በጀሶ ስሙ የጠፋው ስራስር ነው ! ቆይታ ከ ደራሲ እና የባህል ህክምና አዋቂ በቀለች ቶላ!​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 344

  • @ElleniSolomon-n9h
    @ElleniSolomon-n9h 15 днів тому +1

    እንደነዚህ ዓይነት ምርጥ ሰዎችን ያብዛልን ስንት ምሁሮች አሉን እናመሰግናለን።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Місяць тому +31

    ወሮ በቀለች በጣም ጠቃሚ ስራ እየሰራሽ ነው።የምግብ እጥረት አለምን እየፈተነ በሚገኝበት ሰአት በተለይ ለሃገራችን አማራጭ ምግቦችን ማስተማር የግድ ነው።

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 26 днів тому +2

    ወይኔ ይሄን ኣትክልት ስወደው ኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም ነበር ዋው ካዛባ ስሙ እራሱ ይገርማል

  • @OmerCukur-m6n
    @OmerCukur-m6n Місяць тому +15

    እጅግ በጣም ትልቅ ግንዛቤ ነው ያገኘነውና ፈጣሪ ይባርክሸ ጤናና እድሜ ይሰጥሸ

  • @SelamYo-e7l
    @SelamYo-e7l 29 днів тому +4

    በይ መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ እድሜ ለናይጄርያ ሱቅ ካሳባ አለ ዳይ ወደስራ እትዬ በቀለች እግዚአብሔር ይባርኮት

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 26 днів тому +1

      @@SelamYo-e7l ዳይ ወደ ስራ😍ደስ ሲል 🙏

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 6 годин тому

      ልክ ነው! አንድ ቀን የካዛቫ ትንሳኤ ሲውሳ ለናይጀሪያ ምስጋና ችናቀርባለን!

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Місяць тому +5

    በጣም እንመሰግናለን እዚህ (ውጭ አገር ) እንጀራ እንቢ እያለ አስቸግርኛል አሁን በካዛቫ እሞክራለሁ..

  • @tigistyirga2856
    @tigistyirga2856 Місяць тому +5

    ሰላም በቀለች
    ከ20 አመት በፊት በአሰላ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መስራቤት የስራ በልደረባዬ ነበርሽ ትዕግስት ነኝ። ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ከድሮም ጀምሮ ብዙ የፈጠራ ስራዎችሽ የሚደነቅ ነው በርቺ ❤
    ከካናዳ

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 26 днів тому

      @@tigistyirga2856 አሰላ ሲባል ልቤ 🙆

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 8 днів тому

      TG, Good to take notice of you, ሰላም እንደምን ነሽ፣ ትግስት ደህና ነሽ፡፡ መልካም ሰው ነሽ፡፡ አመሰግንሻለሁ፡፡

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 Місяць тому +18

    በጣም ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው። በጣም እናመሰግናለን። ብዙ ጊዜ አስብ ነበር ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሳቫ አይጠቀምም ብዬ

    • @gaetanhynaux
      @gaetanhynaux Місяць тому

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂የሚበላ ጠፍቶ ነው እኛ ጋር

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Місяць тому +8

    መሲ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ዕዉቀት እህታችን ስላጋራችን ምስጋናችን ይድረሳት አንችም በርቺ መሲ እንወድሻለን።

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Місяць тому +3

    እኔ ይህን ተክል ለብዙ አመት ስፈልገው ነበር በትክክል በጣም ጠቃሚ ተክል ነው በዝህ አጋጣሚ ወይዘሮ ተበቀለችን በጣም አመሰግናለሁ ለህዘብ ግንዛቤ ስለሰጡን

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 Місяць тому +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ሰምተን የማናውቀው እውነት ነው ኑሪልን እናታችን

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 26 днів тому +1

    መሲ ውነቷን ነው እኔ አፍሪካዎች ቤት ነበር ለሶሰት አመት የስራውት ከዛፋ ከበቆሎ ዱቄት ጋር ተቀላቅሎ ገንፎ ይስራል ገንፎም ፉፉ ይባላል የበቆሎም ዱቄቱ ከዛፋውም ከሀገራቸው ነው የሚመጣው ሀገራችን መኑሮ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Місяць тому +3

    ካዛባ የአፍሪካውያን ምርጥ ምግብ ነው

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Місяць тому +34

    ይሄ እኮ የናይጀርያወች ፉፉ የሚባለው የዘወትር ምግባቸው ነው በደንብ ይስፋፋ እንበላለን

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Місяць тому +7

      እረ ፉፉ እኮ በቆሎ ነገር ነው
      ቢጫም ነው የሚመስለውም ካልተሳሳትኩ ይሄ ነጣ ይላል።

    • @eyeruskenaw6077
      @eyeruskenaw6077 Місяць тому +1

      😂😂😂❤

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Місяць тому

      @@eyeruskenaw6077 ምነው ተሳሳትኩኝ እህቴ ??

