♦ጓደኞቼ እናቴን አስደሰቷት 😍እናቴ ሁላችንንም መረቀችን 😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #ebs #love #habesha #ይድኔtube

КОМЕНТАРІ • 238

  • @temesgentiruneh4754
    @temesgentiruneh4754 Місяць тому +26

    ደስ የምል የደስታ ግዜ ነበረን እናታችን እንወድሻለን❤❤❤

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k  Місяць тому +83

    ቤተሰብ ሁላችሁንም ስለ አብሮነታቹ እናመሰግናለን 😢

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +4

    ወይኔ ይቴ ምርጥ ልጅ የናሂ ጓደኞች ሁላችሁም የጨዋ ልጆች ናችሁ ስወዳችሁ ሙልዬ የኔ ወርቅ ተመስገን እንኳን ዳንሽልኝ እራሽን ጠብቂልኝ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ይድኔ ከፍቶህ ሳይ ከፍቶኝ ነበር ደስ ብሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ይቴ

  • @MaskaraMas-dq5cw
    @MaskaraMas-dq5cw Місяць тому +3

    ተበርክ ተሙ አንዴ ይት ❤️❤️❤️❤️እውነትታን ጎዳንነት ሳይሆን ታላቂነታቹው አስይቹ ፍቅርአችሁ አይለያችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይድናል, በርታ አይዞክ

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s Місяць тому +6

    የምህረት አምላክ ጨርሶ ይማርሽ አትመም አይባልም ዋናው መማሩ ነው በርች እሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤❤

  • @SamrwitTesema
    @SamrwitTesema Місяць тому +2

    ብሪን፣ሲለው፣እደትአደከፊኝ፣እኳን፣ታረቃችሁ😢😢😢😢😢😢😢እማእኳን፣ተሻላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Місяць тому +2

    Egna yedebub lijoch yewahochnen tebareku🎉🎉🎉🎉🎉fetari cheriso yimarish muluye🌹🌹🌹🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Місяць тому +2

    አልሀምዱሌላህ እንኳን ተሻላት ማዘር አሳዝናኝነበር ❤❤❤❤

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ Місяць тому +6

    ተመሥገን ይድኔ ጨርሶይማራቸው እድሜና ጤና ይሥጥልን ለናታችን❤❤❤❤

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s Місяць тому +8

    እሰይይ ማዘርዬ እንክዋንም ተሽሎሽ ለቤትሽ አበቃሽ የኔ ፍልቅልቅ እናት ❤❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ Місяць тому +6

    አልሀምዱ ሊላህ እኳን ተሻለሽ ማሚየ ይርኔ እኳን ደስስስስ አለህ ባለፈው ስታለቅስ አብሬህ ነበር ያነባሁት ወድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድምምምምና

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Місяць тому +7

    ደስ አላችሁ እናታችን ተሻረ እግዚአብሔርን ጨምሮ የማምረውት እና በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ደስታ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Місяць тому +6

    እንኳን ተሻለሽ እናቴ❤❤❤

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n Місяць тому +5

    የኔ ዉዷች እንኳን ተሻለሽ ማሚየ የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሷ ይማርሽ እና እንኳን አደረስችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi1-fb4ft
    @Haymi1-fb4ft 28 днів тому

    ዛሬደስአለኝ አልቅሸነበር በሁለት ቪደው🎉🎉🎉🎉🎉ተመሥግን አኳን ተሻለሽ አናቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SahEhto
    @SahEhto Місяць тому +7

    ውይ በጣም ነውኮ ፍቅራቹ የሚያስቀናው ዋው ደስ ትላላቹ❤️❤️👍👍👍👍

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij Місяць тому +5

    Temu telk sew egeziyaber yitebekeh 🎉🎉🎉❤❤❤ enatàchin egeziyaber cereso yimarsh

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +6

    ኡፍፍፍ ማዘሯ እንኳንም ለቤትሽ አበቃሽ 🎉🎉🎉ተሙዬ በቃ ሁሉንም ነገር በፍቅር ፍቱት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e Місяць тому +9

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ
    የልደት በዓል ሁላችሁም ❤❤❤

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Місяць тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ለቤትሸ አበቃሺ የኔ እናት🎉🎉

