Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማርያምን እምታቀርበው ሁሉ ምርጥ ነው በርታ ወንድማለም
አንተ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ ❤
ዋለይኩምሠላም፡ወዲም፡እኳንደህናመጣህ
በቡልኬት አጥር 200ካሬ ስራልን ስንት ብር ይበቃል ዙርያውን ሳይሆን በፍለፊት እና በጎን ሌላው ቤቱ ስላለብት
ማሬ ሁለት መቶ ካሬ ስት ቆርቆሮ ይሰራል ያኒ ቲንሽስ ቀየ ይተርፋል ወይስ አይተርፍም
@ፋፊ-ፀ4ለ የኔ 50 ነው በጎን ከስረሽ ይተርፋል ለግቢ
@@AdisalemJiru 50 ቆሮቆሮ ሰርተሽ ነው ቀየ የሚተረፈው. እኔ 70 ወይም 80 ነበር ያሰብኩት
ካምል ለማሳጠር ይሠራልን
250ካሬ፣ስንትነዉሚፈጀዉ
ጀዛከላህኸይርን በርታ
በጥያቄያችን መሰረት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
አሰላም አለይኩም ወንድም በኤል ዲዛይን ሳላና 2ጒዳ አንድ ሰርቢስ 1ሽንትቤት እና እንዲሁም ሻወር ቤት1 ስንት ይፈጃን እንዳታልፈኝ በአላህ
ገና ጨርሸ ሳልሰማ ነው ላይክ የማረገው ስለምተማመንብህ
ሹኩራን አብደላህ ጀዛካላህ ኧይር
የምፈልገው መረጃ ነበር እናመሰግናለን
አደኛነኝዛሬ ቅመሞችየ. ❤በላይክየደሥታየተካፍይሁኑ😂😂
እንኳን ደስ ያለሽ ❤
@@btslover9310ምድነው ጥቅሙ 😅
አረ በሞቴ ሠብ አድርጉልኝ
ለኔምንምጥቅምየለውም የኔዋ አደኛስለሆኩኮማችአጋርነታችሁንለማየትብቻነው❤❤❤😅@@om_Ryane
😢😢😢😢😢
እኔ ካሬውን አላውቀውም ግን ማሳጠር እፈልጋለሁ ዋሃ ልኩን ደግም ከፍ አድርጌ ነው ማሳጠር እምፈልግ ከፊት ለፊት በብሎኬት ነው ኢንሻ አላህ
እኔም ፈጣሪ ያሳከልን
እናመሰግናለን❤
200ካሬ በብሎኬት ስናጥር ስንት ይፈጃል ከነ ጊቢ በሮ???
Inem Maserati felgalew meliselnh wondimachin ❤❤ amsgnlw
ጄዛካላህ ወንዲም አብዴላህ
ስጠብቅህ ነበር አመስግናለሁ
የት ነው አስር ግዜ እየውድቀ አስችግሮኛል ምን ቤሆን ይሻላል
@@ሀባቻናል-ቀ4ቀ 💓በብሎኬት ማሣጠር ይሻል እደሁ
የቡልኬት ስራልን
በግባታ ጀምሬ አልልቅ አለኝ
👌ሺኪራን
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም የምፈልገዉ መረጃ ነዉ ግን 150ሺ ነበር ይበቀኛል ብየ ያሰብኩት በግምት ከባድ ነዉ እኔ ቦታ በዉድ ገዝቼ ነዉ የሰራሁት አጥሩን ካሳጠረኩ 2ሚለየን ይገባል ወጩ ለዛዉም ናሰስ ሜዳ መላ ንገሩኝ እስኪ ላሳጥር ልተወዉ ግራ ገባኝ
@@hemudtthemudtt ከዛ ለመኖር እርግጠኛ ከሆሽ አሳጥሪ እደፈለግሽ ለብሰሽ ስራ ትሰሪያለሽ ከግቢሽ ለመሸጥ እቅድ ካለሽ ግን አትጨነቂለት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወንድሜ
አብዱ ለሱቅ በቆርቆሮ መስራት ይቻላል አስኪ መለሰልኝ
ይቻላል
ማሻአላህ በርታ
ልፋት ብቻ ማፍረስ ይዘዋል በኛ😢😢😢
በዚህ ሁኔታ በብሎኬት ዙሪያውን ለማሣጠር ሥት ይፈጃል ማለት ነው ወድም??????????????