    • @EdenMata-uz3gq
      @EdenMata-uz3gq Місяць тому

      ፉፉ ጥሬ ሙዝ ይገባበታል

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Місяць тому +6

    ውይ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ጥሩ ሥራ ነው እየሰራሽ ያለሽው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @MagdesMakdi
    @MagdesMakdi Місяць тому +5

    ይህቺ ሴት የተናገረቸዉ 1 ሚወድቅ ነገር የለዉም ። ያወቅን መሰሎን የእራሳችን ትተን ሰዉ ስንከተል ገደል ገቡተናል ።

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 Місяць тому +6

    Very educational, interesting and eye-opening program. I admire her knowledge and love for the topic. ❤❤❤ Ethiopia needs more people like you. Thank you so much.❤❤❤

    • @FekaduF-m2d
      @FekaduF-m2d Місяць тому

      ሰላም በቀለች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አ ን ቺ የኛ ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሄር ሰ ላሙን ይስጥሽ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube Місяць тому +2

    ድንቅ እናት ቀጣይ ትውልድ በደብ ሊሰራበት የሚገባ የሀገራችን ተፈጥሮ ብዙ መደዲሀኒ ለምግብ የሚውሉ ነገሮች ይፍ መሆን አለባቸው።

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Місяць тому +9

    እናመሰግናለን

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Місяць тому +1

    ብዙ ግዜ ተክለነው አለምድልን ብሏል በጣም ምርጥ ነገር ነው

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Місяць тому +2

    ይሄ vegetables ብዙ የአለማችን ህዝቦች ይመገቡታል በዚህ ላይ ለኦርጋኒዝማችን ጠቃሚ ነው ::
    ሴንትራል አፍሪካ ኢውሮፕና ሳውዝ አሜሪካ ማኚዋክ በመባል ይጠራል ::
    ጀግና ሴት,,,!!!

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Місяць тому +10

    ምግብ እማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳን የሰላም እጦት ነው እኛን የጎዳን ፣ አገራች የበረከት አገር ናት እንኳን ለዜጎቿ ቀርቶ ከሌላ አገር በስደት የመጡ ሁሉ ሳይበሉ አያድሩም፣ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Місяць тому +10

    ካሳባ በጣም ውድ ነው በጣም ምርጥና ብዙ ጥቅም ያለው አትክልት ነው ተገኝቶ ነው እንዴ

  • @zanamokia8023
    @zanamokia8023 Місяць тому +2

    ካሳቫ በገንፎም በጣም ይጣፍጣል

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ።

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    ዋው፣የጤፍንም፣ችግር፣ለመፍታት፣ሀሪፍነው

  • @tsedeygebru5667
    @tsedeygebru5667 Місяць тому +3

    ተባረኪልን !! ጄሶ እየተባለ ግራ ገብቶን ነበር ስራ ስር ከሆነማ ተገኝቶ ነው ! አ.አ የሚ ሽጠው እንጀራ አይሻግትም ለካ ለዚህ ነው :: አሁንማ ቤቴ አዘጋጃለሁ፡ ለጤናም ጥሩ ነው። ችግሩ አሁን ነጋዴ ይቺን ሰምቶ ዋጋው በእጥፍ ይጨምራል ፡፡ እህቴ ደጋግሜ እላለሁ ተባረኪልን !!!❤❤❤

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому

      እናንተም ተባረኩ፣ ጥሩ መረዳት እራሱ መልካም ነው። ካዛቫ፣ ትንሳኤው በቅርብ ነው።

  • @bettywollie8424
    @bettywollie8424 Місяць тому +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @tigist422
    @tigist422 Місяць тому +2

