🔴በዲገት ዱብዳ ግጥሞን ሃዘን ላይ ቁጭ ብለናል በጣም አዝነናል😭🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @abokshta2624
    @abokshta2624 3 місяці тому +281

    እኔም አባቴን አጥቻለሁ አላህ ይራህመው በሉኝ ሀዘኑ ከባድ ነው

    • @Lubaba-r9e
      @Lubaba-r9e 3 місяці тому +5

      አላህይራህመዉ

    • @Lubaba-r9e
      @Lubaba-r9e 3 місяці тому +4

      😢😢😢😢😢እኔም በሠደትእያለሁ አጣሁት

    • @abokshta2624
      @abokshta2624 3 місяці тому +1

      @@Lubaba-r9e አሚን እህት አቺም አይዞሽ

    • @Dgfstxsk
      @Dgfstxsk 3 місяці тому +1

      Allah yirahmew

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 3 місяці тому +1

      አላህይራህመው

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 місяці тому +135

    ጀማል ከሰማኸኝ ልምከርህ የሀዋን አባት አላህ ይርሃማቸው ሀዋንም አላህ ያፅናት ግን አንተ በድንህ ላይ በጣም ደካማ ነህ ኬኩ የሀዋን አባት የገደላቸው አስመሰልከው ጭራሽ አላህንና የአላህን ውሳኔ ረሳህ ይሄ ሽርክ ነው ከድንህ የመራቅህ መገለጫ አልሀምዱሊላህኳ ስትል አልሀምዱሪላህ ነው የምትለው ብዙ ቪድዮህ ላይ ሰምቸሀለሁ ሪላህ ሳይሆን ሊላህ ነው የሚባለው ሶላት ለመስገድ ፋቲሀን ማስተካከል ግድነው ፋቲሀ ከሌለ ሶላት የለም ሲቀጥል ኬኩ ለናንተ ካልኮነ ለሌላ ሰው መስጠት ይሻል ነበር ከምትጫወትበት

    • @HalimaawelHalimaawel-yj3re
      @HalimaawelHalimaawel-yj3re 3 місяці тому +12

      ብራቦ በትክክል ❤❤ ይመችሺ አቦ ደክሞኝነዉ እኔ አብራረቸ ለመጣፍ የልቤን ተናገረሺልኝ የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በትክክል

    • @jrtyiudhujhfdcxfcim
      @jrtyiudhujhfdcxfcim 3 місяці тому +3

      አንችም ይቀርሻል የሀዋ አባት አቂዳው ምን እንደሁ ሣታውቂ አላህ ይራህመው ትያለሺ ሸርጥ ማሥቀመጥ ነበረብሺ ሙወሂድ ከሆነ ማለት ነበረብሺ በተረፈ ጥሩ ኮምተሻል

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 3 місяці тому

      በቪዶ ባለፍ ሥናያቸው ሙሥሊም ነበሩ አላሁ አለም ​@@jrtyiudhujhfdcxfcim

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q 3 місяці тому +4

      ኤጭ አማርኛ አትለቃቅሙ ሰውሲናደድ እሚለውን አያውቅም እስኪተውት

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 3 місяці тому +3

      አቦደግጦነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 3 місяці тому +106

    ሞት እኮ ሀቅ ነው ደግሞ አታሻርክ ይህ ኬክ ለኔ አልከፈሉኚም ማለት በርሱ ሽርክነው ሁሉም በአላህ ቀድር ነው የሞቱትን አላህይርሀማቸው ለሀዋም ሶብሩን ይስጣት

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 3 місяці тому +3

      ትክክል ኬኩ ምን አረገ ቀደር አላህ ነው

    • @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
      @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh 3 місяці тому +2

      ሲጀመርእሱስለተቀዋምንያቃልእና

    • @MafraShurki
      @MafraShurki 2 місяці тому

      ዝብለሽ.አትቀበጢሪ.ጋለቱ😂😂

  • @fatimahussain639
    @fatimahussain639 3 місяці тому +75

    እኔም 4ወር ሞላው አባቴን አጥቻለሁ 7አመት ናፍቆት አባቴን አጣሁ አጎቴንም አያቴንም በአንዲ አመት እሢ አላህ ይረሀማቸው በሉኝ💧💧💧💦

    • @ሰኢድ-ሰ7አ
      @ሰኢድ-ሰ7አ 3 місяці тому +2

      😢አላህ ይራህማቸው

    • @BorenaTube45f
      @BorenaTube45f 3 місяці тому +1

      አላህ ይራህማቸዉ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ😥😥

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 3 місяці тому

      አላህ ጀነትን ይወፍቅልሽ የኔ ናት አችንም አላህ ያፅናሽ ሞት ክፍ ነው

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 3 місяці тому

      አላህ ይርሀማቸው አብሽሪ

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 3 місяці тому

      አላህ ይርህመዉ

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 місяці тому +65

    እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተቺው እናቴን አላስታውሳትም ግን የኔ አባት እናትም አባትም ዘመድም ሆኖ አሳድጎኛል ኢላሂ አላሀ ጀሊሉ አባቴን ይጠብቅልኝ ያረብ ኡፍ አላቅም ወላሂ