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሾ ይማርሽ እናቴ ❤ወንድሞቸ እናተም ተባረክሉኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ enkuwhan fetari meretune lakelishe le betesh abeqashe kibre le fetari

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Місяць тому +6

    እኮን ተሻላቸዉ እናት ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Місяць тому +3

    ❤❤❤ 🥰🥰 Enate Mariyam Cerso yimarsh❤❤❤

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl Місяць тому +4

    አልሀምዲሊላህ፡እንኳንተሻላት50"""kአስገቡት

  • @haihao5362
    @haihao5362 Місяць тому +2

    እንኳን ተሸለሺ እሟ❤❤

  • @YEWUBNESHYAMMII
    @YEWUBNESHYAMMII Місяць тому +1

    ekan.egezabahr.yemarsh❤❤❤❤

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my Місяць тому +3

    Enate cerso yimarsh❤❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 29 днів тому +1

    እግዛቤር ጨርሶ ይማራሺማም❤❤❤❤❤❤

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e Місяць тому +3

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ተሻላት አትጣሉ ጥል የሰይጣን ነው አንተ ትልቅ ነህ እረጋ በል

  • @meseretasefa-7363
    @meseretasefa-7363 Місяць тому +3

    Bagaa waqayoo sii fayyise harme koo❤❤❤🎉

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu Місяць тому +4

    Wwwwwwwwwwwwwww bro yidne I am happy to see with Mather. Yidne. all of them. Really Mather really beautiful. I am so glad yidne we love Evan nice to see your sis. You are always great person ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሺ እናቴ❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому +5

    አንኳን አደረሳቹ. የኔ እናት አንኳን ለቤትሽ አበቃሽ. ጨሪሳ ይማርሽ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena Місяць тому +5

    የኔ ወድም እንኳን ተሻላት ማዘርየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +8

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ማረልህ

  • @halimaseid4033
    @halimaseid4033 Місяць тому +8

    ማዘሪ እኳንለቤትሺአበቃሺ

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt Місяць тому +1

    ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወላሂ ❤❤❤

  • @Teachmeagainmanytimes
    @Teachmeagainmanytimes Місяць тому +3

    ሌብነት ነዉ መጀመሪያ ብሩን መልስ ከዚያ ያወጣኸዉን መጠየቅ ትችላለህ

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej Місяць тому +1

    Enatachen Enekane le betashe abeqashe❤❤❤❤❤

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc Місяць тому +8

    ተሙ የከፋዉ ይመስላል ጀግና ነህተዉ ተሙ ተረዳዉ

  • @HanaTadesa-n5t
    @HanaTadesa-n5t Місяць тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

  • @MekdesSahili
    @MekdesSahili Місяць тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ🌾💐🌾💐💐

  • @Sara-n6z
    @Sara-n6z Місяць тому +2

    Yene enati iukani daselidh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Місяць тому +4

    ተሙ እባክህን እንዳታስከፋዉ ሰሞኑ ብር ሲል ሰምተንነበር ካለክ ጨምረህምስጠዉ ማጣት ከእናት ህመምጋ ኡፉ 😢😢😢የደረሰበትያዉቀዋል አላህ አፍያ ያድርግሽ እናት አለሜ ❤❤❤

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 Місяць тому +3

    የኔ ዎዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mamababa8259
    @mamababa8259 4 дні тому

    ፈጣሪ ይስጣቹ ሰው ይዘራውንነው የሚያጭደው እናተም የሰራቹት ከፈጣሪ አታጡትም እሱም ልጁ አለማወቁነው እሱም ተረዱት የማንኛውም ትብብራቹ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት አይለያቹ ታምራላቹ

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l Місяць тому +3

    Wowww bagaa waqayyoo fayyisu dhugaa mucan eshi bayyee naa mare❤❤❤❤🎉🎉

  • @AYA_EYUEL_OFFICIAL
    @AYA_EYUEL_OFFICIAL Місяць тому +5

    እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ ❤🎉

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢😢❤❤❤

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc Місяць тому +6

    እነዚ ልጆች መረዳት አለባቸዉ

  • @oromiya1620
    @oromiya1620 Місяць тому +3

    Tamu❤❤❤❤ yite❤❤❤

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz Місяць тому +3

    Eelelelelelelelelelelelelelelelelelelel okan faxarii marash inated okn das alak wadimee das bilonyal🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss Місяць тому +1