    I Love Cazava / Tabioca

  • @KebedeEstifanos
    @KebedeEstifanos 28 днів тому +1

    መግዛት ፈልጌ ተፈየት ይገኛል ብሩስ

  • @dagmawitabraham3574
    @dagmawitabraham3574 Місяць тому +3

    በጣም ቆ ጆ ትምህርት❤❤❤

  • @azebhadera857
    @azebhadera857 Місяць тому +8

    Kasava, is really good root and good porridge

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Місяць тому +29

    መሲን የምትወዱ ላይክ አድርጉ

  • @ኪዳነምህረትእናቴB
    @ኪዳነምህረትእናቴB Місяць тому +5

    መስዬ የማከብርሺ እንደዚ ዝግጂት ስታቀርብ የተጠሩትን በምስል ቢታሳዬ ጥሩ ነው አመሰግናለው🙏❤️

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Місяць тому +7

    በጣም አሪፍ ምግብ ነው አሜሪካ እደስኳር ድንች ይበላል

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 Місяць тому +2

    እህቴ ነገሩ ጥሩ ነው ለህብረተሰቡ ካዛባ እንዳለው መንገር አለበት አንዳንድ ሰው አራርጂ ሊሆን ይችላል ስለዚህ መነገር አለበት

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Місяць тому +1

    ዋው😊😊😊

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד Місяць тому +1

    መስየ ስሙ ሻንሻ ይባላል በአገራችን በደጋ ነዉ ሚገኘዉ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Місяць тому +3

    ሰው የሆነ ሰው ነሽ ጌታ ይባርክሽ
    🕊️💙🙏🏽

  • @abebabekele3050
    @abebabekele3050 Місяць тому +3

    መሲዬ ይሔንን እኛ ሀገር ደቡብ ኢትዮጵያ ይጠቀሙታል።ወደ ዲላ አካባቢ ብትሔጂ ቦዬ፣ድንች ስኳር፣ቡላ ከጤፍ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ይጋገራል

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle Місяць тому +2

    መሲየ እንዴት ነሽ:: የኔወርቅ እባላለሁ የምኖረው ቶጎ ነው ስለዚህ ፕሮግራምሽ አመሰግንሻሁ ይሀችን ጀግና እግዚአብሄር አስነስቷታል :: ምግብ ጤፍ ብቻ አይደለም::
    ወይኔ cassava አላዋቂዎች አገረ ደርሰህ ቀን አገራችን ላይ ቀን ሊወጣልህ ነው::
    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ምግብ ነው:: እዚህ አጋጣሚውን ያገኘን እንኳን አንበላም: ይገርማል::
    ይህንን ካሳቫውን የለላ አፍሪካ አገር ዲፕለማቶች በደንብ ተጠቅመውበታል:ኢትዮጵያ እያለሁ ወዳጄ የሆነች ጋናዊት ከደቡበ ቦይና ብላ ሰራተኛዋን ልካ እንደምታስመጣ አውቅ ነር::ጌታ ይባርክሽ:: ለሁሉም ጊዜ አለውና አሁን ተገለጠ:: እግዚአብሔር ለኛ ምድር ያለሰጠን እፅዋት ቅጠላቅጠል የለም ሁሉ ነገር አለን ችግሩ ከለመድነው ነገር ለመውጣት ገደል መስሎ ነው የሚታየን:: ቨአዲስ ነገር መሞከር እኮ አይገድለንም::
    መሲ ግርም ብሎሻል ግን እውነት ነው::
    በርች ለአገራችን እጅግ ጠቃሚ ው::
    አድራሻዋን ወስጄ እደውልላታለሁ:;
    ደህና ሁኝ ተባረኪ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 6 годин тому

      ለሰጠሽው አስተያየት እመሰግናለሁ፡፡ Adansonia digitata baobab tree ማለት ፍርጣጣ ዛፍ ነው፡፡ ከፍሬው የሚገኝ ዱቄቱ ምርጥ የሥነምግብ ጠቀሜታ አለው፡፡ እስቲ ቶጎ እንዴት እንደሚጠቀሙ አጋሪን፡፡ ከካዛቫ ጋር ይመጥኑት ይሆን፣ ደግሞ ስትመጪ….. and pls call me

  • @etetuMengistu-f9k
    @etetuMengistu-f9k Місяць тому +2

    ፍትህ ለእንጨት ቦዬ ዎይም ለምታ ቦዬ

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd Місяць тому +28

    ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን እንጂ

    • @FantuKelecha
      @FantuKelecha Місяць тому +1

      ብዙዬ ፀጉርሽ የአምራል ❤ ይመችሽ❤

    • @sousoutube6334
      @sousoutube6334 Місяць тому

      Cassava የሚገዛበት እኮ ከ1ኪሎ ዋጋ በላይ ነው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Місяць тому +11

