My first hate for TPLF started when that oppressive group arbitrarily arrested and made hate speech against my Ethnic group. Now, the PP group is doing the same shit, and Amhara never stands with this group. People have to be the most aggressive like we were doing it on MOSOLONI of Italy. Amhara also revenge on this group like the Jewish did on Nazis.
Fasil both Berhanu Jula and Amhara Bilgina party members are satan Abiye cadres they are all evils. Abiot lijochwuan tibelalech so does Biligina party.
ቅዱስ ሲኖዶስ አባቶቻችን ጨርሰን ከመጥፋታችን በፊት ዝምታችሁን ትታቾሁ አንቁን
ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት
ድል ለአማራ ሕዝብ
ድል ለኢትዮጵያ!
As always you guys did a great analysis! Keep up!!
እናመሰግናለን እንድሞቼ በጣም ገንቢና ተጨባጭ እውነታ የተመሰረተ እቅታዊ ውይይት ነበር
አገር እየፈረሰ አደለም የሚሉ ራሳቸዉ አፍራሽ ወራሪ አገርና ህዝብ ጠል ከርሳም የደም ነጋዴዋች ናቸዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
ለምን ድነው ሰው የምትገለው? ብለው በጌታ የሆኑ ሰዉች ሲጠይቁ አታካብዱ እየሱስ ለኔ እዲሞቱ አዞ ነው ብለ መለስክላቸው እውነቱ ግን የ 666 ተልኮህን እየፈፀምክ ነው ጌታ እየሱስ እራሱ ሞቶ እራሱ ቆስሎ ሰውን አዳነ በመገረፏ ቁስል እኛ ተፈወስን እሱ ቀኝህን ሲመቱ ግእራህን ስጥ ክፋትን በክፋት አትመልሱ ሰው በቀን 70 ጊዜ ቢበድል 70 ጊዜ ይቅር በለው ነው ያለው እየሱስ ፍቅር ነው እየሱስ ህይወት ነው ከትዛቶቹ ደሞ አትግደል አትዋሽ አትስረቅ ወዘተ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጄ ትሆናላቹ ብሏል አንተ ከማን ወገን ሆነ እንደምትገል እደምትዋሽ እንደ ምትዘርፍ እደምታግት እንደምትደፍር እንደ ምታፈናቅል ማሳ እንደምታቃጥል ቤት እንደ ምታፈርስ እደምታቃጥል አንድን ሀገር በሻሻ አደረኩት እያልክ የምትኮራ ክፏ ስራ ሁሉ ከዳቢሎስ ነው ከዳቢሎስ ወገን መሆን እየታወቀ ሰው ማሰናከል ጥሩ አይደለም አንድ ደቀ መዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ ድንጋይ በወፍጮ ተስረ ወደገደል ብትወረወር ይቀላል ይላል ቃሉ አማራ ሲነቃ ትግሬ ሲነቃ ግማሹ ኦሮሞ ሲነቃ የደቡብን ወጣት ትርጉም ለሌለው ጦርነት ለማስጨረስ በየቤተክርስቲን እየዞርክ ወንጌል ለስተምር እያልክ እያታለልክ ነው እዬን ክፏ ስራ የሚገለጥበት ጌዜ እሩቅ አይሆንም አትጠራጠር
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከፓትሪያርኩ ጀምሮ በከፍተኛ የሃይማኖቱ ስልጣን ላይ ባሉ አባቶች ዝምታ አፍረናል!