    እኳን ደስ አላቹሁ አደረሳቹህ

  • @KBNASHMASEDO
    @KBNASHMASEDO Місяць тому +3

    Wow tabaraku😊😊❤❤🎉🎉

  • @mim8dami
    @mim8dami Місяць тому +2

    Bagaa sini fayitee❤❤❤❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Місяць тому +3

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ❤

  • @FDay-b3c
    @FDay-b3c Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ayizachu wodimochii

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Місяць тому +4

    እንኳንተሻላችዉ❤❤❤❤❤

  • @HamdanMasi
    @HamdanMasi Місяць тому +1

    ልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Місяць тому +1

    ተሙይ እንዳይከፋህ ወንድምነት አይለያችሁ

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 25 днів тому

    አልሀምዱሊላህ እንካንም ተሻላቸው

  • @GeySysy
    @GeySysy Місяць тому +2

    አይዙህ ወድሜ

  • @tezetroyal
    @tezetroyal Місяць тому +2

    አንኳን ተሻላት ማዘርየን አናት ❤❤❤❤

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث Місяць тому

    Enkuan EGZIABHER MAROT ENATE❤ENKUAN ADERESACHU TAMU YITE YIDNE HULACHUM

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana Місяць тому +2

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Місяць тому +1

    እናታችን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ይደኔ ደሞ ፀባይህ አስተካክል ከእናትህጋ ሆነው ሀኪምቤት ለነበሩ ለእነዪቴ ለምን ታስከፋቸዋለው ማመስገን ሲገባ ማስከፋት

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Місяць тому +1

    እንኳን ደስስ አለክ ይድኔ

  • @selamabera4892
    @selamabera4892 Місяць тому +4

    ይደኔ ስልክ ቁጥር ስጣኝ ትንሽ አግዛለው

  • @VvggFgg-h8b
    @VvggFgg-h8b Місяць тому +2

    Wow.mashaallah❤❤❤❤😢😢

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o Місяць тому +2

    YENE WUDOCHE ❤❤❤❤❤❤

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube Місяць тому +2

    ውነቱን ሠናገር ነበረባችሁ ልጁ ጥፋተኛ አደለም

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Місяць тому +3

    እንድህ ነዉ የሚያምርባችሁ

  • @hamriaethiopia8010
    @hamriaethiopia8010 Місяць тому +1

    አንኳን ደሰአላቹ❤❤❤🎉

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 Місяць тому +1

    Enqan Lebetot Abekawot🙏

  • @BugalechHadaro-cf9sk
    @BugalechHadaro-cf9sk Місяць тому +2

    Ayilyayachu ❤❤❤

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Місяць тому +2

    አብሽሪ ለኸይር ነው

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Місяць тому +2

    ግንአማርኛቸዉ ደስሲል😂😂

  • @TaweenUae-zh9gm
    @TaweenUae-zh9gm Місяць тому +1

    Elelelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsrachMARCOS
    @MsrachMARCOS 29 днів тому

    Hkan,faxar maraa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m Місяць тому +1

    Tamuye&yite,inwodachohaleni,yedinenimi yiqiri baluti inate,geta,yimarshi,carisoo

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g Місяць тому

    የኔእናት

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤wowowo❤❤❤

  • @ramaramaa1776
    @ramaramaa1776 Місяць тому +1

    ❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @MonaDubs
    @MonaDubs Місяць тому

    Wow Wow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abershi5171
    @abershi5171 Місяць тому +1

    Wwwwoo ❤❤❤🎉🎉

  • @MabrathThai
    @MabrathThai Місяць тому

    Mystery ❤❤❤

  • @AlmassAlbb
    @AlmassAlbb Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому

    እደዚ ነዉ እምያምርባቸዉ

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma Місяць тому

    ❤😢😢❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @fikerebegidu6103
    @fikerebegidu6103 28 днів тому

    Tamu waww biro thu uo

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b Місяць тому

    Enate

  • @hmkl2789
    @hmkl2789 Місяць тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbarsheAbarshe
    @AbarsheAbarshe Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እስስይይይይ

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e Місяць тому

    🎉🎉❤

  • @MihretMary-d3r
    @MihretMary-d3r Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌💯💯

  • @HawaaMohammed-v2z
    @HawaaMohammed-v2z Місяць тому

    🎉🎉❤😢😢