    የሚገርም ነው ልጠን ከትፈን ነው የምናደርቀው በፀሀይ ነው በምጣድ ነው የምናደርቀው እባክሽ ግልፅ አድርጊልን አጠቃቀሙን

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому +6

    ሌሎች የአፍሪካ አገሮች በብዛት ይጠቀምይበታል ከፍተኛ የፋይበር ምንጭ አለው

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +14

    ሠላም ብዙዬ ❤ በአለሙያዋ ወ/ሮ በቀለች በተግባር እንጀራውን ጋግራ ብታሳየን?😍

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Місяць тому +6

    እኛ በዉጪ ያለዉ ሰዎቺ እንጀራ የምናደርገው ነገር የለም ነሩዝ.የማሽላ ገብስ ፍርኖ ድቄት ደባልቀን እንጀራ አድርገን እንበላለን

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому +1

      ኪኑዋ፣ በክዊት፣ አማራንዝ፣ አመጣጥናችሁ እንጀራ መጋገር ትችላላችሁ፡

    • @ziytuna2961
      @ziytuna2961 Місяць тому

      bakwit min malte nawo ehite mawoq falge nawo​@@bekelechtolaboku4650

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay Місяць тому +6

    Normally Ethiopia exports cassava. Myself I never know cassava when I was in Ethiopia but when I started to know it because of my friends west Africans and South Africa’s and Caribbean,Jamaicans I faded my kids when they were little also up to now some times we eat it with roast chicken or beef it’s the best food. The problem is most of our people think only eat what they know. We need to learn to try and respect the others food. If we don’t try we will never know.

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Місяць тому +2

    ካዛባ በጣም ሀሪም ምግብ ነው ናይጄሪያዎች በተለያየ አሰራር ይሰሩታል ፉፋ ካዛባ ተቀቅሎም በስጋ ሱፕ ይበላል😋በብዙ አይነት ይሰሩታል እኛም ሀገር ቢለመድ 👌

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +2

    I wish አንዳንድ ስሞችን ሲጠቅሱ ስሙን ቢፃፍ ጥሩ ነበር ፣

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Місяць тому +1

    ክፍለሀገር የለም መሰለኝ የመጀመረያ ጊዜ ነው እኔ ስሰማ

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 Місяць тому +7

    እንደ ዛሬ በደንብ ያደመጥኩት ኘሮግራም ብዙ የሚገርም ነገር እንደ ካዛቫ,ሞሪንጋ እንዲሁም ደማ የፀጉር ቅባት ከሁሉም የተመቸኝ ጤፍ መታጠብ መጀመር አለበት . በዚህ አጋጣሚ የ ስሞል ኢንተስታይናል ችግር አለብኝ ግን የረዳኝ ሞሪንጋ ነው

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw Місяць тому +2

    ወንድሜ ተክሎት እኛጋ አለ ዛፉ እራሱ ያምራል እንጨቱ ነው እሚተከለው ቶሎ ይለምዳል እንደሚበላም አውቃለሁ ያው ግን ስላልተለመደ አንጠቀመውም

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Місяць тому +4

    Egzabeher yemesegen mese tebareke 🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @… ፩፻፩

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Місяць тому +3

    በጣም ነው የሚጣፍጠው ተቀቅሎ ከስጋ ጋር በጣም ነው የሚጣፍጠው ህንዶች በብዙ መንገድ ይጠቀሙታል ይጣፍጣል

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому +1

      ለጎረቤት ንገሩ፣ በሶሻል ሚድያ አጋሩ፣ አምራቹን አበረታቱ፣ መልካም ቀን

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 Місяць тому +8

    It is called in English, Cassava . We have in American grocery stores and that is a good food

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Місяць тому

      exactly the right word is cassava

  • @MmMm-bj1mo
    @MmMm-bj1mo Місяць тому +1

    የደም ግፊትንም የመቀነስ አቅም አለው አቀዋለሁ

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla Місяць тому +5

    አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም ቤት እየኖሩ ጤፍን ማጠብ እንኳን ከባድ ነው ግን ስለመልካም ነትሽ አመሰግናለሁ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому +1

      ከባድ ሥራ አይደለም፣ ፩ ቀን አንድ ኪሎ አጠቡ እና እዩት፣ እሱ ሲደርቅ፣ ተጠቀሙ፣ አንድ ዘመድ ቤት መሞከር ነው፣ በዚያው ገረቤት ያያል፣ በርቱ እንጂ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Місяць тому +11

    This is natural I live in America I always eat this. I used to have a friend from Liberia she make it like. Genfo.