@@HayatEndris..Ethiopa በቅርብ
200 ካሬ ፊትለፊቱን በብሎኬት ለማጠር ምን ያከል ይጨርሳል ግምትህን ንገረኝ
በቅርብ
150ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይሠራል
የምፈልገውን አመጣህልኝ
🤔ለአጥር ሁለትመቶሽብር በሾሄ እጥር ጥሶ እገባለሁ ያለ ይሰካበታል😅
ያችስ ከፋ😂😂😂
ወየነህ
የመቶ አርባ ሰራልን ወንድም
አብደላ እፈልግሀለሁ ግን እደት ላግኝህ
100ቆርቆሮ ለመግረፍ ስሚቶስት ይፈጃል ወድም
እናመሰግናለን አብደላህ 10 በ15 ሜትር ብነግረኝ ደስ ይለኛል
በቅርብ ኢንሻ አሏህ
ሰብስክራይብአርጌ ዛሬ አየሁት ስሚቶ ተቀነሰእኔምእገዛለሁ
አብደላህ ረመዳን ላይ ነው ማሰራት የምፈልገው ትሰራልኛለህ
ኢንሻ አሏህ
😮27ሺ ውይይይይ በቡልኬት ስንት ሊሆን ነው
ወድሜ አሽዋ 15ሽየሚሸጠው የትነው እባክህ ተበበረኝ በአላህ
@@HawaHawa-j7n ወሎ መርሳ አከባቢ ያው እንደአከባቢው ይለያያል
ደሴ ሥንት ነው ወድም ሰሞኑን ልገዛ ፈልጊ ነበር@@-ahadutube
ህገወጥነወይ ወይስ ህጋዌ
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ ህጋዊ
ኢንሻአላህ አብደላ
የት ናችሁ ግን ለምን አትመልሱም ?
ውርጌሳ
❤❤❤❤❤
ተው ብሮ መልስልኝ የማህበር ቦታም ሆነ ካርታ ፕላን ያለው ቦታ ገዘተን ቤት ስርተን ስንጨርስ የስም ዝውውር ስናርግ ብር ያስክፍላል ክዛስ ማለቴ ካርታ ሲስጠው ም እንክፍላለን ወይይይይይ????
@@emu4249 አወ ስም ሲዞር ብር ይከፈላል
@@emu4249 ቤት ሲሰራ ነው ስም የሚዛወረው ሰርቢስም ቢሆን አቁመሽ ከዛ ብሩ ገቢ ይሆናል ለምንግስት
አዎ ይከፈላል
ቀላል መክፈል በደንብ ነው የሚኩኮከፈለው
ቀላል,መክፈልሆሆሆ
ወአሊይኩምሰላም አብደሏህ ወደኛ ሰሜን ወሎ የልማት ከርታና ፕላን አክባር የለም ወይ በደቡብ ወሎ ተጧጡፋል የኛስ መቸ ይሆን ከጦርነት ወቶ በልማት የምናየው ቤታችንን ህጋውይ ማድርግ የስቱ ምኞት ነው
ጠብቂ እህቴ አደራ ከሕገወጥ እራቂ
እዬፈረሰነው ብለው ዬለ
@@AaBb-v6n እደት ነው የምርቀው አልሰረኩኝ በገዘቤ የገዛሁትን ቦታ በስሜ ማዞር ማን ይከለክለኛል
@@Tamara-k9m እረ ገናነው የተጀመረ ነገር የለም በኛ በመርሳ ከጦርነት ውጭ
እኔ ማለት የፈለኩት ከህገወጥ አራቂ እንዳይፈርስብሽ እንዳትከስሪ ብየ ነው እህት ካርታና ፕላን አክባር የለም ወይ ያልሽ መስሎኝ ነው እግዚአብሔርን ለሌላ አደለም ብዙወች ሲያለቅሱ ስላየሁ ነው ካስቀየምኩ ይቅርታ
200 ካር 60 ቆሮቆሮ አይበቃምእደ መልስልኝ
በደንብ ነዉ የሚበቃዉ እንዳዉም ይተርፋል
@AzizaSeid-k9m አመሰግናለሁ 👍👍
ሰባት በስምንት ቤት ይይዛል ኤል ሸብ ከሆነ 62 ቆርቆሮ ክብ ከሆነ 72 ቆርቆሮ ክላሱ የሁሉም ተመሳሳይ ነዉ
ከላይ ይበቃል ያልኩሽ ቤት ለመስራት ከሆነ ነዉ 200 ካሬ መሬት ከ60ቆርቆሮ በላይ ቤት ያሰራል ለአጥሩ ከሆነ ግን እስከ 70 ቆርቆሮ ያስፈልጋል ብሎናል