    • @munawartube
      @munawartube 3 місяці тому

      አሚን አሚን ለሁላችንም❤❤❤

    • @ZeryeHasen
      @ZeryeHasen 3 місяці тому +1

      ኩፍ አይባልም እሄቴ አላህ ከሚጠላቸዉ አድ ነዉ አላህ ይጠብቅልሽ ይጠብቅልኝ አሚን😢😢😢😢😢

    • @EmanMohammad-r8t
      @EmanMohammad-r8t 3 місяці тому

      አላህ ይራሃማቸው ቅልጥፍ ያሉ ሠወየ ነበሩ

    • @AaA-nl9fj
      @AaA-nl9fj 3 місяці тому

      አሏህ ይራህመዉ ያረቡ

    • @MymoonhMomo
      @MymoonhMomo 3 місяці тому

      አላህ ይሶብርሽ

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 3 місяці тому +4

    ያአላህ አባትን ማጣት ከባድ ነው አላህ ሶብር ይስጣችሁ እሱንም አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቀው. ሁሉ ነገር የሱ ትእዛዝ ነው ሁላችንም ወደ አላህ ተመላሾች ነን ሰአታችን ሲደርስ አላህ መጨራሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 місяці тому +169

    የአላህ ከነደዚህ አይነት ድገተኛ አደጋ አንተው ጠብቀን በተይ በሰው አገር ሆነን መጥፎ ነገር አታሰማን ያረብ

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 3 місяці тому +18

    እኔም አያቴ ሙታለች ዛሬ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢ጀነተል ፊርጆስ ይወፍቃቸው

    • @DjdhsXjxhs
      @DjdhsXjxhs 3 місяці тому +1

      እኔ ም 😢😢😢😢😢

    • @fatumaawel
      @fatumaawel 3 місяці тому

      አላህ ይራህማቸው አንችንም አላህ ይሶብርሽ

  • @zainabzain8085
    @zainabzain8085 3 місяці тому +211

    ታዳኮ ጀማል ለጓረቤት ብሰጠው ሰደቃ ነበር ከምታበላሸው

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 3 місяці тому +16

      አወ ወላሂ እህሉው ምን አደረገ ሞት አይቀረም ለሁሉም አላህ ሶብሩን ይስጣችው ወላሂ ለእህቴ የተደገሰው ድግስ ልታገባ የተዘጋጀው እናቴ ተሸኝችበት ሞት ከባድ ነወ ያውም በምታገባበት ቀን እናቴ ተቀበረች ሞት አይቀረም

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @zanb6852
      @zanb6852 3 місяці тому +19

      ተው በሰው አትፍረደ የደረሠበት ያውቀዋን እኔ እናቴ በመውለት ስትሞት ልጁን ጣሉት ብየነበር ምክንያቱ እሱሢወለድ ስለሞተችብኝ እና አሁንም ጀማል ኬክ ገዝቶ ለማክበር እየተዘጋጀ ሞተን ሢሠማ ነፍሰገዳይ መሥሎ ነው እሚታየው ካለፈ በዃላ ነው ሁሉንም እሚረዳው

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 3 місяці тому

      አላህ ይዘንላት موت الحق​@@fatumamuhammed7167

    • @ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ
      @ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ 3 місяці тому

      ​@@fatumamuhammed7167😭😭

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 3 місяці тому +4

    ጀማል ወንድሜ ሞላ ቤተሰቡን መፅናናትን ይስጣችሁ አላህ ከቀደረው ውጭ ምንም የሚቀየር የለም ፈጣሪያችን ጀነትንይወፍቃቸው

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 3 місяці тому +72

    ላ ምግቡ ምን አረግ በቀዶና በቀድር የሚያምን እድህ አይባልም 😢😢

  • @ጎጃምነውአገሬ-ጐ2ነ
    @ጎጃምነውአገሬ-ጐ2ነ 3 місяці тому +4

    ያረብ ጌታየ የናፈቀኝ አባቴን በሰላም አገናኘኝ ያረብ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 місяці тому +40

    ታዲያ ምግቡን የምታቦካዉ ለምድነዉ ለኔ ብጤ አትሰጠዉም በየመንገዱ ለሚቀመጡት ትግስቱን ስጠኝ ልጅነቱን ያልጨረሰ ቢኖር ጀማል ሁሌ የ2 አመት ህፃን ትሆናለህዲ ነፍስ ይማር

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 3 місяці тому

      እውነትሽነው ሥንት ምኪን እያለ

    • @Simeraadnan
      @Simeraadnan 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 3 місяці тому

      😢😢😢😢

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 3 місяці тому +2

    Ayiiii rabbii aramatufii anile akasuma ABAA KOO DHABE DUAYII GONAFI ALHAMDULILA RABBII KOO JANATA FUDOSINI KESAA SIAKAU

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 3 місяці тому +42

    ልክ እደኔ አባት ዲገት ከባድ ነው ያባት ሀዘን በተለይ በስደት ላይ ሆነን እደናፍቁት ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጣት የደርሠበት ያቀዋል 😢😢😢😢😢😢

