የሻማር አፍቃሪ ተገኘች l ባንተ ፍቅር ብዙ ተብያለው l love story

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

КОМЕНТАРІ • 208

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 6 місяців тому +185

    ሻማር በናትህ አኑሻ ይባላል አርቲስት ገነት ንጋቱ ጋር የቀርበውን ልጅ አቅርብለን የሰው እረዳታ ይፍልጋል😢😢😢😢😢

    • @HfEy-nk6cu
      @HfEy-nk6cu 6 місяців тому +1

      ሳህ😢

    • @ksanetlemlem5937
      @ksanetlemlem5937 6 місяців тому +2

      ደምርኝ

    • @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
      @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 6 місяців тому +3

      ልልነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አወያቅርብልን😢😢😢😢😢

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 6 місяців тому +1

      በጣም 😢😢😢

    • @anushamedia
      @anushamedia 6 місяців тому +9

      እኔ ቃላት ያጥረኛል እዉነት በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤🙏

  • @malekaalblooshi-ox4sr
    @malekaalblooshi-ox4sr 6 місяців тому +101

    እደኔ ሻማርን የሚወደው ላይክ ያድርገኝ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 6 місяців тому +9

    ሻማር በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የብዙሰዎችን ሂወት ታድገሀል ከአዲሰ አበባ ወጥተህ ሁሉ እናቶቸን ደካሞችን እረድተሀል እኔ እጃ አላቅም አተን ለማመሰገን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያክብርክ ቀጥልበት ወድሜ በመልካምነትህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @muhibaabedela
    @muhibaabedela 6 місяців тому +25

    የህዝብ እንባ ጠባቂ አላህ ይጠብቅህ

  • @GnbowerkGebrehiwotGebremariam
    @GnbowerkGebrehiwotGebremariam 6 місяців тому +14

    የሆነች ልጅ ኣለች፣ እናትዋ በሂወት የለችም፣በሆነ ግዜ ልዩነትም እንደ እናት የምትንከባከባት የንጀራ እናትዋም በሂወት ኣጣች፣ ኣባትዋ ስራ ኣልሆንልክ ሲለው ወደቤተሰቡ ተመለሰ(ወደ ወላጆቹ) እሷ እና ኣንድ ታናሽ ወንድሟ ኣሉ ቤት ተከራይታ መክፈል ኣቅተዋት ይሀው ወደ 6ወይ 7 ወር ይሆናል ምንምን ልብስም ጫማም የላትም እየዞረች ትኖራለች እና እኔ ደሞ ኣቅም ሁሉም ለመክፈል ኣቅም የለኝም ኣግዟት/እናግዛት። ይሄን ያመጣሁት ሁሌ የሚሰማት ስሜት መጥፎ ስለሆነ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 6 місяців тому +29

    ፀጉርህ ተቆረጥ ወንድማችን። ከይቅርታ እርኩሳን መናፍስት በጉርህላይ ይሰፍራሉ!!

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 6 місяців тому +26

    ከይቅርታጋር እንተርቨ ስታደርግ ካንተ የሚወስዱት ነገር ሊኖር ይገባል ፀጉርህን ተቆረጥ❤❤❤

    • @Mamare.
      @Mamare. 6 місяців тому +3

      መሸፈኛው ላይ ሳይሆን ስጦተታውላይ አተኩር ወርቅም የተገኘው ከአፈር ስለሆነ pic

    • @madenam830
      @madenam830 6 місяців тому

      😂😂እ

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 6 місяців тому

      Yemayemlketachu laye comment 😂😂😂😂

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 5 місяців тому

      እባካችሁ ፀጉሩ ምን ሆነ መልካምነቱ አይበቃም

  • @Mirchaye1621
    @Mirchaye1621 6 місяців тому +3

    ሻማር በርታልኝ።ጎበዝ ነህ።በመልካም ስራዎችህ በጣም ነው የምወድህ። ግን አንድነገር ብልህ ደስ ይለኛል።ፀጉርህ ተቆረጥ።ትክክል አይደለም።❤❤❤

