዘዘቻቸውን ቀኖና ሲቀበሉ ነው የቆዩት።

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 День тому

      ​@@yemsida1758ይሄ ፅጌሬዳን አይመለከትም ተሀድሶ መሆኗን እንኳን አላመነችም።

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 День тому

      ​@@AnduTamruእረ እባክህ ቤተ ክርስቲያን በህልሜ አይቻለሁ ተብሎ እንደ ፕሮቴንስታት የሚፈነጭበት አይደለም እርክሰህ የሄድከውን ስልጣን ከሄድክበት ስትመጣ ዘው ብለህ የምትገባበት አይደለም ውዳጄ

    • @seblet148
      @seblet148 День тому

      Betikikil​@@AnduTamru

  • @MartaaEmabrhan
    @MartaaEmabrhan День тому +1

    አይይይይ ዘመዴ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤ መጣም ቀረም ለራሱ ነው አውደ ምህረት መውጣት ግን ክልክል ነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 дні тому +14

    ዛሬ በጣም በሰፊው አገኘናቹ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሲስ ሳሚ መ/ር ዘመዴ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 День тому +3

    እግዚአብሔር ይስጣችኹ በእዉነት ቀሲስ እና ዘመዴ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 дні тому +8

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ እምለው ውስጣቸው ገብተን ብለው ተሃድሶዎች የተናገሩት እንዳይረሳ

  • @AWUGICHEWGIRMA
    @AWUGICHEWGIRMA День тому +2

    ልክ ነህ ዘመዴ የረር ሥላሴ ነው ያለሁት እዚህ የሚመጡ አስተዳዳሪ ሁሉ መኪና ሳይገዙ አይሄዱም ።
    የቤተክርስትያኑን ችግር ግን ችግር ጨምረውበት ነው የሚሄዱት።

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 4 години тому

    መመለስ ጥሩ መጸጸት ጥሩ ተገቢ ነው ደስ ይላል ዘው ብሎ መመለስ ደስታ አይሆንም ቤተክርስቲያናችን ቀኖናው በሚያዘው ይሁን...

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572 2 дні тому +8

    በመመለሳቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ከሆነ ግን ከልብ ፀፅቶ የተመለሰ ሰዉ አዉደ ምህረት ላይ መዉጣት ምን የሚሉት ነዉ አነድ ከክህደት የተመለሰ ሰዉ እንደ ምእመን ሆነዉ እድሜዉን ሙሉ በንሰሐ መኖር ነዉ ያለበት እንጂ ተመልሻለሁ ብሎ እዉደ ምህረት ፊጥ ማለት አደጋ አለዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ ተመለሱ ብሌ እንደዚህ አቦራ ማሰጫስ ደግ እይደለም ቆም ብለን ማሰብ ያለብን ይመሰለኛል

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar День тому +1

    ኡፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንጀቴ እርር ያለበትን ርዕስ ነው ዛሬ ያነሳችሁት ተባረኩ ቀጥሉበት እንዲህ ካልሆነ ፈውስ አናገኝም ቤተክርስቲያንን ተናጋሪየላትም ብለው መቀለጃ አድርገዋታል እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ ዘመዴ ካላደማሁ አለቅም ይላልና ❤❤❤

  • @bakostube2119
    @bakostube2119 День тому +1

    የጃንደረባው ትውልድ በአሁን ሰዓት በጣም ሰፊ ሥራ እየሰራ ያለ ማህበር ነው 🙌 ለምን በዚህ ልክ ማቃለል እና ማናናቅ እንዳስፈለጋችሁ አልገባኝም ? የዘመዴ የግል ጥላቻ ግን ከባድ ነው 😢

  • @Orthodoxtewahedo-11
    @Orthodoxtewahedo-11 2 дні тому +2

    በጣም ግሩም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 2 дні тому +1

    ግሩም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bezawitfiseha3876
    @bezawitfiseha3876 2 дні тому +1

    እውነት ነው አክሊለ ገብርኤል በዚያን ዘመን የተጋደልከው ተጋድሎ አይረሳኝም ያኔ ዳንኤል ክብረት በብዙ ድብቅ መልኮች ቪዲዮ እየሰራ ሲጫወት እንደነበር አይረሳም!

  • @haregbekele9456
    @haregbekele9456 День тому

    እነሱን ማመን አይቻልም !!! የባሰ ጥፋት ሊያጠፉ ሊሆን ሰለሚችል በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ይህ ለናንተ አየይነገርም !!!