    • @SHshDBhs
      @SHshDBhs 3 місяці тому

      ያረብይአላህይዘንለት 😢

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢እኔም በቅርብ አባቴን በስደት አጣሁ አላህ ይማራቸው

    • @omuhayat960
      @omuhayat960 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
      @ሑሉምሲያልፍዋዛ 3 місяці тому

      ኧረ በጣም ከባድነው እኔም በሰደትላይ ሑኘነው አባቴን የተረዳሑአይሰደት አባቴየኔልዪ አላህ ይረሐምህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu 3 місяці тому

      እኔም አባቴን ካጣሁተ 5 ወር ሆነኝ ወላሂ ከባድነው😭😭😭😭😭

  • @ZinetbintAli-tf2nt
    @ZinetbintAli-tf2nt 3 місяці тому +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኦን አሏህ ይራሀመው የኔ አባት ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን
    ሀዋ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ
    ጀማል ጎበዝ በሀቅ ስራ እንጅ ሰው ብዙ ያወራል አንተ ብቻ አሏህን ያዝ

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 3 місяці тому +85

    አባትን ማጣት ከባድ ነው እኔ ዱባይ የገባሁ ቀን ያባቴ ቀብረ ነው ሀዋ እድለኛ ናትአባቷን ቁማ በመቅበሯ እኔ አለሁ ይሄው 2እመቴ እየየ እላለሁ በሠው አገረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @VipVip-le1ry
      @VipVip-le1ry 3 місяці тому +3

      እህህህህ የኔ ዉድ አብሸሪ እኔም በቅርቡ ነዉ አባቴን ያጣሁት በስደት ላይ ናፍቆኝ ቀረሁ😢😢😢😢

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 3 місяці тому

      አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ እህቴ ዱአ አድርጊላቸው

    • @fatmahasan6523
      @fatmahasan6523 3 місяці тому

      አይዞሽ የኔ እህት ሁላቸንም ሂጂ ነንን አላህ ይረሀማቸዉ😢😢😢😢

    • @omuhayat960
      @omuhayat960 3 місяці тому

      😢

    • @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ 3 місяці тому

      ​@@VipVip-le1ry😢😢😢😢😢😢😢እኔም ሁለት ወሩ ኣባቴ ከሞተ በስደት ኣለም ሆኝ እኔ ኣፈር ልብላልህ የኔ ውድ ኣባት ሞትክብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZainabAli-or5wc
    @ZainabAli-or5wc 3 місяці тому +3

    አብሸረወንድሜአላህ ጀነት አለ ፊርዶ ፍቃድ ያረፉ 😢😢😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 місяці тому +111

    እረ አትጃጃል ምግቡ ምን አረገ አላህ ከድቁረና ከጅህልና ያውጣህ ጀማል የሺረክ ንግግረ አትናገረ እባክህ ድንህን ተማረ
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ሰባት ሁለት ሰባት የሚደረገው በሸሬአ አይቻልም ሰደቃ በመቸም ይሁን መሰደቅ ነውጅ ቀኖችን እየቆጠሩ አይቻልም ለዛውም ምሥኬኖች ብቻ ነው የሞተውን አላህ ይራህመው ሁሉም ነፉስ ሞትን ቀማሺ ናት አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን

    • @VipVip-yc9nk
      @VipVip-yc9nk 3 місяці тому +9

      ትክክል ግን እኛ በውጭ አገር ያለንው ነን ሰባት ወር አራት ወር ሀራም ነው ሽርክ ነው የምንለው እንጅ ቤተሰቦቻችን አያውቁም ቢነገሩም አይሠሙ ሥለዚህ ጀማል አላጠፋም

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 3 місяці тому +4

      አችከሱተሻልኩ ብለሽነው።ሠውን በስድብማንም አያስተካክልም በምክርእጂ

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 3 місяці тому

      አችከሱተሻልኩ ብለሽነው።ሠውን በስድብማንም አያስተካክልም በምክርእጂ

    • @siraj7213
      @siraj7213 3 місяці тому

      ትክክል አሚን

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 місяці тому

      እና ምን አሳደበሽ መምከር ነው እጂ

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 3 місяці тому +2

    እርግጥ ሞት ሁሉንም አስደጋጭ ነው ቢሆንም የአሏህን ውሳኔ መቃረን አያስፈልግም ሁላችንም በየተራችን ተመላሾች ነን እኔም ለረፍት ወደሀገር ገብቼ በሳምንቱ አያቴን እሱን በሸኘሁ ሳምንት አጎቴን ወደአኼራ ሸኝቻቸው ከቤተሰብጋ የመገናኘቱን ደስታ ሳልጠግበው አሏህ የፈቀደው ሁኖ ተመለስኩኝ ብቻ አሏህ ይራሀማቸው ለናተም ሶብሩን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou 3 місяці тому +54