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 6 місяців тому +30

    ደስ በሎኛል ስላገኘውሽ🙌 በቀጣይ ደሞ ማን ይቅረብላቹ??🖐️

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 6 місяців тому

      ነቢል ኑር ን አቅር ብ ል ን

    • @DodaiT1
      @DodaiT1 6 місяців тому

      ኣሌን ኣቅርቢልን

    • @Hiwiturkey
      @Hiwiturkey 6 місяців тому

      Enane abniye😢

    • @muhibaabedela
      @muhibaabedela 6 місяців тому

      የኔ ውድ የስንቱን እንባ አባሽ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ

    • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ
      @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ 6 місяців тому

      እኔ😢የምር ግን ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር❤

  • @DodaiT1
    @DodaiT1 6 місяців тому +12

    በጣም ደግ ሰው ነክ ሻማር ወንድማችን ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንደምናይክ ኣልጠራጠርም ክበርልን ወንድማችን🥰🥰

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 6 місяців тому +12

    እኔ ፍቅር የያዘኝ 15 አመቴ ነው ግን አሁንም አፈቅረዋለሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው በሉኝ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 6 місяців тому

      KITSEN..SATRGYI..MALTU.NAWE.DADBU.ATMREMU.ARFSE

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 місяців тому

      ሤት ነሺ / ወንድ ነህ / አዎይይዛል

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv 6 місяців тому

      @@halimahussenhalimahussen ሴት

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 6 місяців тому

      ተጋብታችኋል ወይስ አልተጋባችሁም

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 6 місяців тому +1

      ሴት ከሆንሽ እንዳትጎጂ ደልቃቃ ኑሮ ከፈለግሽ አፍቃሪ ይኑርሽ ተፈቃሪ መሆን አለብሽ አለዛ ሁሌም ማንባትና ማላዘንነው

  • @FlamingoTube787
    @FlamingoTube787 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የሰው ዘርን ሁሉ ከክፉ ይጠብቀን እኔንም እባካችሁ ተመልከቱኝ አበረታቱኝ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 6 місяців тому +14

    ዉዶች አበረታቱኝ እስኪ😢😢😢

    • @EDEENTERT.
      @EDEENTERT. 6 місяців тому

      አይዞሽ everything will be okay

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 6 місяців тому +2

    እንደው በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ካልቻላችሁ እኮ አለመስጠት
    ትታችሁ መውጣት የሆነ ደስ አይልም
    ሞራል የሚባል ነገር አለ አበቃሁሁ!!!!

  • @tamerat-pm3yc
    @tamerat-pm3yc 6 місяців тому +1

    መወደድ ❤❤❤ያስሀል❤❤❤❤🎉🎉

  • @andualemalemu
    @andualemalemu 6 місяців тому

    ሸማር አንዱ ዓለም እበለለዉ ተወነይ ነኝ ፍልሞችንም ሰርቼለዉ ነገር ግንበገንዘብ እጥራት ከግቤ ለመድራስ አልቸልኩም የክፍለአገር ልጅ ስለሆንኩኝ ነገሮች ከበድ ብለዉብኛል እበከህ አቅርበኝና እርደታ ልጠይቅ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +2

    ሻማርዬ የብዙ ሠዉ ሂወት ያተረፍክ በጣም ነዉ የምወድህ❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 6 місяців тому +5

    ሻማርየ ምርጥ ስው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @MesifunMilkiyas-t3c
    @MesifunMilkiyas-t3c 5 місяців тому

    እንኳን ተረፍሽ እኔ ስትጠፍ ሙታለች ብየ ነበርኩኝ ❤❤❤

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому +1

    ይኸን መወልወያ ፀጉርህን አስወግድ።የሆነ ዳቢሎስ አይነት ሉክ አለህ።ውብ ነህ ፀጉርህ ግን......

