የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎችን አጸደቀ Etv
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬ ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል #pp #abiyahmed #ademfarah #temesgentiruneh #bikilahuarrissa #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
አብቹ በመመረጡ እጅግ በጣም ደሰብሎኛል ኢትዮጵያም ተደስታለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ስለ ቀይ ባህር አሰብ የባህር በር ጉዳይ በደንብ ብትወያዪበት እና በሆነ መንገድ ወደብ ብናስመልስ እና ብናገኝ እላለሁ መልካም የውይይት ግዜ ይሁንላችሁ እላለሁ
Love this from Norway
መልካም ጉባኤ❤
እንኳን ደስ አለን /አላችሁ !!!ክብር ጥ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አሀመዶ ብልጽግና ዋና ፕረዘዳንት ሆነው መመረጦዎ በጣም ደስ ብሎዋናል።
As a person who has a 50 plus years experience in a party drama I can predict Comrade Abiy to continue as President of our Party and Comrade Adem and Comrade Temesgen to continue as vice presidents of PP
ወያኔም ልናሻሽል ልናስተካክል ነው እያለ ሃያ ሰባት አመት ኖረ እናንቴም እንደዛ አንዳይሆን አደራ እላለሁ አጋራችን ለዘላላም ትኑር ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው አብይ አህመድ የጀግኖቹ ራስ የሚቀድመው ታጣ የጫነው ፈረስ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍
ሁሉንም ያማከለ ለዉጥና ልማት የሚታመጡበት ዘመን ይሁንላችሁ።
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ!
እንኳን አደረሳችሁ የብልጽግና አባላት የኢትዮጵያ አንድነት ላይ በደንብ ብትወያዪበት በተለይም ዜግነት ላይ ፖለቲካችን ብሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም አሁን ላይ በብሄር እየተከፈሉ ግጭት ሁከት እኔ አውቅልሀለሁ እያሉ መንግስት ላይ የሚያምፁት ሀገሪቷ በሰላም እጦት እየተናጠች ያለችው ምናልባትም ፖለቲካችን እግለሰም ወይም እዜግነት ላይ ብሆን አይሰባስቡም ነበር ለግጭት ከዛም በምርጫ ብቻ ያምኑ ነበር ተጨማርም ሀገሪቷ የተረጋጋች ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍቅር በእኩልነት እና በጥሩ ስራ ስነምግባር እየሚኖሩበት ምህዳር ይፈጥራል የዜግነት ፖለቲካ ብዬ አስባለሁ ከዛም ያደገች አንድነቷ የተጠበቀ ሁሉም ደስታ የሚኖሩበት ሀገር ይፈጥራል
"ነገዉ" ካልክ ቦኀላ ቀኑን በቁጥር ወይም በስም መግለፅ ይመከራል።
የኢትዮጰያ ህዝቦች ስንጠይቀው የነበረው ከቢሄርተኝነት የፀዳ በቢሄራዊነት ሁሉንም ያቀፈ መደመርን ያሟላ ፓርቲነው
ብልፅግናዎች እንደግፋቹሀለን በየክልሉ የሚታየው የፍትህ ችግር ለማስተካከል ጠንክራቹ በመስራት ለውጥ አሳዩን
መንግስት ማታ ሲተኛ ሁላችንም ሃገሪቱን ጥለንላችሁ እንሄዳለን:: ይስፋችሁ ደናቁርት ሁላ❤❤❤
በብልፅግና ፓርቲ ብልፅግና እንደሚመጣ አሁንም ሲመሠረት በሡ ተሥፋ ነበረ ኝ እኔም አላፈርኩም አመሰግናለሁ❤
ቀርቦ የማይጸድቅ ነገር ምን አለና
😂😂😂😂
Yebelegena party yehaleyosh guzo belete enge THE OROMUMA MAFYA NARROW- MINDED GROUP