    ባሌን አሞብኛል ዱአ አደርጉልኝ😢

  • @MmMm-hk1qp
    @MmMm-hk1qp 3 місяці тому +1

    አላህ በጀነት ይበሸረቸዉ ሀዋ ሰብርን ይሰጥሸ የኔ ዉድ እህት አለም

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 3 місяці тому +18

    ወንድሜ. ጀማል. በመጀመርይ. ሀዋም. አንተም. ሞላ. ቤተሠቡን. ሶብር. ይስጣቺሁ. ሞት. ሀቅ. ነው. አሞሞታቺንን. ይሣምርልን. እጂ. አላህ. አባታቺንን. ጀነተል. ፊርዶስ. ይወፍቃቸው. ኬኩን. ለሚስኪን. ስጣቸው. ሰደቃ. ይሆናል. ኢሸአላ

  • @aeshagumata2674
    @aeshagumata2674 3 місяці тому +1

    ጀማልዮ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ነው አይዟችሁ ሀዋንም በደብ አፅናናት ሶብሩን ይስጣት በጣም ከባድ ነው አይዟችሁ
    እና ሰባት ሀራም ነው

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 місяці тому +8

    ጀማል አብሽር ሁሉም ነገር ለሄር ነው ዱአ አድርግ አላሀ የውደድውን ሙእሚን ይፈትናል አላሀ አይፍትነን ሳይሆን አላሀ ፈተናውን ቀለል ያርግልን ያረብ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      እህት ደምሪኝ

  • @usdB-z1c
    @usdB-z1c 26 днів тому

    አላህ ይሶብርሽከባድነውያአላህ ያባቴሞት ሁሊም አደስነውየሚሁንብኝ አመትሊሁነዉ ነውእህቴአላህ ይራህማቸዉ አባትሽን በስደትሁነንም ለመቻል እየሞከርንነው

  • @MASRT.
    @MASRT. 3 місяці тому +28

    የኔ እናት በጣም ያሳዝኝ ለለቀስኩት እግዚአብሔር የአጽናናት 😭😭😭😭😭😭

  • @Halimat12
    @Halimat12 3 місяці тому +7

    የአላህ😢😢 ከኩን ለሚስኪን ብሰጠው እኔም አባቴ ታሟብኝ 10ቀን ቀረኝ ልገባ ነው😢

    • @TwuwyGegs
      @TwuwyGegs 3 місяці тому +1

      አላህ ያሽርልሽ አላህም ያገናኝሽ

    • @Halimat12
      @Halimat12 3 місяці тому

      @@TwuwyGegs Amin

    • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
      @ፍቅርነኝለውደዲኩት 3 місяці тому

      አወ ገቢ ወዴ ከቻለሸ አላህ ያሸረለሸእኔሰ አላለኝም አላህ በጀንትያገናኝን

    • @Halimat12
      @Halimat12 3 місяці тому

      @@ፍቅርነኝለውደዲኩት አሚን ውዷ አላህ ጅነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው በዛኛው ሀገር ያገናኛችው አላህ ካለ ተዘጋጅቻለሁ ልገባ

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 3 місяці тому +19

    የኔምአባት ማታ በተኛበት ታይነሳቀረ የዉድ አባት በስደት ታላየዉ አላህ ጀነት ላይ ያገናኘን አልሃምዱሊላህ ለሁሉምነገር

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 2 місяці тому +1

    የሀዋን አባት አላህ ይረሀማችሁ
    ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 3 місяці тому +13

    ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ክባድ ነው እኔ በድንገት ነው የወንድሜ ሞት የትነገርኝ ወላሂ አላሰብኩም አልገመትኩም ብቻ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነት በድንገት ስሆን ይከብዳል አላህ ለሀዋ ለቤተሰቡ ሁሉ ሶብሩን ይስጣችሁ ለአባቱም አላህ ይዘናላችዉ በራህመቱ በእዝነቱ ያረቢ ጀማል ሀዋን አደራ አብሽሪ አብሽሪ በላት ሞት እማይቅር ነገር ነው ሀዋዬ የኔ ሚስኪን አላህ ያጠክርሽ ሁቢ

    • @Zinatww2Lovely12
      @Zinatww2Lovely12 3 місяці тому

      ፈፈፈፈፈፈ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 3 місяці тому

      ኦፍፍፍፍፍ እደኔ ወድሜን የተረዳሁትን ቀን ስጠላት😭😭😭😭😭😭

  • @ሰሚሰይድ
    @ሰሚሰይድ 3 місяці тому +2

    ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም ጀነት ፊርዶስ ይወፈቀው

  • @fuzeyafuzeya6152
    @fuzeyafuzeya6152 3 місяці тому +11

    ኢነአሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን ያአላህ አላህ ይዘንለት ሀውሽየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህት. ጀማል ደግሞ ኩሉነፍሲ ዛኢቀቱል መውትነው. በአላህ ቀደረ አይገባም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ.