  • @MoAddis
    @MoAddis День тому +1

    እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው።

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 День тому

    እናንተ ለሀገር፣ ለቤተክርስቲያንና ለህዝብ የምትሰሩት እኮ ከገንዘብ በላይ ነው፡፡ በርቱ እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @EskedarendaleTarkegn
    @EskedarendaleTarkegn 2 дні тому +1

    ቀሲስ የናተን በጎ ስራ የቅዱሳን አምላክ ይክፈላችሁ። ስቀጥል የምታቀርቡት ሞጋች እና ወቅታዊ ዝግጅታችሁ እንዳለ ሆኖ፤እንዲሁም ከባዶ ተነስተው ገዳማቸዉን በመንፈሳዊ ሁነትም በኢኮኖሚ ያጠነከሩ ገዳማትን እንደ አብነት ብታቀርቡ ለምሳሌ የሐዋርያ ክርስቶስ ገዳማትን አበምኔቶች መምህራኑን ብታቀርቧቸው? ሊሎች ምሳሌ ይሆናሉ የምትሏቸዉንም ብታመጧቸው ???❤❤❤

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 дні тому +2

    በቤተክርስቲያን ውስጥ የገንዘብ ፍቅር ያሳበዳቸው ችጋራሞች የተሰገሰጉበት ነው፡፡ ቤተክርስቲያን ያለችው በሰንበት ተማሪዎችና በወጣቱ ነው፡፡

  • @selamawitHaile-n2g
    @selamawitHaile-n2g 2 дні тому +5

    ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ፣ አደባባይ ሚዲያ ላንተ ስል ልየው እንጂ አድርባይ ውላዋይ ጥቅሙን ብቻ የሚያሳድድ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ግድ የማይለው ሚዲያ ነው

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 День тому +2

    ወጣቱ ጃንደረባ ጃንደረባ ሆ ብሎል መነዳት ብቻ ኾነ ስራችን ምእመናን እናስተውል እያላመጥን እንዋጥ!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 дні тому +13

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ358 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 дні тому +1

      😢😢እህህይይይህመምብቻ

    • @ኢትአአ
      @ኢትአአ 2 дні тому +3

      ከጅምሩ እስከ አሁን ድረስ ስለሚያስታውሷቸው በጣም አመሰግንዎታለሁ! እግዚአብሔር ያስብዎት።

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w День тому

      ሠሌዉ አድናቂህ ነኝ

  • @ihateliersdeathforillumina9613
    @ihateliersdeathforillumina9613 2 дні тому +4

    ዘመዴ እባክህ ስለጃንደረባው ድብቅ አጀንዳ ካላቸው ንገረን እኔም ስድስተኛ ዙር ተማሪ ነበርኩ እና ደሞ ዲያቅን ሔኖክ ህጸጽ ያለበት ት/ት ሲያሰተምር ሰሜቼው ደንግጫለው የትም ቦታ ላግኘዌ እጠይቀዋለው ብያለው አንተ ጎን ፕሊስ ከምታስበው በላይ ወጣቱ ጎልማሳው የተማረው ባለሀብቱ ሁሉ የዛ አባል እየሆንን ነውና ኖገረን

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 дні тому +3

      አይገባችሁም እዴ እሮም ካቶሌክህዶ የሆነነገር ይዞመጥቶል ብሎየለ ዘመዴ😢

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому +6

      ህፀፅ ያስተማረበትን ለምን ቀድታችሁ አታሳውቁም ሁሌ ነበር እየተባለ እምነት የለም በግልፅ ማሳወቅ ማጋለጥ ነው:: አሁን ቴክኖሎጂው ተስፋፍቷል በዛ ላይ ማስረጃ ወሳኝነት አለው ሰው ሰው ነው ማመን ከባድ ነው ነገ የት ይደርሳሉ የተባሉት ሲናዱ አይተናል እና ማንንም አናምንም::