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 5 місяців тому +3

    ወንድማለሜ እባክህን ፀጉርህን አሳጥረው😊

    • @mikaelwerkey6019
      @mikaelwerkey6019 5 місяців тому +1

      የድሮ የ fb ፍቅረኛዬ አሳድገው እያለች ትጨቀጭቀኝ ነበር የዛሬ አያርገው ና😂🤣

    • @mekidelawitmesfin2734
      @mekidelawitmesfin2734 5 місяців тому

      @@mikaelwerkey6019 ያው ሰው እንደ አቀባበሉ ነው እኔ ለወንድ ልጂ ቆንጆ ፍሪዝ ያምርበታል ባይ ነኝ

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x 6 місяців тому +7

    ጃኒን እና ጆን ዳንኤልን አቅርብልን❤❤

  • @almazdegu151
    @almazdegu151 4 місяці тому

    አንቺማ እውቅና ለማግኘት ብለሽ ገና ብዙ ድንጋይ ትፈነቅያለሽ አሁን ሻማር ምንሽም ሳይሆን ፎቶ እየለጠፍሽ ምትዘፍኚው ምን ማለት ነው እንዴ የራሱ የሆነ ሰው ሊኖረው ይችላል ምንድነው እንዲህ አይነት ነገር ነገ ደሞ ደሞ ምን እንደምታመጪ ማየት ነው

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 місяців тому

    እ ተፋቅረው የውሼት ነው ድራማ ነው የውነት አቅርቡልን በርቱ

  • @sara.tmariam1527
    @sara.tmariam1527 6 місяців тому +1

    Diss telalachew tegabew

  • @የርጎፍርፍር
    @የርጎፍርፍር 6 місяців тому +1

    በፈጠረህ አኑሻ ዩቱብን አቅርበዉ ፅድቅም ጫወታም ቁምነገርም ታገኝበታለህ ሰዉ የሚያስፈልገዉ እና አዞህ መባልን የሚፈልግ ልጂ ነዉ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 місяці тому

    ዋዉሎላካለቀጣይ👍👍ላይክ❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 6 місяців тому +6

    ፀግሪክ የቁንጅና መሸፍኛ ነው ዎይ 😢እስት እሰራው ፀጉርክን ምታወራዉ አይሰማኝም መቼስ ቁረጣዉ አልልም 🤣🤣🤣🤣

  • @fasilayele3371
    @fasilayele3371 5 місяців тому

    She is smart girl , keep it up

  • @mekiyegetalij5500
    @mekiyegetalij5500 6 місяців тому +6

    11naw😢negn like amrognal kmmoche🥰🥰

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 6 місяців тому +2

    አሁን ከዚህ እንዴት ፍቅር ያዘሽ?
    ፅጉሩ እራሱ ስያሰፈራ 🤣

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 6 місяців тому +1

    😂😂😂እኔ በ12አመቴ ይዞኝ አልመዘመዘኝ አባቱ ይሙትና 😢😢😢😢ኡፍ

    • @narditube4378
      @narditube4378 6 місяців тому

      😳😳😳😳😳😳የፈጣሪ ያላ በ12 አመት በሽታ ከሆና እንጅ ፍቅር አይቼ ሰምቼ አለውቅም

  • @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
    @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ 6 місяців тому

    በርታልን እንወድህ አለን❤❤

  • @emuselwatube
    @emuselwatube 6 місяців тому +5

    ብንሄድ ይሻላል ብለሽ ፈመሽ አንበሳ 😅

    • @Hana-l2m
      @Hana-l2m 6 місяців тому +3

      የኢትዮ ኑሮ እንዴዚህ ካልተሆነ ይከብዳል

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому +5

    beketay slante erasskn akrb ebakh 🙏🏾

  • @ShzgbcFhxjcd
    @ShzgbcFhxjcd 5 місяців тому

    ሻማር፣ማሥተር፡አብነት፡ባለአደራው፣መልክተኛዉ፡የደሀ፡እምባ፡አባሾች፡ሺአመት፡ኑሩ

  • @HarunAdem-vf5mr
    @HarunAdem-vf5mr 6 місяців тому +2

    የኔ አንደኛ ኮነህ

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 6 місяців тому +2

    ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏

    • @djheih3100
      @djheih3100 6 місяців тому

      አደረግኩሽ እህቴ❤

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa 5 місяців тому

    Ewent ayidelm ayidel er shame sis

  • @SantaAbebe-ic6og
    @SantaAbebe-ic6og 6 місяців тому +1

    Shamar beka tekblat yemtgerm lij nat❤❤ beza lay konjo nat

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 6 місяців тому +2

    ምርጥ ቆንጆ

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому +4

    shamarye🥺

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 6 місяців тому

    ሻማርን ግን የሚጠላ አለ ❤❤

  • @SamriYenatwalg
    @SamriYenatwalg 6 місяців тому

    Lemefemes mewashet aykebdm fkrega eyalat endet new dgami fkr myzat fkr gn keld new ende???🤔