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ፎዚያየ ደምሪኝ

  • @እሙአዩብያዩቢእናትነኝስደ

    አላህ ይሶብርሽ ሀዋ አባትን ማጣት ይከብዳል 😢😢😢

  • @AminaAbdallah-d9z
    @AminaAbdallah-d9z 3 місяці тому +12

    ሀውየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁሉም ይሞታል ቤተሰቡን ሁሉ ሶብሩን አላህ ይስጣ ቸው አብሽሪ ውዴ ሰኣቱ ደረስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      አሚናየ ደምሪኝ

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw 3 місяці тому +1

    አላሕ ሦብሩን ይሥጣት ለሀዋም ያረቢ የኔም አባቴ ሞቶብኛል ብቻ ከባዲነው አባትን ማጣት ምን ያሕል ልብ እንደሚሠብር እኔነኝ የማውቀው ያረቢ 💔💔💔💔💔💔😭

  • @ناال-و8م
    @ناال-و8م 3 місяці тому +6

    አብሽሪ ሀዋ ኩሉ ነፍሢን ዛኢቀቱል መውት እኔም አባቴን ድገት በሠው ሀገር ነው የተረዳሁት አሏህ ጀነተል ፊረዶሥን ይወፍቃቸው

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 3 місяці тому +1

    ወድም
    ጀማል
    ሙእሚን
    በቀዳውል
    ቀደር
    ማመን
    ግዴየታነው
    ኬኩ
    ምን
    አደረገ
    ሰማይ
    ብንወጣ
    መሬይት
    ብንፈርጥ
    አላህ
    ከከተበው
    ጉርጓድ
    ብንገባም
    አናመልጥም
    إنا الله وإنا إليه راجعون

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 місяці тому +9

    ሰደቃ አውጣ ለሚስኪኖች አብላ ያለካሜራ አላህ በኽይር ይቀይርልሀል ለሰውች መፍትሄ ሁን ለሰወች የደስታ ምንጭ ሁን አላህ ነገሮችህን በኽይር ይቀይርልሀል በቃ ዱአ አርጉ ሁሌ እኛው እንብላው አትበሉ 😢😢😢😢😢😢 ለሞተው አላህ ይረሀመውው

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ራቢየ ደምሪኝ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 2 місяці тому

    ሱብሀን አላህ💔😭 ያሳዝናል ጀነት ፊርደስ ይወፍቃቸዉ ያረብ እናተንም አላህ ያፅናችሁ ሀዋን አላህ የስብሩን ወሀ ያጠጣት አብሽሩ አይዞሽ በልልኝ ወንድማ ጀማል አንተም አይዞህ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 3 місяці тому +20

    ዱኒያ እሄው ነው ደስታንም ሀዘንንም ነው የምትሰጥህ ግን እንደዚህ አይባልም በቀዷና ቀድር ማመን አለብን ሙስሊሞች ነን።የሞተውንም አላህ ጀነተል ፍርድዎስ ይወፍቀው ያረብ

  • @amenat2362
    @amenat2362 3 місяці тому +3

    እህህህህህህህህህህህህህህ ልቤ ለሁለት ነዉ የሆነዉ ለእሳችዉ ጀነተል ፊረዶስ ይወፈቃችዉ ጥሏችዉ ለሒደዉ ቤተሰቦቹ አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ
    እኔ አባቴ እናቴ ነይነይ ነይ አታገኘንም እያሉ በጪቀትልሞትነዉ 8 አመቴ በጠለብ አሁን ግን ወጣሁ ከጠለብወጣሁ ምኑንከምኑአረገዉልገባ ወደሀር እህህህ ግን እሳችዉ ባለፈዉ አይቻቸዉአለሁ የሀዊን አባት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 місяці тому +21

    አላህ ይዘንላቸው እኔም አባቴ ሀጂና ኡምራ አምጥቼው በሰላም ሰርቶ ሀገሩ ገብቶ ሁሉየም በደስታ ሲመርቀኝ አሁን ግን ሞቶብኛል እናቴ በ2005 ነው የሞተችው 7 ልጆች ጥለው ሂደዋል😥

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 3 місяці тому

      አላህ ይማራችው

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 3 місяці тому +1

      አብሽሪ ሁሉም ሞች ነው አላህ ይዘንላቸው አላህ ሀጃቸውንም ይቀበላቸው አላህ በጀነት ያገናኛችሁ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 3 місяці тому

      አላህይራህመው

    • @Sየሀይቋ
      @Sየሀይቋ 3 місяці тому

      አላህ ይዘንላቸው ውዴ በጀነት ያኑራቸው😢

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 3 місяці тому

      አላህ ይራህማቼው

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 3 місяці тому +5

    አተ ጀማል ወላሂ ለጓረቤት ብሰጠው ሰደቃ ነበር እሳቸውንም አላህ ይራህማቸው በጣም ነው የደነገኩት የምር ሀዋ ስወልድ መቶ አይቸው

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 3 місяці тому +21

    አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅው ሀዋ አላህ ይሶብርሽ

    • @ZahraHasan-s2i
      @ZahraHasan-s2i 3 місяці тому

      አላህ ይራሀመው የጀነት የበለው ሀዌንም አላህ ይሶብራት

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢አላህየጀነትይበለው​@@ZahraHasan-s2i

  • @Eman-hy4bb
    @Eman-hy4bb 3 місяці тому

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ
    ለሀዋም አላህ ሰብር ይስጣት

  • @zainabzain8085
    @zainabzain8085 3 місяці тому +9

    ወኢናአሊላሂ እራጂኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፈቃቸው

  • @AminatMohammed-q9j
    @AminatMohammed-q9j 3 місяці тому +2

    አላህይዘንለት ያርብ የኔም አባት ሙቶብኛል 😢😢😢አልታመመም ዘመድ ቤት ሂዶ ነው የሞተብኝ አይይይ አለመታደል ዱአ አርጉልኝ ላባቴ አሁን ዘጠኝ ወር ሆነው😢😢