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 11 годин тому

    Pእንደናንተ ያሉትን አባቶች ያቆይልን, እንኳን ለማርያም ፅዬን አደረሳቹ, ሌሎችንም እግዚአብሔር ሰብስቦ ያምጣልን

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 2 дні тому +3

    እውነት እናታቸው ቤ/ክርስቲያን ናፍቃቸው ተጸጽተው ከልባቸው ከአምላካችን ለመታረቅ ንስሐ ገብተው ቄዴር ተጠምቀው ተመልሰው ከሆነ ታላቅ ደስታ ነው። ሥርዓቱ መፈጸም አለበት። ዝም ብሎ ዥዋዥዌ መጫወት ለሁሉም ጥፋት ነው። መጀመሪያውንም የእነ እዩ ጩፋ የእነ እስራኤል ዳንሳ ጭፈራ ዳንኪራ ስቧቸው ሳይሆን አይቀርም የገቡት። አሁን ዳንኪራውን ይዘው የሚመጡ ከሆነ አለቀልን። ቤተመቅደሳችንና አውደምህረታችን የወላይትኛ ጭፈራ መጨፈሪያ እንዳይሆኑ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      ወደው አይስቁ አሉ ፈጣሪ ይሰውረን

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 17 годин тому

      እነእስራኤል ዳንሳ እንኳን ለአኦርቶዶክሱ አለም ይቀርባሉ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube День тому

    ዘመዴ ❤❤❤❤❤❤❤ ቀሲስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰግናለን። መመለስ ይመለሱ ግን በስርአቱ ብቻ 📌📌💯 ጃንደረባውን በቁራኛ እንከታተላለን! ቋንቋዮነሽ እና ነጋሽ ሚዲያም ለገንዘብ ይመስላል ብዙ ፕሮሞሽን አለ እንደውም ቃለቀርን የሚሉት አርአያ ለገንዘብ የሚሰሩ ናችው ግልፅ የሚታይ ነገር ነው 📌 ልቦና ይስጣቸው

  • @alem740
    @alem740 День тому +2

    እኔ ከዚህ ሰዉ አፍ የሚወጣ እውነት ይኖራል ብዬ አላምንም: ዘመድኩን ማለት የውሽት ቋት ነው።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 День тому

    Zemede gin 100 ዓመት ኑርልን

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 дні тому +3

    ለዚህ እኮ ነው አሁንም አበበ እስክስን እና ሀብታሙ አያሌውን እያስነጠስካቸው ያለህው አይ ዘመዴ ስወድህ እኮ በተሀድሶዎች ጊዜ እማ እኔ ዋሳፕ እየደወልኩ ሁሉ አውርቼሀለሁ በጣምም እፅፍባቸው ነበር በተሀድሶዎች ላይ ኑርልኝ ጀግናዬ ❤❤❤❤

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 дні тому

      ይመስለኝ ነበር ዮኒ ማኛ ላይ ከዋሸ ወዳህ ግን ሰውን ሁሉ በውሸት እና በከንቱ አንደሚወነጅል ገባኝ ።

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 2 дні тому

    ሰላማቹ ይብዛልኝ ውዶቼ እግዚአብሔር ይርዳቹ መምህሮቼ ❤ እኛስ እዴት እናገኛለን በአረብ ሃገር ያለነው 📚 🥺🕊🕊🌿✝️

  • @girumworku8246
    @girumworku8246 2 дні тому

    ልክ ብለሀል

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 2 дні тому +1

    በእድሜ በጤና ኒሩልን🙏

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 дні тому +1

    አሜን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 дні тому +2

    እኔ የማይገባኝ ሰው ግን እንዴት ግለሰቦችን እንከተላለን ያውም ቃሉን እናውቃለን እያሉ ሰውን እየተከተሉ ገደል መግባት ልክ እህተ ማርያም ብላ ያበደችን ወፈፌ አምነው ስንቱ እንደከሰረው ይኸው ተሃድሶዎችም ስንቱን ወፈፌ አደረጉት ከእህተ ማርያሟምጋ እየወጡ ነው ተሃድሶዎቹም እውነት ከሆነ እየወጡ ነው:: ጣዕሟን ቀምሰው ከቤቷ ወጥተው ሌላ ቤት ሲቀላውጡ ማየት ያማል ያውም 8,10 ዓመት መቆየት ምን ያህል ጭንቅላታቸው ቢነካ ነው እዛ የተዘፈዘፉት? ሌላው ከተሃድሶ ሲመለሱ ክህነት እንዴት ሊያገኙ ይችላሉ? ለምሳሌ ዘማሪ አሸናፊ ቀሲስ ተብሏል እና እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ? እንዴት ላድርግህ ዘመዴ አንጀት አርስ እኔም ጭራሽ ሀዋዝ የሚባል ዘማሪ አላውቅም ነበር የድሮውን ዝማሬዎቹን ላዳምጥ ፈልጌ እንዳለ የጴንጤ መዝሙሮቹ ናቸው ያሉት

  • @tsehayadimassu4444
    @tsehayadimassu4444 2 дні тому +1

    እኔ ምንም አልመሰለኝ አሁንስ ተኩላ ሆነው አለመምጣታቸው በምን ይታወቃል ቀላዋጭ ክፉነው ጀርባቸው ሳይጠና አገልግሎት ላይ እንዳይውሉ ጠሮባቸው ይሆናል የመጡት

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 2 дні тому

    Khy thanks

  • @EskedarendaleTarkegn
    @EskedarendaleTarkegn День тому +1

    ቆይ በዚህ ፍጥነት ድፍረት በጣም ይከብዳ መነው ለመዘመር ፈጠነ?