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 Місяць тому

      Can you name it in English what is in English name i’m interested to try

    • @Alfabet-1
      @Alfabet-1 Місяць тому

      BeEnjera Ina bedabo melku? Abet wushet

    • @menberebeyene9976
      @menberebeyene9976 Місяць тому

      ⁠Cassava is in english

  • @alexbati1421
    @alexbati1421 Місяць тому +2

    የኛ ሀገር ጋዜጠኛ ነን ባዮች ጆሮ ጭው የሚያረግ አድማጭ የሚገዛ የሀሰት ትርክት ሲያቀርቡ እረ ተው ልክ አይደለም ጀሶ እንዴት እንጀራ ይሆናል ካሳቫ ነው ብለን ተከራክረን ነበር

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Місяць тому +1

    መስዬ ይታጠባል እኛ እንደውም በማዳበሪያ አስረን ወንዝ ወስደን እናጥባለን

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Місяць тому +1

    ካዛቫ እጅግ ምርጥ ምግብ ነው። በጣም እወደዋለሁ።

  • @يسراءال
    @يسراءال Місяць тому +17

    በጣም አሪፍ ምግብ ነው አገራችን ቢለመደ ጥሩ ነው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +2

    በመጀመሪያ ወ/ሮ በቀለች እጅግ በጣም ነው ያደነኩዎት፣አዎ እውነት ነው ካሳቫን ብዙ ብዙ ሀገራት ይጠቀሙበታልና እጅግ ጠቃሚ ነው፣ ግን ይቅርታና ው/ሮ በቀለች ክሳቫ ወይም ካሳቫ ነው የሚባለው ክዛቫ አይደለም፣ ትክክለኛ አባባሉን ለመግለፅ ነው Hope W/R Bekelech you don't mind i corrected you? Thank you!

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 Місяць тому +9

    አዎ በትክክል ክሎሪን ያለው ውሃ ፀጉር በጣም ያበላሻል ያደርቃል ፀጉር ላይ ይለጠፍና የምንቀባው ትሪትመንትም ቅባትም አይሰራም ማጣሪያ ካለ ማጣሪያ መጠቀም ወይም ውሃውን አንተክትኮ ክሎሪኑን እንዲተን ማድረግ ነው

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f Місяць тому +7

    ካዛቫ ማለት በምእራብ አፍሪካ ታዋቂ ምግብ ነዉ በተለይም ሴራሊዎናዊያን ከአሳ ጋር ይጠቀሙታል እጅግ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ብቻ ሳይሆን ለጤና የሚስማማ በአሜሪካ ግሮሰሪዎች ማለትም እንደ ጃይንት ዋአልማርት በመሳሰሉት የሚሼጥ ታዋቂ ምግብ ነዉ ።

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Місяць тому +1

      እውነት ነው እኔም ብሩንዲ በገንፎ መልክም ዝምብለውም ሲበሉት አይቻለሁ

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo Місяць тому

      ውይ መቅለጤ የከብቶቹ አዛባ መስሎኝ 😅😅😅

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Місяць тому

      ሰሙ ካቫና ነው ጃጃይንት ይገኛል

  • @messya7125
    @messya7125 Місяць тому +2

    የጤፍን ጥቅምማ ፈረንጆቹ በተለያየ መልኩ ይጠቀሙበታል ፋርማሲ ዉስጥ ይሸጣል ዉጪ አይቻለሁ ዉድ ነዉ ።

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 Місяць тому +2

    Messe I love ur amazing show in any ways.learning ...etc..etc ..let us know where to buy her book ..Thank you blessings 🎉🎉🎉🎉

