የመነጋገር ባህል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458  4 роки тому +9

    ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Рік тому

    ተባረክ!🥰አኩዬ!ሂወትም ተባረኪ!🥰ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ!ቀጥሉበት!ሚማር ይማርበታል!🥰🙏

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому

    ምን ልበልሽ ሂውዬ እኔ ከቃሌ በላይ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን ብዙ እየተማርን ነው ይህ ትምህርት በዚህ መቆም የለበትም እግዚአብሔር ከእንስሳ ለይቶን ሰው አርጎ ፈጥሮን ከሰውነት ተራ ወተው በገዛ ፈቃዳቸው አእምሮአቸውን የካዱ ባለስልጣናትም ይህንን ሊሰሙት ይገባል ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጨምርላቹ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      ሊሊዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘😘😘😘❤️

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 роки тому +2

    ወይ የሰላም ሚኒስቴር 😕 እኔ ተስፋ የምሰጠዉ ትምህርት ቤቶች ሲስተማቸዉን ቀይረዉ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን የሚሰብኩ መነጋገር የሚያምኑ አስተማሪዎች ሲኖሩን የሚቀጥለው ትዉልድ ተስፋ ይኖረዉ ይሆናል። የአሁኑን ትዉልድ ያየነዉ እንደሆነ ትምህርት ቤቶች በጥላቻ የቀረፁት ትዉልድ ነው። እንኩዋን ሊነጋገር ሊተያይ የተጠላላ ትዉልድ ፈጥረዉልናል።አንዱ በአንዱ እንደተበደለ ተደርጎ የተቀረፀ የትምህርት አሰጣጥ......አረ ብዙ ነዉ። ሌሎቹ ይሄን ተከትለዉ የሚመጡ ይመስለኛል።
    በእዉነት የምታቀርቡት ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚና ሀገር ትዉልድ የሚገነባ ነዉ። ወደፊት ወደ TV ደረጃ እንደሚያድግ አልጠራጠርም 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💙

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      በጣም እናመሰግናለን ሜሮንዬ 🙏🏾 እውነት ነው ለትውልዱ እየተላለፈ ያለው ጥላቻ ነው ያንን ለመለወጥ ብዙ መሰራት ይገባል እግዚአብሔር ይርዳን ብዙ መሰራት አለበት :: ስለመልካም ምኞትሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😍😍

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому +2

    Thank you for sharing! Good points.

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 роки тому +1

    ትክክል ነው በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው ምክር ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሺን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘😘😘

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 4 роки тому +2

    It is very informative and educational. We need to cultivate a positive attitude on how to solve the conflict. Keep on doing the great job Sir.

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሂዊዬ thanks for sharing

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ጺዬ 🙏🏾😍😘😘😘😘😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ምክር እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🥰🥰👍👍👍

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      አሜን የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘😘😘❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 роки тому

    ህይወትዬ በጣም እናመሰግናለን ለምታረጊው ሁሉ ፡ምስጋና እናቀርባለን ለተከበሩ አጎትሽም።

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙌🏾😍😘😘😘😘😘

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Hiwiye thank you for everything you do God bless you all 🙏🏾❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      Amen yene konjo🙏🏾😇. God bless you too 🙌🏾😍🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Wooow amazing very educated and matured we this kind person because Ethiopian people that what we need togetherness thank you for sharing His very wise Egizabiher yibarikihe🙏🏾❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      Amen yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 роки тому

    እናመሰግናለን መነጋገር በሁሉ ነገር ያስፈልጋል👍👍

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      እውነት ነው የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾😍😘😘😘

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 роки тому +1

    We really needs this! Thank you for sharing.

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    Thank you for sharing Hiwye ❤️

  • @100ethiopianethio6
    @100ethiopianethio6 4 роки тому +1

    I really enjoyed thank you for sharing Egizabiher yibarikachu🙏💖

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 роки тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው በርቺ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому +1

    ህይወትዬ አጎትሽ በጣም ጎበዝ ናቸው ስለ መከባበር, በሀል እና ሀገር ሲናገሩ አጠገቡም🥰🥰
    በዎንኝነት አንቺን እናመሰግንለን ይህን ስላቀረብሽልኝ 🥰🥰🥰😘😘😘

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን ለምለምዬ🙏🏾😍❤️❤️❤️😘😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    እንኩዋን ደህና መጡ ጋሼ❤️❤️❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      ፍርዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🙏🏾😍😘😘😘😘😘❤️

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 роки тому

    ስላም ለዚህ ብቴ መጥቻለወ በጣም አርፍ ነው ምክሩ ናምስግናለን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому +1

    Watching

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому +1

    Good to you 👋

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 4 роки тому

    It Is a great message . Thank you for sharing with us Hiew :)

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 роки тому

    So true

  • @endalkachewhalie4371
    @endalkachewhalie4371 4 роки тому +1

    ይበል የሚያስብል የሚበረታታ ነው

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 роки тому +1

    በርቺ ዉዴ

  • @stopamharagenosideglobalmo7264
    @stopamharagenosideglobalmo7264 4 роки тому +1

    እውነት ነው የመነጋገር ባህል ሊኖረን ለሁሉ ችግሮቻችን መፍትሄ እናበጃለን በርቱ በቅንነት ቤተሰብ አርጊያለሁ እርሶም የኔንም ቤት መስፈርቱን አሟልተው ይደምሩኝ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @yemiten
    @yemiten 4 роки тому +1

    ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ ቪዲዮውን በማየት ቤተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ቪዲዮውን በማየት ቤተሰብ ይሁኑ!!!

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾🔔

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 роки тому

    እህቴ ጎራ በይ

  • @tube6467
    @tube6467 4 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ኑኑኑኑ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾🔔

  • @100ethiopianethio6
    @100ethiopianethio6 4 роки тому +1

    Dislike yamitaderigu sewoche you're so negative and ignorant i don't think you watched the content😊