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 2 дні тому +1

    መምህር ታሪኩ የተባሉት በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል የህዳር ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ሲከበር ሲያስተምሩ አይቻቸዋለሁ። ህዳር 14/2017!!!

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      ከእንግሊዝ አሜሪካ መቷል ዳላስ ሄደ ደግሞ ከመጣ ስንቱን አዳረሰ ባካችሁ

  • @kiduish21
    @kiduish21 11 годин тому

    ክዶ የተመለሰ ሰው እንደ ምእመን ሆኖ ይኑር ነው የሚለው ሕጉ ስለዚህ እኔ ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን አልቀበለውም

  • @akeberegnemamuye7853
    @akeberegnemamuye7853 9 годин тому

    የረር ስላሴ ሊቀ አዕላፍ ወይም መልአከ አዕላፍ ኤፍሬም ጥላሁን ይሆኑ ኦንዴ? መምህር ግርማ ሲያጠምቁ እዛ ነበሩ።

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 дні тому +1

    ወይ ክሊፕ ይሄ ነገር ነገር አለው ደግሞ ሼር ሼር አድርጉ ይለናል ሼር ይብላችሁ አቦ

  • @Orthodoxtewahedo-11
    @Orthodoxtewahedo-11 2 дні тому +1

    የዖዛ ስብራት መጽሐፍን ሀገር ቤት ማግኘት ይቻላል?

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 дні тому +1

    Yihenin leflafi debtera malisemabet yet lehid

  • @orthodoxmzemurandsebeket240
    @orthodoxmzemurandsebeket240 2 дні тому +2

    መምህር ታሪኩ መከኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን እንበጋሻው የተወገዙ ሰሞን በየሳምንቱ ሐሙስ ሐሙስ ኑፋቄ ሲያስተምር ደርሻበት የብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እና አቦ በርላይ ያስተማረውን ኑፋቄ ዘርዝሬ ማንም ስብከቱ ላይ እንዳይገኝ ለጥፌ ነበር እናም በፌደራል ፖሊስ ጭምር ሲያስፈልጉኝ ነበረ

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 2 дні тому

      መምህር ታሪኩ እንግሊዝ ያለው ነው???

    • @orthodoxmzemurandsebeket240
      @orthodoxmzemurandsebeket240 2 дні тому +1

      @hagereethiopia77 አዎ በትክክል ፌስቡክ ላይም እንዲሁ የሚያምታታበት ገፅ አለው 🙏

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 2 дні тому +3

      @ አሁን አሜሪካ በየቤተክርስቲያኑ እየዞረ አገልግሎት እያለ የሚያደርገው ነገር ምንም እልተዋጠልኝም በጣም እዩኝ እዩኝ አብዝቷል የሆነ ነገር ይሻክራል አይ ቤተክርስቲያናችን ፈተናዋ ብዙ ነው

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      @@hagereethiopia77እኔም በአካል አግኝቼዋለሁኝ በፌስቡክ ታሪኩን ስለማውቅ ምንም አልተዋጠልኝም ለደብሬ አገልጋዮች አሳስቤያለሁኝ ከሰሙ ይስሙ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ግን የደብሬ አባቶች ሊያምኑኝ አልቻሉም አልተወገዘም ብለው ዘመዴ እንዳለው ጥቃቅኖቹ አልተወገዙም እስኪ ብዙ መረጃ ካሎት ያካፍሉን አሁን አሜሪካ DMV ነው ያለው::

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 дні тому +2

    ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ተረጋጉ የሚሆነዉን በቅርበት መከታተል ይሻላል

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 2 дні тому +2

    በመመለሳቸው ቅሬታ የለኝም ነገር ግን አላማቸው ምንድነው? ዘመዴ የአንተን ሃሳብ 100% ደጋፊህ ነው። በጅምላ ተንጋፎ ማጨብጨብ ይቅርብን።