  • @lizch4348
    @lizch4348 Місяць тому +4

    በውጭ ዓለም አለ ብዙ ናጀርዓ ጋና አፍሪካ አገሮች ይበገቡታል

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +3

    West ዌስት አፍሪካንና ካሪቢያን እሚመገቡት ካሳቫ፣ በጣም ጠቃሚው

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Місяць тому +3

    ካሳቫ cassava በwest Africa በብዛት የሚገኝ ተክል ነው።ስሩ እና ቅጠሉም ለምግብነት ይውላል።

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Місяць тому +5

    በቲክቶክ ግንፎ ሲሰሩት አገራችን የለለ ተክል ብየ በመገረም አይቸው ነበር ለካ አገራችንም አለ

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 Місяць тому +1

    እዚህ አሜሪካ "Yoca" ተብሎ በደንብ ታሽጎ እንዲሁም እንደ ስኴር ድንች በየግሮሠሪው እየገዛን ከመቀቀል ጀምሮ በተለያየ ዓይነት ሠርተን እየተጠቀምን ነው ለእንጀራ ግን አልሞከርነውም ደግሞ እንሞክረዋለን።

  • @Azeb1
    @Azeb1 Місяць тому +3

    wowww ❤❤❤🎉🎉

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 Місяць тому +4

    Messy, you look so lovely with your beautiful dress

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg Місяць тому

    ግፍ ጤናእናመሰግናለን ድንቅ

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 Місяць тому +4

    ካዛባ የሚባለው ከሙዝ ጋር የኖ ሀገር ገንፎ አይነት ይሰራበታል በአፍሪካ ሀገራት

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Місяць тому +7

    ሌሎች አፍሪካ አገር በገንፎ ይጠቀሙታል

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 12 днів тому

    መስዬ ካዛቫ ሰይሆንካሳቫ ነው የሚባለው ጥሩ ምግብ ነው

  • @Serwat-qp1wo
    @Serwat-qp1wo Місяць тому +5

    እጀራው ሲያምር ከመሶብም አያልቅ በረከቱ በዛላይ

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 Місяць тому

      Benglizga alew sem

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ማህሌት ኢትዮ ፲፩፻፶፬
      ​@@maheletethio1154

    • @Alfabet-1
      @Alfabet-1 Місяць тому

      🤣🤣🤣 Wey fugera. YeKasava injera? Huh? Ene Miles comment yemisetut kesetyowa ga bemahber tederajitavhihu new yemitachihut aydel? 🤣🤣🤣 wey zendro.

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # አልፋበት ማህለት
      @@Alfabet-1 @maheletethio1154

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Місяць тому +1

    ካዛቫ በዓመታዊ የግብርና ኢግዚቪሽን/ባዛር ላይ ከአርባምንጭ ገበሬዎች ሲቀርብ አይቻለሁ። ግን በየጊዜው የምናገኝበት ዕድል ቢፈጠር ጥሩ ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @abelking474
    @abelking474 Місяць тому +2

    ጀግና ሴት

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 Місяць тому +2

    መሢየ ጓደኛየ አፍሪካ ዌሰጥ ስለኖረች አሁን ኢትዮጵያ መጥታ መላይታ ገጠሩ ውስጥ ሄዳ የካዛፋ አሠራሩን አሣይታቸው አዘጋጅተው አዲስ አበባ ድረሰ ልከውላት ለአፍሪካውያን ዲፕሎማቲኮች ትሸጣለች።

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Місяць тому +1

    ካሳቫ በረከት ገበሬዋ ብላቴ እርሻዋ ላይ በብዛት ታመርታለች።ምርቱንም በሌማት ትሩፋት እያስተዋወች ነው።

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 Місяць тому +2

    አረ በጣም ደስ እላል ለዉደፈት መስፍፍት አለበት

  • @AergiyeHussen
    @AergiyeHussen Місяць тому +1

    በጣምጎበዝ እኔክድንጋይና ከሸክላ በተሰራእቃነውእምጠቀመው

  • @eabebe287
    @eabebe287 Місяць тому +4

    መጽሐፍሽ የት ይገኛል ውጭ ላለነው መሲ ጠይቂልን

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Місяць тому +1

    የጤፍ እየተባለ የካዛባ የገባበት መጠቀት ትክክል አይደለም ካዛብቫ የዌስት አፍሪካ ምግብ ነውአዘገጃጀቱም ይለያል ፈርመንቴሽኑ በራሱ ለሰው ጤና ችግር ይኖረዋል በላብ ምርምርና ጥናት ሳይደረግበት በግቦቻችን መቀየጡ በራሱ ችግር ነው ካርብ በራሱ ብዙ ውስብስብ የጤና ችግሮች ያመጣል

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Місяць тому +4

    That's normal alarm African music.