እውነትም አባቶች ምን ነካቼው::😢😢😢
ሰላም በርቱ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ድል አማራ ህዝብ ድል ጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤
EMS bertw❤
Thank you EMS
እይ ወንድምአገኝ ዛሬብ አሳቅከኝ ባለ ቀይ ባለ ቢጫ ባለ አረንጉዋዴ ኮፍያ አስገባ .... ትክክል ከለር አይዋጋም አላማ እና ግፍ ሲበዛ የሚያዋጋ
Thank you Jegnoch God bless you all
ወድማገኝ በጣምትክክልነህ
ያማል እግዚአብሔር ያስበን
በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናንና አባቶች በእምነታቸው ምክንያት በግፍ እየተጨፈጨፉ ይገኛል።
ጥሩአርጓል ተውወደፋኖተቀላቀሉቢባሉአምቢስላሉ የጃቸውንነውያገኙት ሲያንሳቸውነው።
ሰላም ኢ ኤም ኤስ ለነፍሱ የቆመ ጳጳስ ለስጋው 100% አድሮ ሲገኝ ጳጳስ ሳይሆን ተራ ሰው ነው እርሱ መመከር መማር ያ ለበት ነው ።
ወንድም አገኝ ችግሩ የህዝቡ ድክመት ነው ሁሉ እኔ እስካልተነካሁ ምን ቸገረኝ ነው ግን ይህ እጣ ለእያንዳንዱ እንደማይደርሰው ምን ዋስትና አለ ህዝብ በአንድነት መቆም አለበት እላለሁኝ ።
አይ አሁንስ እናንተን መስማቱ ሰለቸኝ።
Thank you Fasil for the news. Fanos are right. God help them for their total victory with other Ethiopians.
አትከፋፍል አማራአማራነው ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አትበሉ አማራ አማራነው ድልላማራፋኖ ሞትለከፋፋዮች
የአንድ ካሀን የትምህርት ዘመን ከቆሎ ጀምሮ ከዶክተር ትምርት ጊዜ ይበልጣል አንድ ካሀን የአገር ሀብት የአገር ቅርፅ ነበር ነገርግን እንደ አራዊት በጠራራ ፃሀይ መጨፍጨፍ? 🤔🤔🤔🤔 R.I.P😭😭😭
ትክክል ነው። ነገር ግን አብይ የመቀበሪያ ጉድጓዱን በጣም አርቆ ቆፈረው! የብልፅግና አመራር የተሰነጣጠቀ በመሆኑ ከአሁን በኋላ በመካከላቸው መተማመን አይኖርም! አበቃ!!!
I feel that My beloved country Ethiopia is hopeless
God help fano
ማንም ኢትዮጵያዊ በአማራ ክልል ያለውን ችግር የአማራ ችግር ብቻ አድርጎ አላየም:: ግን ከአብይ ይበልጥ አማራ ክልልን እየጎዳ ያለው ሆዳም አማራው ነው:: ስለዚህ ሌላው ኢትዮጵያውያን ላይ አትፍረዱ::
እያድርገውና ልጅህን አንድ ክፉ በአሰቃቂ ሁኔታ ቢገልብህና ሀዘንህን ጎረቤትህ ባይካፈልህ መጥቶ ባያፅናናህ ሰምቶ እንዳልሰሜ ቢሆንብህ ምን ይሰማሀል? እንደራስህ እየው
ግራኝ መሀመድም ዮዲት ጉዲትም ሞከሩ እንጂ ኦርቶዶክስን ማጥፋት አልቻሉም አሁንም ወደፊትም አይችሉም በእርግጥ ካህናቶች ሊገደሉ ይችላል ደማቸው ከምድር ትጮሀለች 😢😢😢😢
የአለም ኦርቶዶከሰ ማህበር ምን ይላል የኢተዬጵያ አረቶዶከሰ ማሀበር በድረገቱ የተቃውሞ መግለጫ ለመስጠት አቅም ለምን አጣ ወይም መክንያቱ መንድን ነው. እግዚአብሔር አገልጋዮችን አንዲጠብቅልን የኢተዬጵያ ህዝብ እነፀልይ. የሚያወጣው ፀሎት በነ ነው
የትግራይ ጀኔራል መንበረ ሰላማ😅የሞጣ ቀራኒዮ ደቀ መዛሙርት ነው💯%👌ጌታን ከወለደች ማርያም ይልቅ ሞንጀሪኖ የተባለች ሀገር ጠልና ለአንድ ብሔር የምታዳላ ትበልጣለች ብለዋል አቡነ ጀኔራል መንበረ ሰላማ😅😅መልካም ዘመን😢😢
Sorry Fasil I go now to your live news.