@@AzizaSeid-k9m እኔ ላጥር ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ እንዴት ነህ
አልሀምዱሊላህ
❤❤🎉
shekren
ተስፍ የለነም ይፈርሳል እየተባለ ነዉ ወላሒ በጠለብ ቤት ሆኛ ነዉ የሠራሁት ያንድ ቀን እርፍት እኳን አላገኛሁም
አብሽሩ አላህ አለን
አብሺሪ የኔም እንዳችዉ ነወ አላህ አለን
Absheri wude allah ytshlewn ysetnale
አብሽር አላሕአለን አላህያሣው ቀድሞ
አብሽር ተባለ እጂ አይፈርስም አቢይ ይፈርሳል ቤቱ ሳይፈርስ
ላይክ አድርጉለት ሰብሰክራይብ አድርጉለት አይከፈልበትም ንጰህ ልብ ከዚህ ይጀምራል አንከፈልበትም ልጄ ጥሩ መረጃ እየሰጠን ነው እግዜአብሄር ይሰጥህ
የመቸነው ለምን ቀኑን አፅፍበትም ወንዲሜ ምንወር እዴሆነ
ቀኑ ተፅፏልኮ ጎበዝ
በምፈልገው ሠአት እናመሠግናለን እስኪ ላድምጥ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
500ቱሎ አቅርብልን
Ok
250 ስራልኝ ላሳጥር ነው
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
🙄🙄የቆርቆሮ አጥር. ለማሳጠር 2 መቶ ሺ ውነትህን ነው በዛላይ ስሚቶ እረከሰ ብለህ ማለት ነው 🙁🙁ይገርማል ሙሉውን ግብ ለማረግ አንድ ሚሊየን ብር ያስፈልጋል ማለትኮነው ውነት የትአካባቢነው ይህ የተካሀደው 😂😂 ሌብነት አለበት ይህሂሳብ??
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ አይታይሽምዴ ሙሉውን ግቢ ነው የታጠረው ቆርቆሮው ደግሞ በእንጨት አይደለም የታጠረው 😂😂😂😂😂
@OneDay-gw4yf ሙሉ ግባታ ከላይ ድረስ በግባታ ቢታጠር ነው ሀሳቡ 😕😕 ደሞ ዋሽቶ ነውጂ ዋጋው ያጥሩብቻ ያንያህል አይሆንም ሌላም ፊንሽግን ያካተተ ሂሳብ ይመስለኛል እጂ ለቆርቆሮ አጥር 2 መቶ ሺ ብር ሊሆን አይችልም በፍፁም እናቃልኮ እማናቅ ያረጉናልጂ
እዛው ድራማሽን ተከታተይ ይህ ለቁምነገረኞ ቻናል ብቻ ነው
@@-ahadutube 😏 የትም ልዋል ያባትህ ቀየ መሰለህደ የትእደምውል የምትነግረኝ ባለሙሉ መብት ነኝ የትም ልዋል የትም ደሞ ስራህን ነው የነገርኩህ እኛ ውጭ ያለንሰወች በሀገራችን ውስጥ በየሰከንዷያለውን ነገር እናቃለን እማናቅ አስመስለህ ስታወራ ስለምታዘብህ ነው እናቃል ሁሉንም ።
በዝህ በተመታ ከመትህ ሰብሰክራይቤን ላይኬን አነሳሁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤

ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ በርታ ወንድሜ
አብዱ ለሱቅ በቆርቆሮ መስራት ይቻላል አስኪ መለሰልኝ
ይቻላል
ማሻአላህ በርታ
ልፋት ብቻ ማፍረስ ይዘዋል በኛ😢😢😢
በዚህ ሁኔታ በብሎኬት ዙሪያውን ለማሣጠር
ሥት ይፈጃል ማለት ነው ወድም??????????????