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 3 місяці тому

      አብሽሪ እማ አላህ ይራህማቸው አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያገናኛቹሁ ውደ

  • @temaratube
    @temaratube 3 місяці тому +8

    ባለ እቃወቹንማ ንቀሃቸው መልስ አልሰጠህም ነበር እስከዛሬ ዛሬ መከራ ሲመጣብህ ትዝ አሉህ አይደል ይገርማል ። ይህ አደጋ በራስህ ላይ ቢሆን ደግሞ አስበው ።ለማንኛውም ለሊላህ ብላችሁ ስሩ ሰውን አትበድሉ የመዳን ቅመሞችን አትናቃቸው እነሱ ናቸው እዚህ ያደረሱህ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ሌላ ምንም አንልም ሚስትህንም አላህ ይሶብራት ።

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 3 місяці тому

      ትክክል ለአስተነተ ነው

    • @EmanMohammad-r8t
      @EmanMohammad-r8t 3 місяці тому

      በሞትሺ ደነዝ

    • @madinamohammed1832
      @madinamohammed1832 3 місяці тому

      ኢላሂ የሠው ክፋት አላህ ያቆያት ለእንሥፍሥፍ እናቷ😢😢😢😊😊​@@EmanMohammad-r8t

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 місяці тому

    የጅህልና ጥግ ፈኔ አይደለም አላለም ሱበሀነክ ያረብ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መውት

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 3 місяці тому +4

    ዉይ አየኔ ነፍስ ይማር እደዉ ይችን ሞት ማነዉ እሚቀርባት😢😢😢😢

  • @ekaramkassye5382
    @ekaramkassye5382 3 місяці тому

    አላህ ይረህማቸው እኔም በስደትሁኘ አባቴን አጥቸለሁ እህህህህ ሞትከባድነው አንተም አድነገርሙሲባ ሲገጥምህ ለኸይርነው አልሀምዱሊላሂ ብለህ በጎ እለፈው ወንድሜ አይዞህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 місяці тому +13

    ሂወት እደዚህናት እኔ ወላሂ የወድሜ ሚስት እናቷ ከሞተች አመት አልሞላትም ዛሬ ደሞ አባቷ ሞተቀብረን መጣን አሉኝ ምንእደምል ጨነቀኝ ያረብ💦💦💦

  • @HhjiccvFgjjrdf
    @HhjiccvFgjjrdf 3 місяці тому

    ሁሉም ቀደር አላህ ነው አላህበሀዘንምበደስታምአልሀምዱሊላህበሉብሏል ግን በአላህእርዝቅ አትጨዋትበት የሞተውን አላህ ይዘንለትሁላችንምሟችነን ሲቀጥልአንተ በስራጎበዝነህግንከአላህበጣምየራክነህወደአላህተመለስአላህሁሉንምነገርያስተካክልልሀል ሀራምመሆኑንእያወክለምንበምግብአላህንፍራ😢😢😢😢😢😢

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 місяці тому +33

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሊሂ ራጅኡን አላህ ይረሀማቸው😢

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    😢😢ስራማ አታቁም ጀማልየ ሁሉም ሰው ክፊ አይደለንም እኔ ገና ሳላዝህ የምን ማቆም😢😢 በርታ አይዞህ ወድሜ

  • @toybtube-ss8ne
    @toybtube-ss8ne 3 місяці тому +5

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂራጅኡን አላህይዘንለት ሀዋንምአላህይሶብራት

  • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
    @Sነኝየአላህባረያ-e5f 3 місяці тому

    አላህ ይዘንለት ጀነተል ፈረዶስ ይወፈቀው ሞላው ቤተሰብንም አላህ ይሶብራችሁ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 3 місяці тому +5

    ያአላህ ያረቢ😢😢😢
    ሀውዬ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ እህቴ😢 እኔ ራሱ እንደት እደደነገጥኩ ያረቢ😭አላህ ይዘንላቸው አላህ ይርሃማቸው የጀነት ያድርጋቸው 😥 አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ ከባድ ነው ጌታዬ አደራህን በሰው ሃገር ሆኜ ክፉ አታሰማማኝ ያረሂም🤲

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ኢማንየ ደምሪኝ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 місяці тому

    በጣም ያዛዝናል የሰው ልጆች እዲህ ነን አላህ አዘውጀል ጀነተል ፊረደወስ ይወፍቀው።😢😢😢😢😢 ጀማል ደግሞ እሱን በጂህ የምታቦካውን ከክ ለምን ለተቸገሩ ለጎርቤት አሰጠውም 😢

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 3 місяці тому +27

    እናሊላሂ ወኢነይለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንላቸው ቤተሰቡንም ሶብሩን ይስጣቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @halimah5532
    @halimah5532 3 місяці тому