ያሳፍራል የሃይማኖት አባቶችም ከነአብይና ሽመልስ እኩል አንድ አይነት መግለጫ ይሰጣሉ ለማየት ያብቃችሁ አባቶች ወተው ፋኖን ያወግዛሉ
ታድያ ለዝህ እኮ ነው ውስጥ ለውስጥ ከነአቡነ አብርሀም ጋር ከነአብይ ጋር መክረው አቡነ ጰጥሮስ ከሃገር እንድወጡ እንዳይመለሱ ሃገር ውስጥም የምቆረቆሩት እንዳይተነፍሱ የተደረገው
ተዋህዶ ሀይማናቴ ከጥንት ጀምሮ ሥትገደል ሥትሣደድ ኖረች ከበፍትም ከዮዲት ቡዲትም ከግራኝ መሀመድ ጀምሮ ነዉ
ግን እሥከ መቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አብይ እና ፓርቲው ሀገራችንን ወደ ለየለት የእርስ በርስ እልቂት እየገፋት ነው ኢትዮጵያውያን አንድ እንሁን ፈጣሪ ከዚህ ክፉ አገዛዝ እንዲያድነን እንጸልይ እናልቅስ
አምስት ኪሎማ አራት ኪሎ ሆኖ በልፅጔል።
እውነተኛ መረጃ ነው።
በጣም የሚያሳዝነው ሲኖዶሱም ሆነ በተክነቱ በአብይ ትእዛዝ ብቻ መመራታቸው ሳይቀር ሰው ስገደል ገዳዮችን መንግሥት እየተከታተለ ነው ዝም በሉ አታራግቡ ሰላም አትንሱ እያላቸው ያስጠነቅቃል ይፈራሉ ያስፈራራል ለመስቀል አቡነ አብርሀም መንግስትን እንዴት እያመሰገኑ እየመረቁ እየባረኩ እንድሁም ስለኢትዮጽያ ስለህዝብ የትጮሁት ተቃጠሉ ደጋግሜ አመሰግናለሁ እባርካለሁ አሉ ባደባባይ የምታረዱ የምሞቱ ለአብይ ብልፅግና እስከጠቀመ ይሁን ብለው ፈቅደዋል አባቶቻችን ህዝቡን አስጨርሶ የማን አባት ልሆኑ ነው የብልግና ያሳዝናል ገና ያርዳሉ ገና ያቃጥላሉ አይተነፍሱም ጥቅም አላቸው ቦታ ይሰጣል ፎቅ ይሰራል ስርአቱን ደግፈው ሃገር ስፈርስ የሚያብረቀርቀውን ከተማ እንደ አለማዊ እያሞካሹ ይኖራሉ ይበላሉ ሃብት ያፈራሉ ማንም ቢሞት ጉዳያቸው አይደለም አብይ የምሸናብን በነአቡነ አብርሀም ፈቃድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን ከዝህም በሃላ ምን እንደሚያደርጉ አይታወቅም ፈጣ ሪ ይታደገን
እንዲህ ነው ግልጽ ተናገሩ መንግስት ነው አሳራጁ ቤ/ክርስቲያኒቱ ባለማውገዝ ተባባሪ ነች ። ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም
ኧረ እባካችሁ የውሽት እስር ነው ለማስመሰል ነው ፋኖ እንዳትሸወድ
Welcome Jegnoch. Sorry I missed your live show.
Fano yetim ay darasim
አንድ ማህበረሰ ሲሳደድቭዝም ብሎ ማየት ነገም በእኔ ነው እና ሆብለህ ተነስ
አቀራረባችሁ አድማጭን አይስብም ! ለምን እንደሆነ ባላቅም ከጊዜ ጊዜ አሰልች የሆነ ድግግሞሽ እያበዛችሁ ነው , መሆን ያለበትን የአቀራረብ ቶን እየተጠቀማችሁ አይደለም !!
My first hate for TPLF started when that oppressive group arbitrarily arrested and made hate speech against my Ethnic group. Now, the PP group is doing the same shit, and Amhara never stands with this group. People have to be the most aggressive like we were doing it on MOSOLONI of Italy. Amhara also revenge on this group like the Jewish did on Nazis.