  • @endaletemesgen5229
    @endaletemesgen5229 2 дні тому

    ሰላም ይህን ኘ❤ሮግራም ልቈላቀል

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 дні тому +1

    Astarke , Yebetekirstiannn sira newe , Alebelezia Yimenesemawe wenet yigun weshett , lemamen Asheville. Betesebb derejawenn yotebik

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 дні тому +1

    እኔም ብዬለሁ ተረጋጉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому +1

    ዘመድኩን፡ መምህር፡ ግርማንና፡ እህተ፡ ማርያምን፡ ለምን፡ አልታገላቸው፡ ነፍስ፡ ሲበክሉ??! ምክንያቱ፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ የሚቃወመው፡ ኢየሱስ፡ የሚሉትን፡ ነው!!!

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      የሷም እየተበተኑና እየመሰከሩ ነው ነጋሽ ሚዲያ ላይ ተመልከቱ

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 2 дні тому +2

    አይ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ዝቅ እያለ መጥቷል ። እውነት እየከዳው ነው። የብልፅግና ካድሬ ዳርዳሩን እያለ ነው።

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 2 дні тому +2

      @atiabachewoges1920, ማነህ አንተ ደግሞ 😜 ስኳድ መናፍቅ ወይስ ሌላ ወፍ የለም 😡

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому +1

      አጥወለወለህ አይደል? እየመረረህም ቢሆን ስማቸው ከዚህ በላይ እውነት የት ታገኛለህ? ቻለው

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 День тому +1

      ​@@ethiopialove2772
      አዎ ብልፅግና ያጥወለው ላል !!

  • @lijalemkefale9073
    @lijalemkefale9073 2 дні тому +1

    መንታ ናችሁ?
    ዘመዴና ቀሲስ ሳሙኤል

  • @HaregewoinSolomon-d3h
    @HaregewoinSolomon-d3h 15 годин тому

    እኔ ሚገርመኝ እዉነት ለቤተክርስቲያን አስበህ ከሆነ ጥሩ ።አንዳንዴ ግን ግራ ይገባኛል ሁሉንም ስትኮንን አና አንዲጠሉ ስታደርግ አያለው ለሁሉም ስም ትሰጣለህ ማህበረ ቅዱሳን :ጃንደረባው: በተለያየ ሚድያ የሚገኙ ሰባኪያን:ጳጳሳት :አባቶች .....ስታብጠለጥል ብቻ ነው ምሰማው ኸረ ማንን እንመን ??በዚህ አያያዝህ ቤተክርስትያኗን አንድ ቀን መንቀፍህ አይቀርም መ ምህር ዘመዴ ።አካኼድህ አልተመቸኝም ወይም አኔ ያልገባኝ ነገር አለ ማለት ነው

  • @ፅባህ4201
    @ፅባህ4201 2 дні тому

    👍

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 День тому

    መቸም ነገሩ ሁሉ ቀልድ ሆኗል። ልክ እንደ ቲክታክ ፣ መግባት መውጣት።ገና እየባሰ ይሄዳል። ሐዋዝ መጣ፣ ሄደ...What is the big deal.
    ዘመድ is a heavy weight though. ፲፪ ዙር ጠብቆም ቢሆን ይዘርርኃል። በውነት እግዚአብሔር ከዘመድ ጋር ነው። አንድ እንኳ የሚወድቅ ነገር የለውም። እውነተኛ ነው። የበለጠ ይግለፅልህ።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 дні тому +1

    The clip looks like drama

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 День тому

    እውነት ነው ዘመዴ አንተ ያልከው ትክክል ነው

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 дні тому +1

    ምን አለ ቀሲስ ዘመዴ የሚባል ሀይማኖት አሰዳቢ ሰውዬ ይዘው ባይመጡብን ሁሉ በሱ ካልሆነ ቀናተኛ ነው ሰውን በከንቱ መፈረጅ አይከብድም ከሱ የማይጠበቅ ዮኒ ማኛ ላይ የዋሸው ብልግና ይዘገንናል ይህ ሰው እርሶን አይመጥንም ።

  • @adua4099
    @adua4099 2 дні тому +3

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ያለማስረጃ መናገር በጣም ያሳዝናል 🤔

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 дні тому

    Eree Betesub Ande Belu , Torenetu Sidebu Zacha Be 360 and Zemedkun , Hulum Besewe Erdata newe , zemedkunim Berdata Abebem , 360 m. Alebeleziya hulum Uber Yindu . Andu Uber Andu Erdata Yelem