    እኔ አባቲን በቅረብ ነው ያጣውት አላህ ይዘንላችው ያረብ😭😭😭😭

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f 3 місяці тому +7

    አላህ በጀነት ይበሽራቸው ሀዋ ስብሩን ይስጥሽ ማሬዋ

  • @mmm1528
    @mmm1528 3 місяці тому

    በጀመሬያኢናለሊላሂወኢናይላሂራጁኡን አባቷን አላህ ይራመው
    እናም ይህ የአላህ ቀደርነው ፈንእሚባል ነገር ሀራምነው ሁሉም ይሞታል አላህ ይዘንለት

  • @kxx683
    @kxx683 3 місяці тому +7

    ውይኔ ጅማልዬ ህዋዬ ነፍስይማ አፍፍፍፍፍ ማፃናናቱኔ ይጣቼሁ ❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ አይዟችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meccam2106
    @meccam2106 3 місяці тому +1

    ታዳ ኬኩ ምኝ ያረግ አባቶን የገደለዉ አላህነዉእጂ ኬኩ አይደለም ሀዋን አላህ ይሶብረሽ አባትሽን አላህ የሚሉ ራህመዉ አተ ግን ምንም አትረባ ምኑን ከምኑነዉ እምታገናኚዉ

  • @Helemat
    @Helemat 3 місяці тому +7

    ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጂኡን አላሕ ይርሐማቸው❤❤❤

  • @ApjJameela-by7rv
    @ApjJameela-by7rv 3 місяці тому

    አላህ ይራህማቸው አላህ ሶብሩን ይስጣቸው ለቤተሰቦቹም ከባድ ነው አባትን ማጣት ሀዋንም አላህ ሶብሩን ይስጣት ሁላቺንም በየተራ ሀጂነን ሞት ለማንም አይቀር አላህ አዛኚነውና የጀነት ይበላቸው አላህ ይዘንላቸው

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 3 місяці тому +5

    ምግቡምን አርግህ አጀሉ ደረሰሞቱ አላህ ይራህማቸውእናተንም አላህሶብሩን ይስጣችሁ እኛም ሟችነን አላህ አሟሟታችንም ያሳምርልን🤲😭

  • @ኢልሀምሠይድ
    @ኢልሀምሠይድ 3 місяці тому

    የአላህ ከባድ ነው አላህ ይሶብራት አባቷንም አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያበሽራቸው😢

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ
    @ያአሏህእዚነትህንያረብ 3 місяці тому +5

    ቢዶውን ስትመለስ ትደርስበት ነበር የሞተውን አላህ ይረሀመው😢

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 3 місяці тому +1

    ያረብ ሱብሀን አላህ የኔም አይት ትላት ሄደች ወላሂ ከእህትም በላይ ነበረች አህህህህህ አላህ ይርሀማቸዉ ሁሏም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 3 місяці тому +4

    አላህ ይሶብራት እሱንም አላህ ይረህመው😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 3 місяці тому

    አሏህ ሶብረኛነዉ እደኛ ቹኩል አደለም ያረብ ኢማንሰጠን ወለሒ ዲን ቢኖርህ ብዙ ቃል አትልም የአሏህ ዉሳኔነዉ ሁሉም ነገር

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +11

    በቀዳና በቀደር አለማመን ይሄ ነው ችግሩ ኬክና ሞት ምን አያገናኘው ሰደቃ ብሰጥላቸው ስን መንገድ ላይ የሚቀምሱት ያጡ እያሉ
    አለኩሊሀል አሏህ ይዘንላቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 місяці тому

    እህ ድንገት አባት ሞተ አሏህ ይርሀማቸው አሏህ ሶብሩን ይስጣት 😭😭😭😭😭😭😭 እኔም አባቴዋዬን አጣሁት በስደት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 місяці тому +5

    አሏህ ይዘንላቸው ለመለላው ቤተሰብ ሶብር ይስጣችሁ እህሉ ምን አረገጀማል

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 місяці тому +1

    ህይወት እንዲህ ናት ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማርል ለናንተም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому +6

    አይ ዱኒያ አላህ ሶብር ይስጥሽ ሀዋየ አይዞሽ እኔም በስደት ሀዘንተኛ ነኝ አላህ ይራሀማቸው 💦💦💦💦💦💦💦💦

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ 3 місяці тому

    አላህ ይማራቸው ሀዋንም አላህ ሶበሩን ይስጣት ግን ኬኩ ምን አረገ ለሚስኪን ብሰጠው ሰድቃ ነው ከምትጥለው😢

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 3 місяці тому +4

    ለጎርቤት ብትስጣቸው ዪሻል ነበር በጂህ ተማቡካት አባታቺንን አላህ ዩራህማቸው

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 3 місяці тому

    አላህ ይዘንላቸው በጣም ከባድ ነው እናትም አባት ማጣት እም በስደት ነው የእናቴን መሞት የተነገረኝ ሁሉም ነገር ይጨልማል😢😢😢😢😢

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 3 місяці тому +1

    አላህ ይማራቸዉ ሀዋንም አላህ ይሶብራት ከባድነዉ አባትን ማጣት😢😢😢

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 3 місяці тому

    አለሙቱል ሀቅ እባክህ ሰለድነህ ተማር ወንድሜ አላህ ሶብርይስጣችው ለሙላው ቤተሠብ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 3 місяці тому