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 6 місяців тому

    አንተን የማይወድ ማን አለ ሻማዬ አረ በጌታ አኑሻን አቅርብልን ወዱ በናትህ በጣም ያሳዝናል ገኒ ጋ ቀርቦ አይተነዋል ማንም የለዉም ሲያሳዝን ሻማዬ በናት

  • @zentseid450
    @zentseid450 6 місяців тому

    የግል ሂወትህ እና ምርጫህ ቢሂንም እደ ቤተስብ ስንመክርህም ስንቆጣሁት ጸጉርህ እባክህን ተቆረጥ አስተሳሰብህ ትልቅነህ ጸጉርህ ደሞ አልወወድንውም

  • @CellTell-pk1hw
    @CellTell-pk1hw 6 місяців тому +1

    Berta srak arif new

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 6 місяців тому +5

    በቃ ጠቅልላት አንተም ዳርዳር እያልክ ነው

  • @linafeysel8929
    @linafeysel8929 6 місяців тому +2

    kind of script?

  • @firaolayanew
    @firaolayanew 6 місяців тому

    ሸማር በሻም ነው ስራህን የምዋደው ❤

  • @eska-sv5vv
    @eska-sv5vv 6 місяців тому

    Texase Chaarger Yet Naw Yeminageghywe

  • @WELELASELAM-zl1ek
    @WELELASELAM-zl1ek 6 місяців тому +1

    Ehtachign berchi. Wendmachin m betam berta gebozoch nachu.

  • @fikadutariku9672
    @fikadutariku9672 6 місяців тому

    i like ur work but Cut ur hair bro

  • @EndalemesganaYehune
    @EndalemesganaYehune 6 місяців тому +1

    በርታልን ብሮ

  • @berknishberko1168
    @berknishberko1168 6 місяців тому +1

    Ene ahun yalehubet huneta binedi yishalal😢😢😢

  • @BarakaRahmatoo
    @BarakaRahmatoo 6 місяців тому

    ብዙ ሰዉ ሞቶዋል ትጠያቀለሽ

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 6 місяців тому

    ወደ ሺሻ ቤት ነው ብንሄድ ይሻላል ያለችው።

  • @romanreignstst3481
    @romanreignstst3481 6 місяців тому +2

    አለሸ አልሃድሺም ቆንጂየ😊 ዘገየሽ

  • @TsegayBk
    @TsegayBk 5 місяців тому

    Another movie

  • @SimboKifilu
    @SimboKifilu 6 місяців тому +1

    Enem kante finka yizonyal

  • @MartaAbebe-xd1vl
    @MartaAbebe-xd1vl 6 місяців тому

    Btam nw yemwedk embete behedkbet hulu titebkh berta melkamnt wagaw bswum beftarim talak nw mdanialm lbkin aykeyrbk berta