ሰዉበላዉ አብይን ሰዉ የሆነ ኢትዮጵያዊ ሁላ ተባብሮ ናዚ ጄኔሳይደር አብይን ካላስወገዱ አደጋ ለሰዉ ዘር ጭምር የሚሆን ይመስላል።
አባቶች ዝምታን የመረጡበት ምክንያት ቢገልጡልን??😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Forget those seytans
ሸኔም ሆነ የኦሮምያ ብልፅግና አንድ ናቸው!
አዎ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዝምታን መርጣለች፣ ፓትረያርኩን የዘነጋችኋቸው መሆኑ የሚገርም ነው! አሜሪካ ኤምባሲ ገብተው የነበረበትን ምክንያት ፋይላችሁን መርምሩ! ኢትዮጵያ እንድትበታተን ከሚመሩ አፍራሽ ኃይሎች አንዱ መሆናቸውን ይህ ሲገድሉት አሜን የሚል ሙትቻ ህዝብ ይግባው። ለመጻፍ ያነሳሳኝ የነበረው ለምን ሌሎችንም የሃይማኖት ተቋሞች እንደማታነሷቸው አልገባኝም ለማለት ነበር! እነኚህ ሌሎች ያልኳቸው ሁሉ የአስተዳደር በደል በህዝብ ላይ ሲደርስ ሲያዩ ከጸሎት ባሻገር መንግስትን ተው የማለት ሀላፊነት ያለባቸው ይመስለኛል ስለዚህ መድረሳችሁ ሁሉም ጋ ቢሆን እላለሁ።
አቶ ግዛው ጠፍተዋል በሰላም ይሆን ?
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ የሚገባው ህዝብ አይደለም! እኛ ያልነው ብቻ ነው ዲሞክራሲ ማለት በህወሖት በመስዋዕትነት የተገኝ በአጥንትና በደም የመጣ ስልጣን ነው!(መለስ ዜናዊ)
ለሀገር መታመን ሀገርን ከውርደት ያድናል!
በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው!
ኢትዮጵያ ለማዳከምና ለመጉዳት የትምህርት ስርዓቱን ማዳከም!(ግብጻዊያንና እንግሊዛዊያን)
የአለም ባንክ ኡጋንዳ በተመሳሳይ ጾታ ዙርያ ያወጣችውን ህግ ካላሻሻለች ድጋፍ አላደርግም!
Bertu😂😂😂
አሁን ደግሞ የብልፅግና ካድሬዎች መታሰረ አሳሰባቹህ። እንደ ዥዋዥዌ.....
ያንተም ደርሷል የጌቶችህን ቦቴ አጣቢ
❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ብአድን ብልፅግናዎች እንደ ጉምቱ ፌደራል ባለስልጣናት ሆድ አምላካቸው አድርገው ያጎበደዱት በኦሮሞ ዘረኞች ተሸውደው ልገረፉ ነው።
Fasil both Berhanu Jula and Amhara Bilgina party members are satan Abiye cadres they are all evils. Abiot lijochwuan tibelalech so does Biligina party.
ለዚህ ሁሉ ዕልቂት ተጠያቂ እናንተ ems ዕና መሠሎቻችሁ ናችሁ: እናንተ በኢትዮጵያን ደም ሆዳችሁን እየሞላችሁ ነው ::
Fasil its the regime cadres think that way other mass Ethiopians feels the same way. Its the evil forces make difficult to join together.
በሁለት ቢላዋ የሚበሉ መታሰር ብቻ ሳይሆን መሰቀል አለባቸው። በግልጽ የአንዱ ድርጅት አባል መሆን እየተቻለ ለምን በሁለት ቢላዋ ይበላሉ?
Chegaramoch
እናንተም ለዚህ አገዛዝ ይሄን ዲያቢሎስ መንግስት እያላችሁ ስትዘግቡ ትንሽ አትፍሩም። ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም ያለው አንድ ከይሲ የራሱን ስልጣን ለማራዘም ያለ ነውና እባካችሁ ማንኛችሁም የየቱብ ተንታኞች መንግስትሽየምትሉትን ማቆም አለባችሁ።
አብይ መልካም እየሰራ ነው የሚገባን ማገዝ ነው እንጂ መንቀፍ አያሰፈልግም እናንተ ጋዘጠኞች እናንተ ብር የሚሰጣችውን የምትወዱ የማይሰጣችውን የምትነቅፉ ናችው የዛሬ 6 አመት ምን ሰትሉን ነበር .....