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 День тому

    የሃረር መራቱ ጥሩ ይናገርና ያበላሸዋል እነ ዲያቆን ሂኖክን በርቱ ማለት ሲገባ መዘርጠጥ ጥሩ አይደለም ስተት ካለ በተረጋጋጋ በውስ ጥ ማውራት ግን ልፋትህን እናውቃለን ግን አንደበትህን ትንሽ ግታው በተረፈ በርቱ

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 дні тому +1

    ቀብራራው እሳቱ ዘመዴ 😊😊

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 2 дні тому

      የብልፅግናው ካድሬ ዘመድ ማለት አይሻልም ይህ ዘመድ አትሁን በቀለ የአብይ አሽከር ነው። ውሸቱን አብይን የስደበ መስሎ አማራንና ኑኖን እየከፋፈለ ነው ።

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 дні тому

    Eree Betesub Ande Belu , Torenetu Sidebu Zacha Be 360 and Zemedkun , Hulum Besewe Erdata newe , zemedkunim Berdata Abebem , 360 m. Alebeleziya hulum Uber Yindu . Andu Uber Andu Erdata Yelem. Neseha Megibate le sedibu keza Selebetcristian ensemalene . Hatiat newe yale neseha, Hizbin Yikirta lesedibu

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 дні тому

    Yealama yemiyagedadil liyunet yelem , hulum aberkitewall , Astarku Astarku , lemastarek beweste mesmer mokiru . Yehizbb kehonachehu , kalehonachehu delete Argut

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 2 дні тому

    Good job

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h 2 дні тому +1

    መጠንቀቁና ይህ ቢሆን ይህ ቢደረግ ብሎ አስተያየት መሰጠቱ እና ስጋትን መግለፁ ጥሩ። ነገር ግን ልክ መጥፎ ነገር የተሰራ ያህል በዚህ ልክ መናገር አግባብ አይደለም።
    ከንግግራችሁ ከተረዳሁት በቲክ ቶክ ላይ ከተለቀቀዉ አጫጭር ቪዲዮ ሌላ ሙሉዉን ቪዲዮ ያያችሁት አይመስልም፤ ጉዳዪንም የመረመራችሁ አይመስልም።

    • @HaregewoinSolomon-d3h
      @HaregewoinSolomon-d3h 16 годин тому

      እዉነት ብለሀል አንዳንዴ እያስተዋልን ብናወራ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому

    የሐዋርያት፡ ስራ፡ ምዕራፍ፡ አራት፡ (4) በአንዳንድ፡ የኢትዮጵያ፡ ኦርቶድክሶች፡ ተጀመረ! ሳዖሎ፡ ለአይሁድ፡ እምነት፡ ቀንቶ፤ የኢየሱስ፡ ሐዋርያትን፡ አሳደደ! 3ት፡ ቀን፡ ኢየሱስ፡ እውር፡ አርጎ፡ ለእሱ፡ መረጠው! ወፍጮ፡ በአንገታችሁ....

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል День тому +1

    አይ ዘመድኩን ለመንግስት አልክ አንተም ለየቱ እስቲ ንገረን ለተገዛህለት መንግስት ለሌባው አይ ግዜ ስንቱን ያስማናል

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 2 дні тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ
    ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለሚመለሱ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 2 дні тому +2

    ካህነኝ እምትለው ግለሰብ መመለሳቸው ካሰደሰተህ ስላለፈው ታሪካቸውን ይዘህ ቁጭ ብለህ ከምትሸርብ ከምታሳድም እንደክህነትህ ስለመመለሳቸውና ስለመፅናታቸው መፀለይ ስለነሱ እግዚአብሔርን ማመስገን የካህን ግብሩ እሱነው ከእዚ እብድ ወሻጋራ ሆነክ ስምህ ሌላ ግብርህ ሌላ እንዴ በዚህ አይነት ለንሰሃልጆችህ እግዚአብሔር ይሁናቸው ነውረኛ ሁላ።።

  • @TatekEjigu
    @TatekEjigu 2 дні тому

    ሁሉም ይመለሳሉ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 День тому

    A lot of people told you Zemedikun is paid cadre for the criminal Abiy. He is anti fano and anti amhara. ፋኖን፣ ከፋፋይ፣ ነው። አና፣ አታቅርበው፣ ብሎ፣ ብዙ፣ ሰው፣ ጠይቆሃል። you are ignoring the public comment. I never see you responding for that type of comment. Why do you ignore people wishes.