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 6 місяців тому +4

    wow Amazing❤

  • @tigistmulugeta6610
    @tigistmulugeta6610 6 місяців тому +1

    smart mane

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 6 місяців тому

    በጠምልጅ ሆኜ ነው አለች እኮ አሁን ለረሱ ልጅነሽ እኮ

  • @rekiksolomon8927
    @rekiksolomon8927 6 місяців тому

    Sereat yazi bakish echi setasrla

  • @Tube-lk9ll
    @Tube-lk9ll 5 місяців тому

    betty,...betty

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 6 місяців тому

    ፀጉርህ😢😢😢

  • @HewotMuch
    @HewotMuch 6 місяців тому +1

    ❤❤❤ ena rasu sewdek eko

  • @SalamSertse
    @SalamSertse 6 місяців тому +1

    እኔም አፈቅረው ነበር እኮ 😢😢😢😢

  • @TsehayYaregal-tp2wh
    @TsehayYaregal-tp2wh 6 місяців тому

    እረ እኔ እራሡ ባቢ ባብየን ወድጀው ልሞት ነው

  • @NOHEAmahare
    @NOHEAmahare 5 місяців тому

    Are adis lay sheger tarik 😅😅😅😅😅

  • @danielo2977
    @danielo2977 6 місяців тому

    ere yihen lj enem afekrewalehu erdaugnnnnn

  • @AlemsegedBezhabh
    @AlemsegedBezhabh 5 місяців тому

    በናትህ ፀጉርህን ተቆረጥ

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 6 місяців тому +1

    Wayi ye zedrow fikre 🤣😂😂

  • @HabtamuDemeke-g3v
    @HabtamuDemeke-g3v 6 місяців тому

    ሁሉ ነገረህ ጥሩ ነወ ፀጉርህን ተሰተካከል

  • @Ali-k1i9e
    @Ali-k1i9e 6 місяців тому

    plase shamar anushan akrbln

  • @MyMy-oj8xe
    @MyMy-oj8xe 6 місяців тому

    demo eko ayn aynhn new yemtayew

  • @demamuyetayh
    @demamuyetayh 6 місяців тому +2

    wawe 🎉🎉🎉🎉

  • @Mamir-d5u
    @Mamir-d5u 6 місяців тому +1

    የሚርብሽ ድብፀ አታብዛ

  • @ahmedebrahim199
    @ahmedebrahim199 6 місяців тому +1

    እኔንን ሻማርዬ

  • @Arif_Filme
    @Arif_Filme 6 місяців тому +1

    abet Scripted😂😂😂😊

  • @Mamir-d5u
    @Mamir-d5u 6 місяців тому +1

    ተደብቆ የሚያያት

  • @yaya_kuya
    @yaya_kuya 6 місяців тому

    ደሞ እንደገና 😂ሌላ አጀንዳ😂

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 6 місяців тому

    Ene erasu kebad stress weset negn gen football selemewed erasen beza west debeke stresen lemeresat eyemokerekugn new sew matat kebad stress new

  • @SuraRoyal-w9p
    @SuraRoyal-w9p 5 місяців тому

    😊

  • @ShedaDseta
    @ShedaDseta 6 місяців тому

    WO ❤️ WO 💯 Tabrkiiiiii ❤️

  • @ተክለሀይማኖትአባቴ24
    @ተክለሀይማኖትአባቴ24 6 місяців тому

    ሠላም ወደሜ እንድተተባበረኝ እፈልጋለሁ

  • @TeheyMeharu
    @TeheyMeharu 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Mamir-d5u
    @Mamir-d5u 6 місяців тому +1

    አንች ነሽደ

  • @XayadXayad-h4c
    @XayadXayad-h4c 6 місяців тому

    Behalaaberachuhunu.ebaken😢❤

  • @amenamen1901
    @amenamen1901 6 місяців тому

    የምር ፕሮግራምህ ሃሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ደሞ ፀጉርህን ብታስተካክለው ጥሩ ነው

  • @SimboKifilu
    @SimboKifilu 6 місяців тому

    Wayo fonka ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefegirma4623
    @terefegirma4623 5 місяців тому

    Afish asefafu omg😝😝😝😝

  • @user-iq5qq1ji6p
    @user-iq5qq1ji6p 6 місяців тому

    እዴሞታለችእያሉለቀዋታልእኮበሶሻልሚዲያ

  • @HaileBiru
    @HaileBiru 6 місяців тому

    ቅዘናሞች ነገር ናቹ አንተም እሷም በቃ ብር ለማግኘት የማትሄዱበት ርቀት የለም

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 6 місяців тому

    ልጅሽን የት አደረግሽዉ ከባአልሽ ጋአ ተለያያቹ እዴ

  • @AdanechArjamo
    @AdanechArjamo 6 місяців тому +1

    Weregn

  • @SamiSami-gk7lr
    @SamiSami-gk7lr 6 місяців тому

    😮❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 6 місяців тому

    💔💔💔😢😢🎉

  • @wubshettsegaye1160
    @wubshettsegaye1160 6 місяців тому

    Ere lj hula alat eko begeta sm baletdar eko nech hooooo