ደነዝ
የዛሬ ስድስት ዓመትማ አብይ አመድ የተባለ አፈ ቅቤ ልቡ ጩቤ፣ ህዝቡ ሲገደልበትና ሲታሰርበት የኖረውን፣ ህዝባዊ የሆነ የሽግግር መንግሥት ይቁቋም በማለት የታገለበትን፣ ለ27 ዓመታት ያሰቃየውን የሃገር አፍራሽ ባንዳዎቹ የትግሬ ወያኔን ዓይነት የጎጥ አገዛዝ እንዳይቀጥል፣ ሃገራችንን ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ሊያደርስ የሚያስችል ጊዜያዊ መንግሥት እንዲቋቋም ብሎ ትግሉን እንዳይቀጥል ህዝብን ለማታለል ተናግሮት የነበረውን የህዝብ ዕልቂትን ማስቆም፣ ያለ ጥፋት አለመታሰርን፣ አለመገደልን፣ የሃገር አንድነትንና ኢትዮጵያዊነትን የመመለስ አታላይ ንግግር በመሸወድና ሁላችንም ተስፋ በማድረግ ሰውየውን ከፈጣሪ እንደተላከ "አዳኝ" አድርገን በመቁጠር ትግላችንን እርግፍ አድርገን ሙሉ ድጋፍ በማሳየት የሰራነው ስህተት ጋዜጠኞቹ ላይ ብቻ ሊፈረድ አያስችልም።
ሰውየው ሥልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ግን ትንሽ ጊዜም ሳይቆይ የዜጎች መታረድ፣ ከነህይወታቸው በእሳት መቃጠል፣ ከኖሩበት ቦታ ላይ እየተገደሉ ከሰው አውሬዎቹ በህይወት የተረፉት ደግሞ መሔጃ አጥተው በየጫካው በጅቦች እንዲበሉ በማድረግ፣ ተማሪዎች በየመንገዱ እየታገቱ የደረሱበት እንዲጠፋ፣ የአዲስ አበባን ህዝብ ለማጥፋት ቤቱን በላዩ ላይ እያፈረሱ መንገድ ላይ መበተን፣ ድጋፉን ከመስጠት ሌላ ምንም ባላደረገው የአማራ ህዝብ ላይ ደግሞ ከትግሬ ወያኔ በባሰ መልኩ ጥላቻውን በማሳየት፣ ህዝቡ በሠላም ሰርቶ እንዳይኖር በማዋከብ፣ በድሮንና በከባድ መሣሪያ በመጠቀም የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን እየፈፀመ የሚገኝ፣ በዓለም ላይ ቢፈለግ በመንግሥት ሥልጣን ላይ ተቀምጦ እንደዚህ ዓይነት ወንጀል የሚፈጽም ተመሳሳይ የሌለው ጨካኝና አረመኔ መሆኑን በግልጽ በማስመስከሩ ሁላችንም ከመቃወም አልፈን ልንታገለው ተገደናል።
Ere gud new ye Amara hizb yemibelaw ina yemitetaw yelewum be ahunu gize
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
Egzio Meharene Kiristos
እናንት ብሎ የቤተክርስቲያን መካሪ! አመፅ ስባኪ ነታችሁ ከተነቃባችሁ ረፍዷል ::
እበት ካድሬ! አንቺ በሰው ደም ከተሰበሰበው ሃብት የሚወረወርልሽን ፍርፋሪ እየለቀምሽ የመታረጃሽን ቀን ጠብቂ። አብይ አመድ የሚመራው የኦነግ ኦሮሙማ አራጆችና ነብሰ ገዳዮች ቡድን አባላት ያገኙትን ሥልጣን ለማቆየት ማንንም ስለማያምኑ አሽከሮቻቸውንም ቢሆን ከማረድ አይመለሱም።
This satanic regime must go no excuse
All Amharas are anty Satsn Abiye and his regime and mass Ethiopian Population