    አላሕጀነተ ፍርዶስ ይወፍቀዉእኔምአባቴ ሙቶብኛል ሲሰራዉሎ በግማሺ ሠአዉስጥነዉ የሞተብኚ በጣም ያማልሐዉይአላሕ ሶብሩንይስጣችሑ

  • @ZahraBaharu
    @ZahraBaharu 3 місяці тому +2

    انا لله وانا اليه راجعون الله يرحمه
    አይዞህ ጀማል አላህ ያስወበራችሁ
    እና ለሰው ወሬ ቦታ አትስጠው ስራህን ቀጠል የአላህ ፍራቻ ብቻ ይኖረህ ሌላው ከሊ ወሊ
    ጠንካራ ሁን እንዳትሸነፍ እከታተላለሁ ግን ኮሚቼ አላውቅም 1

  • @taytohassan3554
    @taytohassan3554 3 місяці тому

    ለክይር ነዉ አብሽር አባትችሁን አላህ አላህ ይዝንላችዉ ያረብ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 3 місяці тому

    አላህ ይራሀም እኔም በስደት አባቴን አጥቻለሁ

  • @usdB-z1c
    @usdB-z1c 26 днів тому

    እህቴ ያርብአላህ ሶብሩንይስጥሽ አይዱኒያ እኔም ይምወደዉንአባቴን በስደትነውያጣሁትአይዞሽ

  • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
    @ፍቅርነኝለውደዲኩት 3 місяці тому

    እኔ አባቴንአጣሁ በሰደትበጣም ከባድነው ኡፍ አላህ ሶብረ ይሰጣቺሁ

    • @mersa12
      @mersa12 3 місяці тому

      አላህይረህመዉ

  • @እሙሂባ-ከ4ጘ
    @እሙሂባ-ከ4ጘ 3 місяці тому +1

    እኔም አናደሀኝልውሽት አሁንዝምበል ሰውአተሳደብ አንድቀንአንዶይቀላሀል ወላሂብዙሰውይዝታል

  • @asdfqwer9599
    @asdfqwer9599 3 місяці тому

    አላህ ይራህማቼው እኔ ወር ቢሆነው እናቴን ካጣሁ በቀዳቀድር ማመነው ኬኩ ምነረገ የድገት ሞቶ በዝቶል አላህ ከይር ያሠራን ወላሂ

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 3 місяці тому +2

    ያአላህ ወላሂ ስሜቱ ከባድነዉ ሀዋየ አሏህሰብሩን ይስጥሽ እሳቸዉንም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ😢😢😢 ያርብ በስደት ክፍነገርእንደሠታሰማን በሰላምእንደወጣን በሰላም ተመልሰን ከቤተሰቦቻችንጋር ያገናኝን😢😊

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 місяці тому

    የኔ እናት ሂዊዪ በጣም አዝኛለሁ ማርያምን አባትን ማጣት በጣም ያሳዝናል ግን ቢሆንም እህትዋ ፈጣሪ የወደደውን ነው የሚወስድ እናማ እህታለም ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተስብ ፈጣሪ ያበርታችሁ
    ጀማል ግን ተሳስተሀል በርግጥ አውቃለሁ በጊዜው ልትደነግጡ ትችላላችሁ እንኳንስ የአባት ሞት ግን ቢሆንም አስታውሳችሁ ኬኩን እንደማትጠቀሙት ይታውቃል ምክንያቱ ሀዘን ስላለ ያኔ በአጠገባችሁም ይሁን መገድ ላይ የኔ ቢጤ ሞልተዋል ኬኩን መስጠት ትችሉ ነበር ከመደንጋጥም አንጻር ነው ግን አሁንኳን ከተርጋጋህ በኋላ ከምታበላሸው መስጠት ትችል ነበር ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @remla_8503
    @remla_8503 3 місяці тому

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱን ሞውት መቸም ሞት መኖሩን የምናስታውሰው የቅርብ ሰው ሲሞትብን ነው የሀዋ አባት አላህ ይርኸመው ያረብ

  • @linatube309
    @linatube309 3 місяці тому

    አላህ ይረህማቸው በአላህ ተንከባከባት ሁለነገሯ ሁንላት😢😢😢😢😢

  • @zeharayimana6044
    @zeharayimana6044 3 місяці тому

    አሏህ ይዘንለት ጀነትን ይወፍቀው አሏህ ይሶብርሽ እህቴ

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 3 місяці тому

    የሀዋን አባት አላህ ይራህመው 😢😢😢

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
    @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ 3 місяці тому

    ሀዊን አላህ ይሶብራት አባቷንም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀወት ያረብ ጀማል ግን ደስታ በሀዘን ሲቀየር በጣም ከባድ ነው ግን ኬኩ የአላህ ኒእማ ነው ብትችል ለተራበ ብሰጠው ጥሩ ነበር አላህ ያሻውን ሰራ ከማመስገን ውጭ ምን ይባላል አላህ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን ያረብ

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 3 місяці тому

    አር አይባልም ኪኩ ምን ያድትግ ያርብ አላህ ያለው ሁሉ ይሆናል