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 Місяць тому +3

    I bow for this amazing writer n educator...I live where tons of Spanish for over 40 years..which casva is a main daily consumption instead of potatoes .I use it a lot...but never new it was known I Ethiopia with tefe to make ingra or bread...where do we get her books. Here in the State.. please could lead us where. I appreciate ur knowledge... Blessings...🙏🙏🙏🌄❤️

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому

      Thank You, some one can send you the book,

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Місяць тому

      This is the first time I hear that Casava can bixed with teff. I think many are not aware of it.

  • @Lealem-sk7co
    @Lealem-sk7co Місяць тому +5

    It's called casava it's nice you can actually boil and eat still you can make it in different ways even you can eat row

    • @godisgood4803
      @godisgood4803 Місяць тому

      we can make also like the chips 😂

  • @shalomasher2805
    @shalomasher2805 Місяць тому +1

    Casava ምርጥ ምግብ ነዉ ዱቄቱ ታሽጎ በየ suprmarket ይሸጣል። ከኢትዮጵያ ዉጭ ማለቴ ነዉ። ሓዋሳ መጥቼ በስፈልግ ብዙ ሰዎች አያዉቁትም ግን ያወቁትን ብጠይቅ አሁን ወቅቱ አይደለም አሉኝ። ርዋንዳ እንደ ዋና ምግባቸዉ በዱቄትና እንደ ድንችም ተቀቅሎ ይበላል።
    በዙ ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ።

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Місяць тому

      ሻሸማኔ፣ ወላይታ፣ አረካ፣ አርባምንጭ፣ እና አዲስ አበባ አለ፡፡ ሆኖም አቅራቢዎችን “ባእድ ነገር “ ብለው እያሳደዱዋቸው፤ ስቃይ ገብተው ነው፡፡ እንደልብ ለገበያ በይፋ ማቅረብ አልቻሉም፡፡ እያንዳንዳችን ወደፊት ለዘመድም፣ ለተመራማሪም፣ ለሁሉም መንገር ያስፈልጋል፡፡

  • @eketelohannesipamo
    @eketelohannesipamo Місяць тому +5

    ጀግና ነሽ እህት ፣ የካሳቫ ዱቄት እኔ አውቃለሁ ፤ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ናይጄሪያውያን በብዛት ይጠቃማሉ እና እኔም እሸጥ ነበር (Garr) ይበላል

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 Місяць тому +1

    Lesewnet tenkarem betammm Arif new genbi food new 💪

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Місяць тому +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +1

    አፍሪካ አገሮች በጣም የሚወደትምግብ ነው ፉፉ ይባላል እኔ በጣም ነው የምወደው ለብቻ ስልስ ተሰርቶ ካሳቫን በገንፎ ተሰርቶ ከስልሱ ጋር እያጠቀሱ ሲበላ በጣም ይጣፍጣል ቅጠሉን ቀቅለው ይበሉታል nutritional value ከፍ ያለ ነው

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 Місяць тому +7

    ሰላም Cassava (ካሳቫ) Fufu (ፉፉ)
    የሰሜን አፍሪካ አገሮች እንደ ናጄሪያ ሌሎችም የሚመገቡትን ምግብ የሚሰራበት እንደድንች የመሰለ ነገር ነው በጣም ጥሩ የሆነ ምግብ ነው አገሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢለመድ መልካም ነው
    እርሶም ይህን ነገር ለህዝብ ማስተዋወቆ የሚያስመሰግኖትነው
    እናመሰግናለን!!

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 Місяць тому +3

    ለእንጀራም ለአጥምትም ይሆናል

  • @zzaa2794
    @zzaa2794 Місяць тому

    በሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች በጣም ዋንኝ ምግብ ነዉ ፉፉ ይባላል እኝ እንጀራ እንደምንለዉ ነዉ ብዙ ጥቅም አለዉ በጣም ቢለመድ ጥሩ ነዉ

  • @tigist422
    @tigist422 Місяць тому +1

    ካዛቫ የት ነው ማገኘው በጣም ነው ምወደው ተቀቅሎ ሲጣፍጥ ውጭ ሃገር ተልጦ ታሽጎ ይሸጣል እዚህም ጂማ ነበር አጥር ታጥሮበት አያቴ ጓሮ